Тёмный

70ኛB ገጠመኝ ፦ወደ ኢሉሚናቴ መንፈስ የሚያስረክብ ክፋት(በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 292   
@እግዚአብሔርይመስገን-ደ5ለ
መምህር ይህ ገጠመኝ ለእኛ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ ነው ግሩም ነው በየቀኑ የሚገርም ታምር ነው በየጊዜው የምታቀርብልን ጊዜህን መስዋዕት አድርገህ ስለምታቀርብልን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ልብ ይስብራል አባትየው ግን ፀጋውን ያብዛላቸው የአባት ጠንካራ እስይ ጀግና ናቸው በእውነት አስቀኑኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚኦ ንስሐ ሳትገባ ወይኔ ንፍስዋን ወስደ አይይይ እህቴ አንጀቴ በላችው ለንስሐ ሞት አብቃን ጌታ ሆይ ምንም ቢሆን አንተን እያመለኩ ልሙት ለስይጣን ተንበርክኬ የሞትሞት ከምሞት እግዚኦ እጅግ 😭😭😭😭😭😭ያሳዝናል መጨረሻው ደስ ቢለኝም ገና በልጂነቷ የተወስደችው መንትያዋ አይይ ቅዱስ ሚካኤል ይገስፀው በእውነት የስንቱ ቤት ፈረስ በእርኩስ መንፈስ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 года назад
Bettam !
@ፍቅርካለሁሉአለ
@ፍቅርካለሁሉአለ 4 года назад
እኔ ግን ከአለም ብዙ የሚደንቅ ነገር አለ እደቸሩ መደሀኒአለም ትግስት የሚገርም ነገር የለም ሁሉን እያዩ መታገሱ ይቅርማለቱ 😭😭😭😭ጌታዬ ሳንወድህ የወደድህን ስንረሳህ ያረሳህን አምላኬ ክብር ላተ የኔጌታ ደግ እኮነህ 😭😭😭😭😭
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 года назад
የኔ ወድም ይኧዉ ስቴ መርዝ ሲጠጣ ሲታነቅ እናት እና አባቴ ተሰቃይተዉ ሞቱ ቤተሰብ በሙሉ እየተሰቃየን ነዉ እኔም አሁን እመቤቴ አች ድረሽልንና የሆነ ታእምር አድርጊ ብዬ ስለት ተሳልሁ ለምስክርነት እድታበቃኝ
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 4 года назад
Ewunet new medihanialem hulun chay new
@tsgeredagebertinsa507
@tsgeredagebertinsa507 4 года назад
Ewnate new egziabher Edmana tenana yestie
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 года назад
የቤተሰቦቼ መንፈስ አለ በእናቴም በአባቴም. በኩል. አለ አሁን ቢተውቱም እሱ ግን አልተዋቸውም. እናን በፀሎት አስቡኝ. እግዚያብሄር ይስጥልን መምህራችን. በእውነት በየቤቱ. ስንት ጉድ አለ. እውነት ነው መምህር እኛ ጋር ስዕል አድኖ. እቤት ውስጥ አታድርጉ ይሉናል. እንኳን የፀሎት ቤት ሊኖረን. እኔም ስደት መጥቼ ነው በእናንተ የተማርኩት. መምህር. እድሜህን ያርዝምልን
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
እግዚአብሔር ይርዳሽ የእኔ እህት በእውነት በአድ አምልኮ በጣም መጥፎ ነው ሀይወትን ያበላሻል ከእግዚአብሔር ያለያያል እግዚአብሔር ከቤታችሁ ነቅሎ ያውጣለችሁ አንችም በርች እህቴ ፀልይ እግዚአብሔር ይረዳሻል የማይተወን ጌታ
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 года назад
@@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ አዎት በጣም ከባድ ነው ሁላችሁም. ወለተ ወልድን እርዳት እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ.
