Тёмный

6ኛ ወይ ፈተና (ገጠመኝ )፦ የመናፍስትን ድንጋጤ በአይኔ ያየሁበት አጋጣሚ (በመምህር ተስፋዬ አበራ ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 91 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 486   
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
በተመሳሳይ ከጸጋ ስግደት ጋር በማጣመር ክፉ መናፍስትን በእንዲህ መልክ መዋጋት ይቻላል፡፡ መናፍስትን የሚቀጠቅጥ የአምልኮትና የጸጋ ስግደት እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ 3X ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X ማኅደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X የአዶናይ እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ የኤልሻዳይ እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ የጸባኦት እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ የመለኮት ዙፋን ሆይ እታመንሻለው የአርያም እህት ሆይ እታመንሻለው መንፈሳዊት መርከብ ሆይ እታመንሻለው መቅረዝ የብርሃን እናት ንጽሕት ጥጃ የነጭ በሬ እናት ልዕልት በአርያም የሚኖር የልዑል እናት ውድስት የምስጉን እናት ቤተመንግሥት የመሲሕ እናት መቅደስ የሊቀ ካህናት እናት ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ የክፋትን መንፈስ አሸንፈው ዘንድ ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ የእባቡን ራስ እቀጠቅጠው ዘንድ ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በልጅሽ መስቀለ ፍላጻ እነድፈው ዘንድ ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በመለኮት ሰይፍ እቆርጠው ዘንድ ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በልጅሽ የጸናች ክንድ እጥለው ዘንድ ንግሥት ሆይ እሰልጥኚኝ በአርያም እሳት አቃጥለው ዘንድ ድንግል ሆይ የጠላቴን የልቡን አሳብ ዘርዝሪ ድንግል ሆይ የጠላቴን እጅ እግር እሰሪ ድንግል ሆይ የጠላቴን ኃይሉን አድክሚ ድንግል ሆይ የጠላቴን ክንፍ ስበሪ ድንግል ሆይ የጠላቴን አንደበቱን ለጉሚ ድንግል ሆይ የጠላቴን ምክር ከሕሊናው ሰውሪ አሜን። ቅዱስ እግዚአብሔር ኃይልህን አካፍለኝ ቅዱስ ኃያል ሞገስህን አልብሰኝ ቅዱስ ሕያው ጥበቃህ አይለየኝ ቅዱስ አዶናይ በረከትን ስጠኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ ድካሜን አስችለኝ ቅዱስ ያሕዌ ጥበብን ለግሰኝ ቅዱስ ጸባኦት ሠራዊትህን ላክልኝ ቅዱስ ኢየሱስ መድሃኒት ሁነኝ ቅዱስ ክርስቶስ ኑሮዬን ቀድስልኝ ቅዱስ አማኑኤል ከኛ ጋር ይሁን ለዘላለሙ አሜን፡፡
@orentube2026
@orentube2026 2 года назад
ወለተ ሰንበት በውስጥ ይህንን ፅሁፍ ላኪልኝ እማ
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
@@orentube2026 በምን ልላክልሽ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 года назад
ሁሌ እምሰግደው የአምልኮ ስግደትነው
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
✝ በስግደት የጸሎትን መንገድ መክፈት ✝ ✝ በስግደት የጠላትን መንገድ መዝጋት ✝ ሰብአ ሰገል ሰማያዊ ኮከባቸውን የብርሃን ምሪት አድርገው ወደ ክርስቶስ መንገድ ድርሰው 'ወድቀው ከሰገዱ' በኋላ፤ ወደ አጥፊው ንጉሥ እንዳይመለሱ ሌላ የእግዚአብሔርን መንገድ አግኘተው ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡ እንዲሁ በአምልኮት ልምምድ ውስጥ ወደ እግዚአብሔር መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እየተመራን ስንጓዝ፤ የጸሎት ኃይላችን መለኮታዊ አቅም እንዲኖረው፣ የውስጥ እምነታችን እንዲጨምርና ሰማያዊ ጉልበታችን እንዲበረታ የዕለቱን የሰዓት ጸሎት ከመጀመራችን በፊት ቀድመን የቃለ-ኪዳን ጸሎት አድርሰን መስገድ የጸሎታችን መንገድ ይከፈትልን ዘንድ መልካም ያደርግልናል፡፡ እንዲህ ስንል የቃለ-ኪዳን ጸሎት ማድረስ እንችላለን፡፡ "አባት የሆንከን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፥ ጸሎተ ጊዜያችንን በመስቀለ ብርሃንህ ቀድስልን፡፡ አቤቱ የቸርነትህ ፍቅር በባሕሪያችን፣ በጠባያችን፣ በአሳባችን፣ በእቅዳችን፣ በመሻታችን፣ በምግባራችን ውስጥ ተቀርጾ ይታተም ዘንድ እንለምንሃለን፡፡ ቅዱስ አምላካችን ሆይ፥ የጸሎት ጊዜያችን መንገዱ ላይ ቀኝህን ትሰደድልን ዘንድ፤ መለኮታዊ ምሪትህ አስቀድሞ እያለፈ ይመራን ዘንድ፥ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል እየተከተለ ያበረታን ዘንድ በስምህ ስለስምህ እንሰግዳለን" ✝ የጸሎት መንገድ መክፈቻ የአምልኮት ስግደት ✝ ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ሃሌሉያ ለወልድ ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ በረከቱን ለሰጠን ኃይሉን ላበዛልን በዚህ ሰዓት ላቆመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን በብርሃኑ መንገድ ለመራን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባዖት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ እንደዚህ ሰግደን፤ እንደ ሰብአ ሰገል የጸሎት ጉዞአችንን ከመጀመራችን በፊት የነፍስ ኮከባችንን ካበራን በኋላ፤ የዕለቱን ምስጋና፣ የሰዓቱን የምንባብ ጸሎት፣ እና የግል የቃል ጸሎት ከጨረስን በኋላ ደግሞ፤ በመቁጠሪያ ጠላትን ቀጥቅጠን፤ መዝጊያ ስግደት እንሰግዳለን፡፡ ይሄ ስግደት ከመጀመሪያው የጸሎት መክፈቻ ስግደት የሚለየው፤ አንደኛ ያመሰገንነው ምስጋና ላይ፣ የምንባብ ጸሎት ላይ እና የግል መጠይቅ ጸሎታችን ላይ የማሰረገጫ ማኅተም መትቶ በአምልኮት ለማስጸደቅ ሲሆን፤ ሁለተኛው በጸሎት ያቃጠልነውን ጠላት የጥፋት መንገዱን ለመዝጋት፣ ከውስጣችን ተቀምጦ ጠቡን፣ አለመከናወኑን፣ እርግማኑን፣ ግራ ዘመሙን፣ ጤና፥ ሰላምና በረከት ማሳጣቱን እንዳይመራ የክፋት ግብር መንገዱን ለመዝጋት እንድንችል ነው፡፡ በመሆኑም "በሥላሴ ስም፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ በድንግል ማርያም ስም፣ በቅዱስ ሚካኤል ስም፣ በቅዱስ ገብርኤል ስም ወዘተ.. በጸሎት የተቃጠልክ አጥፊ መንፈስ እስከ ሠራዊትህ ግንባር ላይ ታስረህ፤ በአብ፥ በወልድ፥ በመንፈስ ቅዱር ኃይለ ሥልጣን አብረህ ስገድ" ብሎ በማዘዝ ግንባርን የጸለይንበት የጸሎት መጽሐፍን እያስነካን የጠላትን መንገድ ለመዝጋትና እንዲዳከም ደግሞ ሁለተኛውን የአምልኮት ስግደት እንሰግዳለን፡፡ ✝ የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት ✝ እሰግድ ለአብ እሰግድ ለወልድ እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡ ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ እሰግዳለሁ ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም እሰግዳለሁ ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና እሰግዳለሁ ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ እሰግዳለሁ ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት እሰግዳለሁ ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ እሰግዳለሁ ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር እሰግዳለሁ ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት እሰግዳለሁ ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ እሰግዳለሁ ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን እሰግዳለሁ ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል እሰግዳለሁ ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል እሰግዳለሁ ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ እሰግዳለሁ ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ እሰግዳለሁ ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ እሰግዳለሁ ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት እሰግዳለሁ ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል እሰግዳለሁ ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት እሰግዳለሁ የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ ብርሃን እሰግዳለሁ በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን እሰግዳለሁ እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡ የጸሎታችን መነሻ መንገድ ላይ የአምልኮት ስግደት በመስገድ ብርሃን አብርተን፤ ጸሎቱን ስንጨርስ ደግሞ ሄሮድስ ያበራነውን መንገዳችንን አይቶ እንዳይከተል ኃይሉ ከድቶት ከኋላችን እንዲቀር በመቁጠሪያ ቀጥቅጠን አቅሙን ካወረድነው በኋላ እንዳይንቀሳቀስ በማሰር፤ የማጥፋት ጎዳናው እንዲዘጋና መዳከሙ እንዲጨምር፤ ሁለተኛውን ሰግደት እንሰግዳለን፡፡ ማስታወሻ፦ ከላይ በተጠቀሱት ስግደቶች ፈንታ እንደ አቅማችን፣ እንደ ፍቅር መጠናችንና ጠላትን ለማድከም እንደመፈለግ መጠናችን ሌሎቹን ረዘም ረዘም ያሉትን የአምልኮት ስግደቶች መተካት እንችላለን፡፡ የሚተካ ሳይሆን በተጨማሪ የንስሐና የቅዱሳንን ስግደትን መጨመር መንፈሳዊ የነፍስ አቅምን ይጨምራል፡፡ የጸሎት ቅደም ተከተል መርሃ ግብርን ለማታውቁ ወገኖቻችን፥ ከበታች ያለውን ንባበ ጥራዝ መመልከት ትችላለችሁ፡፡ #በርቱ @bemaleda_neku
@user-wy7zg8ff7r
@user-wy7zg8ff7r 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yemariamlijdestaaddisu3166
@yemariamlijdestaaddisu3166 2 года назад
ቃለ ሕህይወትን ያሰማለን መምህርዬ
@user-ev6ow8yb3i
@user-ev6ow8yb3i 2 года назад
በናትሽ ለኣልኝ በዮሆነ ንገር @Nasi misgna ብልሽ i stgram
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 года назад
Amen amen amen🏅.
