Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1041 A ''ሆምጣጣ ፍሬ አፈራ'' 

Translated title
Подписаться 224 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

''ሆምጣጣ ፍሬ አፈራ''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 334   
@mariyamchala5979
@mariyamchala5979 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ እኔ አለሁሎት እንጂ ከሆምጣጤውም የመረርሁ መራራ በፀሎት አስቡኝ አባቴ
@احمدعلي-غ7م5س
@احمدعلي-غ7م5س 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@astertefera151
@astertefera151 3 года назад
አባታችን በረከቶ ይድረሰኝ ካለሁበት ከነ ልጆቼ አሜን
@yashiyashi4964
@yashiyashi4964 3 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ስስታችን የወጌል ገበሬ የታሪክ አባት በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን በዚህ ከፍ ዘመን አባታችን ለሰጠን አምላክ ይመሥገን አሜን
@turayashady5807
@turayashady5807 2 года назад
አባታችን እንኳን ደና መጡልን የእኛ ልዩ ስጦታችን ዝማሬ መላአይከት ያሰማልን አሞን ጣላትዎትን የእግርዎት መረገጫ ያድርግልን እድሜ የመቶሳላን ይስጥልን ያድልልን አባየ በፆሎት አይርሱን በስር የሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችን አባዎት ደረሶልን ወደ ሀገራችን እንበቃ ዘንድ የወንቅሸቱ ገብሬኤል ከጪንቅ ገላገልኝ የልባችን መሻት አንተው ተውቀው አለህ አምላከ ዮሐኒስ ደረስልን በመንፈስ አባየ
@sablemakita1934
@sablemakita1934 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን አባቴ በፀሎቶ አሰብን አነ ቤተሰቤ ባረኩን
@aal7586
@aal7586 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂይወት ያሰማልን ሺአመትኑሩልን
@tewabechtewabech5581
@tewabechtewabech5581 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@ጨልሞላይቀርሊነጋ
@ጨልሞላይቀርሊነጋ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባዬ
@kassaneshargawu498
@kassaneshargawu498 2 года назад
አባታችን እረዝም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አባየ በፆለታቹሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ስላም መጡልን አባዬ
@genetdesta2704
@genetdesta2704 3 года назад
የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ከነ ቤተሰቤ ለደጀህ አብቃኝ እባክህ አባዬ አባዬ አባዬ ጸሎቶት ይርዳን ዘንድ በጸሎት አስቡኝ መቋመ ማርያም ብለው እህህህህህህህ እህህህህህ እህህህህህህህ እህህህህህ እህህህህህህህ እህህህህህ እህህህህህህህ እህህህህህ
@sofialove635
@sofialove635 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውን ያሰማልን አባታችን አባዬዬዬዬዬዬዬእልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጡን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባዬዬ የእኛ መፅናኛ ልዩ ስጦታችን የወንጌል ገበሬ የታሪክ አርበኛ የበረሃው መናኝ ጀግናው በሃታዊ ስራው ምስክር ነው ጠላታቸውን የእግራቸው. መረገጫ ይጣልልን. አሜን አባዬዬ ሺሺሺ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 2 года назад
ውድ አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜበፅጋ ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን የስማነውንበልቦናችን ያሳድርብን
@cellcell896
@cellcell896 2 года назад
የኛ እቁ አባት የበረሀው መናኝ ሽህ አመት ኑሩልን የስደተኞች ተስፋ
@hanaex1747
@hanaex1747 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን ዝማሬ መላእክ ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን የኢስላም አባት
@የደንግልማረያምልጀነኝ
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን አባትችን እግዝአብሔር ይመሰገን ጸሎትችው በረክትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አባትችን
@hailemariamgebreegziabher9591
@hailemariamgebreegziabher9591 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!!!!!!!
