Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1049 A ''የምኅላ ጸሎት'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

''የምኅላ ጸሎት''
በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

23 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 589   
@yqjq8390
@yqjq8390 2 года назад
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማሀረነ ክርስቶስ በእንተ ሚኪኤል ማሀረነ ክርስቶስ በእንተ ገብርኤል ማሀረነ ክርስቶስ በእንተ ሩፋኤል ማሀረነ ክርስቶስ በእንተ ዮሀንስ ማረሀነ ክርስቶስ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ሄሎሄ ሄሎሄ ሄሎሄ ኦአምላክ ኦአምላክ ኦአምላክ ኦ ክርስቶስ ጌታ ሆይ አባቶ ሆይ
@yqjq8390
@yqjq8390 2 года назад
ያድነነ ከማአቱ ሰውረነ በምረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ ያድነነ ከመአቱ ሰውረነ በምረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ ያድነነ ከማአቱ ሰውረነ በምረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ስማአነ አምላክን ወመዳኒነ ስማአነ አምላክነ ወመዳኒነ ስማአነ አምላክነ ወመዳኒነ ስማአን አምላክነ ወመዳኒነ ስማአነ አምላክነ ወመዳኒነ ስአማአነ አምላክነ ወመዳኒነ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ሆይ
@allaama9702
@allaama9702 2 года назад
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን አቤቱ ጌታ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 😢😢😢😢😢
@tesfahunayenew7290
@tesfahunayenew7290 Год назад
ስማነ አምላክነ ወመዳኒነ አቤቱ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ስማን አማልደን የበረሀው መናኝ አባቴ በእንባ በጸሎትዎ ያማልዱን እኔ ገብረ ጻዲቅ ልጅዎትን እንዲህ የሚፈሰው እንባዎት ለኔ ለሀጢያቴ ማጠብያ ይሁንልኝ አባቴ የበረሀው መናኝ አምላከ ዮሀንስ ሆይ ይቅር በለኝ ሰው አድረገኝ አባታችንን ገዳማችንን ሀገራችንን ጠብቅልን ሰላም አድርግልን አሜን ገብረ ጻዲቅ
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባቴ እኔሀጢያተኝይቱን በናተ ፀሎት እኔም ይማረኝ አቤቱ ሀጢያቴ እጂግ የከፍነዉ የበዛነዉ በፀሎታችሁአስቡኝ
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን አባታችን በረክትችው ጸሎትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አባታችን
@ddd1993d
@ddd1993d 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ማረን ጌታ ማርን ይቅርበለን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ለደጁ አብቃኝ የራማው ቅዱስ ገብርኤል
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 2 года назад
እዝግዪ መሐረና ክርስቶስ እዝግዮ መሐረና ክርስቶስ እዝግዮ መሐረና ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረና ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረና ክርስቶስ ኣባ ዮውሃንስ በጸሎታቹ ኣሱቡን ኣሜን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Месяц назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም አሳድረን አሜን ይባርኩይ ይፍቱኝ አባቴ❤❤❤
@user-vk2hq7lz8t
@user-vk2hq7lz8t Год назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለህወትን ያሰማልን አባታቺን ይፍቱኝ የሰራይ ሀጥያቴን አባዬዬዬዬዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በፆሎት ያሰቡኝ አባዬዬዬዬዬ ወለተ ሰላሴ እያሉ
@almazmekonen1535
@almazmekonen1535 Год назад
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መለአክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ይሁን ይደረግልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ብለን አሜን
@aal7586
@aal7586 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
@user-sg6sn1xe8w
@user-sg6sn1xe8w 2 года назад