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 2 года назад
አዎትክክል ነው እኔም ከበተሰቤ ውስጥ አንድ የሆነ ሰው አዙሪት አለውና ወጥሬ እጁን ስይዝ መንጭቆኝ ሊያላቅቀኝሲታገለኝ ፈጣርዬ እየሱስ ክርስቶስ ሃይል ስጠኝ ብዬ እንደያዝኩቶ አባታችን ሆይ ብዬ የቅዱስ ሚካኤል ስይፍ የቅድስ ገብርኤል እሳት ይሰርህ ሰል ዛለና ለቀቀኝ እኔ ግን ደካማ የማረባ ሰው ነኝ ፈጣርዬ ሃይል ሆኝ ለምስክርነት ነው🙏🙏🙏😭😭😭😭 የደስታ ለቅሶ ነው
@Adne_
@Adne_ 2 года назад
ቢመሽም ቢነጋ እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ የሚለው መዝሙርህን ስወደው መምህርዬ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከሁሉ መልካም ነገር ጋር ያኑርልን በጤና በእድሜ ከነ መላ ቤተሰቦችህ አሜን 😍😘🌺🌷🌷🌷💐🌹🌹💐🌺👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል 💚💛♥♥♥♥
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 2 года назад
Memher Egziabher ye mysegne Anten Leseten bezo temren Eyesaku new yemadamtew Betam Eyaznanahen new yemtastemren Edemena Tena yestehe !!Amen Amen Amen
@hayatemhamde2477
@hayatemhamde2477 2 года назад
እንኳን ሰላም መጣህ መምህሬ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቃነ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@eskedarberihun1053
@eskedarberihun1053 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 года назад
Enkwan abiro ADERESEN
@hilina329
@hilina329 2 года назад
AMEN.enquan.Afro.adirsan
@slamsalme6124
@slamsalme6124 2 года назад
ፅህፈት
@user-jk8zz5ej4x
@user-jk8zz5ej4x 2 года назад
የመናፍቃንን ባህርይ የገለፅክበት መንገድ ግሩም ነው። እኔም በተደጋጋሚ አስተውዬዋለሁ። አፍአዊ መቅለስለስ ነገር ግን ውስጣዊ ትዕቢተኝነት፣ እኔ ብቻ አውቃለሁ ማለት፣ ሌላውን አሳንሶ ማየት፣ አለማፈር፣ ወዘተ። እግዜር ይስጥልን።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲*_ለዝክረ ስምክ ሚካኤል ሆይ የያሬድ ልጅ ሄኖክ እንደፃፈው ከልዑል ስም አጠራር ጋር ለተባበረ ስም አጠራርህ ሰላም እልሃለው_* *_ለእርስከ ሚካኤል ሆይ ከፈጠረህ በቀር ማንም ተመራምሮ ለማይደርስበት ነበልባላዊ ስእርተ ርእስክ ሰላም እልሃለሁ_* *_ለገፅከ ሚካኤል ሆይ መሬትና ውሃ ያልተከላከለበት ከእሳትና ከነፋስ ብቻ ለተፈጠረው መልካዊ ገፅታህ ሰላም እልሃለው_* *_ሚካኤል ሆይ አንገትህ ዘንበል አድርገህ እኛን ባሮችን በቸርነቱ ይጎበኘን ዘንድ የአማናዊ እጆቹን ዘርግቶ ይባርከን ዘንድ ለምን አማልድ ለዘለዓለሙ አሜን።_* *_አቤቱ የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ በእርያህ በአምሳህ የፈጠርከን ሕዝቦችህን_* *_ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯🕯_*
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 года назад
ቅል ህይውት ያሰማልን እህታችይን የቅዱሰ ማካኤል ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን አሜን
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 года назад
እንኳን ለቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረስህ መምህር
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር ለሁላችን በእምነታችን ያጽናን ኦርቶዶክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
አሜን አሜን 👏👏
@thejashouse6063
@thejashouse6063 2 года назад
🤲🤲👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@thejashouse6063
@thejashouse6063 2 года назад
Hi
@asilphone9368
@asilphone9368 2 года назад