@amanuel5687
@amanuel5687 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@rashidsaeed1735
@rashidsaeed1735 3 года назад
አባዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@mulumalaku4227
@mulumalaku4227 2 года назад
እንኳን ስላም መጡልን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@mesefanu3513
@mesefanu3513 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መንልካሙን ወይን ለማፍራት ያብቃን በተለይ በስደት ያለነው የቃልን ወተት አጠጥተውናል አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 года назад
አባዬ ቃለህይወት ያሰማልን ወለተስላሴነኝ በፀሎትዎ አይርሱኝ
@የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@ababateshager5310
@ababateshager5310 2 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ሺ ዓመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@tigistyekedousgebrallejji235
@tigistyekedousgebrallejji235 2 года назад
Abati kalehywet yasemaln tegawen yabezlot yasetmarn yegsten yemkern amelk semou yetmsgn yehoun amen amen amen
@ድንግልሆይአንቺጠብቂ-ጰ4ገ
አባዬ ፀሎቶት አይለየን በሥደት ያሉትን ልጆችህን አስቡን በእስር ቤት የሚሰቃዩትን አስቡልን አባዬ
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 3 года назад
Amen Amen Amen kalewot yasemaleng be tselot asibung walete 5mariyam
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 2 года назад
እልልልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሠማልን የኛ ልዩ አባት የታዬ እንኳን ደናመጡልን በረከትዎት ይደርብን በፆለትዎት ያሥቡኝ አባዬ ወለተ እየሡሥ
@ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ
እግዚአብሕር ይመሰገን አባታችን ቅለ ህወትን ያሰማልን ዝማሪይ መላይክትን ያሰማለን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል
@احمدعلي-غ7م5س
@احمدعلي-غ7م5س 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ይፍቱን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ላባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚያብሔር አምላክ ያስረዝምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን የኔን የሃጢያተኘዋን እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ አሜን ጠላትዎትን የእግርዎ መረገጫ ያድርግልን አሜን አባዬ የስላሴ አገልጋይ የተዋህዶ ፋና የትህትና የህግ መምህር የአዳም ልጅ ተስፋ የፍቅር የሰላም የታሪክ አባት የስደት ስቃችን መጽናኛችን ምትክ የለሽ ልዬ ስጦታችን,ኑሩልን ሽሽሽሽሽሽሽ አመት አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብድ አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@gihi7732
@gihi7732 2 года назад
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን የእኛ የስደተኞች ስፋችን እግዝአቢሄር ይጠብቅልን
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 2 года назад
አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል
@heedaakeedas5626
@heedaakeedas5626 2 года назад
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ
አሜን አሜን አሜን የወንጌል ገበሬ የታሪክ ባለቤት የበርሀው መናኝ የየቲሞች አባት የስደተኞች መፅናኛ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ክፉ አይንካብን
@tfguvhhh4360
@tfguvhhh4360 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የወንጌል ገበሬ የታሪክ ባለቤት የበርሀው መናኝ የየቲሞች አባት የስደተኞች መፅናኛ እግዚአብሄር ይጠብቅልን እድሜ ይስጥልን
@fatemaabdo1560
@fatemaabdo1560 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እስይ የስደተኞች አባት የኛ ተስፋ በፀጋ ያቆያችሁ አባ
@woyensheteshete9240
@woyensheteshete9240 3 года назад
የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም ከፍ ይበል እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@dudjegsjs7011
@dudjegsjs7011 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እኳን ደህና መጡልን አባታችን ሺ አመት ያኑሪልን
@tesfanshazene4864
@tesfanshazene4864 2 года назад
እንኳን በስላም መጡልን አባታችን እድሜ በፀጋ ኑሩልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@mulu109
@mulu109 3 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
እልልልልልልልል አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
አባየ በፀሎት አስቡኝ ወለተመስቀል እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 2 года назад
ለስተመሩን ለአባታችን ቃለህወትያሰማልን
@موزه-خ7ظ
@موزه-خ7ظ 3 года назад
አባታችን እንኳን ሠላም ሰንበትችሁ እድሜ ጤና ይስጥልን አባየ ሺአመት ኑርልኝ በጰሎት አስቡኝ ስደተኞ ነኝ ቃለህይወት ያሰማልን አባየ አሜን አሜን
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
ጤና ይስጥልኝ አባቴ እምወድዎት አባየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርጥ አባቴ ለነፍሴ የምረዳት ትምህርት ፈትፍተው የምያበሉን አባታችን እድሜውትን ያሪዝምልን
