Тёмный
No video :(

50 አመታት የታፈነ የመፈንቅለ መንግስት... ኮሎኔል መርሻ ወዳጆ 

Nahoo TV
Подписаться 332 тыс.
Просмотров 3,1 тыс.
50% 1

50 አመታት የታፈነ የመፈንቅለ መንግስት... ኮሎኔል መርሻ ወዳጆ
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@AbinetGirma-ji5vv
@AbinetGirma-ji5vv Месяц назад
አቶ ኤልያስ በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው እጅግ ብዙ እውቀት ነው ያስጨበጥከን በተለይ ያለፉ ዘመናት ታሪኮችን በወሬ ወሬ ነበር የምንሰማው አሁን ግን ከፈረሱ አፍ እንደሚባለው አቀረብክልን ክብር ይስጥልን
@zackyirdaw475
@zackyirdaw475 Месяц назад
Col Mersha….. you stamped a beautiful legacy
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 Месяц назад
ኮሎኔል መርሻ በዚህ አድሜያቸው ከ60 እና 70 ዓመት በፊት ሰለተከናወኑት አና ሰለሠሩዋቸዉ ሲገልጹ የማታወስ ችሎታቸውን አደንቃለሁ :: እሳቸው የሐረርጌን ፕላን ቀጠና ሲመሩ በሌላ ሥራ ከተማው ውስጥ ነበርኩ ብዙ የተለያዩ እውቅ ባለሙየዎችን ሲያስተባበሩ አስታዉሳለሁ:: በሥራቸው ያሉ ጓደኞቻችን ከሚያጫዉቱን በጣም ተዳጅ የሥራ መሪ አንደነረ ይነግሩን ነበር::ትልቅ እዉነትነ ነዉ ያሰጨበጡን! እረዥም እድሜና ጤና ነው አምመኝላቸዉ::
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 Месяц назад
ኮሎኔል ረጅም የእድሜ ዘመንዎ አገራችንን በቅን በማገልገልዎ ልባዊ ምስጋና ይገባዎታል::የ53 ግርግርን የብ/ጄኔራል ፅጌ ዲቡን አቋም አስመልክቶ አልተሳተፉም ማለትም ከአማፅያኑ ጎን አልነበሩም ብለዉ የሰጡት አስተያየት ግን እንደእኔ አመለካከት በቂ አይደለም ባይ ነኝ::እሳቸዉ ጋር ገብተዉ የወጡ እነ እገሌ ነገሩኝ ብሎ የአንድ ትልቅ የታሪክ ክንዋኔን አስረግጦ ለመናገር ያስቸግራል:: ከተለያዩ መፃፅፎችና ቃለመጠይቆች እንደሰማሁት ግን ጄኔራሉ ከነመንግስቱ ነዋይ ጎን እንደተሰለፉ ነዉ የተረዳሁት::እርስዎ ራስዎ ሲገምቱ በአመፁ ባይሳተፉ ኖሮ የሀይለ ስላሴ መንግስት ከገደላቸዉ በሁዋላ ሬሳቸዉን ከነ ሻለቃ ዮሀንስ ምስክር ጋር እንደ ዉሻ መሬት ለመሬት እየጎተተ መሿለኪያ ለህዝብ ላንቲካ ባላደረጋቸዉ::
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Месяц назад
ኮሌኔል መርሻ የቦታውን የጊዜውን የሰውን ስም እየዘለሉ መጻፎት😢ለኔአልቀበለውም😢ይሉኝታ ይዞትእንጂ*ፕሮፌሰር መሥፍን ታሪክሥትፅፍ የሰውየውን የቦታውን የጊዜውን ግልፅአርጎ መናገርመፃፍ ታዓማኒነቱን ያጎላዋል ይላሉ ልክምናቸው።ላላሥፈላጊ ትንበያአንባቢንያጋልጣል።😢😢
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 Месяц назад
ኤሊያስ ዛሬ ትሁት ሆነህ ነው የዋልከው ብዙ አለቋረጥካቸውም ኮሎኔል መርሻ እንደገለፁት ጄኔራል ፅጌ ዲቡ የ 53ቱ መፈንቅለ መንግሥቱ ላይ የሉበት ብለው መደምደማቸው ግር ያሰኛል ከዚህ በፊትም አንተን የሞገቱህ ደጃዝማች ወልደሠማያት ሸገር ላይ ቀርበው ኮሎኔል ወርቅነህ ገበየሁ የለበትም ብለው ነበር ሁለቱም ግን ከነበሩበት ስልጣን አንፃር ላይኖሩበት የሚችሉበት ዕድል ጠባብ ነው
@zackyirdaw475
@zackyirdaw475 Месяц назад
ያለፍርድ የሸዋልኡልን ገደላችሁ
@zackyirdaw475
@zackyirdaw475 Месяц назад
ትልቅ ሰው ናቸው ኤልያስ…. እዛው ያሬድ ጥበበ ጋር ተሳፈጥ stupid EPRP shit
Далее
WELCOME TO THE FAMILY, MOE! (Brawl Stars Animation)
00:40
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Просмотров 45 млн
SIGMA ENVY IS UNTOUCHABLE 🔥 #insideout2
00:10
Просмотров 3,8 млн
WELCOME TO THE FAMILY, MOE! (Brawl Stars Animation)
00:40