Тёмный

7 መፍትሄዎች ቆንጆ ዶሮ ወጥ ለመስራት 

melly spice tv
Подписаться 208 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

7 መፍትሄዎች ቆንጆ ዶሮ ወጥ ለመስራት በዚህ በቪድዮ ላይ እንደገለጸኩት በጣም በጣም ወሳኝ ከመሆናችው ባሻገር ለጤናችንም ልዩ ጥቅም አላችው

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 260   
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 месяца назад
እንደምን አላችሁ ወዳጆቼ! ለመላው ክርስትያን ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ ለጸሎተ ሀሙስ ለኩኪሱ የተጠቀምኩት ግብአት 800 ግ ዱቄት 3 እንቁላል ለሊጡ 1 ከላይ ለመቀባት 200ግ የተፈጨ ዱቄት 300 ግ ቅቤ 50 ሚ የሎሚ ጭማቂ እንዲሁም የአንድ ሎሚ ፍቅፋቂ 100 ሚ ወተት 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር 1የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ 1 የሻይ ማንኪያ የቫኒላ ቃና እና ቁንጣሪ ጨው ናቸው። በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ። መልካም በአል! ሀገራችንን ሰላም ያርግልንን❤❤❤
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 4 месяца назад
እኔእምለው ማይክሮፍቭየምግብማሞቂያውንነው
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 4 месяца назад
@@lubabaasfaw846 አዎ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 месяца назад
አዎ
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 4 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ እህት ሚልዬ❤❤❤❤❤
@kidistgetachew4561
@kidistgetachew4561 4 месяца назад
እንካን እደረሰሽ ሜልዬ❤❤❤
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 2 месяца назад
ሜሉዬ ብዙ ባለሙያ አፍርተሻል እጅሽ እውቀትሽ ቤትሽ ሁሉ ይባረክ።
@ellenitassew6305
@ellenitassew6305 4 месяца назад
ሜሊዬ ቆንጆ መቸም እንደኔ የሚያደንቅሽ ያለ አይመስለኝም ይመጨረሻ ባለሞያ ነሽ እናቴ በጣም ባለሞያ ስለነበረች እሷን ታስታውሽኛለሽ ባንቺ ውስጥ እናትሽን አየሁ ተባረኪልኝ ሁልጊዜ አልፅፍም እንጂ አምልጠሽኝ አታውቂም ካስታወሽ በምትጠቀሚባቸው ያነጋገር ስታይል የባሌ ልጅ መስለሽኝ ጠይቄሽ ነበር በርቺልኝ የኔ ቅመም የተባረከ የትንሳኤ በዓል ይሁንልሽ🙏🙏🙏🌹🌹🌹👌
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 4 месяца назад
የወለዱሸ. እናትሸ. ይባረኩ. ያስተዳደግዉጤትነዉ
@saaa9448
@saaa9448 4 месяца назад
የወለደችሽን እናት ባንችውስጥ ትታያለይ የኔ ባለሙያ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 месяца назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@rahmahassen5091
@rahmahassen5091 4 месяца назад
ማሻአላህ ደስ ስትይ ይቅርታ የ ኩክስ አሰራል በ ቸኮሌት ብታሳይነ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 месяца назад
@@rahmahassen5091 እሺ
@tigigetu3792
@tigigetu3792 4 месяца назад
እናመሰግናን እህታችን ያልተዋጠችልኝ ነገር በእጅ መክተፏ ነች😂😂😂😂😂❤
@tenad7309
@tenad7309 4 месяца назад
ጣእሙ ግን ይለያል:: በእጅ ሲከተፍ ነው ጥሩ👍
@yohanszenebe35
