Тёмный
No video :(

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1223 A ''እስረኞችን አልናቀምና'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 220 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

''እስረኞችን አልናቀምና''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

27 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 357   
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 Год назад
የእኛ ዉድና ተናፍቂ አባት መጡልን የእኛ ልዬ እንኳን ደህና መጡልን የሠላም አባት መልካም እረኛችን ሽካፋያችን የበርሃዉ ኮኮብ የደስታችን ምንጭ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቴ
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 Год назад
ታላቁ ሀገር ወዳዱ አባቴ የበርሃዉ አንበሳ ዘለዓለም ኑሩልን አባትዬ
@zelalemsisayashene2313
@zelalemsisayashene2313 Год назад
አባየ ሺአመት ኑሩልን
@user-gt5mz5sf8i
@user-gt5mz5sf8i Год назад
ላይክ👍 አትርሱ የተዋህዶ ልጆች ሰይጣን ይቃጠል እግዚአብሔር ይክበር⛪
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Год назад
እልልልልልልልልልል
@user-qd7fh5nx1e
@user-qd7fh5nx1e Год назад
የንታየ እንኳን በደህና መጡ በጣም ደስ ብሎናል ❤️♥️ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፡፡
@almaayala4768
@almaayala4768 Год назад
አቤት አቤት አቤት ለቅኖች ለየዋሆች ለእውነተኞች ለእግዚአብሔር ሰዎች ሲኦል የሆነች ዓለም አባታለም ሆዴ ይቅር ይበሉን የእኛ ተስፋ ይቅር ይበሉን የሒዎታችን መብራት አባታለም ይቅር ይበሉን😭😭በረከትዎ ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን ፍቅርተ ማርያም በእስዎ ትምህርት የተመለስሁ ጠፍቼ የተገኜሁ በእስዎ ነው በቆርቆሮ አርቄ እገላለሁ ብለህ ያሰብህ ስጋ ለበስ ዳቢሎስ በመስቀላቸው እየተቀጠቀጥህ እጦሮጦስ ውረድ
@annahacen8148
@annahacen8148 Год назад
አባታችን፡እንኳን፡በደና፡መጡልን፡አባቴ፡በፀሎት፡አስቡኝ፡እእተ፡ማርያም፡ብለው፡አባቴ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
የበጓች እረኛ የኛ መልካም አባት እንኳን ደና መጡልን የበረሀው መናኝ የወንጌል ገበሬው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በረከቶ ይደርብን እስከቤተሰቦቸ በጾሎቶ ያስቡኝ ስደተኛ ልጅወትን የቅዱሳን ጾሎት አይለየወት ጨርሶ ይማርወት የኛ ልዩ ስጦታ አሜን አሜን አሜን እታየ
@tenate2957
@tenate2957 Год назад
እንኳን ደና መጡ አባታችን የታሪክ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አባታችን 💐💐
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 Год назад
የተዋህዶ እንቁ የበረሃዉ ኮከብ የጫካዉ አንበሳ የታሪክ ባለቤት የመንገዉ እረኛ ልዩ ስጦታችን አባታችን 💗ዘለዓለም ይኑሩልን🙏💗
@abebaaschalew9832
@abebaaschalew9832 Год назад
የእኛ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡልን አሜን አሜን አሜን
@yewonkeshtukidusgebralante8990
ጀግና የታሪክ አባት ዉድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ልዩ ሀብት እርስዎን የሰጠነ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ኑሩልን ለዘልአለም
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Год назад
Yene abat yene jeng sh amet nuruleng abatachn xelate dabilos yemifetateni ke egeru sir yixal bertu abaye jeng
@tigistt276
@tigistt276 Год назад
የበረሀው መናኝ የውንጊል ገበሬ ልዩ ስጦታችን አባታችን እንኳን ደና መጡልን አባታችን
@user-dh4sd2hx4n