@asfc7228
@asfc7228 Год назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል አባየ እንኳ በሰላም መጡልኝ አባየ ሽሕ አመት ያኑሩልኝ የሰላም አባት የስደተኛ አባት❤❤❤
@hayathhayath6607
@hayathhayath6607 3 года назад
አባየ እንኳን ደና መጡልን ዘላለም ኑሩልን ዝነኛው ባህታዊ ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም
@hayathayat4602
@hayathayat4602 2 года назад
አባየ እንኳን ደሕና መጡልን ቃለሒወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አባየ ሺ አመት ኑሩልን አሜን በጸሎት አስቡን አባዪ
@mastwalasngow476
@mastwalasngow476 3 года назад
አባየ እንኳን በሰላም መጡልን ፀገወትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@samarmide5696
@samarmide5696 3 года назад
ረጂም እድሜ ለአባቴ የበረሃው መናኝ አሜን አሜን
@ብርሃንወለተብርሃን
እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@senaitweldatube1385
@senaitweldatube1385 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እካን ደህና መጡልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘበንዎትን ያርዝምልን ሺ አመት ኑሩልን
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን
@workeworke4373
@workeworke4373 2 года назад
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል አሜንአሜንአሜን
@meseretheyllu4216
@meseretheyllu4216 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባየ እንኳን በሰላም መጡልን
@ashokeshok8586
@ashokeshok8586 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን.መጡልን
@rtrt2187
@rtrt2187 2 года назад
አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን አሜን
@workeworke4373
@workeworke4373 3 года назад
አሜንአሜንአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልላ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen
@Sara-b3i2k
@Sara-b3i2k 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማይልን አሜን በዕድሜ በጸጋ ለዘለዓለም ያኑርልን ጠላታቸው እግራቸው ስር ይጣልልን
@እመቤቴጥላከለላዬ-ተ4ጸ
አባዬ ሰላምዎት ይድረሰን ሰላምዎትም ይባዛልን የሰላም የፍቅር አባት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ
@asayhailu3172
@asayhailu3172 3 года назад
እልልልልልልልልልልል እንኳን በስላም መጡልን አባየ የተዋህዶ እንቁ የበራሀው መናኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቱትን ይደርብን
@tiruneh4622
@tiruneh4622 3 года назад
amen amen amen kalhiwot yamalin abatachin Elllllllllllllllllllllll
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 2 года назад
እግዚ አብሔር ይመሥገን ሰላምዎት ይብዛልን የኛ አባት ፈጣሪ ይጠብቅዎት
@rasheedpathappiriyambinuar6897
@rasheedpathappiriyambinuar6897 2 года назад
አባዬ ቃልሂውትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን በፆሎታችሁ አስቡኝ አመተ ስላሴ ጡቴንአሞኛል እድፍውሰኝ አትርሱኝ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
የጫካው አንበሳው አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እንባውት አይለየን
@genetdesta2704
@genetdesta2704 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ጠላቶትን ከእግሮስር ይጣልልን እግዚአብሔር አምላክ ገዳማችንን ይጠብቅልን
@የስላሴባሪያነኝ-ቨ5ቘ
አባዬዬዬዬ የኛ አጽናኝ እንኳን በሰላም መጡልን እንወዶታለን
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አባ ፀሎቶት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@blailshblailsh4969
@blailshblailsh4969 3 года назад
አባየ ከምለህ በላይ በጣም እንወድህ አለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@mariyamchala5979
@mariyamchala5979 2 года назад
የኛ አለኝታ የንታዬ ልዩ ስጦታችን ኑሩልን ሽሽሽ አመት
@genetdesta2704
@genetdesta2704 3 года назад
አባዬ እንኳን ደና መጡልን አባዬ በረከቶ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማል አባዬ አባዬ እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 3 года назад
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የስደተኞች አባት መፅናኛችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@lolomomo1316
@lolomomo1316 2 года назад
Egzhaber Yimesgen abatachin Kalehiwetin Yasemaln Amen Amen Amen
@tibah3653
@tibah3653 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላማቹሁ ይብዛልን አባታችን የበርሀው መናኝ የወንጌል አርበኝው ደሰታህ ደሰታች ነው ሁለየም ደሰታ ያቅርብል አምላካች እየሱስ ክርሰቶሰ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@cellcell896
@cellcell896 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 3 года назад
