Тёмный

94ኛA ገጠመኝ የሞተ ሰው ጆሮ በኪሳቸው የሚይዙ ጉደኞች ንስሐ ይግቡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 350   
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 4 года назад
በእወንት ወንደማችን ባንተ አደሮ ላሰተማርን ለገሰጸን ለሉዕል እግዝያብሔር ሰሙ የተመሰግን የሁን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@demimakhlouf8437
@demimakhlouf8437 4 года назад
ሰላምሰላምአሜንአሜንአሜን
@nagatabarra598
@nagatabarra598 4 года назад
አሜን አሜን
@menbereeworku1312
@menbereeworku1312 3 года назад
bhl
@ወለተሥላሴ-ለ6ገ
@ወለተሥላሴ-ለ6ገ 4 года назад
Dislike የምታደርጉ ሰዎች በጣም ነው የምታስቁኝ ምኑን ነው dislike የምታደርጉት ትምህርቱን ነው ወይስ ምንኑን ነው አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለ በኮመንት ማስቀመጥ ነው እንጂ እየቀረበ ያለው እውነተኛ ታሪክ ነው ተማሩበት ለሌላውም ሼር በማድረግ ትምህርት እንዲሆን ማድረግ ነው እንጂ dislike የሚያስደርግ ነገር እዚህ ላይ አላየሁም በመሀልም የሚያስተምሩን ወይም የሚሰጡን ማብራሪያ የእግዚያብሔር ቃል ነው ምእመናን ብናስተውል መልካም ነው
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
@tehtenaedimalem7mj7mg4h 4 года назад
ስጀመር አልሰሙትን እግዚአብሔር ልቦነ ይስጠንን እውነት ዝም ብለው ቢያስቡ ስንት ደክሞበት ነው እሚለቀቅልንን
@nanibelete2431
@nanibelete2431 4 года назад
Erkus MENFESU NEW MIAZACHEW AMLAK YESMACHEW
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t 4 года назад
ወደው አይደለም በማፈስ ታይዘው ነው ፈጠር ወደ ራሰቹ ይማልሰቻው
@adinatiku9588
@adinatiku9588 4 года назад
dis like የማያቅ ሰውነው እሚያደርገው የዛሬ 3 እኔም ዝም ብየ አደርግነበር መምህርን ሳይሆን ሌሎን
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 4 года назад
ልባቸው ዲስ ላይክ የሆነበቸው ነቸው ዲስ ላይክ የሚረጉት ፈጠሪ ልቦናቸውን ይመልስ
@ቅድስትሶልያና
@ቅድስትሶልያና 4 года назад
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እኛ በምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም እየተለወጥት ነው ስለዚህ ያምናሉ አያምኑም ብለህ አትጨነቅ ያመነ ይመን ያላመኑ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን ። ስለምታደርግል ሁሉ መድሀኒ አለም እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እናታችን ወላዲተ አምላክ በንግግር ሁሉ አንደበት ትሁን አሜን ፡፫
@keedaw6764
@keedaw6764 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@pezapet411
@pezapet411 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም አስተዋይ ልብን ይስጠን
@yordanosagonafer1090
@yordanosagonafer1090 4 года назад
Shawn yabzalh betsbhn Egziabher ybarklh
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
መምህር ተስፋየ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እራሰክን ጠበቅ ማንኛውንም ሰው ና ስልህ አትሂድ ጠንቅቀ ብል
@godolyasasgedom2154
@godolyasasgedom2154 4 года назад
Amen Amen Amen kale Hiewet yasemalen memhir
@classiphone5329
@classiphone5329 4 года назад
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memihir 💚 💚 💚
@መሲየማርያምልጅነኝ
እንኳን ሠላም መጣህ መምህር
@azebkassaye5759
@azebkassaye5759 4 года назад
መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 4 года назад
እንኳን ሰላም መጣህ ዉድ መምህራችን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 года назад
Keep up the good work memihir tesfaye please Thanks for your help memihir tesfaye 🙏🙏💒
@elsa7399
@elsa7399 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜንአሜን አሜን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 года назад
Good bless you and all your beautiful family
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
ትላንትና ባንጋጥጥ ባንጋጥጥ ጥፍት አልክብኝ እንኳን በስላም መጣህ የኛ እንቁ
@ቤዛየድንግልልጂ
@ቤዛየድንግልልጂ 4 года назад
ወድማችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ሰለምለቅልን ትምርቶች ገጠመኝ ፀጋውን ያብዛል እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ የሆን ከብርልኝ ወንድም ተባርከ
@ወለተሚካኤል-ኈ4ጀ
@ወለተሚካኤል-ኈ4ጀ 4 года назад
እግዚአብሔር: ይባርክህ:
@monamonna4065
@monamonna4065 4 года назад
መምህር ተስፋየ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ብዙ ነገር ነው እያሳወቅኸን ያለኸው ግሩም ነው በእውነት ይህን ክፍ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን ወለላይቱ እመቤት ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ትርዳን አሜን
