Тёмный

63 ሰዉ ሲገፋሽ.... 

Tseday Kaldis
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 88 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 163   
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ Год назад
የት/ቤት ህይወት ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ በሴቶች ኮፓወንድ በክፍል 1ኛ ደረጃ ነው ምወጣ የክፍል አለቃም ነበርኩ በጣም የምደው የትምህርት አይነት ባይሎጅ ኬሚስትሪ ፍሲክስ ና እንግሊዝ ነበር ማትስ ምንም አልልም ።ከእለታት አንድ ቀን ባይሎጅ. ክፍለ ጊዜ መምህሩ እያስተማረ ባይሎጅን በጣም ስለምወድው ትኩር ብየ ስከታተል ከሗላየ ያለች ልጅ ማርክ ለምና ነው ወደ ክፍል ምትሸጋገረው እኔን እንዳልከታተል ከሗላ ሁና ትነካካኝ አለች የክፍሉን ጸጥታም ማስከበር ስላለብኝ እኔንም አትረብሽኝ ብየ ዞር ብየ ሳናግራት መምህሩ አየ እሷ አጭር ቀሚስ ሜካፕ ት/ቤት ሳይሆን ፓርቲ የተጋበዘች ነው ምትመስለው እና ለምን ዞረሽ ታወሪያለሽ ሲለኝ ምክኒያቱን ልነግረው ስል ሳያስጨርሰኝ አመናጭቆ ከክፍል አስወጣኝ ና እኔ ዩኒፎርም ስለልበስኩ የእሷን አለባበስ እያደነቀ እኔን መሳደብ ጀመረ አንድ ክፍለ ጊዜ ቀጣኝ ሰኔ ደረሰ ና ውጤት በምንነገርበት ጊዜ ባይሎጅ 100 ከመቶ ሲመጣልኝ ከጊቢ ተማሪ እኔ ብቻ ነበርኩ ሲያየኝ አላመነም ማን ሰራልሽ አለኝ ማንም እኔ እኮ ስፔሻል ክላስ ነው የተፈተንኩት ብየ ነገርኩት ሜካፕ ተጠቃሚዋ ግን አስታውሳለሁ 48 አምጣ ውጤት እንዲጨምርላት ስታፍ ድረስ ሂዳ ስትለምነው አስታውሳለሁ ሰውን በውጫዊ ውበቱ ብቻ ማድነቅ ና መናቅ በተልይ መምህሮች ላይ ሊታይ የሚገባ ችግር ነው ዛሬ ባይሎጅ መምህሬን ባገኘው ሜካፕ ና አለባበስ ምንም ዋጋ እንደ ሌለው እነግረው ነበር ።እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው ።
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Год назад
እኔም እንዳች ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ በየ አመቱ 2 ተኛ ደረጃ ነው የምወጣው አንድ ተማሪ ነበር የሚበልጠኝ በጣም ቆንጆ ነኝ የገበሬ ልጅ ነኝ አባቴየ በአመት 1 ጊዜየ ነው ልብስ የሚገዛል እህል ከብት ፍየል ቢሞላንምንም አባቴ በአመት ከአደየ በላይ የፈለገ ቢሆን ልብስ አይገዛልኝም አንድ ቀን አንድ የሀብታም ፒቲክ ያላቸው ልጅ ልብስ በየ ሳምቱ ነው የምለብሰው የሰው ማስጠሎ የለውም ግን መልክ የላትም ነበር ከእሷጋር ተጣልቸየ ለእሷ አግዞ ግድግዳ አስደግፎ ገረፈኝ ቀይ ስለነበርኩ ሰውነቴየ ቀልቶ ስንት ቀን አመኝ ከዛ አክስቴየ ከውጭ አገር 1 በርሜል ልብስ እና ጫማ ልካልኝ እየለባበስኩ ሲያየኝ አለባበሴ ከውቴየ ጎልቶ ታየው ቆንጆ ነሽ አለኝ እኔም ነገረኛ ነበርኩ ዛሬ ነው ያየኸኝ አልኩት እንዲሁ እንደለመነኝ እቢ ስለው መጨረሻ ላይ ምንም ሳላጠፋ በየ ቀኑ ይገርፈኝ ነበር ከዛ ባል መጣልኝ እና ትምህርቴን አቋርጨየ ተዳርኩ
@shukenayohannes5835
@shukenayohannes5835 Год назад