@user-dh4sd2hx4n Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የታሪክ አባት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 Год назад
አባታችን እንካን ደና መጡልን ዬኛ ልዩ ስጦታችን አባታችን ሰስታችን ኑሩልን ሺ አመት
@haymanottelahun4523
@haymanottelahun4523 Год назад
አሜን አሜን አሜንንን🙏💛 ክቡር አባታችን እግዚያብሔር ረጅም🙏🙏 እድሜና ጤናን ያድልልን🙏💛💐
@lemlemaweke2429
@lemlemaweke2429 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏ክቡር አባታችን እግዚአብሔር ረጅም።🙏🙏🙏እድሜና ጤናን ያድልልን🙏🙏🙏
@messijed1889
@messijed1889 Год назад
አባታችን እንኳ ደና መጡልን የኛ ጀግና አባት ኑሩልን አባዬ ፀጋዎትን ያብዛለዎት
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Год назад
ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ጠላቶቻቸውን እግራቸው ስር ይጣልልን እኛም የተማርነውን ትምህርት በልባችን ጽላት ይጻፍልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
*📚📖 አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📚📚📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃📚📚 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜ_*
@abebaarega3323
@abebaarega3323 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@hanhaba3782
@hanhaba3782 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃላችሁ ምግብ ነዉ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ሺ አመት ኑሩልን አሜን፫
@3124aa
@3124aa Год назад
የማዳም ሼቃሎች ገባ ገባ በሉ ሁሌም ሲናፍቀን የሚኖርው ውዱ አባታችን መጥቶልናል።
@user-tl4vd3tw6r
@user-tl4vd3tw6r Год назад
የተከበሩ አባታችን ጀግናው ባህታዊ የተዋህዶመብራት ሸአመት ያኑረወት በረከትወት ይደረብን
@jfbgfhggf7516
@jfbgfhggf7516 Год назад
እንኳን ደህና መጡልን ወድ እና ክቡራን አባታችን 👏👏👏
@user-rd6pk6ti7z
@user-rd6pk6ti7z Год назад
እንኳን ደህና መጡልን አባዬ የኛ ሂወት ዉድ አባታችን ስጦታየ አባዬ የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ ቃል አጣሁኝ አባታለሜ ምን የምፅፈዉ
@jfbgfhggf7516
@jfbgfhggf7516 Год назад
የእኛ ትሁት ዓባት የታሪክ ባለቤት የኢትዮጵያ ኩራት እድሜ ማቱሳላን ያድልልን አባታለሜ 👏👏
@tigesttigest8493
@tigesttigest8493 Год назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ሺ አመት ይኑሩልን
@user-ho6vg3di8e
@user-ho6vg3di8e Год назад
እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን የኛ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ለዘለዓለም ያኑርልን አባታችን በርቱልን ገዳማችን ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜሪ በጸሎት አትርሱኝ ከነ ቤተሰቦችን ወለተ ኪዳን አባታችን ጸሎት ልመናችሁ አይለየኝ አባቴ ዮሐንስ ወንጌል ገበሬ የታሪክ አባት ጠላታቸውን የእግራቸው ያድርግልን አሜን
@user-zl6zu1zf3m
@user-zl6zu1zf3m 4 дня назад
የኛ ናፍቆት እንኳን በስላም መጡልን አባታችን የበረሃው መናኝ የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ እንቁ ጀግናው ባህታዊ የጫካው አንበሳ የስላሴ ባሪያ በእድሜና ፀጋ ይጠብቅልን ጥላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን ለዘለአለም ያኑርልን በረከታቸው ይድረስልን አሜንን❤❤
@aab401
@aab401 Год назад
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛልን በጣም ደስ ብሎናል ያሰቡት ሁሉ ተሳክቶ ለማየትና አብሮ ደስ እንዲለን የእግዚ አብሔር ፈቃዱ ይሁን አሜን እግዚ አብሔር የተመሰገነ ይሁን ገና ብዙ ይሰራሉ እድሜወት ይርዘም ሺ አመት ይኑሩልን
@user-fh8hs4ve8o