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 4 года назад
መምህር ተሰፋዬ አበራ እንኳን ደና መጣክ እረሰከን ጠብቃ መምህር
@fitsumhaile7625
@fitsumhaile7625 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን
@haleluyasisay1152
@haleluyasisay1152 2 года назад
ልኡል እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ አንተን የሰጠን አምላክ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal 4 года назад
እመብርሃን ትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ታርዝምልህ።
@liya7521
@liya7521 4 года назад
ሁሎም ጥንቃቄ ማድርግ አለብክ መምህር እባክክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁ
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ልዩ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከራሴ ጀምሮ እጅግ በጣም ብዙ ሰወችን የጥንት ጠላታችንን ይሄን የተዋረደ መንፈስ እንድንቃወም ፈጣሪ ባንተ ላይ አድሮ አስተምሮናል ስደቴ ህይወቴ ባልሰደድ ይሄን ት/ት አላገኘውም ነበር።
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዘ2ዘ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@hhmkj710
@hhmkj710 Год назад
መምህራችን ቃለህይወትም ቃለበረከትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ መምህሬ😥😥😥🌺🌺🌺
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 4 года назад
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ባንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሠገነ ይሁን አሜን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በርታልን
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፋየ እኳን ደህና መጣህ
@fokado1957
@fokado1957 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ
@ሠላምብርሀን
@ሠላምብርሀን 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር እዲሜ ናጤና ይስጥልን
@GoitomMekonnen63
@GoitomMekonnen63 3 года назад
ኣሜን እግዝኣብሄር ይመስገን። ላንተም እድምና ጤና።
@ፍቅርተጊዮርጊስ
@ፍቅርተጊዮርጊስ 3 года назад
መምህር ተስፋዬ እግዝአብሔር ይጠብቅህ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 года назад
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
@pezapet411
@pezapet411 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ።።ውድ መምህሬ ። እኔስ አምናለሁ. አልጠራጠርም. እመቤቴማራያም. ከነሙሉቤተሰባችህ. ትጠብቅልኝ ። በራታልን. ።በጣም. ተለውጭለሁ. በገጠመኝችህ. አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ አምላክ። ፈቅዶ. ከስደት ስመለስ. ለመገናኝት. ያብቃን ወለተ ሰመአት. ( ቤዛ. ) ነኝ. ከዱባይ. መምህሬ. በፅሎትአስበኝ
@bereketgoitom9017
@bereketgoitom9017 4 года назад
መምህራችን ከነ በተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥልን የሀ ትምህርት በጣም እየተለወጥንበት ነው 🇪🇷💒🇪🇹
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ☝️🙏 የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ☝️🙏
@habhabshi6915
@habhabshi6915 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ወድማችን
@missidababa9529
@missidababa9529 4 года назад
እግዚአብሔር ያመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወለተብርሃን-ቈ6መ
@ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣክ
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመአምላክ ትጠብቅልን ከነቤተሰቦት
@እሪታእሪታ
@እሪታእሪታ 4 года назад
ወይ ጉድ መምህራችን እድሜናጤነይስጥክ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰሚ ጆሮ አስታዋይ ልቦና ይሰጠን የሚገርም ገጠመኝ ነው
@tube4569
@tube4569 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
@ትዕግስትወለተመድህን
እንኳን ሰላም መጣህልን እንቋ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 4 года назад
አንድ ሰው የፃፈዉን ሳነብ የገረመኝ ከመምህራችን ግሳፄ ጋር ተመሳሰለብኝ እሱም አንድ አውሮፓ ባቡር ተጓዥ ሴት ላይ ያጠነጥናል ሴቲቱ ጆሮዋን በድምፅ ማስተላለፊያ ጠርቅማ ሙዚቃ እያዳመጠች ከአጠገቡዋ ሻንጣ ተቀምጦዋል ትኬት የሚቆጣጠረው ትኬቱን ከተመለከተ በኃላ እባክሽ ሰው የሚቀመጥበት ወንበር ነው አንሺ ሲላት አላነሳም ትላለች በንዴት የስራ ባልደረባውን ጠርቶ የመጣውም ሰውዬ አንሺ ካለበለዚያ ፖሊስ እጠራለሁ ይላታል ጥራ አላነሳም ትላለች ተሳፋሪውም እባክሽ አንሺ ሳአታችንን አታጓትችብን ብለው ቢጫጩባት አላነሳም ትላለች" አውሮፓ የሰው እቃ ካለባለቤቱ ፍቃድ ማንም አይነካውም "ይሄን አቃለሁ እና ሴቲቱ አላነሳም ብላ ደረቀች ፖሊስ ተጠራ ባቡሩ ቆመ ሰው ተቻኩሎዋል ይንጫጫሉ ፖሊስ ገባ ወደሴቲቱ ሄዶ የኔ እመቤት *ለመንድነው የማታነሽው*አለት ፖሊስ አመሰግናለሁ ፖሊስ ማን አለች ሴትየዋ በትህትና እስካሁን ድረስ ማንም ለምንድነው የማታነሽው ብሎ የጠየቀኝ የለም ሁሉም አንሺ አንሺ ነው የሚሉኝ ሻንጣው የኔ አይደለም ለምን ብዬ ነው የሰው ሻንጣ የምነካው የማነሳው ብላ ተናገረች ሰወች የሚናገሩትን እንዲያስረዱ ምን ለማለት ፈልጋቹ ነው ,አስረዱኝ አልገባኝም ,ብለን እንድንጠይቅ ትልቅ ትምህርት አስተማረች እና እኛም ሳናዳምጥ ሳንረዳ መጠየቅ እየተቻልን ዲስ ላይክ ,እናደርጋለን ስድብ እንፅፋለን, እንደው እኔብቻ ነኝ አዋቂ አይ የሰው ነገር