በእንግሊዘኛ subtitle ቢኖረው ብዙ ውጭ ሀገር ላሉ የአበሻ ልጆች በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ማንም ቡሊ ቢያደርጋቸው ትምህርታቸው ላይ ብቻ ማተኮር እና አላማቸው ላይ ማተኮርን በደንብ ይማሩበታል እናመሰግናለን
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Год назад
ብዙ ሰው ተደብቆ እና ከሰው እርቆ ህልሙን አሳጥሮ የሚኖረው የሰውን አፍ እና ትችት በመፍራት ነው የብዙወቻችን ታሪክ ነው
@strong1220
@strong1220 Год назад
የነገን መድረሻ አይታወቅም ሰው አይናቅም ያለው ማን ነበር ይገርማል እግዚአብሔር ለሁላችንም ቀን ያውጣልን
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 Год назад
ይገርማል ሰውን ባለባበሱ የሚገምቱ ሰወች እኔም የዚች እጣ ደርሶኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን ያንየ የሳቁብኝ ዛሬበራሳቸው ያፍራሉ ክብር ለመድኃኔአለም እናመሰግናለን እህታችን ❤️❤️❤️❤️
@ወገኔባህልእናወግሚዲያ
በጣም አሪፍ ነው ለህጻናትም ቢሰራ ገና ከንጭጩ በራስ መተማመናቸው እንዳያጡ ይረዳቸዋል
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Год назад
ፀዲዬ እንዴት ብንገባሽ ነው በሴቶች ዙሪያ የምሰሪያቸው ስራዎች ድንቅ ናቸው እግዚአብሔር በመልካም ስራ ይቀበልሽ።
@huhjaj9123
@huhjaj9123 Год назад
ዋዉ😍
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Год назад
ፀዱ በጉጉት ነው ምጠብቅሽ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል አሞኛል በታሪኩ ባባ ሞት ልቤ ተሰበረ ህይወት ማለት እቺ ነች 😭😭😭ለዝቹ ነው በቁም ምንባላው ብናስተውል ሞት ለመዋደዳችን ምልክት ነበር😭
@asmerettesfay753
@asmerettesfay753 Год назад
ጸድየ በጣም ያስተምራል፡ በዚህ ቀጥይበት ፡በሰዎች መሸማቀቅ እንደሌለብን ።
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 9 месяцев назад
ተባረኪ ለዚህ ትውልድ ጌታ ይጠቀምብሽ ይብዛልሽ
@bayushbayush320
@bayushbayush320 Год назад
የምትለቂው በጠቅላላ ጥሩ ትምህርት አለው ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@Baba-m09
@Baba-m09 Год назад
የእኔ ውድ እህት ይቺን እንባ ፣ማዘን አንቺ ሳትሆኚ እናሱ ናቸው የማነቡት የማዝኑት ምክንያቱም አንች ግብ፣አላማ አለሽ እነሱ ግን በደንገት የሚረግፍ ውበት እና ልብስ ጌጣጌጥ ብቻ የነሱ የሆነ አንዳችም ነገር የለም ሁሉም አርትፊሻል ግን የአንቺ ሁሉም የራስሽ ፀዲዬ ክብር ይስጥልኝ
@betitube5721
@betitube5721 Год назад
እጅግ የሚገርም አስተማሪ ጭውውት ነው የዘንድሮ ተማሪ ከዚህ ቢማር ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ምክንያቱም ቁሳቁስ ይደረስበታል የማይደረስበት ትምህርት ነው ይህ ቢገባን የት በደረስን ነበር ፀዲ በርቺ አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አደርጋለው!!!