@የሄዋንዘርሴትነኝ
@የሄዋንዘርሴትነኝ 4 года назад
ውይይይ በማርያም የልጅቷ ሞት እንዴት ያሳዝናል💔💔 😢እፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱዋን ይምር! 😢😢እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተረፉ 🙏🏿የሀገሬ ሰው የለምንም እኮ ሁላችን ቀፎዎች ሆነናል ከዲያብሎስ ጋር ተስማመተን እየኖርን ነው ብቻ እግዚአብሔር ከዚህ ከፉ አለም አስወጥተው በደጁ ለመመላለስ ይርዳን የጀበና እና የቡና ቦታ አሳምረን የፀሎት ቦታ የለለን ብዙ ሰዎች አለን፣ አይይይ ከንቱነት! በጣም ደስ ያለኝ ግን የአባታቸው ነው የእውነት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድለው፣ ያው ሰው ሆነው የማይሳሳት የለም ከስህተታቸው ተመልሰው ንስሐ ግብተው የእግዚአብሔርን ጦር ዕቃ መልብሳቸው የበለጠ ገራሚ ነገር ነው፣ ክብር ለአባቶቻችን መምህር ሆይ ፀጋውን ያብዛልህ ያብዛልህ ❤❤
@MohammedAhmed-in6rb
@MohammedAhmed-in6rb 4 года назад
እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃላት የለኝም። ስንቱን አስተማርከን እኛ እንድንለወጥ እግዚያብሄር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን እያለቀስኩ ነው የምፅፈው። ተመኘው የኔ ቤተሰብ ብያገኙብዬ ንእኔ ሰው አገር ነው ይለሁት እንዴ ላስረዳቸ የዳብሎ ስራነ ስባሉ አይገባቸም መምህር። ዘመንህን ሁሉ ይባርክልክ የድግል ማርያም ልጅክከዚ የበለጠ እንድታገለግል ይርዳክ
@aleytyaleyty653
@aleytyaleyty653 4 года назад
Amen Amen Amen
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 4 года назад
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይህን ክፉ መናፍስት ከምድራችን እና አንተን ከሚያምኑት ላይ አርቅልን
@yr2486
@yr2486 4 года назад
እግዚኦ ተሳሃለነ😭😭 የኔ እህት ነፍስሽ ይማርው በምህረቱ ለሁላችን ያስበን
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
ልጁትዋ በጣም በጣም በጣም ታሳዝናለች እግዛብሄር ነፈሳዋን በአፀደ ገነት ያንራት
@eryohana6039
@eryohana6039 4 года назад
ሁሌም በገጠመኞችህ እንማርበታለን እናመሰግናለን መምህር እግዚያብሄር አምላክ ማስተዋልን ያድለን አሜን !!!
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад
በእውነት በጣም ብዙ ግንዛቤ እያገኘሁ ነው አሁን ሀገሬ የምገባበት እና ከቤተሰብ ጋር አብረን የምንበረከክበት ቀን እየናፈቀኝ ነው በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ
@cell7172
@cell7172 4 года назад
እግዚአብሔር ይረዳሻ
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад
@@cell7172 አሜን አሜን አሜን ገኒ በጸሎትሽ አስቢኝ
@kibramoges7272
@kibramoges7272 4 года назад
K ios
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
ውይይይ መምህር በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በእውነት
@gosachifra261
@gosachifra261 4 года назад
እንኳን ደና መጣ ኑ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ስሙ አሰሙ ሼር እና ላይክ አትርሱ
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 года назад
መጀመሪያው አዘን ቢሆንም መጨረሻው ግን በጣም ደስ ይላል እህታችን ነብሰ ይማር የሰማነውን እንድነተገብር አምላክ ቅዱሳን ይርዳን 🙏 መምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛልህ የቅዱስ ሚካኤል ጠበቃው አይ ለይ🙏
@ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7
በእውነት ከምንም በላይ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በ5ደቂቃ ስህተት ይህ ሁሉ ትርምስ ክብር ምስጋና ይሁን ልድንግል ማርያም ልጅ !! እኛ ብንተዎውም የማይተወን ጌታ ተመስገን አምላኬ ደስ ይላል ፍጻሜው መምህራችን የሂወትን ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን !!!