@yohanszenebe35 4 месяца назад
እውነትዋ ነው ጣእሙ ይለያል ግን እኔ የተሻለ ሁኖ ያገኘሁት ማንዋል ሽንጉርት መፍጫ ወይ በእጅ እየተጫንኩኝ የሚፈጨው ልክ በእጅ እንደተከተፈ ነው እሚጥመው
@fafitube8904
@fafitube8904 4 месяца назад
ትክክል የኔ ቆጆ እናቶቻችን ደልዘው ነው የሚዘጋጁት
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 4 месяца назад
ጥሩ ትምህርት ነው እንኳን ለትንሳዬ ባህል በሰላም አደረሰሽ🙏🥰
@mulutefera8961
@mulutefera8961 3 месяца назад
በጣም አደነኩሽ እኔ የምጠላውን ስው ሊገነዘበኝ ያልቻውን የልቤ ነው በተለይ ሽንኩርት ብfood processor በቀላሉ በሁለት ነገር ቃናውን ይቀይርዋል:: በጣም ነው የማደንቅሽ::
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 4 месяца назад
በጣም ባለሙያ ነሽ 👍👍👍
@marthat6031
@marthat6031 4 месяца назад
ሜሉዬ እናቴ ከአሜሪካ እገርቤት ስትሄድ ይመጀመሪያ ስራዋ በርበሬ ማዘጋጀት ነው አሁን ለእረፍት ሄደሽ በርበሬ መደለዝ ውስጥ ለምን ስላት ለሰሪ ከስጠሁት ከነአቧራው ሳይታጠብ ሳይደለዝ የተዘጋጀ ነው የሚሆነው ትለኛለች በበርበሬ ዝግጅት ማንንም አታምንም እና አመቱን ሁሉ ድልህ ባይሆንም ጣእሙ አይቀየርም ሽንኩርት በማሽን ግን እነደማሽኑ ነው መፍጨት ሳይሆን መክተፍ የሚለው ላይ ካደረግነው ውሃ አይሆንም ዛሬ ደግሞ ያነሳሽው ርእስ በጣም ጠቃሚ ነው እንደሁሌው እናመሰግናለን መልካም የትንሳኤ በአል ከነቤተሰብሽ ❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 месяца назад
Shallots ይሏቸዋል በውጭው የኛ የሀበሻ ሽንኩርት ።
@fikirm2162
@fikirm2162 4 месяца назад
To expensive
@nabeehatoughj2408
@nabeehatoughj2408 4 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የወዜማ በአል ይሁንልን እናመሰግናለን እህተችን
@bruktesema3432
@bruktesema3432 4 месяца назад
በጣም አሪፍ ትህርት። በጣም አድናቂሽ ነኝ! ግን አንድ ማሰተካከያ የተነጠረ ቂቤ ብዙ ለጤና ጥሩ ናቸው ከሚባሉ ዘይቶች የተሻለ እሳት የመቋቋም አቅም አለው 465-482 degree F ወይም 250 degree C ነገር ግን ለጤና ሲባል በሁለቱም ሳይበዛ መስራቱ መልካም ነው። አመሰግናለው።
@makim3975
@makim3975 4 месяца назад
ትክክል
@betheldejene3560
@betheldejene3560 4 месяца назад
እውነት ነው
@TarikneshGirma
@TarikneshGirma 4 месяца назад
አይ ሜሉዬ የእናትሽ ልጅ ደሞ ይሄ ተስማምቶሻል ደስታሽ ይጋባል 10/10
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 4 месяца назад
አናመሰግናለሠን እንዲህ በትምህርት የታገዘ ምክር ስላካፈልሽን❤❤
@afomiaisak790
@afomiaisak790 4 месяца назад
ሰላም ሚሊየ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ፡ነገር የማክሮዌቭ ነገር ባለፈው ረጅም ዓመታት ጥናት ነበረ በኣሜርካ ለዚ ጥያቄ መጠቀም ኣለብ ወይሲ የለብም መጨረሻ የራዴሽ ነገር ለምግብ ማሞቅ ብቻ ነው ከሌላ ሕማም ኣያማጣ ተባለ እዚ እደዚ ተባለ እንደዚ ተባላ ሳይሆን በራሳችን መወሰን ኣለብኝ እንጀራ በፍርጅ ይቀመጣል ኣንቺ እንዴኣድርግሽ ታሙቀለች ንገርይን፡ማሽን ሽንጉርት መጠቀም ግዜ የለውን ሰው ,ሕጻናት የለባሸው ተሎብሎ እንዴት ይስራ እኔ ምመስልይን ግን በጣም መድቀቅ የብም እላው በተረፈ ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ መልካም በዓል ላንቺን ለሙሉ ቤተሰብቦች❤❤❤
@tlul8666
@tlul8666 4 месяца назад
ምንድነው ቃላቶቹን አስተካክለሽ አትፅፊም?