kale Hiyota Yasmalen Mahmerachin Amen
@Lulu-pt3du
@Lulu-pt3du 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃልህዎት ያሰማልን
@user-eg1dd7jh2d
@user-eg1dd7jh2d 2 года назад
በሰማም እድት ደሰ እደሜል በእግዚአብሔር
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ተምረንበታል በርታ
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 года назад
በእውነት መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ታእምር ነው
@bere2532
@bere2532 2 года назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 года назад
እንዃ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት የእናታችን ስራ እጹብ ድንቅ ነው እህታችን እና ወድሞቻችን በሀይማኖት ያጸና እግዚአብሔር እኛንም ያፅናን በእውነት መንፈሳዊ ቅንአት ልቤን በላው አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድር አሜን
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን እማየ
@user-nb7wl2zq3l
@user-nb7wl2zq3l 2 года назад
@@user-qv7ni5uq6u pl1pq!qaqaaa!qà
@seltes6419
@seltes6419 2 года назад
@@user-qv7ni5uq6u we
@ghada1723
@ghada1723 2 года назад
አሜን.አሜን
@saradereja8203
@saradereja8203 2 года назад
Amen amen amen
@ghgi2930
@ghgi2930 Год назад
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ትምህርቱ በጣም ደስ የሚል የሚገርም ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን
@demekutilahun1060
@demekutilahun1060 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድቅ ነው መምህር እናመስግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hiwilove5093
@hiwilove5093 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር አንተንም እግኢአብሄር ይጠብቅህ
@samueltsegai9503
@samueltsegai9503 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ተስፋዬ።
@Adne_
@Adne_ 2 года назад
መምህርዬ እኔኮ አተን ገጠመኝ እስከ መጨረሻው በትእግስት እስከ መጨረሻው የማዳምጠው መጨረሻው ስለሚያምርና ወይም ከነ መፍትሄው ስለምታስተምረን ነው ግን በሌላ ቦታ ላይ አሉ የሀበሻ ጨዋታ የሚል ዩቱብ መሰለኝ ባልሳሳት ብቻ ብዙ ዩቱቦች አሉ አባቴ ደፈረኝ ወድሜ እናተ ወዘተ የሚሉ አሉ እና መጨረሻ ላይ መፍትሄ ይፈልጋሉ ስለማይነግሯቸው በጣም ያናድዱኛል ያሳዝኑኛል እና አላዳምጣቸውም መምህርዬ አተን ስለሰጠን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን ኑርልን በእውነት
@user-ud6hg4ro4b
@user-ud6hg4ro4b 2 года назад
አቤት አተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙየተመሰገነ ይሁን መምህራችን እኔ መቸም ይህ ትምርትነው ሒወቴን የቀየረው በርግጥ በጣም ብዙ ትምርቶችን አዳምጣለሁ ግን በይበልጥ የተቀየርኩበት ይህነው
@h6ey335
@h6ey335 2 года назад
ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏 የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በጣም አስተማሪ የሀነ እንኳንም ወደ ቤቱ መለሰልን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድኋኒዓለም ይሁን🙏
@user-yr1jv4if9j
@user-yr1jv4if9j 2 года назад
ለታላቁ መልአክ ለአባታችን ለመልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን። የአባታችን ጠባቂነት አይለየን። እንክዋንም ደህና መጣህ ።
@helinaadmasu2984
@helinaadmasu2984 2 года назад
መምህር ተስፋዬ አይናችንን እየገለጥክልን ነውና ቅዱስ አማኑኤል ጸጋውን ያብዛልህ!