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን አሁንማ በጉጉት እኮ ነው እምጠብቀው ገባ ገባ በሉ ቤተሰቦች ዛሬም እደተለመደው በላይ በሼር 🙏💒እንኳን ለቸሩ መዲሐኒያለም አደረሳችሁ አደረሰን 👏🤲❤️
@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ
እኳን አብሮ አደረሰን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 года назад
Betkekle Good job 👍
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 года назад
Good job 👍
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 года назад
Good bless you him
@selamawitelias5990
@selamawitelias5990 4 года назад
መምህር ቃልሂወት ይሰማልን፡ ያስተማረን የድንግልልጁይመስገን አንተንም፡እኛን በማስተማር ከሚደርስብህ ፈተና ይጠብቅህ አሜን
@madinamad6663
@madinamad6663 4 года назад
Amen amen amen💒💒💒🙏
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 года назад
መምህር ተሰፋ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እጅግ በጣም አሰተማሪ እና እራሳችንን ቤተሰባችንን እንድንፈትሸ የሚረዳ ገጠመኝ ነው እግዚያብሔር ለኛም ሰሚ ጆሮን አሰተዋይ ልቦናን ያድለን የሞተችውን እህታችንንም ነፍሷን በአጸደ ገነት ያኑርልን ያሉትም እግዚያብሔር ከመናፍሰት ክፉ ሰራ ይብቅልን እግዚያ ብሔር ለሁላችንም ማሰተዋል እና ጥበብን ያድለን
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 4 года назад
ተባረክ ወንድሜ ተስፍሽ 🌻🌻🌻
@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ይስጥህ በየቤታችን ቡዙ የማናውቀው የቤተስብ ጣጣ አለ። የድግል ማርያም ልጅ በየቤቱ ይግባ።
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
አሜን መምህራችን በጣም አሳዛኝ ቢሆንም ግን ደግም ያስተምራል
@fvop7530
@fvop7530 4 года назад
በስማም ገራሚ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርቶችን ወዴ እኛ ስለምታደርስልን እኛም ሰምተን እርኩስ መንፈስን ማስወገድ አለብን
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብቃ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@kankoasefa5223
@kankoasefa5223 4 года назад
መምህር በጣም ያሳዝናል የልጅቷ ህይወት በንደዚህ አይነት ማለፏ በጣም አዝኛለዉ በእዉነት ያስለቅሳልም አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ቢሆንም ልጅቷ ብትሞትም የቀሩትን ፈጣሪ እነርሱንም አብዝቶ ይጠብቃቸዉ እኔ ፈርቻለሁ መምህር ለአንተም ፀጋህ ያብዛልክ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 года назад
Kalehewetin Yasemalin Kalebereketin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
@raheltekele4231
@raheltekele4231 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@adanechchanie8188
@adanechchanie8188 4 года назад
መምህር ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ
@mekdi9983
@mekdi9983 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ያሳዝናል ልጅቶ ትሞታለች ብየ አልጠበኩም ነበር ነፍሳን በአፀደ ገነት ያኑረው እግዚአብሔር በቸርነቱ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታስባት ለቤተሰቦቻም መፅናናትን ይስጥልን ሌላ ምን ይባላል ከደዚህ አይነት ጎረቤት እግዚአብሔር ይሰውረን
@cell7172
@cell7172 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ✝️🕯
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 года назад
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin yihtachinin nebsi yemarlni ftari amlak
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 4 года назад
መምህራችን እናመሰግናለሁ የእድሜ ማቶሳላ ይስጥልን ከነ መላ ቤተሰብህ አሜን በጣም ያሳዘነኝ በፈጣሪ ሳይሆን በመን ፈስ ርኩስ መሞቶ በጣም ለቤን ነካላችኝ ምነዉ እሶዋም እደነሱ በዳነች ኑሮ አሁንም ሰለልጃቸዉ ይፀልዩላት ከሲኦል ወደገነት እድትሸጋገር አወ ይፀልዩላት ፈጣሪ መጨረሻቸዉን ሁላቸዉን ያሳምርላቸዉ አሜን፫
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 4 года назад
የቤተሰቤ ታሪክ ነው መጀመሪያው ተመሳሳይ ባይሆንም መጨረሻው ግን የአባቴ ታሪክና ዛሬ የእኛ የልጆቹ እጣ ፈንታ አብርታኝ አምላኬ 😥
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
መምህራችን የኮሪስ ትምህሪትህ በጣም ነፊስችን ደስ ያሰኛታል እባክህ ስለ ፆም እና ፆሎት ምፁዋት እንደ ግቡዞች አትሁኑ የምለው ቃል ብታስተምረን በትህትና እንጠይቅ አለን?