አባዬ የተዋህዶ እንቁ የበርሀው አንበሳ የወንጌል ገበሬ ታማኙ የስላሴ አገልጋይ የስደተኞች መፅናኛ ኑሩልን ሽ አመት አሜን አባዬ ብዙውን ነገር በርስዎ አልፌዋለሁ አሁንም ፀሎት ልመናዎ አይለዬኝ የቤተሰቦቸን ነገር አደራ ለእግዚአብሔር ቅርብ ነዎትና በመንፈስ ቅዱስ ባሉበት ጠብቅልኝ
@desytehinhe1104
@desytehinhe1104 3 года назад
Amen amen amen. Aba yohanns abatachn eshamet nerulen
@aarrddggffhjkisdg5120
@aarrddggffhjkisdg5120 3 года назад
እልልልልልልልልልል አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ዉድ አባታችን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏🙏
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 3 года назад
የጫካዉ አንበሳ የሰላም አባት የታሪክ ባለቤት እንኳን ደና መጡልን አባታችን የእርሶ እንባና ፀሎት ሀገራችን ኢትዮጵያን ከፈጣሪ ሰላምን ያሰጠን አባቴ
@እምዬኢትዮጵያሰላምሽናፈቀ
አሜን አሜን አሜን
@allaama9702
@allaama9702 3 года назад
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💞🙏🙏🙏
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የሰላም የፍቅር የትኅትና አባት አባዬ ሺህ አመት ያኑርልን ልዩ ስጦታችን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
@የበርሀውመናኝልጂነኝአባዮ
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬዬዬዬዬዬዬ የበርሃወ መናኝ የስደተኞች አባት ሺህ አመት ያኑሩልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባዬ ጭነቅላትየን ባዳ ነው የስጭነቅኛልን በፀሎታችሁ ወለተ መድህን አስብኝ አባዬዬ
@samerasamera2674
@samerasamera2674 3 года назад
አባወለተማሪያምእያሉከነቤተሰቦቸበፆለትያስቡኝ አገራችነንሰላምያርግልንአሜንአሜንአሜን
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 3 года назад
በረከተዎ ይደርብን አባታችን💒✝️🤲
@የማርያምልጅዮቱብ
@የማርያምልጅዮቱብ 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ የእኛ ተስፋ በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሠፁን ለአባታችን ቃለህይወትን ቃለ በረከት ይሠማልን በፀጋ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን ጥላታቸውን የእግራቸው ስር ይጣልልን እኛም በሠማነው ቃል በልቦናችን ያሳድርብን መልካም ፍሬ ለማፍራት ያብቃን አባታችንን ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ፫✝️🤲🕊👏👏👏👏👏
@terfinshfe3776
@terfinshfe3776 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም በጭንቀት ነው ያለሁት አባዬ እንባዎት ለኔም ለሀጢያተኛዋና ለበደለኛዋ ልጅዎት ይርዳኝ ከአምላኬ ጋር ያስታርቀኝ ሀጢያቴን ይቅር እንዲለኝ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ቅዱሳን ይድረሱልኝ በምሰራበት ቤት አሰሪዬ በጣም እያስቸገረችኝ ነው
@እለሚነሽA
@እለሚነሽA 3 года назад
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን የድሆች እባት ሺ እመት ኑሩል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እባታችን ፀጋውትን ያብዛሎት ለዘላለም ኑሩልን
@MastewalJenberu
@MastewalJenberu 7 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው ላስተማሩን ለመከሩን ለገስጹን የህይወትን ቃል ለመገቡን ለአባታችን ለበርሀው መናኝ ቃለ ሂይወትን ያሰማልን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቃሉ ተጠቃሜ ያድርግን አሜን የግፍ የመከራ አባት የታሪክ የልማት አባት የስደተኛች አባት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ባአሉበት ክፎው አይንካብን ጥላታቸውን የግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን
@selamselam9727
@selamselam9727 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ የኛ ልዩ እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ በእድሜና በጤና ያኑርልን አሜን
@hdhdhhhshsh7343
@hdhdhhhshsh7343 3 года назад
አሜን
@genetabay8968
@genetabay8968 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክዎ እድሜ ጤና ይስጠው ዎላየዎ እመኛለሁ።።።
@nardosezewudu3524
@nardosezewudu3524 2 года назад
የኛ ልዩ ስጦታችን አባታችን ያአለም መዳሃኒት የአለም ኮከብ እሶን ለኛ ያደለን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሽህ አመት ዩኑሩልን አሜን አሜን አሜን ያባታችን እንባ ፅሎት የመላኩ ምልጃ የልቤን ሀሳብ አተ አስተካክልልኝ እርደኝ ያአራማዉ ቅዱስ ገብሬኤል ልቦናየን ብራሃን አድርግልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክ ያሰማልን
@katykatyaaa7463
@katykatyaaa7463 3 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የስደተኞች ተስፋችን የእግዚ ብሔር ስጦታችን በእድሚ በጥና ያኑርልን ሺ አመት ኑሩልን
@etagegnetagegn2655
@etagegnetagegn2655 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።
@ማርታፍቅርተአማኑኤል
አሜን አሜን አሜን
@ejiguamoges6445
@ejiguamoges6445 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋወትን ያብዛልን
@egyrgghh4380
@egyrgghh4380 3 года назад
እንካን ደና መጡልኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አባዬ ሺ አመት ይኑሩልኝ አባዬዬዬ በፅሎታቹ ያስብኝ አባዬዬ
Далее
RENT SKINS in Standoff 2? #standoff #rental #skins
00:34
ITZY "GOLD" M/V
03:20
Просмотров 7 млн
RENT SKINS in Standoff 2? #standoff #rental #skins
00:34