@user-fh8hs4ve8o Год назад
እኳን ደህናመጡልን አባታችን የእኛ ናፍቆት ኩራታችን
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Год назад
የእኛ ልዪ አባት የታርክ ባለቤት እንኳን ብሰላም መጡልን የእኛ ተሰፋ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅልን ሰሰታችን የግፍ አባት
@teketayawoke1698
@teketayawoke1698 Год назад
ላባታችን የምመሰክርላቸው በህልሜ በመስቀላቸው ባርከውኝ ልጀ ከተያስክበት ማሰርያ የተፈታህ ሁን ብለው ተለዩኝ አባታችን ይኑሩልን
@aberash3108
@aberash3108 Год назад
አሜን ጠሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የእኛ ተናፋቂ እንኳን በሰላም መጡልን።
@user-tt7qt8cl8p
@user-tt7qt8cl8p Год назад
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Год назад
እኳንም ሠላም መጡልን አባታችን የበጎች እረኛ አባሒሗኒስ እድሚተጤናጋር ይስጥልን
@hanhaba3782
@hanhaba3782 Год назад
የናተን ክፉ የሚመኝ የተርገመ ይሁን የእግራችሁ መርገጫ ይሁን አባዬዬ
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w Год назад
አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን የኛ መፆናኛ እንቁ አባቴ ፀሎቶት አይለየኝ ከነ ቤተሰቦቼ አባታችን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Год назад
በዉነት ቃላታ ያሰናል ደስታ በደስታ በዉት ለአባታችን እድሜና ጤና ያድልልን እደርሶ ያሉትን ያብዛልን ከሜኔ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ደስታዉ ያስለቅሳል😪😪😪
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Год назад
የኛ ዉድ አባታችን እረጅምምም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Год назад
አባቶችን እግዚአብሔር እረጅም አድማ አብዝቶ ይሰጡት በፀሎት አስበኝ ውለታ ማርያም በላችሁ
@jfbgfhggf7516
@jfbgfhggf7516 Год назад
አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሠጹን አባታችን ቃለሕይወት ቃለበርከት ያሰማልን 👏👏👏ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን የሰደተኛዎች መጽናኛ የሰላም ዓባት እስከ ዓለም ምጻት ያቆይልን አባታችን 👏👏👏
@sabalasabal
@sabalasabal Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Esraleaserat
@Esraleaserat Год назад
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስጌን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አምላክ በበረካቶት በፀሎቶት ይማርን
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Год назад
እፁብ ድንቅ የመድአኒአለም ስራ ቸርነቱን ከኛ ያላራቀ የሐዋርያት የፃድቃን የሰማታት አምላክ ይክበር ይመስገን🤲🤲 እመብርአን አትለዬት አባታችን አሜን አሜን አሜን ። አባታችን በረከቶት ይደረሰኝ ፍቅርተ ስላሴ ነኝ በፀሎቶት ያስቡኝ❤❤
@sulamatistube279
@sulamatistube279 Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን 🙏❤
@dfghhgghjj2654
@dfghhgghjj2654 Год назад
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው በአባታችን ላይ እያደረ የሚሠራው ለትውልድ ትውልድ የሚደርስ ህንጻ ተመሥገን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
ዊይይይይይ ዳግማዊ ዮሀንስ ጌታ ሆይ ምን ይሳንሀል እንደዚህ አይነት አባት ሰጥተኸን እንድንጠቀምባቸው አድርገን
@user-dx4lh8is9v
@user-dx4lh8is9v Год назад
አሜንየእኛ ልዩ እና እንቁ አባታችን እንኳን ደና መጣችሁልን እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@askalemariyam9945
@askalemariyam9945 Год назад
አሜንአሜን አሜን አባታችን ቃለ ህውይትን ያሰማልን ፀጋውትን የብዛልን አሜን
@muluwedago3350