@user7494a
@user7494a 4 месяца назад
በመጀመርያ እንኳን አደረሰሽ ሜሉ አንቺ ትለያለሽ የምለው በ ምክንያት ነው እኮ thank you የኔ ባለሙያ 🙏👏👏👏
@Fanoawit
@Fanoawit 4 месяца назад
በጣም ትክክል ነሽ ሜሉ። በተለይ የኛን አገር ሽንኩርት ጣዕም ያለው ሽንኩርት ሻሎት የሚባል አለ። በጣም ጠንካራና ካሣዬሽን ሁለት ሽንኩርት ዓይነቶች የተለዬ ነው። የእናቴን ጓዳ አሥታወስሽኝ።
@nmariam123
@nmariam123 4 месяца назад
tekekel, tenish wede new shallot shinkurt
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 4 месяца назад
ኧረ ማን እንደ እናት ሙያ የኔ ቆንጆ እኔም ከእናቴ ውጪ ሌላ ምንም ነገር አልጠቀምም ማን እንደምዬ የነሱ ባህልማ መረሳት የለበትም❤
@emebettilahun7789
@emebettilahun7789 4 месяца назад
ምልዬ እንኳን ለጥለት አሙስ አደረሽ ጥሩ ነገር ነው ያስተማርሽን ተባረኪ ሜሊዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 4 месяца назад
አንቺ፣ጀግና፣ነሽ።የእውነት፣በጣም፣ባለሞያ፣እናት፣ነች፣ያሳደገችሽ።ትክክል።አሁንማ፣የባህላችን፣ስርዓት፣እየጠፋ፣ነው፣የድሮውን፣ባህል፣አድሺልን።ተባረኪ።በርቺ።❤
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 4 месяца назад
ሚሊ እኔ በጣም አደቅሻለሁ የናቶቻችን ሙያ ነዉ ያለሽ እኔም ይሄን የማቀዉ ዉዴ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 месяца назад
አሜን የኔ ውድ
@NARDOSSEYOUM-h6i
@NARDOSSEYOUM-h6i 4 месяца назад
ሜሊ እኔ እንድትነግሪኝ የምፈልገው እንዴት እንደዚህ ቀጭን እንደሆንሽ እና ፀጉርሽን ያሳደግሽበትን ሚስጥር ነው
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 4 месяца назад
መልዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን።የኔ ባለሙያ ተባረኪ
@asterabebe5991
@asterabebe5991 4 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ የእውነት ባለሙያ ነሽ!