@user-qi2up4xo1As
@user-qi2up4xo1As 4 года назад
መምህራችን ረጅም እድም ከጠናጋ ይስጥልን በፀለታቾው ያስቡን በጣም ደስ የምለ ትምህርት ነው
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
ቃል ሕያዉት ያስማል በፀጋ በእድሜ ያጠበቅልን ለነሷ ያደርሰ መለክ የሁለችንም ታራክ የቅያር የድንግል ማርያም ልጅ በፀሎት ያሰባኝ መምህር ወመተ እየሱሰ በሎው😘😘😘😘
@yeneneshayele9598
@yeneneshayele9598 4 года назад
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን የህይወት ውጣ ውረድ ምስቅልቅል ከባድ ነው
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 года назад
እሔን ትምህርት እኛ እንድንማርበት ለሚያስተምረን ለመምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ አሜን 💓💓💓
@yfhgh123
@yfhgh123 4 года назад
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ሰላም ይብዛልን
@tigistsolomon8316
@tigistsolomon8316 4 года назад
Amen kale hiwet ysemalen 🙏
@genetmokonen981
@genetmokonen981 4 года назад
እግዚወ መሐረና ክርስቶስ ቸሩ መድሐኔ አለም ክርስቶስ እመ አምላክ ድንግል ማሪያም አንቺዉ ጠቢቂን
@አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ
ኡንካን ዳና ማጣ ማምህራቺን ያሳዝነኝይ ይ ልጅቱዋ ማሞት ሆኖ ሳለ አባት እንዳዛ ማሆናቸው ያሳዝናል ልጅቱዋ ንሳሃ ሳትገባ ማሞታ ሌላ ሞት ነው ብቻ ማፅናናቱን ያድላቸው
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 4 года назад
በእውነት መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው የሞተችውን እህታችን።እግዚአብሔርአምላክ ነብሱአን።ይማረው በእቅነት ይሄን ትምህርት እናቴን።እስካሰማት ድረስ ቸኩያለሁ እኔ በልጅንት አእምሮዬ ያየውሁት ነገር አለ እቤቱ ውስጥ ሲያደርጉት የነበረውን አምልኮት እኔም ያባታችን የመምህር ግርማን ትምህርትና ያንተን ገጠመኞችን።ሳዳምጥ ይሄ መንፈስ እቤታችን እንዳለ በደንብ ተረድቻለሁ እናቴ ግን ብነግራትም።ምንም አታምንም እኔ ምንም አይነት መንፈስ የለብኝም ነው እንዴት አድርጌ እንደማሳምናት አላውቅም መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 4 года назад
ዝምብሎ መንገር ሳይሆን ሰብኤ ግቢ ለኔ የምያስተምር አንደበት ለቤተሰቦቼ የሚሰማ ልቦና ስጠቻው ከሰይጣን ባርነት አውጥተህ ልጆችህ ኣርገን ብለሽ በዚው የእናትሽ የክርስትና ስሟ ወይም ትክክለኛው ስማ እጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጂ ከዛ በኋላ ነው ስትነግርያት እየገባት ይሄዳል
@tezetabelay949
@tezetabelay949 3 года назад
መምህር በጣም ነው የምወደው ትምህርህን ብሰማውብሰማው አይሰለቸኝም እዳተ አይነቱን ያብዛልን ሺመት ያኑርህ
@merontefera7794
@merontefera7794 4 года назад
ጸጋውን ያብዛልህ መ ምህር እድሜና ጤናውን ይስትሕ
@nardititi1821
@nardititi1821 4 года назад
Amen kale hiwet yasemalin memhir edimena tina yistih
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@chfhh1472
@chfhh1472 4 года назад
መምህር ቃለ ሒወትን ያሰማልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን ገጠመኝ በተግባር ለመፈፀም ያብቃን
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ሳምራዊትነኝ
@ሳምራዊትነኝ 4 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይህን ሰምተን እድንማር የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን
@eth3816
@eth3816 4 года назад
ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ያዛዝናል ታሪኩ
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@redietmarkne933
@redietmarkne933 4 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
የአባታችን ጥንካሬ ይገርማል የልጂቷ መሞት ያሳዝናል መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አምላክ በነገሮች ሁሉ እናስተውል ዘንድ ይርዳን መምህሬ ክበርልኝ!!!