@muluwedago3350 Год назад
የፍቅር የሰላም የትህትና የልማት እንዲሁም የስደተኞች አባታችን መምህረ ትህትና አባታችን እርሰዎን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን እድሜዎትን ያርዝምልን እኛም ቃሉን ሰምተን መልካም ፍሬ እድናፈራ ጸሎቶው ይርዳን ዋስተዋሉን ያድለን መጨረሻችን ያሳምርልን አባዬ ክፉ አይንካብን
@user-sv7xk1cs1h
@user-sv7xk1cs1h Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን ናፍቆታችን💐የታሪክ አሻራ የስላሴ ባሪያ ስራ ምስክር ነዉ ምትክ የለሁ የተዋህዶ ግርማ ሞገስ የክርስቶስ ሙሽራ የበረሀዉ መናኝ በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ አባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን🙏ጠላተወትን የእግረወት መረገጫ ይጣልልን
@user-jv9su6dm1i
@user-jv9su6dm1i Год назад
የእኔ ተናፋቂ የእኔ እንቁ እንኳንስ ደህና መጡልን አባዬዬዬ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻✋
@user-go8wi9hq5r
@user-go8wi9hq5r Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ የታሬክ የስላም የፍቅር የህግ መምህር አባታለሜ ኩራታችን ውበታችን የእኛ ትሁት ሩህሩህ አባት እድሜ ማቱላሳትን ይስጥልን
@adisababa1570
@adisababa1570 Год назад
አባታችን እድሜ ፀጋዉን ያብዛልን እዉነት ቃላት ያሠኛል አባቶች ያሣጣን ለዉሉም ነገር እግዛብሄር ይመሥገን አባታችን 💚💛💐💐💐💐💒💒💒💒💒
@user-rz8dn5cy9g
@user-rz8dn5cy9g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አንኳን ደህና መጡልን የታሪክ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አትርሱኝ
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v Год назад
አባታችን የኛ ልዩ ስጦታችን አባታችን የታሪክ ባለበት የወጌል ገበሬ ጀግናው ባህታዊ አባታችን የኛ ናፍቆት ስስታችን አባታችን ኑሩልን ሽአመት አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@hayleysew6066
@hayleysew6066 Год назад
የተዋህዶ መመኪያ የፍቅር አባት የኔ አንገት ይቆረጥ አባቴ
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እፁብ እፁብ ድንቅነው ላባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ጠላታትዎትን የእግርዎ መርገጫ ስር ይጣልልን አሜን አባታችን የተዋህዶ ፋና የፍቅር የሰላም የታሪክ ኑሩልን ሽሽሽ አመት አሜን ያይሰዲቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Год назад
የምን ወደው አባታችን ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን መንገድን ስለ አሰዩን እኛም ልጆቾት ከጎኖት ነን ከፈጣሪ በታች ደብሎስ አፈረ በዝ ስራ ከሰሽ በምን ይከስ ይሁን ፈጣሪ ልብ ይስጣቾ🙏🙏🙏
@brtucangetachew5908
@brtucangetachew5908 Год назад
አባዩ አባዩሐንስ ተስፍማርያም እድሜያችሑን ያርዝምልኝ እንደመቶዛላ ያኑርልኝ የተዋሕዶ ልጆች እልልልልልል አባታች ድምፅስሰማ የከበደኝ ሑሉገደል ይገባልአሜን አሜን ለአመቱ ለወራቱ በሰላም ያድርሰን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Год назад
የኛ የሥደተኞች አባት እንኳን በሠላም መጡልን እረጅም እድሜ ጤና ይሥጥልን አባታችን ኑሩልን ✝️👏 እግዚአብሔር አምላክ ጥላተዎትን እግረዎት ሥር ይጣልልን
@atalaatala5419
@atalaatala5419 Год назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@mestawtgashaw7463
@mestawtgashaw7463 Год назад
የኛ ልዩ አባት ሽ አመት ያቆይልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@welettkelhaymanotewenkehst7902
ትጉሁ ባህታዊ የታሪክ ባለቤት አለምን ያስናቀ ቤተክርስቲያን ነዉ የሰሩት ጀግናዉ ባህታዊ ኑሩልን የሰላም አባት
@weleteslase21