ኪላራይሶን ኪላራ ኪላራይሶን ሄሎኤ ሄሎኤ ኦአምላክ ኦአምላክ ኦክርስቶስ አቤቱማረንይቅርበለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን እደሀጢአታችን ሳይሆን እደምህረትህ ማረን ይቅርበለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 2 года назад
እግዚኦ,ማረነ,ክርስቶስ, በይተ,ማሪያም,ማረነ,ክርስቶስ, ኪራላይሶ,ኪራላይሶ,ኪራላይሶ, ኤሎሄ,ኤሎሄ,ኤሎሄ, ኦ,አምላክ,ኦክርስቶስ, ጌታ,ሆይ,አባት,ሆይ, አምላክ,ሆይ, ያድነነ,ከማቱ,ይሰውረነ,በምረቱ,በይተ,ማሪያም,ወላዲቱ, ሰማነ,አምላክነው,መዳኒነ, አቤቱ,ጌታዬ,ሆይ,ማረነ,ይቅርበለነ, አሜን,አሜን,አሜን,ይፍቱን,አባዬ,
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
*_እግዚኦ ተሰሀለነ_* *_እግዚኦ ተሰሀለነ_* *_እግዚኦ ተሰሀለነ_* *_አቤቱ ማረን ይቅር በለን_* *_አቤቱ ማረን ይቅር በለን_* _*አቤቱ ማረን ይቅር በለን*_✝️
@yo-di-t
@yo-di-t 2 года назад
አባየ የሉኡል እግዚአብሔር ልዩ ስጦታችን ጾሎተ መልአክት ያሰማልን አባየ እኔ አስቀድሞ ይግደለን ይድፋኝ ሐጥያተኛ ከተፈጠርኩኝ ጀምሮ በሐጥያት የተጨማለቅኩኝ ምንም የክርስትያን ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ምግባር የሌለኝ ደካማ ለእግዚአብሔር አልመች ምን እሰራለሁኝ አባየ እርስዎ ግን ኑሩልን የስንት ስደተኞች አባት እና ተስፋቸው ነውት አባየ በእውነት ሉኡል እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ለዘልአለም ያኑርልን አባየ ናፍቆታችን ኣሜን
@user-pi1pb1uf2r
@user-pi1pb1uf2r 2 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርኝ ይቅር በለኝ አባዬ እይርሱኝ በፀሎውት እስብኝ ማርዬ እያላችሁ ወለተ ገብረኤል እባታችን ቤተስቦችንም
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎታቹህ አስቡን ወለተ ተክለሃይማኖት ወልደ ሰማይት ወለተ ስላሴ ወለተ ስላሴ አስቡን
@user-ku5rf3uu1o
@user-ku5rf3uu1o 2 года назад
ሰለሁሉምነገርእግዚአብሔርይመሥገንአሜን🕊🕊🕊🕊 ለአባታችንበእውነትጸሎተመላይክትያሠማልንአሜንአሜን በርቱጾለታችሁየስፈልገናል👏👏👏👏🌾🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን
@kuwkk759
@kuwkk759 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ፀሎትዎ አይለየን አባዬ በፀሎት ያስብኝ ወለተ ሀና እያሉ እስከነ ቤተሰቦቸ
@mohamedelkayselkays8840
@mohamedelkayselkays8840 Год назад
ማረን ጌታ ማረን ጌቴ ማረን ጌታ ማረን ይቅርበለን አቤቱ ማረን ማረን እደ ሐፂያታችን ሳይሆን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ይቅርበለን
@asteryosef6196
@asteryosef6196 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን በረከትዎን ከነቤተሰቦቼ ይጠብቀኝ አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን በእጅዎት ባለው መስቀል መጥቼ ለመባረክ ያብቃኝ ፀሎትዎት ይደርብኝ
@jjkk1558
@jjkk1558 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🤲😭🤲😭🤲 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን😭🤲 በረከታችሁ ይደርብን አሜን🤲😭🤲
@atti13
@atti13 2 года назад
የአባታችን ፀጋና በረከት ይደርብን አባቴ እኔ የምኖረው በስደት ነው ወለተ ማርየም ነኝ በፀሎት አስቡኝ ልጄ ገብረህይወት ነው እና አባቴ የልጄ አባት ጴንጤ ሆነብኝ ልጄንም ይዞብኝ እየሔደ ነው። የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል እንዲመልስልኝ በፀሎት አስቡልኝ ልጄ አይኑን ያምብኛል ገብረ ህይወት ብላቹ ፀልዩልኝ
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 2 года назад
ማረን ጌታ ማረን ማረን ጌታ ማረን ይቅር በለን🤲 የሰላም አባት ስለእርስዎ እንባና ፀሎት ብሎ ይማረን ይቅር በለን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@jjkk1558
@jjkk1558 Год назад
ማረን ጌታ ይቅር በለን ማርን ይቅረ በለን ማረን ጌታ ይቅን በለን🙏😭😭😭🤲✝️🤲🤲 አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሠማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🤲😭🤲😭✝️🤲😭
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችንበፀላት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ወለተ ኪዳን ወለተእየሱሱ አስቡን በስደት አገር