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 года назад
አሜን
@saaara7869
@saaara7869 2 года назад
እናመሰግናለን,,መምህራችን,,እድሜና,ጤና,ይስጥክ
@user-we1pw4pq5w
@user-we1pw4pq5w 5 месяцев назад
Amen Amen Amen betesebochenim yadiniling❤❤❤
@OTHTUBE
@OTHTUBE 2 года назад
ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@samritakabarow3386
@samritakabarow3386 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@egebre2237
@egebre2237 2 года назад
amen 🙏🙏le le le le le
@liayhagos8530
@liayhagos8530 2 года назад
አሜን. በጣም በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@orthodox_274
@orthodox_274 2 года назад
የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ የኛንም እንዲሁ ይቀይርልን🤲
@user-rd9rl3hg4k
@user-rd9rl3hg4k 2 года назад
መምህራችን አከብርሀለሁ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ባንተ ስንት ነገር ተማር ተስንት ነገር ዳንን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
_ወይኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ የእኛ ሰፈር ተፈፅሞ ያውቃል ትምህርቱን ስሰማ ትዝ አለኝ 😢😢 ልክ እንደዚህ አይነት ነው ታሪኩ ልጅቱ ወደ 15 ዓመት ልጅ ነበረች ከዛ አባቷ ደፈራትና በ15 ቀኑ ሞተ እሱም መናፍቅ ነበር ልጅቱ ጓደኛዬ ነበረችና በጣም አፈረች አንድኛ በገዛ አባቷ እንደዚህ አይነት ነገር ማየት ሁለተማ ደግሞ አባቷን በሞት ማጣት በጣም ይከብዳል ወደ ጭም አትወጣም ነበር በቃ በጣም ፈራች ግን ያሳዝናል ለካ ይህም አለ በጌታ ስም ልክ ታሪኩን ስሰማ እሷ ልጅ በአእምሮዬ በጣችብኝ እፍፍፍፍፍ ይህ ደግሞ ስሰማ ድንቅ ታሪክ ነው የእናት ማህፀን እንደሱ አይነት ልጅ ይውለድ በእውነት ምን አይነት መታደል ነው ይህንን መናፍቃን አሸንፎ እኔ በህይወቴ መናፍቃን ንግግር ስሰማ ያበሳጨኛል ትግስት የለኝም ንግግራቸው ትግስቴን ይጨርሳል እነሱ ለማቅረብ ቦታም የለኝም ግን አንድ አንድ ጊዜ ሳንፈልግ ያናግሩናል እኔ ግን የእነሱን ንግግር ውስጤን ያበሳጨኛል አልወድም በእውነት እፍፍፍፍ😢 ግን እነኚህ ልጆች ምን አይነት ልጅ እንደሆኑ በጣም ገረመኝ እግዚአብሔር አምላክ ስለ መረጣቸው ነው ትግስቱን ጨምሮላቸው ነው እንኳንስ እግዚአብሔር እረዳቸው በእውነት እኔ ለደቂቃ ሰአት የመናፍቃን ወሬ ጆሮ ሰጥቼ አልሰማም በእውነት ገና እግዚአብሔር ይባረክ የሚለውን ቃል ከአፋቸው ስወጣ ይታወቀኛል እንሱ የሚናገሩት ነገሮች በህሊናዬ ይመጣብኛል ከዛሬው ትምህርት ወይንም ከእነዚህ ልጆች ምን ተማርሽ ብትሎኝ ለመናፍቃን ቦታ ስጥቼ የእነሱ ነገር ማዳመጥ እንዳለብኝ ተረዳሁት ምክንያቱም አንድም እነሱ የሚያውቁት ነገር እነሱ ላይ ያደረው ክፉ መንፈስ ነው አንድም አባቷ ያደረገውን የፈፀመውን ነገር አያውቅም ስለዚህ መናፍቃን ወዶ አይደለም የሚገለበጡ ማለት ነው እኔ ግን ልጆችን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጠንካራ ልጆች ናቸው ስለ እምነታቸው እናት አባት ሳያስተምሩት እነሱ ተረድተው እናትና አባት በሄዱት መንገድ ሳይሄዱ እውነተኛውን አምላክ አውቀው ፀንተው የነበሩትን ትጋት ስሰማ ውስጤን ደነቀኝ በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ጊዜው ስደርስ ያሳያል ያሳውቃልም በሁሉም አከባቢ ያለ ታሪክ ነው በተለይ ወደ እኛ አከባቢ ይህ ታሪክ በብዙዎች ላይ ይኖራል እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ የእኛ አካባቢ መናፍቃን ብቻ ናቸው እግዚኦ ይገርማል እኔ ግን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ኦርቶዶክስ ስለ አደረገኝ ምን እላለሁ የኔ ጌታ ክብር ላንተ ይሁን የድንግል ልጅ እፍፍፍፍፍፍፍፍ የዛሬው ትምህርት ግን በጣም አስተምሮኛል ምክንያቱም በአይኔ አያየሁትም ነገር አለ እዚህ ውስጥ😢_
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
በጣም ያሳዝናል😭
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 года назад
ትክክል እህቴ መምህሬ ከቻል ወደ ደቡብ ክልል በጣም ብዙ መነገር ያለባቸው ህዝቧች አሉ ወንጌሉም በጣም አልተሰበከም በእዛ ላይ ስለ #መናፍስት ያላቸው ግንዛቤ በጣም የወደቀ ነው እኔ የባለቤት እናት #ባአል ጠብቃ የከብት ወይ የበግ ደም #በኩባዬ ነው የምታጠጣቸው እና መምህሬ አሁን እኔ በገባኝ መጠን ዛሬ ልጇቹ ተበታትነው አንዷ #ፕሮትስታስ ሆናለች ሌሎቹ ደግሞ #ጠጪ ናቸው ሲቀጥል ተምረው ጨርረው ስራ እንኳን የላቸው በጣም ከባድ ችግር አለ መምህሬ በፀሎት አስበኝ እኔ ያቅሜን እየጣርኩ ነው እና ባለቤት እንዳቺ መሆን ከፈለክሽ በደብብ ክልል ያለውን መንፈስ ዘርዝረሽ አስረጂኝ አለኝ ግን አ.አ ስላደኩ ስለክፍለሐገር ማስረዳት አልቻልኩም በገኝ ልክ አስረደዎለው ። ወይም ገጠመኝ ካለ ላኪልኝ ብሎኝ ግን ማግኘት አላቻልኩም ግን ገጠመኞችን ልኬለት መስማት አልፈለገም ሲናደድ ደግሞ መታነቅ ነው ቶሎ አፊ ላይ የሚመጣው ያ ነገር ሰላሜን ይነሳኛል ለእዛ ብዬ በቻልኩት መጠን በፀሎቴ አስበዎለው #ሀብተ ሚካኤል እስከ ቤተሰቧቹ በፀሎት አስብልኝ 😭