@ArayaTV
@ArayaTV Год назад
ፀዲዬ እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር። እኔ ብዙ ተማርኩ፣ እና የሆነ ቀን ባገኝሽ ደስ ይለኛል። እኔም የ12 አመት አስተማሪ የጎዳና ህይወት ታረክ አለኝ። እና እባክሽን እዚህ ቻናል ላይ ባለው አድራሻ አግኚኝ። ፕሊስ።🙏
@adiprinting9573
@adiprinting9573 Год назад
በእውነት ትክክለኛ ታሪክ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ፀዲ ስንቶቹ ይሆን እንደዚህ ስለንቦናቸው የተጎዳ ሰው ግን ሰው በሰውነቱ መከበር አለበት በአለባበሱ ሰውነት አይለካም እናመሰግናለን በጉጉት ነው 64 የምንጠብቀው
@hunieasrat
@hunieasrat Год назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ማንም ቡሊ ቢያደርጋቸው ትምህርታቸው ላይ ብቻ ማተኮር እና አላማቸው ላይ ማተኮርን በደንብ ይማሩበታል እናመሰግናለን
@tadalechzewuda4774
@tadalechzewuda4774 Год назад
ዋዉ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ በድህነት ላይ የተገፋሁበትን ሳስብ ጌታ እንዳመሰግን አደረገኝ
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ Год назад
መገፋትበጣም.ጥሩነው.ፈጣሪይክሳልእና
@hayatsulehiman9221
@hayatsulehiman9221 Год назад
አንድ ንግግሮ ዉስጤገባ ምናልባት በጣም የማስጠላከሆነብየ ያለቻት እሚገርመዉ እኔ ሁለየነበር ይሂን የማስበዉ እኔ እራሴን አስቀያሚ አድርጌነበር የምስለዉ ነገርግን በተቃራኒ ፆታ አይደለም እደዚያ እድሰማኝ ያደርጉኝ የነበረዉ ሴቶቹነገር እደነሱ ልብስ አልቀያይርም እደነሱ የፍሽን ጫማ አለብስም ለዛም በጣም ያገሉኝነበር በመጨረሻም አድቀን መረረኝ በጣም አለቀስኩ ሌአባቴ አ አ መሂድ እደምፈልግ ነገርኩት አባቴ መሬቴንም ቢሆን ሽጨላስተምርሽ አለኝ አልሰማሁትም ምክንያቱም እኔ የሚሰሜኝ የበታችነት ትንንሽ እህቶቸን እድሰሜቸዉ አልፈልግም እና ስደት ወጣሁ አልሃምዱሊላህ ስደት ብዙ ቢፈትነኝም እኔን ይሰማኝ የነበረዉ ን ስሜት ከእህቶቸላይ አንስቻለሁ አሁላይ ሰወች ዉማሻ አላህ ስታምሪ ሲሉኝ በእዊነት ምን ያክል ተፅኖ ፈጥረዉብኝ እደነበር ሳስብ በጣም አዝናለሁ ያሁኑ ጥንካሬየ ያኔ ቢኖር የትነበርኩ እስካሁን ግን እነሱ የሚኖሩቱን ህይወት ሳይ አልሃምዱሊላህ እላለህ እና ጠንካራሁኑ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Год назад
ቅቤን ገፍተው ገፍተው አናት ላይ አወጧት" ነገሩ የተገፍ ወድቆ አይወድቅም መገፍታችን ለበጎ ነው የተሻለ ቦታ ያደርሰናል ፀዲያችን እናመሰግናለን
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 Год назад
ይገርማል ህይወት ባላሰብናት መንገድ ታውለናለች የዘራነውን ነው የምናጭደው መልካም ከሚሰሩት ያድርገን
@deenatsige3583
@deenatsige3583 Год назад
በጣም አስተማረ ነው እኔ ደግም ጥሎብኝ ሰው የሚጠላቸውን ሰወች ጓደኝ መረግ ያስደስተኝል የእውነት
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Год назад
በእውነት የሚገርም በሒወቱ ተስፋ ለቆረጠ ሰው የሚያበረታታ እልኽ የሚያሲዝ ታሪክ ነው ኖር ለልብሴ የተባለው ተረት ለዚኽ አልነበር በእውነት ይገርማል የሰው ልጅ መጀመሪያው ሳይሆን መጨረሻው ይመር በእውነት እኼን ፕሮግራም በማስተዋል ያዳመጠ ከአፉ ለሚወጣው ለእያንዳንዱ ቃላት ይጠነቀቃል ብዬ ተስፋ አደርጋለው ያጣም ያገኛል ያገኘውም ያጣል የሳቀውም ያለቅሳል ያለቀሰውም ይስቃል ዓለም እንደዚኽ ናት በማስተዋል እንኖር ዘንድ የምናስተውልበትን ልቦና ይስጠን ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቺ እናመሰግናለን
@Baba-m09
@Baba-m09 Год назад