@saraeth6752
@saraeth6752 4 года назад
ፀጋው ያብዛልህ መህምር በእውነት እግዚአብሔር በእቸርነቱ ወደቤቱ ይመልሰን እንጂ በእዚ መንፈስ ይልተያዘ ቤተሰብ አይገኝም እነደዚ እምተላለፍ ከሄነ እማ አልቀናል እህታችን ነብሳን ይማረው 😭 እኔም በኪፍል ሀገር ቦዙ ሰው አዉቅአለሁ እንደዚ ፈርሳ እያለ የገደላቸው
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
እኳን በሠላም መጣህል መምህር ቃለ ሄወት ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 4 года назад
መምህራችን በጣም በጣም የሚገርም ትምህርትነው እግዚአብሔር ማሥተዋልን ይሥጠን እግዚአብሔር ይርዳን አይነ ልቦናችንን ያብራልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በፀሎትህ አሥበን ገነተክርሥቶሥ ብለህ
@mulualim7948
@mulualim7948 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 года назад
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን እኛስ ጠፍተናል የንስሐ ሞት ያብቃን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
ይህ ታሪክ የኔ ቤተሰብቼም ጋ አለ የመጀመርያው ባይመሳሰልም የልጅቷ አሟሟት እኛቤት አለ አድት እህታችንን በቅርብ ነው ያጣናት ቤተሰብ ባመጣው ጣጣ ያሳዝናል 😭 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
የርኩስ መንፈስ ሴራ ከባድ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻቸው ደስ ይላል ሁሉም ለበጎ ነው
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 4 года назад
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን
@ጉልላትዘ-ኢትዮጵያ
@ጉልላትዘ-ኢትዮጵያ 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ማስተዋወቂያ ይበዛል ከቻሉ ያስተካኪሉልን
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ወደማንነታቸዉ ተመልሰዋል በጣም ያስተምራል ልብ ይነካል ያሳዝናል መምህር እባክህ ይሄን ኮሜት አብበህ መልስልኝ ቤተሰቦቼ ከአያት ከቅድማያት የመጣ መንፈስ ይገብራሉ አያቴ ሳትሞት በፊት ትገዝፍ ነበር አክስቴም እደዛዉ አያቴ ከሞተች ቡሃላ አባቴ የመጀመሪያ ልጃቸዉ ስለሆነ እሱ ሁሉንም እደነበር ከናቴጋ ቡና እየተፈላ በግ እየታረደ ደም ይፈሳል የስጋዉ አፅም ዉጪ አይጣልም እዛዉ ቤት ዉስጥ ስጋዉ ተበልቶ አፅሙ ይቃጠላል ሁላችንም ልጅነት ስላለ አንቃወምም ቡናዉን አፍሉ ስንባል እያፈላን ነበር ትንሽ ከፍ ካልኩኝ ቡሃላ ግን አንድ ታላቅ ወድሜ እህቴ እና እኔ የሚፈሉትን ቡና አንጠጣም እናቴ የኔ አይደለም ያባታቹህ እናት ከራማ ነዉ እኔ እናንተን እዳይነካ ብዬ ነዉ የማፈላዉ እያለች ቡናወን እድንጠጣ ታደርግ ነበር ቤቱሰቦቼ በጣም ይጣላሉ አባቴ በጣም ሃይለኛ ነዉ እናቴን ይመታታል ማህል እየገባን እኛም እንመታ ነበር እና ሰላም ይለም ዉጢ ወቶ ጠጥቶ ሲመጣ ማንም አይችለዉም እና ታላቅ ወንድሜ ስራ ከያዘ ቡሃላ አበደ ከዛ ፀበል ወስድን ምንም አልሻል አለዉ መጨረሻ ጠንቁይ እቤት አምጥተዉ በጫአት እየተቃመ እዛዉ የሚመለክበት ቤት ዳነ እኛ ሴቶች ደሞ ትዳር አልሆን አለን የኔን ታሪክ ትንሽ ልንገርክ 9 አመት እያለሁ ታጨሁ ያጩኝ ሰዎች እናሳድጋታለን ብለዉ ቀለበት ታሰረ እኔ ልጅ ስለነበርኩ በጣም እፈራለሁ ካደኩም ቡሃላ ልጁን ላይኔ ያስጠላኛል እሸሻለሁ በዚ እድሜዬ እሁድ ቤተሰብ እተደበኩ ሰበት ትምርት እከታተል ነበር ምኞቴ የቤተክርስቲያን ልጅ መሆን መዘመር ያስደስቱኛል አባቴ ቀለበት ስላሰርኩኝ የትም እድሄድ አይፈልግም መጨረሻ ላይ ጠልፈዉ ወሰዱኝ እደወሰዱኝ በሁለተኛዉ ቀን በደም መታኝ ታመምኩ መቀሳቀስ አልችልም እየታወቀኝ እደሽንት ነበር ደም የሚፈሰኝ የባሌ አባት ፅፈት ምጥቶ እቺ ይሳልሻል አለኝ እቢ ብዬ ተቀብዬዉ ወረወርኩት ሰዉዬዉም ከልጄ ጋ ብትሄጂ እጀራ አይወጣልሽም አለኝ እዴት እዲ ይለኛል ብዬልጅነት ስላለብኝ አሰላስል ነበር ልጁ ላይኔ ያስጠላኛል ስለተመምኩም አጠገቤ አይደርስም ትንሽ ሲሻለኝ እዛሁ ሆኜ የብረምጣድ ቂጥ የሚመስል ጥቁር አይነምድር ተቀመጥኩ ፀበል ዉሰዱኝ አልኳቸዉ ወሰዱኝ ትንቅ ተሻለኝ ወዱዉ መለሱኝ ከልጁጋ በፍፁም አያጠጋኝም ሞቴን መረጥኩ ቤተሰብ እኛጋ ትምጣ ብለዉ ቤቱሰቤጋ ሆኜ እነሱም ፅፈት አምጥተዉ አጥሎቂ አሉኝ እሱን ከጃቸዉ ተቀብዬ ወረወርኩት መጨረሻ ላይ እመቤቴን ለመንኩ እነዚ ሰዎች ለይኝ አልኩት እሱም ለየችኝ ፀሎቴን ሰማች ከልጁ ተለያየሁ ለቤቱሰቤ ጠላት ሆኑ እኔም ወደ ከተማ ገባሁ ትምህርት ቀጠልኩ እዛ ድረስ ሲፈላልገኝ ነበር አላገኘኝም እኔን ሲጣ የቤተሰቦቼን ልማት በሬ ጭራዉን ቆረጠ ከዛ ታሰረ ላሳጥረዉ አሁን አባቴ እኛን ልጆቹን ክዶናል ልጆች የለኝም ይላል ጭንቅላቱ ልክ አይሰራም ሁላችችንም በትምህት ገበዝ ነን አንድ ታናሽ ወድሜ መሪ ነበር የሱ ነጥብ ሲጠበቅ 12 ቀረበት እኛም ዉጤት አልባ ሆነን ቀረን እኔም ሁለተኛ ባል አግብቼ ነበር በጣም ፍቅር ያለዉ ህይወት እየኖርኩኝ ብዙ መሰዋት ከፍሎልኝ ያዳነኝ ባሌ በነኛ በልጅነቴ ቀሉበት ባሰሩልኝ ሰዎችምክኒት ያልተፈጠረ በቤተሰቤ አስወርተዉ ከምወደዉ ከሚወደኝ ሁለታችንም እየተላቀስን ተለያየን አሁን አረብ ሀገር ነኝ ቤተሰቡቼ ሊለያዩ ተካሰዉ ፍርድቤት አስታረቃቸዉ አሁንም ድጋሜ እየተፋጁ ይገኛሉ እባካቹህ ይሄን ኮሜት የምታነቡ እህት ወድሞቼ በጣም ያላወረሁት አለ ብቻ እድትረዱኝ እፈልጋለሁ እኔ ብቻዬን ምንም አላደርግ በሃይማኖቴም ደካማ ነኝ ከኔ የተሻላቹህ በፀሎት አስቡኝ አንድ አባት እደሚረዱኝ ቃል ገብተዉልኛል እናንተም በፀሎታቹህ በምክር እርዱኝ አፀደማሪያም ብላቹህ አስቡኝ ስለት ተስያለሁ ለድንግል ስለትሽን ታስምርልሽ በሉኝ የድንግል ማሪያም ልጆች መምህር በፀሎትክ አስበኝ🙏🙏🙏
@joudj5608
@joudj5608 3 года назад
እይዞሸ ድንግል ማርያም ትርዳሽ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስን ፀጋውን ያብዛልህ በገጠመኙ እድንማርበት አንተን ሰለጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@genetsolomon1604
@genetsolomon1604 4 года назад
መምህር ቃለህወት ያሰማልን በተሰቡነ ሁሉ ከመናፈሰት የማራቸው እግዛብሔር ይመሰገን እግዛብሔር ሁሌም ሰራው ደንቅ ነወ እግዛብሔር ይመሰገን በእውንት በእኛም የተደበቀ ካለ እግዛብሔር በመሰቀሉ ይቀጥቅጥልን
@ኤፍታህኤፍታህ
@ኤፍታህኤፍታህ 4 года назад
መምህር እድሜና ጤና መድሀኒ አለም አብዝቶ ይስጥህ በያንዳዳችን ቤት አለ ይገርማል የእግዚአብሔር ቸርነቱ የማያልቅ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው እኔ ደካማዋ እህት ነኝ አስካለ ማርያም ብለህ መምህር በፀሎትህ አስበኝ