@weleteslase21 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትወ ይድረሰን በጸሎትወ አስቡኝ ከነቤተሰቦቼ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አለዎት የልብዎትን መሻ እግዚአብሄር አምላክ ይፈፅምልዎት የኛ ጀግና አባት በረከትዎ ይደርብን ፀሎትዎ አይለየን
@hhi5110
@hhi5110 Год назад
ኣባየ እንኳን በሰላም መጡልን ልዩ ኣባት በፀሎት ኣስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው
@brtucangetachew5908
@brtucangetachew5908 Год назад
ወንቅሸት ገብርኤል ገዳም መንገዴን አቅናዉ በላየላይ የሚያዣብብ የሴጣን ዲያቢሎስ አንሳልኝ ቤሰቦቸን ጤናቸዉን ስጥልኝ አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል በሰዉ አገር ለተሰደድነዉ እርዳን የአዋርያት በረከት ወንቅሸት ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጠብቀን
@emebetmergeta8824
@emebetmergeta8824 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🤲🤲🤲✝️✝️✝️💒💒💒
@user-gt5mz5sf8i
@user-gt5mz5sf8i Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ናፍቆት እውነት ሲከፋኝ አባዬን ስሰማ ወንጌሉን ሳዳምጥ ልቤ ይደሰታል ተመስገን ጌታሆይ አባታችንን ጠብቅልን 🙌⛪
@danielgadamu9167
@danielgadamu9167 Год назад
ለአባታችን እረጂም እድሜ ና ጤናውን ይስጥልን
@rahelmekonnen8370
@rahelmekonnen8370 Год назад
አባታችን የፍቅር የሰላም አባት እወዶታለሁ ኑሩልን እግዚአብሔር እርሶን የሰጠን ይክበር ይመስገን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባት በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n Год назад
አባት አለም ውድ አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን የእኛ ልዩ አባት ሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን የታሪክ አባት ጥላታቸውን የእግራቸው ስር መረገጫ ያድርግልን የበረሀው መናኝ ስራው ምስክር ነው✅✅✅ አባዬ በፀሎት አስቡኝ እስከ ቤተሠቦቼ የስደት ልፋቴን አባዬዬዬ በመንፈስ ቅዱስ አስተካክሉልኝ ለምስክርነት አብቃኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እርዳኝ🤲🤲😭😭
@eteneshidea9156
@eteneshidea9156 Год назад
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@user-xu6ub7jq8w
@user-xu6ub7jq8w Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን እኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 Год назад
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት እመቤቴ ማርያም ትዳብሶት ስውሯአ ማርያም እባታችን ጠብቂልን እምላከ ዮሐንስ ወርቅሽት ገብርሄል ይጠብቀልን እባታችን
@user-yx2nt4xi4q
@user-yx2nt4xi4q Год назад
እንኳን ሠላም መጡልን የኛወረቅ የሠላም አባታችን እግዚብሄረ ከክፉሁሉ ይጠብቅልን ሺሺሺ አመት ያኑረልን አሜን አሜን አሜን🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
ዮሀ ወ 15፥ 12 ሰዎች በከንቱ ጠሉኝ
@kdestabeje8606
@kdestabeje8606 Год назад
ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይሰጥልን
@abebuabebu3326
@abebuabebu3326 Год назад
ስላለማይነገር. ስጦታው. እግዚአብሄር. ይመስገን ጀግናው ባህታዊ የወንጌል. ገበሬ ቅዱስ ገብርኤል. እድሜ ይስጥልን
@hanihani5850
@hanihani5850 Год назад
እንኳን ስላም መጡ አባታችን 🙏🙏🙏
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Год назад
እኳን ሰላም መጡ አባታችን👏👏
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@teketayawoke1698
@teketayawoke1698 Год назад
የኛ ተናፋቂ አባት እኔ በየሱስ ክርስቶስ ቸርነት እና በእናቱ በድንግል ማርያም አማላጅነት እንዲሁም በማልጠራጠርበት በቅዱስ ገብርኤል ስም በመናኙ እንባና ጸሎት ባለውበት ሀገር ቪድዮችን ብቻ በማየት ከበሽታየ ተፈውሻለው እናም የቸሩ መዳህኒአለም ፍቃድ ሁኖልኝ እመሰክር ዘንድ ይጸልዩልኝ