አየሽ አላማሽ መኖር ማለት ይሄ ነው በአንቺ ውሳኔ ሲረማመዱ እና እንደቀልድ አንቺ ላይ ሳፌዙ የነበር ዞረዞረው ከአንቺ አያልፉም ግን ፍፃሜው በጣም ደስ ይላል በድጋሜ ክብር ይስጥልኝ
@saramak
@saramak Год назад
ጥሩና አስተማሪ ነገር ስለምትለቂ እየተማርኩበት ነው እናመሰግናለን ሁሌም ነው ተከታትዬ የማየው🙏🙏🙏😍
@abebaabeba157
@abebaabeba157 Год назад
በጣም አስተማሪ ነው ብዙ ተማሪዎች ጋር ያለ ችግር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀዲዬ
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Год назад
ዋው ደስ የሚል ትምህርት ልክ እደኔ ነው ያደረጓት ይሄንን ሳያ በጣም ተፅናናሁ ፈጣሬ ይመስገን እደዚህም አለ)🥰🥰🥰)
@ሐበሻዊነኝ
@ሐበሻዊነኝ Год назад
እሄ በኔም ደርሷል ግን የኔ መጨረሻ ስደት ሆነ💔💔🖤🖤
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
ዋው ጸድየ ምርጥኮነሽ በጣም አሰተማሪ ውብ መልእክት ያለው ቪድዩ ነው እናመሰግናለን በርቺ ከጨለማ ቡሀላ ንጋት እንዳለ ሁሉ ከመናቅ ቡሀላ መከበር ከመጠላት መወደድ ከመውደቅ መነሳትም አለ ያ የሚሆነው ግን በሰወች አሉባልታ ሳንሸበር ጸንተን ከቆምን ነው
@lulitemengiste8638
@lulitemengiste8638 Год назад
Iit so good ጌታ ይባርክሽ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Год назад
ፌተኞች ኋላ ኋለኞች እፌት ይሆናሉ ይላል ይሄ ነው በጣም አስተማሪ ነው።
@ethiopiamaleda-ማለዳ
@ethiopiamaleda-ማለዳ Год назад
በጣም አስተማሪ ነው, የብዙዎች ችግር ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው ተባረኪ ፀዲዬ
@Nùh4424
@Nùh4424 Год назад
ይህ ነገር እኔም ላይ ደርሷል ግን እኔ እስካሁን ከአዕምሮዬ ሊወጣልኝ አልቻለም የሆነ ነገር በህይወቴ ሲገጥመኝ ድሮም እኮ ሰዎች እንዲህ እንዲህ ይሉኝ ነበር ለኛም ይሆን እንዴ እላለሁ ብዙ ሰዎች በስሜ እራሱ አይጠሩኝም ደስ የማይል ቅጥል ስም ሰተውኝ ነበር
@hayathabeshatube1187
@hayathabeshatube1187 Год назад
ተቀይረሽ አሣይቸዉ ካላህ በታች በርች
@mamymamy2908
@mamymamy2908 Год назад
እኔም ግን አሁን አሸናፊ ሁኛለሁ አይዞሽ እራስሽን ቀይሪ ዛሬ ሚያከብሩኝን ድሮ ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር ቤቴ መጥተዉ ችግራቸዉን ስጋራቸዉ ደስ ይለኛል
@Hayautiiiiiii
@Hayautiiiiiii Год назад
መቅዲዬ በ ቤተሰብ ሲሆን ደግሞ በጣምም የማል 😭😭 እኔም ህልሜ ሰዎችን መርዳት ነው
@adissdej2717
@adissdej2717 Год назад
በጣም ጥሩ አስተማሪን new በዚሁ ቀጥሉ እናመሰግናለን ዘዴ🙏🙏💝💖🌷🌷🌻🌻
@nastanettube
@nastanettube Год назад
ሰላም ሰላም ሠላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ እህታችን በጣም ተምሬበታለዉ ገጥሞኝም ያዉቃል አስተማሪ ነዉ እናመሠግናለን
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ Год назад
ተመስገን ሁሉን የሚችል ልብ ይስጠን
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Год назад
እናመስግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ድንቅ ስው ነሽ 👍👍👍👍👍
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 Год назад
ወላሂ በጣም አስተማሪ ነዉ ፀድ ክበሪልን
@ermiasbeyene4547
@ermiasbeyene4547 Год назад
Again it's amazing. you have the story of millions of us with you.
