Тёмный

98ኛA ገጠመኝ፦ አካል ጉዳተኛዋ ሌላውን መፈወስ የቻለችበት እምነት( በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 305   
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 3 года назад
የኔ ወንድም ትምርትህ በጣም ህይወት ይቀይራል በርታ ፈተና አለ!!! እመቤቴ ካንተጋራ ትሁን ናት ደግሞ ያንተ ተማሪዎች አኛ በጸሎት ቤታችን አግዚኣብሄር ከ መምህር ተስፋየ ቁሚ ፈተናው አንድችለው ትውልዱ ትምርት ያስፈልገዋል ተበልተናልና !!!!!!!😭😭😭😭😭🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-kh5jg8bm5n
@user-kh5jg8bm5n 3 года назад
እህቴ እባክሽን ይሄን ኮሜት ካነበብሺው በነገዋ ማርያም በፀሎትሽ አስቢን ወለተ ትንሳዔ እና ብርሃነ መስቀል ብለሽ እባክሽ የኔ እህት
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንኳን በሰላም መጣህልን ተመስገን!!! ገጠመኝ 97 እጂግ አስተማሪ ነው ያሳዝናልም! ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ አምሌኬ ሆይ ክፈተኝ😭😭😭
@user-mj8tp7dt5f
@user-mj8tp7dt5f 3 года назад
እግዚአብሔር የኔንም ልቦና ይክፈትልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህር የመምህር ልጆች ወለተ ሚካኤልን
@user-hw7wx8cz2q
@user-hw7wx8cz2q 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ ወንድማችን የክርስትና ስማችን ከነ ቤተሰቦቼ ወለተ ሰመዓት /ወልደ እየሱስ/ወልደ አማኑኤል/ወለተ ማሪያም/ወለተ ገብርኤል/በፆለትሽ አስቢን ለምኝልን እህቴ
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 года назад
ሰላም ለናት ይሁን ውድ የትወደዳችሁ የትዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዜአቢሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 года назад
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ደሞ እህታችን የበለጠ እውቀት ይጨምርልሽ እህታችን ወንድማችን በጣም እናመስግናለን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫
@selomondawit859
@selomondawit859 3 года назад
ክብር ለመዳህኔ ይሁን መምህር ተስፋየ የተዋህዶ ፍሬ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛው በእንባ ጀምሬ በእንባ የፈጸምኩት
@user-su5vn2gu5i
@user-su5vn2gu5i 3 года назад
ቃለሕይወትያሠማልን መምህር በእዉነት እህታችን ያሳብሽን እግዚአብሔር ይሙላልሽ እፁብ ድንቅነዉየእግዚአብሔርስራ ወለተኢየሱስ ወለተ ሀና ገብረ ሚካኤል ገብረ ኢየሱስ ወለተ ማርያም ብለሽ በፀሎትአስቢን በረከትሽይደርብን አሜን
@berhanutesfaye4431
@berhanutesfaye4431 3 года назад
መምህር ብዙ እስተምረሄናል እግዚአብሔር ይስጥልን!!!በተለይ በገጠመኞቹ ውስጥ እራሴን እገመግማለሁ፣ወቅሳለሁ፣እማራለሁ ወዘተ በዚሁ ቀጥልልን፤እህታችን እባክህን የክርስትናን ስሜን ስጥልኝ ጎደሎ ህይወቴ እንዲሞላ፣የሰራውትን ሀጥያት ይቅር እንዲለኝ ትጸልይልኝ!!!ሀይለማርያም ነው ጸጋዋ ይደርብን ፤በማርያም ይዤሀለው የክርስትና ስሜን ስጥልኝ!!!