@abigaildesta5906
@abigaildesta5906 4 месяца назад
The right message at the right time. ❤ but let me say something about the pressure cooker, our things will be done in short time because of the packed pressures that will help the food to be ready fast. I don’t think 🤔 it has harm but is true about the microwave because it has ray. But again thank you so much and have a blessed Easter❤
@selamawitkura7485
@selamawitkura7485 4 месяца назад
ሜሉ የኔ ባለሙያ ♥
@mulugojamabate5610
@mulugojamabate5610 4 месяца назад
ሌላው ሁሉ ልክ ነው ጎበዝ
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 4 месяца назад
የዛሬው አሜዚንግ ነው የኔ ቆንጆ። የኔም ሀሳብ እንዳንቺ ነው። ትክክለኛ ምክር የቲማቲም ድልህ በፍጹም አልጠቀምም
@yohanszenebe35
@yohanszenebe35 4 месяца назад
ትማቲሙ ቆዳውን ተልጦ በደንብ ከተከተፈ በኋላ ለብቻው መንተክተክ ኣለበት ማር ማር እንዳይል እንደዛ ነው እምናደርገው በ ትግራይ ኣከባቢ
@romange5198
@romange5198 4 месяца назад
በጣም ጥሩ ምክር ነው እውነትም ነው ይል ሽው ይህም ነው እውነተኛው የዶሮ ውጥ እስራት እናም እንዲህ ነው የምስራቅ ተባረኪ ።
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 4 месяца назад
የኔ ባላሞያ እዉት እናትሽ ወለደችሽ እዉነት ያልሽዉ ሁሉ ትክክል ነዉ በከካቦካ አይሆንም ዶሮ
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 4 месяца назад
ቅመምዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በትክክል ገልጸሽዋል ። እናመሰግናለን ❤ መልካም በአል አስቀድሜ ማለትነው ❤
@hiruthailu3275
@hiruthailu3275 4 месяца назад
ሜሉዬ እኔ አንቺ እምትለቂያቸውን ብዙዎች ን አይቻለው።ይሄንን አይቼ ባለሞያ እንደሆንሸ አመንኩ።ተባረኪ
@astertube5406
@astertube5406 4 месяца назад
እንኮን ለፀሎተ ሃሙስ አደርሳችው የተዋህዶ ልጆች ሚሉየ ዛሬ ውብ ሁነሻል😊
@amensam
@amensam 4 месяца назад
Endet ayenet enat nech yasadegechish!!! ♥️
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 4 месяца назад
wow ዛሬ ልዩ እወቀት ነው
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 4 месяца назад
ልክ ነሽ ሜሉ
@Mahder-tw9wb
@Mahder-tw9wb 4 месяца назад
የኔ ቆንጆ የኔ ባለሞያ ምን አይነት እናት እንዳሳደጉሽ አንቼ የኔ ልባም ለኔ የዘወትር ጀግናዬ ነሽ ሴቱ በጣም ሰነፍ ሆነዋል
@emebetbonger1306
@emebetbonger1306 4 месяца назад
ከልብ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሁሌም በእናትሽ ውስጥ አንቺን መሳል እንችላለን በአንቺ ውስጥ ደግሞ ልጆችሽ እንዲታዩ ያንቺ ብርታት እና ጥንካሬ ያስፈልጋል በጣም አደንቅሻለሁ ሁሌም መልካም በዐል ከነመላው ቤተሰብሽ።
@genetayele990
@genetayele990 4 месяца назад
Anchey eiraseshe kemame Nash tebarekey hulegezay kanchey temirealehu melkam bale yehunelesh Ken betsebesh
@زهرةابراهيم-ن5ض
@زهرةابراهيم-ن5ض 4 месяца назад
በጣም ቆንጆ ምክር ነው ተባረኪ👍
@genetbelda4376
@genetbelda4376 4 месяца назад
ስወድሽ ሜሉ በጣም ጎብዝ ነሽ እናመሰግናለን❤
@samuelhailu4609
@samuelhailu4609 4 месяца назад
Yehonish kimem Abesha....gobez
@tenad7309
@tenad7309 4 месяца назад
ዋዉ ሜሉ እውነትም ትክክለኛ የሴት ቁንጮ ባለሙያ ነሽ ተባረኪ🙏🏾♥️
@mitikeabdisa7442
@mitikeabdisa7442 4 месяца назад
ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ::
@zeynebaali8292
@zeynebaali8292 4 месяца назад
Thank you, 100% agree with you❤
@tizalumengesha3385
@tizalumengesha3385 4 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ።
@nmariam123
@nmariam123 4 месяца назад
kibewun mechersha mechemer new, beqebew alemaqulalat, vegetable oil e kebe yebase adegna new
@GoldWorke
@GoldWorke 4 месяца назад
የእውነት አንቺ ባለሙያ ነሽ!!!