@ageritubahrishum6894
@ageritubahrishum6894 Год назад
በጣም ጥሩ ትምህርት
@abduababulgu4643
@abduababulgu4643 Год назад
አስተማሪ እና ጥሩ ዝግጅት ነው፣ ግን በዬ ት/ቤቱ ያሉትን ዋልጌ ተማሪዎችን ጎበዝ የሆኑ ተማሪዎች በቃላቸው በድርጊታቸው፣ ከመሰበርና ፊትለፊት የመጋፈጥና ከብልግናቸው፣ ወይም ከጓደኛቸው ከመጥፎ ስነምግባራቸው ጋር ቢጋፈጡ ሞር ጥሩ እንደሆነ ይሰማኛል፣ እናመሰግናለን የካልዲስ ባለቤት!
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ
ኣስተማሪ ነው በጣም ገበዝ ሰቶ ነሽ እናመሰግናለን ።
@እመብረሃንየመንገዴመሪ
ተምረንበታል እናመስግናል በራስ መተማመን የልብ ኩራት ያስፈልጋል
@tigtub8751
@tigtub8751 Год назад
ፀዲዬ የኔ ድንቅ መልካም ሴት ከመልክ ከእርጋታ ከእዉቀት ከፈገግታ አዛኝነቶ ትለያለሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ 😘😘😘😘😘😘
@Bስደተኛዋ
@Bስደተኛዋ Год назад
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን። እኔ አንድ ነገር ትዝ አለኝ ልጅ እያለኹ በትምህርት ቤት ውስጥ ብቸኛ ነበርኩ ትንሽዬ የአካል ጉዳት ቢጤ በመፈጠሩ ምክንያት ከሰዎች ፊት እንደፈለኩ መሳቅ መጫዎት አልችልም ምክንያቱም አደጋው ሲፈጠር የፊት ጥርሴ ስለወለቀ ብዙ ስሞች ተሰጥቶኛል ትምህርት እስከማቋረጥ ደርሼ ነበር በትምህርቴ ጥሩ ስለነበርኩ በመምህሮቼና በእናት ግፊት ትምህርቴን ቀጠልኩ ዐሥረኛ ክፍል ጥሩ ውጤት መጣልኝ ግን አሻፈረኝ ብየ ስደት መጣኹ እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ላይ መከራው ፈተናው ቢበዛው እራሴን አግቸዋለኹ አኹን ላይ ማንነቴን አምኜ ከመቀበል አልፎ ለሌሎች ተስፋ መሰነቅን በራስ መተማመንን አስተምሬ አለኹ እግዚአብሔር ይመስገን ጥርሴን ማስተከል እችል ነበር ግን እግዚአብሔር።😘
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue Год назад
እስከ ዛሬ ይህን ቻናል ሳልከታተል መቆየቴ ቢቆጨኝም የወደፊቱን እምማረውን ሳስብ 👌👌👌😘😘😘
@etm4603
@etm4603 Год назад
አይገርምም እኔም እንዲህ ነበር የኖርኩት የተማሪነት ህይወቴን፡ እስካሁንም ጠባሳው ያልለቀቀኝ፡ ስራ ብይዝ ጥሩ ቦታ ብደርስም ጠባሳው ግን እስካሁንም አለ፡ በተለይ በዘመኑ ልጆች ላይ ያንን አግላይነት ሳየው ያመኛል😢
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
ፀዲ ትለያለሽ በርቺ እናታችን
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Год назад
❤ የብዙዎቻችን ችግር ነው: እናመሰግናለን:
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 Год назад
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እናመስግናልን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
በጣም አስተማሪ ድራማ
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Год назад
በርቺ እውነተኛ ታሪክ
@ገኒእህተማሪያም
በእውነት በጣም ነው የሚያስተምረው
@adenchdegefi6348
@adenchdegefi6348 Год назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱ
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ያስተምራል
@mahletteferawork
@mahletteferawork Год назад
Tsedi, It is very educational
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
በጣም፣አስተማሩነው፣
@semawitsem8356
@semawitsem8356 Год назад
የኔ ታሪክ ነው ይሄ😓😓
@fikrietilahun9025