@mebramebra1423
@mebramebra1423 Год назад
በጣም ደስየሚል ትምህርትነው መምህር ግን እኔ መጠየቅ የምፈልገውነገር አለኝ
@geedsneedss7201
@geedsneedss7201 8 месяцев назад
ይገርማል ትምርቱ አበሳጭቶኝ ልዘጋው ነበር እስኪ ልስማው
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 6 месяцев назад
በዚህበመናፍቅምክንያትስሙንአስቀየሩእኮእየሱስየድግልልጀነዉመለያችን😢እየሱስሲሉየኛይመስለናልደግሞየነሱንአድደቂቃምቢሆንካዳመጥሁከሃይሚሮየአይጠፈም፣እነይህክፈወች😢😢😢
@tirengobelayneh3860
@tirengobelayneh3860 2 года назад
እኳን አደረሰህ መምህር ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ ብአል እንዲሁም የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ወይ ፈተና የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እኔ ደካማ ልጃችሁን አስቡኝ በፆሎታችሁ ወለተ ብርሀንን ከነቤተሰቦቿ
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 Год назад
እኳን አደረሰህ መ ምህር ቤተሰቦች በሙሉ እኳንአደረሰችሁ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ብዙ ትምህርት ተምረንበታል እግዚአብሔር ይጠብቅክ♥♥♥
@user-zy2kn5ih6j
@user-zy2kn5ih6j 2 месяца назад
የአገልግሎት ዘመንህ እልፍ ያርግልህ ከፀጋ ጋር! የ21ኛው ክፍለ ዘመን መብራት ነህ።
@user-sb2ux3ye8n
@user-sb2ux3ye8n 2 года назад
ወይ ፈተና ውዱና እንቁ መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ነው የሚገርመው ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚኣብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ለቅዱስ ገብርኤል ክብር ባአል አደረሳችው ኑ ምእመናን እንማማር መምህር መቶልናል
@meliektesolomon3121
@meliektesolomon3121 2 года назад
Kidus Michael.😊
@user-uw9ze3kr7g
@user-uw9ze3kr7g Год назад
መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን🥰🥰🥰🥰
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 года назад
እንኴን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የመምህ ተሥፋዬ ቤተሰቦች 💐💐💐💐💐💐💐💐 እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት የራሴን ህይወት ነው ያገኘሁት የአመችሳ እና የአቴቴ መንፈስ ስትል እንደት እንዳረገኝ እያሥሮጠ መፀዳጃ ወሰደኝ ስእለትም ተስዬ ነበረ ለቅዱስ ሚካኤል ወይኔኔ
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 года назад
ለምንወደው መላክ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ የምወዳችሁ ወገኖቼ አሜን።
@ghada1723
@ghada1723 2 года назад
ወይ.ፍትና.እግዚአብህረ..የምሰግን
@topnursinghome
@topnursinghome 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ማመህራችን በእወነት ቃለህይወትያስማልን
@user-zu7pl3po2u
@user-zu7pl3po2u 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ክብረ በአል አደረሳችሁ አይ ፓስተር😂😂
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 года назад
እንቁ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ።
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 2 года назад
ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥክ መምህር የዛሬው በጣም የሚከብድነዉ ውይ
@user-ld7sn8xx9f
@user-ld7sn8xx9f 2 года назад
ቃለ ህወት የስመዐልና ክብር መምህር ና
@zedyearsemalj3890
@zedyearsemalj3890 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@zainabzainab286
@zainabzainab286 2 года назад
አሜን ቃለ ህወሓትን ያሰማልን መምህራን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tymordoha
@tymordoha 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ሥራዉ ድንቅነዉ የኔ በትሳቦቸም መናፊቃን ናቸዉ አመተ ሥላሰ በፀሎት አሲቡኝ🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤ በሰላም አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል የአመት ሰው ይበለን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 👏👏👏