@pezapet411
@pezapet411 4 года назад
ትክክል ማማየ።ፅጋውን ያብዛልሽ
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራይችን እንኳን ደና መዳህ
@hanilove2730
@hanilove2730 3 года назад
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ባንተ አድሮ እያስተማረኝ እደሆን ነው እሚሰማኝ ፀጋውን ያብዛልህ
@መሲነኝወለተማርያም
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ስንቱን ይሰማል ይሄ ጆሮዬ መምህር እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዘ2ዘ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር የዛሬው ገጠመኝህ ገና ሳልሰማው ያስፈራል ሰውነቴን ወረረኝ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከደዚህ አይነት ነገር ሰውሪኝ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@were8721
@were8721 4 года назад
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 4 года назад
እግዝአብሔር ይመሥገን እንኮን ደሕና መጣሕ መምሕር
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 4 года назад
እናመሰግናለን መምህራችን እዉነት ነው ጠላት በሰዎች ላይ አድሮ የማይሰራው ነገር የለም እግዝያብሄር ይገሥጽልን እሱ ይጠብቀን እናመሰግናለን
@almasalmas8660
@almasalmas8660 4 года назад
Amenn amenn amenn
@meseretf1
@meseretf1 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር።
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 года назад
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 года назад
ወይ መምህር እግዚአብሔር ይጠብህ እራስህ ጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)እኳን ደህና መጡ መምህር አሜን(፫)
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 4 года назад
Welcom መምህራችን ኤፍታህ ብዬ እያዳመጥኩት ነው ገና ስሚ ልቦና ይስጠኝ አሜን(٣)🤲🤲🤲
@rutirut8846
@rutirut8846 4 года назад
ስንት ጉዱአለ በዚህ አለም ይቅር ይበለን ጌታ
@ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ
መምህር እንኳን ስላም መጣልህ ልን
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን 🙏🙏🙏
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 4 года назад
መምህራችን እንኳን በሰላም በጤና መጣህልን ሰላምና ጤናን ያድልህ ከነመላው ቤተሰቦችህ !! የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን !!
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
መምህራች እንኳን ደህና መጣህልን ኑ እደተለመደው እንማርበት ዛሬም ልዩ ገጠመኝ ተለቆል የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን መቸም የጥላታችን የዳቢሎስ ስራ በህይወታችን እየተጫወተ ነው ያለው እኛም በተራችን ከተማርነው ከምንማረው ወደ ሲኦል እናወርደዋለን መምህራችን የምናከብርህ የምንወድህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን 🤲🙏💒❤️
@abac2092
@abac2092 4 года назад
Begezabwher sem memehr enqan beslam metah bewnt kalhiwet ysemalen amen amen amen
@kbrlgita1583
@kbrlgita1583 4 года назад
Amyen memhrachn kalhiwet yasemaln Amyen
@መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልህ አስተማሪያችን በርታልን ብዙ ነገር እየተማርንበት ነዉ
@tsigemariyam6061
@tsigemariyam6061 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላሞት ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በደሕና መጣሕ መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሕ
@rahel6463
@rahel6463 4 года назад
እውነት እውነት dislike የምታርጉ ፍጣሪ አይነ ልቦናቹ ያብራላቹ ምን አይነት ስው ብንሆን ነው መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን
@ኤልሳቤትየማሪያምልጅ
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ለእኔም ለሀፂያተኛዌ እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልብ ይስጠኝ ዘንድ በፅሎታችሁ አስብኝ ወለተ መስቀል እያላችሁ
@hayahmohamad3120
@hayahmohamad3120 4 года назад
በእውነት የዛሬውስ የባሰ ነው መምህራን እግዚአብሔር ከዳቢሎስ ስራ ይጠብቀን
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 года назад
መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በየቤታችን ብዙ ጉድ አለ እኛ ሳናቀው ቤተሰቦቻችን ያመጡት ብዙ ነገር አለ የድንግል ማሪያም ልጅ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን
@habhabshi6915