@yerosethiopia4190
@yerosethiopia4190 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳንደህና መጣህ እህታችን በረከትሽይደርብን የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኛብርቱ እህት ወለተ ማርያም ወለተማርያም ወለተማርያም ወለተ ኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ እህተማርያም ብለሽ አስቢን እህታችን
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 3 года назад
ቃል ህይወትን ያስማል መምህራችን በጣም የሚገር ነው የኔ እናት እግዚአብሔር ይጥብቃት ፅግውን ያብዛላት ይህንን ኩሚንት ካንብብችው አስራ ኪዳን በፀሎትሽ አስቢኝ በስላም ውድ አገሪ መምልስ እና ነስዓ መገብታ እፍልጋልው ያገዜ እርዝምብኝ ብዙ ዘመን አልፍኝ ለአምላኪ ሳልግዛ እባክሽ አስቢኝ በፀሎትሽ እህቴ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 года назад
እግዚአብሔር የሁላችንንም ልቦና ይክፈትልን #በእውት መምህር ትምርትህ የቱን ያህል እደሚበይር ፀጋውን ያብዛልህ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 года назад
ኤፋታህ ተስፋ ስላሴ መምህሬ እቁዬ ናፈቆቴ ሥሥሥቴቴቴቴቴቴ ጀግናዬ ፈተናም ቢበዛብህ ጠቆረ አይተኛም በረታ በረታ በረታ ተምሬ ለመለወጥ እየተገዳገዲኩ ነዉ ሥደት ብዙ ፈትኖኛል ነገረ ግን ደስ ብሎኛል መፈተኔ
@user-zj5zn1wv8c
@user-zj5zn1wv8c 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወላዲት አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን🙏
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በጣም ጥሩ ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ♥️🤲🤲🤲🤲
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፈትልን አሜን ፫ የእውነት አይነ ልቦናችን ያብራልን የሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም ተመስገን አምላኬ ማስተዋሉን ያድለን😭
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@enkuyersama1746
@enkuyersama1746 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
@tehtenaedimalem7mj7mg4h 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን እንኳን ደህና መጣህ። ሰምተን እንድንለወጠ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አይናልቦናችን ያብራልን። እግዚአብሔር ሆይ ለውጠኝ አድነኝ
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj 3 года назад
ይገርማል እኔ ሙሉ አካል ሰጥቶኝ አልሰግድም በእውነት በጣም ተገስጨበት አለሁ መምህር በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ
@KedsteMurael-du8ox
@KedsteMurael-du8ox 5 месяцев назад
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን😊እህታችን በረከትሽ ይደርብን❤
@user-oq6xx8vs1d
@user-oq6xx8vs1d 3 года назад
መምህር ተስፋየ እግዝአብሔር ሁሉም ያሰብከው ያሳካልህ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልህ ።
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ደጉ ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የአለሙ ገዢ ነች 🙏🙏🙏💚💛❤
@user-qm2gq4lf2j
@user-qm2gq4lf2j 3 года назад
መምህሪ ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋወን ያብዛልህ
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 года назад
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን !!!
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d 2 года назад
ኤፍታህ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏ፀጋዉን ያብዛልን እግዚአብሔር ካተጋ ይሁንልን🙏🙏🙏በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያምን🙏🙏🙏
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ገጠመኝ እኛ ሙሉ አካል ይዘን ስናማርር ወገኖቸ ከዝች ምን እንባር የኔ እናት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማህ ያንተን አይነት ያብዛልን
@genetmokonen981
@genetmokonen981 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ስለ አዛኝቷ ድንግል ማርያም ብለክ እግዚወ መሐረና ክርስቶስ
@markabdamza8639
@markabdamza8639 3 года назад
መምህራን ተስፍዬ አበራ ለመታስተምርን ትምህርት በጣም ነው ወስጢን ይነካው በእመቤታችን በቅዱስ ድንግል ማርያም ስም እኛ ቤተ አንዲህ አይነት አል እባክህ ልጅ ፣6ስድስት አመት ስላምነው. ወደ ስባት አመት ሲሆነው እዱር ሂዱ ከአሃያላይ፣ ወደቆ ነው ያልው መሂድ አይችልም በቸሪያ ነው የሚሂደው በክራቻ ነው የሚሂደው ሰው ነው ሁሉነም ነገር ሰው የሚያቅርብልት. አሁን እድሜው ቢያስ 20 አመት ነው በልጆች አትጭከን ስልክ ቁጥር ስድውል አታንሳም መምህር በቴሊ ግራም ድምፅ አስቅምጭ አልሁ ምልስ አላግኛሁም
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ይሄንን ገጠመኝ /ትምህርት እንድከታተል ሰለፈቀደልኝ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !!! መምህር እመ አምላክ ፀጋውን ታብዛልህ በእውነት" ሁሉም ነገር ለበጎ ነው "ማለት ጥሩ ነው እህታችን ታድለሸ ፀጋውን ያብዛልሸ !!