@fikrietilahun9025 Год назад
ጥሩ ታሪክ ነው ጸዲ
@mistertekar8989
@mistertekar8989 Год назад
እናመሰግናለን በእውነት
@መንበረሥላሴ-ጸ8በ
የእኔ ፀደይ እንደምወድሽ ብታውቂ እህታለሜ ደስ የምትይ ሴት😘
@زهراء-ث4و5ق
@زهراء-ث4و5ق Год назад
በጣም አሪፍ ነው ።
@LoveLove-ps3lm
@LoveLove-ps3lm Год назад
ምርጥ ሰው በርች❤❤❤❤🙏
@abintakmale
@abintakmale Год назад
እውነት አስተማሪ ነው
@shewashewa9131
@shewashewa9131 Год назад
Betam Yastemiral tebareku
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Год назад
በጣም እናመሰግናለን
@enderyasakalu5229
@enderyasakalu5229 Год назад
ፀዲ 1ኛ
@tsiontsion1748
@tsiontsion1748 Год назад
በጣም አሰተምሮኛል
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Год назад
Nice doing more Thanks
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ፀዲ በስመአብ ደሮዬን አስታወሺኝ
@robagaddisaa
@robagaddisaa Год назад
Wow amizing
@dhfg336
@dhfg336 Год назад
ዛሬ ነው ያየውት ቀጥይበት ጸዲ እኔ በምሠራበት ቦታአ እራሡ እንዲ አይነት ነገር ይገጥመያል
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Год назад
Wow በጣም አስትማር ነው በኔ ሂወት እንዴ አይነት ንበር ግን አሁን ሁሉ ንግር አልፈው ዛር ትምስግን የኔ ግን በ ተህምርት ቤት አይድለም 🙏
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 Год назад
Wow wow garame Tamarat Naw
@yemuhamdeenat9455
@yemuhamdeenat9455 Год назад
ዋው በጣም ነው እማመሰግነው
@simegndikaso2994
@simegndikaso2994 Год назад
Waw betam astemari new amesegnalew berchi👍🙏🙏🙏
@kiyaman6313
@kiyaman6313 Год назад
ፀዲ ትለያለሽ በርቺ እናቴ::የብዙ ሰዎች ታሪክ ነው :: ስላስተማርሽን እናመሰግናለን::🙏🙏
@menghisteabberhie6380
@menghisteabberhie6380 Год назад
EGZIABHIER KEHULACHN YHUN AAAMMMIIIEEENNN SELAM ERS BERAS YEMAGACHET YETELEMEDE HONUAL.
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ፀዲ😘😘😘
@mihlet1483
@mihlet1483 Год назад
u know this feeling when you passing through it
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
አሪፍ ፊልም ነውእናመሰግንሃለን
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 Год назад
የተማሪ ተንኮል ውይ አያድርስ 🙋🙂
@dfggffty5910
@dfggffty5910 Год назад
እኔ እንዷ ነበርኩ😂😏
@angelicapugh483
@angelicapugh483 Год назад
Greatest message Ms Kaldis! You look so adorable here! How could one from America come in and watch a live taping of this educational program? Is that even possible lol? 🙏
@gualtedla1661
@gualtedla1661 Год назад
That's true, especially in Ethiopia.
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 Год назад
Its evry where. Specially in US kids do not have confidence..