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 4 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን💚💛❤እናመሰግናለን
@tigtig8146
@tigtig8146 4 года назад
እናመሰግል መምህር /ለባለ ታሪኮች ቤተሰብ እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጥልን እግዚአብሔር ለሞተቸው ነብስ ይማር
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 መምህርራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ
አሜን አሜን አሜን
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
እንየ ገጣመኝ ስሰማ በጣም እመሰጣለው መንፈሳዊ የምሆ ፍላጎቴም ይጨምራል ደስ ሲ
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 года назад
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክለወት ጸጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን
@tigistgebertsadik9224
@tigistgebertsadik9224 4 года назад
ገጠመኝ ብትለውም ለኛ ትልቅ ትምህርትና መንፈሳዊ ጥንካሬ የሚሰጠን ነው ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
Memihire enamesegnalene zare gin memihire sitasiteme betame azinehale betame liy nw temertu
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 года назад
የእግዚያብሄር ስራ ገራሚ ነው ።
@y.wy.w2228
@y.wy.w2228 4 года назад
መምህር።ትምህርትህ።በጣምይመስጣል።ቀጥልበት።እኛምእንማርበታለን።
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ከምንም በላይ ደስ የሚለኝ ነገር ፍፃሜያቸው ሲያምር በጣም ደስ ይላል የኛንም ፍፃሜ ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 года назад
እለት እለት የምታቀርብልን ገጠመኝ በጣም የሚገርምና አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን።
@kibromedemisse1318
@kibromedemisse1318 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@tsigesisag7754
@tsigesisag7754 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 года назад
Kale hiwet yasamaln amen amen amen
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድ መምህራችን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ስለ ሁሉም ነገር የአምላካችን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን💚💛❤
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 года назад
መምህር ቃለሕዎት ያሰማልን
@ወለተስላሴ-ተ4ነ
@ወለተስላሴ-ተ4ነ 3 года назад