@user-my7tq4yn3e
@user-my7tq4yn3e 2 года назад
አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን ስለርሶ እንባና ፀሎት ብሎ እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን አሜን አባዬዬ ይፍቱኝ
@Fguu5tyui
@Fguu5tyui 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀሎተ መላእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን ከነመላው ቤተሠቦቼ እንንባና ፀሎታችሁ አይለየንጨአባቴ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@egziabherhulunchaynew9936
@egziabherhulunchaynew9936 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ከነቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባታችን አጸደማርያም ብላችሁ
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አባታችን ሽ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 2 года назад
አቤቱ አምላኬ የሆነብንን አስብ🙏😭😭አባዬ ይህ እባዎ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን የሀጢአታችን ብዛት የሰውነታችን ክፋት ሀገራችንን ሰላም አሳጣናት አቤቱ ይቅር በለን አምላኬ እኔ አልቻልኩም 😭😭😭
@user-jo8bc8fn3d
@user-jo8bc8fn3d 2 года назад
አባዬ ጸሎትልመናሁአይለየኝ ወንድሜሆዱን ታሞብኛል ሀይለገብርኤልን ከነቤተሰቦቼአስቡኝ🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇አሜን አሜን
@user-rx9lc9yq2l
@user-rx9lc9yq2l 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባትችን ፅጋዉን ያብዛላችሁ አባቴ ለቤሰሰቦች ሰላም እንድወርድን ፅሎታችሁ አይለየን አባቴ ሺ አመት ኑሩልኝ
@weynshetayalke5890
@weynshetayalke5890 Год назад
አባታችን በድሜ በፀጋ ኑሮልን የሰደተኞች አባት ፀሎትሁ አይለየኚ እሰከ መላ ቤተሰቦቸ አሜንንንን
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 года назад
አባታችን እንባዎት ይድረስልኝ የስራ በሬንም ይክፈትልኝ የርሶን እንባ በወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ተራዳይነት አይለየን ስምህን ጠርቸ አላፍርምና የበረሀው መናኝ የጨለመው ህይወቴን ያብሩልኝ አሜን
@samerasamera2674
@samerasamera2674 2 года назад
አባወለተማሪያምእያሉከነቤተሰቦቸበፆለትያስቡን አገራችንንያራማውልኡልቅዱስገብርኤልይጠብቅልን አይሰድማሪያምፅበሏንትርጭልንአሜንአሜንአሜንንን
@zainabbd9739
@zainabbd9739 Год назад
ማረን ጌታ ማረን ይቅረ በለን አቤቱ አባታችን እድሜወትን ያረዝምልን
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 Год назад
አቤቱ የሰራዊቱ ጌታ ማረን ይቅር በለን ከምናየዉ ከምንሰማዉ ክፉ ሁሉ ጠብቀን አቤቱ ያአባታችን እንባ እና ፅሎት ተመልከት🙏
@user-cv8ts3xu1l
@user-cv8ts3xu1l 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥወት የማቱሰላም እድሜ ይስጥወት
@user-bi1nv6wd2o
@user-bi1nv6wd2o 2 года назад
ኦ እግዝአብሔር ኣምላኬ ሆይ ይቅር በለን የመጣዉን መቅዘፍት በምሕረትህ መልስልን ኦ እግዝአብሔር ኣምላኬ ሆይ መከፋፈል ከኛ ኣርቅልን ሰላም ኣዉርድልን ኣባታችን በፀሎት ኣስቡን በስደት ላለን ልጆጃቹ በጣም ተጨንቀናል እና በፀሎታቹ ኣስቡን በእስርቤት ላሉ ወንድሞቻችንም ተጨንቀዋልና በፀሎታቹ ኣስቡን ኣባዬ
@jjkk1558
@jjkk1558 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን 🤲🤲
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v 2 года назад
አባታችን እንኳንሰላምመጡልን ስለናተፀሎትብሎበቸርነቱ ይቅርይበለንአሜንአሜንአሜን አባዬእድሜጤናይስጥልን አሜን አሜን አሜንሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽአመትያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@user-zk4zy2wg5o
@user-zk4zy2wg5o 2 года назад
አቤቱ ማረን ጌታሆይይቅርበለን ሰለኒህ ቅዱስ አባትብሉ ይማረን አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባዬ ሃጢተኛዋን አይርሱን አባ