@user-pz6be7xn2l
@user-pz6be7xn2l 2 года назад
እሜን እሜን እሜን እንካን እቡሮ አደርሰን🙏
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
መምህር እካን በሰላም መጣህ። በውነት በፀሎት የማይለወጥ ነገር የለም ፈጣሪ ለለመነው ቅርብ ነው ታምር ነው እግዛብሔር ይገስፀው ሁላችንም ለይ ያለው መንፈስ መምህር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 года назад
አባታችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን
@user-eg1dd7jh2d
@user-eg1dd7jh2d 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እድትዋልክ እኮን አድርሳችሁ ውዶ የተዋህዶልጂች ለቅዱሰ ሚካኤል አመታውይ ባአል የመልእክት አለቃ ቅዱሰ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን ያገራችንን ትሳኤዋን እምሰማያድርገን አባቶቻችንን ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅል መምህር አተንም ክንበተሰቦችህ እምትውዳት እናትህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 года назад
Melaeekit
@dubairak9714
@dubairak9714 2 года назад
Amen Amen Amen⛪☝🎤🎤🎤🎤🎤🎤
@fsho1523
@fsho1523 2 года назад
እንኳን ደና መጣህልን የኔ ናፍቆት መምህሪ ለምን እደወነ ባላውቅም ገና ሳይህ እባዬ ይመጣል በህውነቱ ገና ብዙ እዝብ ይለወጣል የኦርቶዶክስ ዳግም ታብባለች በዚው ከቀጠለ ውሉም ከባህድ አምልኩ ሲወጣ ታሪክ ይለወጣል እግዚአብሔር ያውቃል
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
@berekettes42
@berekettes42 2 года назад
በጣም ይገርማል፡ በእውነት ፊልም ሆኖ ነው የተሰማኝ። ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 года назад
እንካን አደረስህ የኔምርጥ መምህር ለቅዱስሚካኤልልልል
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልንመምህራችን በፀሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን አና ወለተ ሚካኤል አህተ ማርያም ስነ ጊዮርጊስ አስከነ ቤተሰቦቸ አስቡን
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
@nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 года назад
መናፍቅነት በጣም ያስጠላል እውነት እንኳንም ቅዱስሚካኤል ወደርእርቱ ተዋህዶመለሰኝ ቄስሳይ በጣምእጠላ እሸሽነበር መስቀልእዳያሳልሙኝ ምንምሌላ አያሰማምራስወዳድና በራስቋንቋ መተርጎምነው ፈጣሪ መጨረሻችንለሁላችንም ያሳምርልን መምህሬእድሜ ይስጥህበአተስንቱ ተለወጠተመስገን።።
@mesitigray8554
@mesitigray8554 2 года назад
egziabihier yemesgen amen amen amen enkan abro aderesen
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ት/ት ነበረ መጨረሻውደስየሚል ታምእረ ነው ኦረቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው መምህራችን እድሜህን ከጤና ያቆይልን መምህረ እቤታችን ጎረቤት በቃ በአካባቢው በምታት ተታሰረ ነው ጠንቋይም እዘው ሰፈረ ውስ አለ እና በጣም ያንተ ት/ት ያስፈልጋቸዋል ግን እኔ አጠገባቸው አደለሁም ስናገረ የሚሰማኝ የለም ካለሁበት አሁን መሄድ ተመኘሁ እረፋዷል ንስሀ መግባት አለባቸው ግን አቅም አጣሁ ምን ላድረግ መምህረ
@meazagaltgray9338
@meazagaltgray9338 2 года назад
_ወይ ፈተና እንካን ደና መጣህልኝ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቀጥልበት ደስ ሲል ወይ ፈተና የሚል_
@mekdi9983
@mekdi9983 2 года назад
በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 года назад
Amen Amen Amen
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መ ትምህር ህወትንያሰማልን
@sebleworkie3181
@sebleworkie3181 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yordanos874
@yordanos874 2 года назад
ኤፍታህ በለኝ ጌታ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን ከህጢያት እስራት ይፍታን ማስተዋልን ልቦናን ይስጠን ለሁላችንም መምህርዬ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሺ አመት ኑርልን የተዋህዶ እንቁ እንወድሀለን
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
@askelagabisa400