@habhabshi6915 4 года назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አዎ እያዳመጥን ነው በርታ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ጠላት መቼም ዝም አይልም ብዙዎቻችን ነቃንበት መምህር ባተላይ አድሮ ያስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን የዛሬው ደግም የሚገርም ነው በስመአብ
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 4 года назад
Basmam bwaled wmnfas pudus ahudu amelk Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot Memehir Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏💜💜💜❤❤❤
@mahietiopia3213
@mahietiopia3213 4 года назад
እንኳን ደና መጣህልን መምህር
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 4 года назад
0913311451 መምህር ተስፋዬ ይሄ ነው ስልክ ቁጥር
@nagatabarra598
@nagatabarra598 4 года назад
የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅ ከክፉ ነገር
@addisaweke9061
@addisaweke9061 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አዛኝቷ እመቤት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@አሲየማሪያምልጀ
@አሲየማሪያምልጀ 4 года назад
amen amen amen kalhywt yasemaln tegawn yabezalh Amen amen amennn
@meklitzewude1317
@meklitzewude1317 4 года назад
Memhr Ekan dehnametak
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ፌበንየማርያምልጅ
@ፌበንየማርያምልጅ 4 года назад
በስመ አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን መምህር ስላም ለእርሶ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ጸጋውን ያብዛሎት መምህር በእውነት በጣም ነው የደነገጥኩ በገጠመኙ ሰው እንዴት ከሰው ተፈጥሮ የሰው አካል በኪሱ ይዞ ይኖራል ሎቱ ስባት በጣም ያሳዝናል መምህር በእውነት በጣም የምናመደግነው እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያኑርልን መምህር በጸሎት አስቡኝ ተቋም ማርያም ብለው በረከት ይደርብኝ
@ወለተምካኤልጫልቱ
@ወለተምካኤልጫልቱ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🌿🌿
@keedaw6764
@keedaw6764 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእዉነት ዉድ ወድማችን ባተላይአድሮ ላስተማረን ለገሰሰን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋናይሁን ይሁን
@etegegngezugezu947
@etegegngezugezu947 4 года назад
AMEEN AMEEN AMEEN mamihirachn tabarkeln❤🙏🙏🙏
@rahealtadesse8485
@rahealtadesse8485 4 года назад
አባታችን ሆይ እንበልለት ለመ ምህራችን ሁላችንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@AlyiaAlyia-kt1ct
@AlyiaAlyia-kt1ct 4 года назад
ሰላም መምህር እናመሰግን አለህ ያገልግሎትህን ዘመንህን ዪባርከልህ
@shwaygeta6752
@shwaygeta6752 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ይህን እንድንሰማ ሰላረክ እናመሰግና ለን በግዚአብሔር ሰም ካንት ብዙ ነገር እይታምርነዉ ለምታቀርበዉ ነገር
@meseretgetnet4047
@meseretgetnet4047 4 года назад
ውዱ መምህራችን ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ በጣም እናከብርሀለን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 года назад
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ከክፉ ነገሮች ሁሉ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ♥️🤲 🤲🙏🙏 ♥️
@pezapet411
@pezapet411 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ።ስለማይነገራ ስጦታው ።እግዚአብሔር ።ይመስገን. አምላክ ሆይ ዛሬም ተመስገን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛለወት በእርሰወ ላይ አድሮ ላስተማረን ለገሰጸን ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባው አሜን አሜን አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 года назад
አመሰግናለሁ መምህር.ረጅምእድሜናጤናይስጥልን።ቃለህይወትያስማልን።እግዚአብሔር ይምስገን።እሜንንን
@bx395
@bx395 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እንኳ ን ደሕና መጣህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሠማልን አሜን
@AmanualTubeአማኑኤልዩቱብ
እንኻን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ካአንተ ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
@መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መ ምህረ ተስፋዬ እግዚአብሔረ ባንተ ላይ አድሮ ስለተማረን በጣም እድሎኞች ነ ን እዉነት አንተንም የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ አሜን
Далее
PUBG MOBILE | Metro Royale: Fun Moments #4
00:16
Просмотров 132 тыс.
skibidi toilet multiverse 042 Trailer
01:57
Просмотров 3,2 млн
PUBG MOBILE | Metro Royale: Fun Moments #4
00:16
Просмотров 132 тыс.