@gdux8465
@gdux8465 2 года назад
አባታችን ኑሩልን ሺሺሺሺአመት ያኑርልን ፀሎት ልመናችሁን ይቅበልልን የሠራውይት ጌታ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@dheheuhh2800
@dheheuhh2800 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የኛ መፅናኛ ስስታችን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 2 года назад
ሰለ አባታችን እንባ ጸሎት ብለህ ይቅር በለን በደለናል 😭😭😭 ማኃሪ ይቅር ባይ አምላክ ሰለ እናትህ ሰለ ቅዱሳን ሰለ ሰማዕታት ብለህ በደላችን ይቅር በለን😭😭😭
@hfui9410
@hfui9410 Год назад
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላአክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ከኔ ከሀፄተኘዋ እድሜ ቀንሳ ለእርሰዋ ይስጥልኚ
@lolomomo1316
@lolomomo1316 Год назад
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን እረጀም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አባታችን ገዳማችን አገራችን ህዝባችን እግዚአብሔር አምላከ ይጠብቅልን አሜን ይፍቱን ይባረኩን አሜን
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 2 года назад
እዝኦ ማረነ ክረስትወስ😭😭😭 በእተ ማሬያም ማረነ ክረስትወስ😭😭😭 ክራያስወ ክራራያሶን ክራራይሶን 😭😭😭 የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤለ ጠራሁሁ በእምነት የቀነ ጨለማ ዉሰጥ ነች ህይወቴ ዲረስልኝ
@asadgsd6301
@asadgsd6301 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን10000 ኣመት ንሩልን የስደተኛ ኣባት
@user-sg6sn1xe8w
@user-sg6sn1xe8w 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባዬዬ እባፀሎቱሁ ይድረስልን ጌታሆይ አባታችንን ገዳማችንን ጠብቅልን አገራችንን ሰላም አውርድል አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን😭😭😭😭😭😭😭
@hayathhayath6607
@hayathhayath6607 2 года назад
አባታችን ዘላለም ኑሩልን በፀሎት አስቡኝ እስከ ቤተሰቦች አባየ
@msramona8951
@msramona8951 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@nasmanasma6178
@nasmanasma6178 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@slfes9208
@slfes9208 Год назад
Amen Amen Amen
@tilwalehmimi5332
@tilwalehmimi5332 Год назад
አባታችን ዘላለም ኑሩልን
@abebawmengist1233
@abebawmengist1233 Год назад
ሰው ለዘላለም አይኖርም
@user-pd1me4bn1h
@user-pd1me4bn1h Год назад
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ🤲 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ሰለአባታችን እባና ጸሎት ብለህ🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባዬዬ🤲🤲🤲🕊
@dggf4806
@dggf4806 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፆለተ መላእክት ያሠማልን
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 Год назад
አባታችን አንኳንበደህና መጡልን ቃለ ሄወትያስማልን አድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 💐🌸🌼💐🌼🌸🌺💐🌸🌸🌸🌺💐🌸🌼🌸🌼🌸🌼💐💐
@uoottennariyal1871
@uoottennariyal1871 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን አባታችን አድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ አባዬ
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደርሱ ቸርነት ይቅር ይበለን አሜን ይፍቱን አባታችን
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 года назад
እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን በፀሎተ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የርስዎ እንባና ፀሎት ይርዳን አባታችን
@mohamedelkayselkays8840