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት አባታችን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-vn8hq3zu4c
@user-vn8hq3zu4c Год назад
_እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን_
@serkalemasfaw6672
@serkalemasfaw6672 Год назад
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን የበረሀው መናኝ ጀግናው ባህታዊ
@asdffasdff5293
@asdffasdff5293 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእድሜና በጤና ያቆይልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠወት
@ashokeshok8586
@ashokeshok8586 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን አባታችን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዎል ኑሩልን ክፉወችን አሳዳጀወትንመዳንያለም ያዎርድልን
@sikosilo480
@sikosilo480 Год назад
ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
ኤፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እልልልልልል👏👏👏👏👏 እልልልልልል👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ጌታሆይ እንደበደላችን ሣይሆን እንደቸርነትህ ባርከህ ቀድሰህ ስለጎበኘኸን በአባታችንንን አድረህ ስለጎበኘኸንበአባታችን በርዕሰባህታዊ ቆሞስ በአባዮሀንስተሥፋማርያምስም እናመሠግንሀለን
@lemlemdesalegn9808
@lemlemdesalegn9808 Год назад
ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መረገጫ ያድርግልን አሜን
@Haile-sw5bs
@Haile-sw5bs Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@saraferaw1980
@saraferaw1980 Год назад
አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የስደተኞች መጽናኛችን አባታችን እስከ ዓለም ፍፃሜ ያቆይልን ፀሎት በረከታቸው ይደርብን አይለየን በሰላም ለሃገራችን ያብቃን እግዚአብሔር አሜን
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀሎተዎ አይለየን በረከተዎ ይደርብን አሜን፫ አባታችን ስራዎት ምስክርነው እግዚአብሔር ሽ ሽ ሽ ሽ ሽ አመት ይኑርልን
@hanaafewerk7068
@hanaafewerk7068 Год назад
አሜን አበታቺን ላስተማሩን ለምከሩን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን በ እደሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@user-li7rs7in2k
@user-li7rs7in2k Год назад
አባታችን ሽ አመት ኑሩልን አሜን እግዚያቤሔር ይጠብቅልን አባታችንን አሜን አሜን አሜን አሜን ለኛ ለችግረኝች ኑሩልን አባታችን የኛ መጠጊያ ሁነዉናል ኑሩልን እግዚያቤሔር አምላክ ሆይ አባታችንን አደራ ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@MesertMogese
@MesertMogese 29 дней назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የሥምንተኛው ሺ አዋርያ የወገል ገበሬ በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እያልን ማለፍ ነው ቃል የለንም ሌላ በእውነት በከታችሁ ይደረብን አስከነቤተሠቦቼ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እመብርሀን ትጠብቀልን😢
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
አባታችን እንደው እግዚአብሔርስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን የተመሠገነ ይሁን ክብር ለመድሀንያለም
@tube-ce8vg
@tube-ce8vg Год назад
አባየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በዉነት ጉሩምድቅነዉ በረከተዎ ይደርብን ክፉእዳይነካዎት አባታችን
Далее
አርጋኖን የሰኞ - Arganon Monday
45:08
Просмотров 868 тыс.