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 4 месяца назад
ሽንኩርቷን እኔም አስታዉሳታለሁ እዉነት ትንሿ ሽንኩርት አለ🤷🏾‍♀️ እናመሰግናለን የእኛ ባለሙያ ብዙ ነገር ነዉ ያስተማርሽን ደግሞ ጥሩ ሰዓት መተሻል👍🏾
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 месяца назад
አመሰግናለሁ ፍርዬ
@aseworku4650
@aseworku4650 4 месяца назад
እናመሰግናለን ቀዩ ሳይሆን yellow onion የምባለው ሁለት አይነት አንዱ sweet ነው ትንሽ ሰላልገባኝ ነው 🙏😍
@nanigebru6212
@nanigebru6212 4 месяца назад
ሜሊዬ እንኳን አደረሰሽ ለፀሎተ ሐሙስ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ናኒዬ
@tlul8666
@tlul8666 4 месяца назад
ሜሊ እንኳን አብሮ አደረሰን ለዶሮ ወጥ 7 ነገሮች ስትዪ አሰተጣጠቡን የሚያቃልል ልትነግሪን መስሎኝ ነበር እባክሽ አጭር መንገድ ካለ
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 4 месяца назад
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ የረጅም ጊዜ ተከታይሽ ነኝ እንኳን አደረሰሽ መዓረይ🥰🥰
@Sara-nu5gu
@Sara-nu5gu 4 месяца назад
የኔ ባለሙያ ስወድሽ እናቴ እንዳስተማረችኝ ነው የበርበሬሽ አዘገጃጀት የሽንኩርቱ ነገር ሸርከት አርገን ብንፈጨውስ
@usernunu695
@usernunu695 4 месяца назад
ብራቮ ሜልዬ❤እውነት ነው ተባረኪ❤
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 4 месяца назад
ስወድሽ
@AlmazHeriakos
@AlmazHeriakos 4 месяца назад
Teneshua shinkut is Shalot. Love that onion. It's like the onion in Ethiopia long time ago before the fertilizer! Anyway I like your channel and have a blessed Ethiopians Fasika. Tebarekulegn ❤
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 4 месяца назад
Thank you so much! I really appreciate your point of view. You touched all my point of view. I always say that “ butter has very low potential for heat …!”
@astertegegne5777
@astertegegne5777 4 месяца назад
በጣም ባለሞያ ነሽ ተባረኪ
@Ureal22
@Ureal22 4 месяца назад
በጣም እናመሰግንሻለን።
@meronmekonnen277
@meronmekonnen277 4 месяца назад
ሚጢጢዬዋን ሽንኩርት እየላጥኩ ነው ያየሁሽ; አጋጣሚ😂!
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 4 месяца назад
እናመሰግናለን ጎበዝ ባለሙያ
@nejathussen1081
@nejathussen1081 4 месяца назад
እናመሰግናለን ውዴ ነጩ
@rozinahaile
@rozinahaile 4 месяца назад
በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ❤❤❤
@hanamariam1643
@hanamariam1643 4 месяца назад
Ye Ethiopia shnkurt wchei hager ale smu Shallot ybalal.
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 4 месяца назад
Adenekush yene balemuya nesh Tebarekee!