@mohamedelkayselkays8840 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን እባዎት. ፀሎቶት. ይድረሰን. አባዬ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yashiyashi4964
@yashiyashi4964 2 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አቤቱ ሰለ አባታችን እንባ ፀሎት በለህ ማርን ጌታ ሆይ ለአገራችን ሠላም አውርድልን የሰዎ ፀሎት ይርዳን እኛስ ልባችን አምፁል አቤቱ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m Год назад
አሜን አሜን አሜን ጸሎተ አለአክት ያሰማልን ገዳማችንን አገራችንን እትዮጲያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@katykatyaaa7463
@katykatyaaa7463 2 года назад
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ በአንተ ማርያም ማርነ ክርስቶስ በእንተ ገብረኤል ማርነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን
@user-ty2tl8wg4y
@user-ty2tl8wg4y 2 года назад
አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባታችንን በድሜ ና በጤና ያኑርልን
@dstardstar3746
@dstardstar3746 2 года назад
አሜንአሜንአሜንአባታችእንኳንደህናመጡ በፀሎታችሁአስቡኝ ወለተማርምብላሁ ልቤንእያፈነኝነው
@malakmobile8230
@malakmobile8230 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባቴ ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማርልን አምላከ ገብርኤል አምላከ ዬሀንስ ለኔም እስከቤተሠቦቸ ይድረስልኝ 👏አባዬዬ በፆለትዎ ያስቡኝ እስከቤተሠቦቸ
@user-gy2kg3ty3w
@user-gy2kg3ty3w 2 года назад
አባዬዬዬ የእርሶ ጸሎት ልመና ሰምቶ እግዚ አብሔር ይመረን ይቅር ይበለን በረከትዎ ይደረብን አሜን
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d 2 года назад
አቤቱ ጌታሆይ ሀገራችንን ስደተኞችን ሰለ ፃድቃኖችህ ብለህ ማርልን አስበን አሜን አሜን አሜን
@etagegnetagegn2655
@etagegnetagegn2655 2 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የሰላም የፍቅር አባት አባታችን ፀሎት ይማርን ይቅር በለን ጌታ ሆይ እኞንም በስደት ያለንውን ልደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎቱ አትርሱኝ
@user-dc5ir2wn1g
@user-dc5ir2wn1g 2 года назад
ኣሜን ፫ፀሎታችን ምህላላችን ኣይለያቹ ውገናቹ ኣሜን ብርክታን ይድርብን ኣሜን ፍጣሪ ብሃገራችን የለ ሁሉ ይቅር ይብልን ኣሜንኣሜንኣሜን።
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 года назад
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@yqjq8390
@yqjq8390 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታን ይሆ አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን በፆሎታችሁ አትሩስኝ ወለተ ማርያም
@misomiso5027
@misomiso5027 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባረኩን እሰከ ቤተሰቦች አምላክ ሆይ የልቤን ታዉቅ አለህ ድረሰልኝ ነገሮችን አሰተካክልልኝ አቤቱ ይቅር በለን ማረን
@user-vk1du1mp1u
@user-vk1du1mp1u 2 года назад
አባታችን እንኳን በሠላም መመጡልን አባየ እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጥልን። አባየ በጰሎት አስቡኝ ። ቃላህይወት ያሰማልን አሜን አሜን ።
@hanatube2337
@hanatube2337 2 года назад
አባታችን ሹአመት ይኑርሉን የስደተኞች ተድሆችአባት
@burtukanaatarsau2536
@burtukanaatarsau2536 Год назад
አሜን አሜን አሜን ሁለተ ኪዳን በጾለትወ ይሰቡኝ እሰከቤተሰቦች አባቴ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አባታችን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን አባዬ በርክታት ይድርብኝ አ ባ ዬ በጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም ክነ ልጆች
@asayhailu3172
@asayhailu3172 2 года назад
አባየ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ጠላቱትን ኸእግራቸው ስር ይጣልልን ምህላ ፀሎቱን ያሰማልን በረኸቱትን ይድርብን
@nasmanasma6178
@nasmanasma6178 2 года назад