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አዎ በጣም ደስ የሚል ነው አሜን ፫ እሺ እናዳምጣለን
@Name-nu1md
@Name-nu1md 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህልኝ የኛ እቁ የተዋህዶ ጀግና እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን መምህራችን
@tsigealem52
@tsigealem52 3 года назад
ወንድሜ ፈጣሪ ያበርታህ ፈጣሪ ኣንደበት ይሁንህ በየኣንዳዷ ገጠመኝ የኔ ህይወት ታሪክ የምትተርክ ያህል ይሰማኛል ፈጣሪ የማቶሳላ እድሜ ይስጥህ
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን አዳምጨ እመለሳለሁ
@user-ck1df5gp6r
@user-ck1df5gp6r 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጥብቀልን አሜን በጣም ነው የሚያስተምሩት ሁሉም ገጠመኝ ። እግዚአብሔር አምላክ ዳቢሎስን የምናሸንፈበትን ሀይል የሰጠን አሜን
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 года назад
አሜን ፫ እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሥገን
@terhasmekonen2551
@terhasmekonen2551 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዛኣብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ዳህናመጣሃልኝ
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 года назад
የእጊዜአብሄር ሰም የተመሰገን ይሆን እንኳን ደህን መጠክ ሁለችንም የማሰታዋበት ይድልን 🙏🙏🙏
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን በዳህና መጣህልን መምህራችን ባለህበት እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 2 года назад
አሜን
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እንኳን ደህና መጣህ
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን እመቤቴ ትጠብቅህ
@yetmberhe56
@yetmberhe56 3 года назад
መምህር የምታቀርባቸውን ሁሉንም የእውነት ነፍስን የሚያድሱ ናቸው እግዚአብሔር ያበርታህ ጉልበት ይሁንህ ሀይልን ይስጥህ። እህቴ የእውነት እግዚአብሔር የመረጠሽ ነሽ እባክሽን እኔንም አስቢኝ ስህነ ማርያም ብለሽ
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን
@user-ti1tz9vg5b
@user-ti1tz9vg5b 3 года назад
በስመ ስላሴ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን መምህር እንኳን ደና መጡልን መምህር አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በረከቶ ይደርብን ዛሬ ደግሞ ለየት ያለነው በእውነት ለእርሱም ጸጋውን ያዛሎት በጣም አስተማሬ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን
@eth3816
@eth3816 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡ መምህራችን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አቤት የኔ ጌታ ምን አይነት ገጠመኝ ነዉ ንፁ ልብነዉ ያላቸዉ አካለ ጉዳተኞች እኛ አካለ ሙሉ ሆን አዳዴ እግዚአብሔር እናማርራለን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ዮቅር በለን እንደ አጼያትነታችን ብዛት አታስብብን አምላኬ🙏🙏🙏
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
ውድ መምህራችን. እንኳን በሰላም. መጣህልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልላ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን 97// ገጠመኝ. በጣም ተምሬበታለሁ. አይገልፅውም ሽአመት ያኑራልን። መምህራችንንንንን
@user-cu2ft2qz4u
@user-cu2ft2qz4u 3 года назад
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በጣም የልጁ አንድበት መፍታት ያጅትዋ ትግስት እና ፅናት ብርትታ ደስ ይላል የልጁ ቅንነት ይስቀናል በእውነት ይገርማል በጣም እኛንም ትግስቱ ይስጠን መታገስ ወጋ አለው
@user-zl7fr9cv7k
@user-zl7fr9cv7k 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቃል ህይወት ያስማልን
@missidababa9529
@missidababa9529 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@user-fp5dj1pc9d
@user-fp5dj1pc9d 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 3 года назад
አደኞ ነኝ መምህሬ እኳን ደህና መጣህልን
@asteraster8219
@asteraster8219 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኩዋን በስላም መጣህልን እንደውሀ የሚጠማ እንደማር የሚጣፍጥ አንደበት ለማዳመጥ ፈቀደልኝ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የነብስ ዋጋ ያድግልህ
@user-cr8tp1lc8b
@user-cr8tp1lc8b 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ከአንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሬአለሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
@biniyambeyene1798
@biniyambeyene1798 3 года назад
የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገን ይሁን መምህር ተስፋየ ፡መድሃኔለም ከነ መላው ቤተሰብህ ይጠብቅልን ፡ፈጽሞ ከሃጢያታችንም በደላችንም ፈጽሞ ይማረን ፡ትምህርትህም በጣም አበርትቶናል ፡አንቅቶናል ክብር ለመድሃኔአለም ይሁንልን አንተም በርታልን ኑርልን።
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን ።የድንግል።ማረያም።ልጅእየሱስክርስቶስየተመስገንይሁን።ቃለህይወትያስማልን እሜንእሜን።አመሰግናለሁ መምህራግን።
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
የዛሬ ገጠመኝ በጣም ለየት ያለ ነው ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-qn7nx2yp2v
@user-qn7nx2yp2v 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)እኳን ደህና መጡ መምህር
@user-bl1oo9ru3u
@user-bl1oo9ru3u 3 года назад
እግዚያአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህ የአገልግሉት ዘመንህን ይባርክልህ የኛ እቁ
@user-jp4lr3ff4n
@user-jp4lr3ff4n 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዕንቁ መሀምራችን 🤲🏻🤲🏻🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻💝💝💝
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ 👏👏
@endagertade195
@endagertade195 3 года назад
እመብርሃን የኛንም ሕይወት ይቀይርልን ዘንድ ለምኘልን
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 года назад
ተመስገን ለሁሉም ነገር🙏🙏
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን ውድ እና እንቁህ የተዋህዶ መምህራችን በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለሁ የሰው ልጅች በምድር ላይ እያለን ብዙ ፈተናዎች አሉብን እና አንተም በርታ እመ ብርሃን ጥላ ትሁንህ እግዝያብሄር ከዝች ልጅ ጋርም ይሁን አሜን እናመሰግናለን
@tsigemariyam6061
@tsigemariyam6061 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብዙሃን
@user-zg5fc3gb9r
@user-zg5fc3gb9r 3 года назад
አቤቱ ጌታዬ እግዚአብሔረ ሆይ እናመሰግንሀልን የእኔ እህት ይህን ፕሮግራም የምተከታተይ ከሆነ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ትንሳኤ መምህረ ቃለህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜ🙏🙏🙏
@Rrachel5116
@Rrachel5116 2 года назад
ወለተ ማርያም እና ለሚ ደስታ እህቴ በፀሎትሽ አስቢን
@konwwi9297