@ddyy5110
@ddyy5110 4 месяца назад
Microwave ጥሩ ኣይደለም ብለሻል ነገር ግን ይህን የሚደግፍ ፅሁፍ ኣላገኘሁም(በ research የተደገፈ)
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 4 месяца назад
አቦ ተባረክ በጣም ትክክል ነሽ ❤❤
@ZewdituZ-v9v
@ZewdituZ-v9v 4 месяца назад
Mel betam naw amewadesh adenakesh
@mulutefera8961
@mulutefera8961 3 месяца назад
የአገራችን ( የድሮ ሽንኩርት) shallot ክ Asia store ይገኛል:: ስለ microwave እና pressure cook እኔም አላምንበትም ክጤናው ባሻገር ጣሙን ይቀይርብኛል ስለ Airfry ያለሽን አስተያየት ግለጭልኝ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 месяца назад
ሜሊዬ እንዴት ነሽ እንኳን ለፀሎተ ሀሙስ እስከ ቤተሰብሽ እንዲሁም ለክርስትና እምነት አማኞች በሙሉ ምኞቴን እገልፃለሁኝ።❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 4 месяца назад
🙏🙏🙏
@MedinaDerje
@MedinaDerje 4 месяца назад
እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ ሜሉ
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 4 месяца назад
Enemeseginln yene ehit🙏❤❤❤❤💓💓
@emeba951
@emeba951 4 месяца назад
አመሠግናለሁ ! 1- የማሽን ሽንኩርት ውኃውን እስኪመጥ ጠብሰን አንጠብቅም ? 2- ሁሉስ ቅመም ይገባል ? ለጤና ሲባል 3- የውኃ አጨማመርንስ ማወቅ አይኖርብንም ?
@meron612
@meron612 4 месяца назад
Egna bet enate kedirom doro be timatim new yemitseraw telto. Dorow ayakatilim beza lay ytaftal. Enem endezaw new miseraw tat yaskoretimal
@selammengiste1795
@selammengiste1795 4 месяца назад
Enquan Le Tensae Beal Adderessen! Amen. How about using Abesh (fenugreek) before we add oil?
@sitotatube-
@sitotatube- 4 месяца назад
እንኳን ደና መጣሽ ሜሉዬ ❤❤
@alemabebe2674
@alemabebe2674 4 месяца назад
አመሰግናለሁ❤❤መልካም በዓል፡በርቺ❤❤😊😊
@tizalumengesha3385
@tizalumengesha3385 4 месяца назад
የተሰራውን ወጥ እና እንጀራ በማይክሮ አሙቆ መጠቀም ጥሩ አይደለም ወይ?
@tigistberhanu77
@tigistberhanu77 4 месяца назад
Meliye banchi menged doro wet seriche wow 👍1gna nesh thanks dear ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 месяца назад
ክበሪልኝ የኔ ውድ
@beautiful8049
@beautiful8049 4 месяца назад
ትክክል የተፈጨ ሽንኩርት ለዶሮ ጥሩ አይደለም በእጅ የተከተፈው በጣም ቆንጆ ነው
@emebetekifle7145
@emebetekifle7145 4 месяца назад
betam balemoya neshi yemigerm
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 месяца назад
አመሰግናለሁ እሙዬ
@asterregassa6190
@asterregassa6190 4 месяца назад
እንኳንአብሮአደረሰንእንወድሻለን።
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 4 месяца назад
ጀግና ባለሙያ ነሽ😊
@kingcell4953
@kingcell4953 4 месяца назад
Bntsa moya memar new mlu❤ tbrki mlkam amtbale kmlaw btsbshe gare
@mihretteka4178
@mihretteka4178 4 месяца назад
Mellu konjo betam balemoya nesh adenkshalew eine banishing asab esmamalew yalshachew bemulu tikikil nesh 100 prsent
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 месяца назад
ዶሮ ወጥ በቅቤ ብቻ አይቸም ሰምቸም አላቅም ይገርማል እንደዛ የሚሉም አሉ አ ። እናመሠግናለን ማንም ምንም ጥያቄ እንዳያስነሳ የሰዉን እያንዳንዱን ክፍተትና ችግር በሚገርም ሁኔታ ታዉቂዋለሽ በቃ ሙሉ ሴት ዩቱብ ላይ አንች ብቻ ነሽ በእኔ እይታ ማንም ሰዉ የራሱን ችግር እንዲመለከት አድርገሽ አቅርበሻል 100/100✅👍 እናመሰግናለን ።
@WesenAyele-yz3zb
@WesenAyele-yz3zb 4 месяца назад
Melly❤❤fesum denke blemoya🎉menta behonsh welaje enatshen asemsegensht egzabhar ybarkesh korahbsh yena wed❤❤❤.