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Год назад
እንዲህ ነው ሰዉ የጣለዉን ጊዜ ያነሳዋል
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
ሀሪፍ ነው በርቺ ፀዲየ
@belayetwale1714
@belayetwale1714 Год назад
እኔ የዮንበርቲ ተማሪ ሁኘ ፍራው እና ቸካዮ ብለው ይስቁብኝ ነበር ። ሁን ደግሞ እነሱን ፋራ አድርጌ ዘና እያልኩ ነው።
@leiltalemayehu7410
@leiltalemayehu7410 Год назад
I have learned
@leiltalemayehu7410
@leiltalemayehu7410 Год назад
And it’s True
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
እየለቀስኩ ነዉ የአየሁት በከፊል የእኔ ህይወት ስለሆነ እኔም ማንም አይወደኝም ምነገረዉ አይጥማቸዉም ልኑር ተደብቄ ከሠዉ እርቄ ብዬ ይሄዉ በአረብ ቤት ኩሽና አለሁ
@markaria1123
@markaria1123 Год назад
Ayizosh
@selamalemu7480
@selamalemu7480 Год назад
"ሰው ገፍትሮ ሲጥልሽ ውደቂላቸው ነገር ግን ስትነሺ ጥሩ አፈር ላይ እንደወደቀ ሰው ሺ ሆነሽ ተነሺ" ለኔ በጣም ትልቅ መልክት ነው በዚህ ህይወት ውስጥ አልፌአለው ልጅነቴንም ተቀምቻለሁ ፣ የተሻለ ቦታ እንዳልደርስም ሆኛለሁ፣ አይምሮዬም ደንዝዟል ነገር ልክ እንደዚ ልጅ መልካም የሆነ ሰው ገጥሞኝ ነበር ግን ራሴ ከመጥላቴ የተነሳ ከሱም ሸሸው ሌላ ሰውም አገባ እሱንም በዚህ ተፅኖ አጣውት በጣም ብዙ ነገር አጣሁ ወደቅኩ ነገር ግን አሁን እግዚአብሔር አነሳኝ ቀና ብያለሁ እሱ የተቀማሁትን ሁሉ ይሰጠኛል። ለሺዎችም ተርፋለሁ
@dagnawwubetu6705
@dagnawwubetu6705 Год назад
እውነቴን ነው መለሰ እስከዛሬ ይሄ ነገር አሁንም ቢሆን በጣም አስከፊ ደረጃ ላይ ደርሷል ለምሳሌ እኔም በመማር በት ትምህርት ቤት ልክ እንደዚህ ያለ ችግር አለ አሁንም ይህ ነገር በጥቂት ነገር ልናየው ይ አይገባም ወዴት ችግሩ እያመራ እንደሆን መገመት አያዳግትም በ youtube ብቻ የሚፈታ አይደለም በእቅድ ነገሩን በጥንቃቄ ነገሩ በጣም ከበደ ስለሆነ በጣም አደጋና ትልቅ ችግር ያለው እሳት የሆነ ነገር ነው ምክነያቱም ማበዴ ሳይሆን እውነቴን ነው የምልሽ በዚህ ነገር አምሮን ያጣ wegari የሚባል ተማሪ ስለማውቀው ነው:: እባክሽ ለዚህ ጉዳይ መፍትሔ እንዲበጅለት በጣም ትልቁ ሐሳቤ ነው በዚህ ጉዳይ አደራ አደራ አደራ እልሻለሁ በጣም አመሰግናቸዋለሁ ይህንን ነገር ይህንን ታሪክ ስለተናገረሺ::100% ትክል በጣም::
@mariyamhusain6273
@mariyamhusain6273 Год назад
ሰላምጡሩነዉአስተማሪነዉይቀጥል
@hayuTube-xl9ci
@hayuTube-xl9ci Год назад
👏👏👏
@መህቡባቢንትኡመርኡም
ይቅር ይበለን ኡፍፍፍፍፍፍ እኔም ከጓደኞቼ በመሆን በወፍራም ሤቶች እንሥቅም እናሥቅም ነበር ጠባሣ ባለበት ሠው ለካሥ ጅልነታችን ነው 😢
@ሙሉእመቤትየጎደርልጂ
ደስሲል
@Reyanmohammod12
@Reyanmohammod12 Год назад
Wow
@By_grace100
@By_grace100 Год назад
ድንቅ መልእክት እንደተለመደው
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
ጊዜ ሲጥል እኮ አብረከው አትፍረድ አንተም መቼ እንደምትወድቅ አታቅምና
Далее
ረቡኒ ፊልም በትኩረት
28:49
Просмотров 1 тыс.
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
13 የመስጠት ደስታ - The Joy of Giving
12:52
52 ባህላችን እና ልጆቻችን
18:46
Просмотров 38 тыс.