አሜንአሜንአሜንወልደስላሴብላችሁ በፀሎትአስቡልኝአባዬ እባሁይድረስልንአሜን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያዉረስልን
@abrehetfisahye2260
@abrehetfisahye2260 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልኝ አሜን ብፀሎት አሰብን ቅድስቲሃና እስከ ቤተሰቦቼን
@erusidemeke380
@erusidemeke380 Год назад
አባታችን ለዘላለም ኑሩልን በእድሜ በፀጋ ያቆይለን በፀሎት አሰቡኝ
@mekonnen8079
@mekonnen8079 2 года назад
አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን የብዛልን በፀሎቶ ያስቡኝ እስከ ቤተሰቤ ወለተ አብ ነኝ
@axe5159
@axe5159 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-qh8um5nu4w
@user-qh8um5nu4w 2 года назад
አባታችን ረዥም ዕድሜ ይስጥልን
@gshdbemgvskns9763
@gshdbemgvskns9763 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃልህይውትን ያስምልን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 Год назад
አመን አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችንን ገዳማችንን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ በጣም ጨንቆኛል አባቴ ቤተሠቦቼ ባደጋው ምክንያት ቤታቸው ተቃጥሎ በፀሎታችሁ አትርሱኝ የኔ ልዩ አባት መፅናኛችን የታሪክ የፍቅር አባታችን ሺሺሺሺ አመት ኑሩልን ክፉ አይካብኝ እኔ ስደተኛዋ ልጃችሁ የሰራሁት አይባረክ ስራስገባ በሆነነገር የሚያፈናቅለኝን እርኩስመንፈስ በፀሎታችሁ በእንባችሁ ድረሱልኝ አባቴ አባዩሀንስ ተስፍ ማሪያም የኛ ጀግና አባት መፅናኛችን
@platclient6033
@platclient6033 Год назад
አሜን፡አሜን አሜን፡አባታችን ሺ፡አመት ይኑሩልን በፆሎቶወ ያስቡን እስከ፡ቤተስቦቻችን አሜን
@qweqwe444
@qweqwe444 2 года назад
ፆሎተመላይክት ያሰማልን አባታችን ስመወትን እግዚአብሔር በቀለመወርቅይፃፍ
@makdsm8979
@makdsm8979 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባዬ የርሰወ እንባ ና ጸሎት ከነቤተሰቦቼ ይድረስልኝ እንጅ እኔ ማ ያአለምን ሀጽያት አንድም ሳትቀረኝ ያጣጣምሁ ቆሻሻ ነኝ ነገር ግን ሀጽያት ያልሰሩት ሲያለቅሱ እኔ አላለቅስም ተቸግሬአለሁ አምላከ ዮሀንስ ይጎብኘኝ
@masratmasra1127
@masratmasra1127 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@mohamedelkayselkays8840
@mohamedelkayselkays8840 Год назад
ማረረ ጌታ ማረን ይቅር ማረን ጌታ ማረን ይቅር በለን ማረን ጌታ ማረን ይቅር ብለን ማረን ጌታ ይቅር በለን አባታች ስለርሶ እንባና ፀሎት ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-gy6vm6jk6s
@user-gy6vm6jk6s 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ መሬን ይቅር በሌን ስላ አባቶቻችን ብሌህ መሬን አሜን
@samratoo2307
@samratoo2307 2 года назад
Eelelelelelelelelelellelellelelelelelelelelelel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ abayeee ankwan dehna metlen abate yene tesfa abate klhiwot yasemalen ademe zemnachhen yarzemelen amen mekenachuhen tegrachw betach yetalelen amen shi amet nurelen abayeee yene tesfa abate
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 Год назад
አብቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አብቱ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ይፈቱን አባታችን
@user-mz1pl8bj2q
@user-mz1pl8bj2q 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Год назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 2 года назад
የኛ ዉድ ስጦታችን እኛስ ያለ እርሶዎ ባዶ ነን ኑሩልን ዘልአለም በረከቶ ፀሎቶ አይለየን አሜን፫
@user-in3fh6cf9k
@user-in3fh6cf9k 2 года назад
ሥለመጋው ሥለሚያለቅሠው አባት ብለህ ማረን ጌታሆይ😭😭😭😭
Далее
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49