@audibarro
@audibarro 4 месяца назад
ስለ microwave and pressure cook ያልሽው ጥሩ ነው። ግን የእኛስ ምግብ ቢሆን እንደ ዶሮ ወጥ ያለን ወጥ ለማብሰል ቀኑን ሙሉ አይደለም እንደ። መጥኔ ዶሮ መፈጠሯን ትጠላ ነበር በእሳት መለብለቧን ብታውቅ
@mayo5105
@mayo5105 4 месяца назад
ልክ ነው ግን ዝግ ባለ እሳት ስለሆነ እስኪበስል መቆየቱ ግድ ነው እንደማሽኑ በአንዴ የምግብ ይዘቱን አይጎዳውም
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 4 месяца назад
እናመሠግናለን ሜላትየ አይ ለትንሽ አመለጠኝ ግን ለሚመጣው በአል ጀሞሮ ይሆነኛል በውጭ ያለነውግማሽ በግማሽሽንኩርት ማቁላላት ቀድመን እኮ ነው የምንጀምረው ሽንኩርት አቁላልቼ ላጠፍ ስል መጣሽ ከሰባቱ 3 ወይ4 ስተት ነው በማሽን መፈጨቱ በቅቤ መቁላላቱ( እናቴስ በዘይት እና ቅቤ ነበር አጣፍጣ ምትሰራ ነፍሱዋን ይማራት እና) እዚህ the the you tube በቅቤ ብቻ ሲሉ ሰምቼ እንጂ ከዚያ ደሞ አንድ ቆርቆርቆሮ tomato sauce ሙጅር anyway at least now I know for next time
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 4 месяца назад
እናመሰግናለን ግን ቅቤ ላወጣው ስልነው እምጨምረው ግንሲነጠርስታዲያ ቶክሲድ ይሆናል ማለት ነው ??? ወይስ ሲነጠር ችግር የለውም ከነ መላ ቤተሰብሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤❤
@GsgFds-nb3rz
@GsgFds-nb3rz Месяц назад
betsm gobez nesh berchi
@abebechmelkamu7399
@abebechmelkamu7399 4 месяца назад
Meliye betam enamesgnalen and tyake liteyikeshi le and doro min yahil shinkurt ena berbera yasfeligal bizu giza memeten yakitegnial
@letegabriel2721
@letegabriel2721 4 месяца назад
Thank You, for sharing your cooking tips and tricks, Happy Orthodox Easter.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 месяца назад
Thank you too
@BezawitNigussie-bq6xk
@BezawitNigussie-bq6xk 4 месяца назад
Betam teru sew neshi fetary yebarkeshi melekam beal yehunelshi
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 4 месяца назад
ሜሊ እዚህ አረቦቹ እዳለ በሱ ነዉ የሚጠቀሙት ማይክሮ እኔም አዷ ነኝ ከግዲህ አልጠቀምም ጌታ ይባርክሽ ዉዴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 месяца назад
አሜን የኔ ውድ
@abcabc7430
@abcabc7430 4 месяца назад
የኔባለሞያ እናመሰግናለን ሌላው መተው ይቻላል ግን የሽኩርት መፍጨቱነገር 😢 እኔ መክተፍአልወድም እናት መፍጫንም ያካትታልእደ ? 😅 ይሄኛው እዳልሽው ውሀ ያወጣል
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 4 месяца назад
የገላግሌ መፍጫ አሪፍ ነው
Далее
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Просмотров 24 тыс.