ያሳዝናል እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑረው 😢😢😢😥😥😥 እናመሰግናለን
@asteraster8219
@asteraster8219 4 года назад
መምህር ስላመ እግዝያብሔር ክአንተ ጋር ይሁን በእውነት የምንስማው ክአይምሮ በላይ ነው እግዝያብሔር አምላክ ይትርቀን መምህር እግዝአብሔር አሥላክ የነብስ ዋጋ ያድርግልህ ግዜህን መሱዋእት አድርግህ ስለምታስተምርአን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስክቤተስብህ
@ሄኤሜንየማርያምልጅ
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር የአባቴን ፍቅር ሳላይ የነጠቀኝመንፈስ አባታችሁ በህይወት ያለላችሁወገኖችእድለኛናችሁአርሜውንያስረዝምላችሁ
@አሚትነኝየእናቴናፋቂ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እውነት የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው እንደ ቀልድ የተጀመረ የሃጢአት ተግባር ስንት ዋጋ ያስከፍላል ቸሩ መድሃኔአለም በቸርነቱ ይጠብቀን
@አሚትነኝየእናቴናፋቂ
@Amele Tube አድርጌያለሁ እህቴዋ
@የድንግልማርያምልጂነ-ሠ8ዀ
እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቀን መምህር ቃለህወት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 года назад
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን በርታልን ።በእሁኑ ግዜ ባለማወቅም ሁነ በማወቅ ስው በገንዘብና በብልጭልጭ ነገሩች ተስቦ የሰይጣን አገልጋይ ሁነዋል ይቅር ይበለን
@ቤተሳይዳመዝሙር
@ቤተሳይዳመዝሙር 4 года назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 года назад
ቃል ህይወት የሰማልን ፀጋው የብዛለችሁ አሜን ለልጅቷ ነፍስ ይማርልን የሰዝነል
@msarathaile9596
@msarathaile9596 4 года назад
እሰይ እኳንማራቸው ፡እግዛብርደቀነው ክብርለግዛብርዪሁን አሜን አሜን
@tarafhtarafh6787
@tarafhtarafh6787 4 года назад
ውይይይ ሥታዛዝን የህታችን ነብሥ በመግሥቱ ያሥብልን ቤተሠቦቿንም ቀሪ ዘመናቸውን የደሥታና መልካም ተጋድሎአቸውን ያጽናልን
@chemerutemsgen4219
@chemerutemsgen4219 4 года назад
በጣም አሰተማሪ ነው
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 4 года назад
መምህር ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ፀጋ ይስጥልን እህታችንን ነፍስ ይማርልን ታሳዝናለች ብዙ ወንዶች በትዳራቸዉ ላይ እዘሞቱ ለቤተስብ ብዙ መናፍስት ይዘዉ ይገባሉ ግን ይህን አይረዱም በናፍስት የታወረዉን ልቦናችንን እመቤቴ ትግለፅልን
@zenashzenash6916
@zenashzenash6916 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም ነው ያዘንኩት ልጂቷ በመሞቷ እናመሰግናለን ስለምታስተምረን ስለምትመክረን በክእስቶስ ፍቅር እንወድሀለን
@memeke5620
@memeke5620 4 года назад
ይገርማል ነፈሰ ይማር በጣም ነው የሚያሳዝነው መምህር ተሰፋዬ አበራ
Далее
ITZY "GOLD" M/V
03:20
Просмотров 3,4 млн
ITZY "GOLD" M/V
03:20
Просмотров 3,4 млн