@konwwi9297 3 года назад
እንኳን ደህናመጣህ መምህር ተስፋያ እግዚብህር ይጠብቅህ አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋል ስጠኚ 🙏🙏🙏
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 года назад
እግዚዪብሄር ይመሥገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ገና አላዳመጥኩም ላዳምጥና እመለሳለሁ
@user-ol2sl6fp4q
@user-ol2sl6fp4q 3 года назад
መምህር ቃለ ሄወት ያሠማልን በጣም ደስ የምትል እህት ናት ጠንካራ ለብዞዎች ትምህርት ናት ወድሙንም ነብሱን ይማረው
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 года назад
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 года назад
እግዛበሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ለፈጣረ የሚሳነው የለም ለውሉም ቸር ነው እየሱስ ክርስቶስ የወላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የህታችን እንባ የበስክ የኛንም ልመና ስማን አሜን
@betiabi7449
@betiabi7449 3 года назад
ሠላም እህቴ እንዴት ነሽ በእርግጠኝነት ታሪክሽ ደስስስስ ይላል በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ ፅናት እና እኔ እጅግ በጣም የማፈቅረዉ ሠዉ ነበር ተለያይተናል እስካሁን እየጠበኩት እና ማግባት የምፈልገዉ እሡን ነዉ እና ሡባኤ እየያዝኩ ነዉ በተደጋጋሚ እግዚአብሔር እየጠየኩበት ነዉ እና አንቺም እባክሽ ፀልይልኝ እባክሽ የኔ ወለተአረጋዊ ነዉ የሡ ደግሞ ሠይፈሚካኤል ነዉ እና ቃል እገባልሻለዉ ላንቺ እግዚአብሔር የእኔን ምላሽ ከነገረኝ ሚዜሽ የምሆነዉ እኔነኝ በመምህር በኩል እንገናኛለን ቃሌ ነዉ !
@classiphone5329
@classiphone5329 3 года назад
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memihir
@user-ch6mb2ub8e
@user-ch6mb2ub8e 3 года назад
በመጀመሪያ ይሔንን እድሰማ ስለፈቀደልኝ የእግዚአብሔር ሥሙ የተመሰገነ ይሁን እሕታችን እድሜና ጤናሽን ያብዛልን በረከትሸ ይደርብን ጸዳለ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ሚካኤል ብለሽ በጸሎትሽ አሥቢን
@user-cg9yi6hk2i
@user-cg9yi6hk2i 3 года назад
እንኳን ሠላም መጣህ መምህር ተሥፋዬ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ይህን ትምህርት እንድናዳምጥ ላረገን ቅዱሥ ኤልሻዳይ ይክበር ይመሥገን ገጠመኙ በጣምደሥየሚል አሥተማሪነው እናመሠግናለን ቀጣይBአዳምጨ እመለሣለሁ
@polinaalf8254
@polinaalf8254 3 года назад
God blessed you all the time memeheryee🙏🙏🙏
@emebett1989
@emebett1989 3 года назад
መምህር እንኳን ደና መጣህልን አቤቱ እግዚሀብሔር ልቦናችንን መልስልን 🙏🙏 እህታችን የእግዚሐብሔር መንፈስ የቀረበሽ ነሽ እህት አንቺ ሙሉ ሠው ነሽ እኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ እየሱስ እባላለሑ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir
@user-ox1ve9ni7n
@user-ox1ve9ni7n 3 года назад
ሰላም እንዴት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር አይን ልቦናችን ሁላችንም ክፈትልን
@keroskeros5466
@keroskeros5466 3 года назад
ቃለሂወት ያስማልን መምህር
@netsolo8225
@netsolo8225 3 года назад
በጣም ይገርማል መምህር
@user-dt4gz2ft7t
@user-dt4gz2ft7t 3 года назад
እንኻን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛለህ ወንድማችን። እህቴ ወለተ ማርያም ብለሽ በፀሎትሽ አስብኝ
@emebett1989
@emebett1989 3 года назад
መምህሬ ያንተን ትምህርት መካታተል ከጀመርኩ ቀን ጀምሮ ለህይወቴ እዳስብ አድርጎኛል !!! እመብርሀን ከክፍ ሁሉ መምህራችንን ትጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 3 года назад
መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ባለታሪክዋ እህታችን ፈጣሪ ይበልጥ ጸጋውን ያብዛልሽ የልብሽንም መሻት ይፈጽምልሽ። እባክሽን ገብረመስቀል፣ አበባ እና አለም ብለሽ በጸሎትሽ አስቢን።
@meseretgebre8853
@meseretgebre8853 3 года назад
መምህር እድሜናፀጋውንያብዛልክ እህታችን ለእኛም በፀሎትሽ አስቢን ፀዳለማሪያምነውክርስትናስሜ የተጠራሁበት ምንእንደሆነአልገባኝም የሚያስጨንቀኝ ከባድነገር አለብኝ ፀበልስጠመቅየእህቴንልጅ አብራኝነውየምትጠመቀውግንባሬላይ የሚያስፈራ ጥቁርአውሬና አይኑን አፍጥጦ የሚያይ አውሬ ታያለች ግን አይጮህም ፀበልለረጅም ጊዜእጠመቃለሁ ምንምግን አልንቀሳቀስ አለ በፀሎታችሁ አስቡን እህተመልአክነምበፀሎት አስቡልኝ
@kariyachankariyachan3731
@kariyachankariyachan3731 3 года назад
እግዛብሔር ይመሥገን መምህር ሠላም ላተይሁን እኳን ደህና መጣህልን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ገጠመኙን አዳምጬ እፅፋለሁ
@yegebrelg1226
@yegebrelg1226 3 года назад
Anbmn dark memher yne yhewte memher 😘😘😘😘❤
@asniasni7529
@asniasni7529 3 года назад
Mamerachen ba uwnat Kal heyoten yasmlen tsagahun yabezalchew amen amen amen
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔን በነፈስም በስጋም የሞትኩትን እህታችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
@user-ki5br9hb8g
@user-ki5br9hb8g 3 года назад
ግን የንስሀ አባት ካልተመቸን ግዲት መፍቀድ አለበት እዲ ይክን ትምህርት ከምከታተል ጀምሪ የማያቸዉ ካህናት ዳቆናት ጢኔኛ አይመሥሉኝም እኮን የሆነ ነገር አይቸባቸዉ ከባድ ነዉ በምን ማወቅ እደምችል የህታችን ብርታቱ በጣም ደሥ ይላል መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን
@selamteka2783
@selamteka2783 3 года назад
የኔ እህት በፀሎትሽ አስቢን ተክለ ጊዮርጊስ እና ወለተፂሆን ነን እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@hdhufseui5636
@hdhufseui5636 3 года назад
ዉድእህታ ችን ለኔ ለደካማእህቴሽ በሎሎትሽ ኣስብኝ በለከትሽ ይደርኝ አሜን ሰላስ ወለተ ኪዳን እያልሽ በሎሎትሽ ኣስብኝ
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
@addaagsa6706
@addaagsa6706 2 года назад
ቃለ ህወትን ያሰማልን
@user-mv8zp4ly9t
@user-mv8zp4ly9t 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምክ ይብዛልን በእውነት ቃለ ህይወት ይልሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እህቴ አንቺን የረዳሽ የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም ይርዳን
@yemserchyemserch1032
@yemserchyemserch1032 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@betgiorgis3255
@betgiorgis3255 3 года назад
Enkaun bedena metaki memrachin 🌹 Getemegn 97 betam asetmar new memerachn tegaw yabezalki egizabher yetebeki🙏
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 года назад
ኤፍታህ ኤፍታህ ተከፈት በስላሴ ስም በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ሒሩተ ስላሴ ወለተ መድህን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ፂዎን አብተ ወልድ አብተ ስላሴ ገብረ እግዚብሔር ስምረተ ድንግል አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም ዜና ሐዋሪያት ጥዬ *ማርያም ተክለ ኤየሱስ ፍቅረ ማርያም እሴተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰማዕት አማና እህተ ገወርጊስ ድንግል ማርያም ወልደ ኪዳን በፀሎታችሁ አስቡን:፡*
Далее