@askelagabisa400 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ተስፋዬ ትምህርትህ አስተማሪ ነዉ
@Yaya-se9qn
@Yaya-se9qn 2 года назад
Amen amen
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 года назад
እውነትም ወይ ፈታነ,ቅዱስ ሚካኤል ከእስረተችን ይፊታን
@meazaali659
@meazaali659 2 года назад
Enkoane dena metahe mamehrachien egziabiher yemasgean kebru yesfa lamdehanialen amen amen amen
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትምህርቶች ህ ይጣፍጣሉ ይለውጣሉ
@saneytalamyo5519
@saneytalamyo5519 2 года назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማለን ፀጋህን ያብዛልን መምህርችን እኔ ዛሬ ሙሉን ገጠመኝ አይሁ ተመሰገን ሰለ አይነጥላ ትምርህት ሰምች ነበር 3ቀን ሸፈናኝ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልን በእውነት በጣም ቆንጆ ትምርህት ነው ገጠመኝ ለሁላችንም ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ለካ መንፈሶች አልወጣም የምለው የራሱ ደረሻውን እሰከ መወጣ ነው ብቻ እግዚአብሔር ቸር ነው ለኛም ምህረት ይላክልኝ በፀሎቶ ያሰቡን እኛንም ሁላችንም ሰደቶኝች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c Год назад
በጣም ያስዝናል ልብ ይስብራል ኦግታየ ሆይ ከኩፉ ሁሉ ፈጣሪ ይሰውረን !
@user-zl2dh7rj2b
@user-zl2dh7rj2b 2 года назад
እንኳን አደረሠህ መምህራቺን መልካም በአል ከነቤተሠቦቺህ
@eskedarberihun1053
@eskedarberihun1053 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን በሠላም መጣህ ዉድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዛሬ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው ረድኤት በረከቱ ከሁላችንም ጋር ይሁን ሀገራችንን ይጠብቅልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን ❤️❤️❤️ 🤲🤲🤲 ወለተ ሰንበትን በፀሎታችሁ አስቡልኝ
@user-tj4hp5ut7w
@user-tj4hp5ut7w 2 года назад
በጣም ትክክል መልስ ነው በብሩ ጉዳይ ማለት ነው ብዙዎች ካሀናት ብር ላይ ነው አይናቸው ያለ በቅድስናቸው ላይ ግን እንድረስባቸው አይሉም
@batetekela6986
@batetekela6986 2 года назад
amen amen amen egzabehare yemasegan went batsebocha like enda enze lijoch betasebocha nachawe betam techageraliwe
@bitanya2094
@bitanya2094 2 года назад
እንካን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
ወይ ፈተና እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንየየየ እንኮን ለታላቁ ቅዱስሚካኤል አመታዊ ክብረበአል አደረሰን አደረሳችሁ።አሜን አሜን አሜን መምህራችን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💚💛❤
@wsasews4395
@wsasews4395 2 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 2 года назад
መምህር እድሜህ ን ያርዝምልን ከቤተሰቦችህ ጋር ጤናህን አብዝቶ ይስጥልን እንወድህ አለን እውነትም የኮሚቲ መርፌ ትክክል ነህ ሳያውቁ በስማ በለው እሚቃወሙ አሉ ልቦና ይስጣቸው
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Год назад
እዉነት ነዉ መምህርዬ ኑርልኝ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 2 года назад
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በፀሎትአችሑ አሥቡኝ ወለተሥላአሤ ብላችሑ
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እፍ ስድስት አለኝ የኔ አምላክ እንደዚህ አድርጎ ጠላት ሲያርበደብድ አንጀቴ ርክት ነው የሚለው ይክበር ይመስግን የሰራዊት ጌታ
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ልዕል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ኑርልን🙏🤲🏻 ፈጣሪ ልቡና ይስጣችሁ ለመነፍቁችም
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Год назад
አሜን ይዳኑ የሰዉ ፍጥረት ሁሉ አምላካች አሳልፎ አይስጠን ቢዘገይም ሚቀድመዉ የለም አሜን
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 года назад
ዝማሬ መልክት ያስማልን መምህር
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 года назад
በጣም አሰተማሪ ነበር ሰለሁም እግዚአብሔር ይመሰገን ዘመንህ ይባርክልን መምህ የወንድሚችን በረከቱ ይደርበን አፀደ ማርያምና ወለተ ሰማእትን ፀሎትህ አይለየን
Далее