Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1260 A ''ስለ ምን ጾምን?'' 

Translated title
Подписаться 224 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

''ስለ ምን ጾምን?''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 205   
@አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ
ሰለማይነገርሰጦታውእግዚአብሔርይመሰገንለአሰተማሩንለመከሩንአባታችንቃለህይወትያሰማልን ጸገውንያብዛለወት እድሜማቱሳላንይሰጥልንአሜን አባየበጸለተወአሰቡኝአይርሱኝ
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን እግዚአብሔርይመስገንአሜንለአባታችንቃለሕይወትያሰማልንአሜንበእድሜናበጤናበፀጋይጠብቅልንአሜንአሜንአሜን
@aishyoman7316
@aishyoman7316 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባ ይዬዬዬዬዬዬ ቃለህይ ወትን ያሰማልንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@bezayhutadese6828
@bezayhutadese6828 Год назад
አሜን አሜን አሜን የስደተኞች አባት በእርሶ እንባ እና ፀሎት እስካሁን ስአት ደርስናል
@ኣክየማሪያምልጅ
ዕድመና ጠና ይስጦት ኣባታችን በፆሎታቹ ኣስቡኝ ደካማ ሃጥያተኛዋ ወለተ ሰንበት
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 Год назад
አባትዬ እንካን ደና መጡልን ዬኛ ልዩ አባት አባዬ በፆሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቸ🎚⛪
@sarahad9407
@sarahad9407 Год назад
አሜንንንንን አባየ ወለተ እየሱስ እያሉ በፀሎት አስቡኝ
@meseretmekete1601
@meseretmekete1601 Год назад
ወይ አምላኬ ሆይ የስው አንደበትም እሔን ያህል ይጣፍጣል ለካ 😍🙏የኛ እንቁ አባት በድሜ በፀጋ ያቆይልን 🤲 በርከትዎ ይደርብን 🤲🤲🤲🙏
@emebategedefe340
@emebategedefe340 Год назад
አሜንአሜንአሜን፣አባታችን፣ያንተጾለት፣ለኛለስደተኞች፣ይድረሰን፣አባቴለቤትህያብቃኝ፣እሺአመትኖርልን
@mesertmesfen5599
@mesertmesfen5599 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@ssss4655
@ssss4655 Год назад
የኔ ልዩ አባት ለዘላለም ኑሩልን
@berihunmulatwasihun3178
@berihunmulatwasihun3178 Год назад
amen abatachinin amlak ytebiklin በቃላቸው የአምላክ መንፈስ ቅዱስ አለበት ይፈውሳል
@nihbig3509
@nihbig3509 Год назад
አሜን አሜን አሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወልደ ገብርኤል ብለው ልጄን በፀሎት ኣስቡልኝ በጣም ያስቸግራል
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫*_📖🍃🕊🌻 #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃 #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን _በእውነት abatachn ቃለ ሕይወት ያሠማልን tslotewo ayleyen yene abate berketewo yiderbin AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲
@khngkhan7289
@khngkhan7289 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ላስተማሩን ለመከሩን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@marrym8549
@marrym8549 Год назад
የወንጌል ገበሬ የስደተኞች መፅናኛ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ishaisha7578
@ishaisha7578 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
@martatamiru4348
@martatamiru4348 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz Год назад
አሜንአሜንአሜን አባታችን እኳንደህናመጡልን በረከተወይደርብን አሜን እግዚአብሔርበእዲሜበጤናያኑርልን ጥላተወትንከእግረወስርይጣልልን አሜንአሜንአሜን አባታችንበፀሎተወአትርሱኝ
@باطح-ض5م
@باطح-ض5م Год назад
ቃል ህወት ያሰመልን
@Sara-du2os
@Sara-du2os Год назад
አሜን አሜን አሜን
@rimaabozahr7886
@rimaabozahr7886 Год назад
Ewnati new Abayyee kalehiwet yasamalen Abayyee Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@marrym8549
@marrym8549 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sikosilo480
@sikosilo480 Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን ፀሎታችሁ አይለየን አሜን
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 Год назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም አባታችን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ አይዞት የሚጠብቆት አይተኛም አትርሱን ከነቤተሰቤ የራማው ቅዱስ ገብርኤል የሰላም አባታችን የበረሀው መናኝ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@tilwalehmimi5332
@tilwalehmimi5332 Год назад
አባታችን ሰላማችን እንኳን ደና መጡልን ሰሰታችን ❤
@tilwalehmimi5332
@tilwalehmimi5332 Год назад
አባታችን አባዮሐንሰ ተሰፍ ማርያም በረከታቸው ይደርብን ❤
@ኦርቶዶክስየኔ
@ኦርቶዶክስየኔ Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን
@samratoo2307
@samratoo2307 Год назад
Egzaber yemsgen amen enkwan dehna metulen abateee yene tesfa abate klhiwot yasemalen ademe zemnachhen yarzemelen mekenachuhen tegrachw betach yetalelen amen berktachu yedreben amen amen amen
@marrym8549
@marrym8549 Год назад
አባታችን ልጄ ሀብተ ሚካኤል በፀሎት አስቡልኝ በጣም በጭንቀት ነው ያለሁት
@yewonkeshtukidusgebralante8990
የክብር አባት እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ፀጋዎትን ያብዛልን በረከቶ ይደርብን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን እድሜ ከጤና ይድልልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@birtukaben
@birtukaben Год назад
አበየ እንኳ በሰላም መጡ የኔመፅናኛ🙏🙏🙏
@ኤልሻዳይነውጌታ
ጀግና ባሕታዊ የበረሃው መናኝ ቅዱሰ አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም በረከታቸው ይደርብን🙏
@merrymeery2731
@merrymeery2731 Год назад
አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡልን አሜን,አሜን,አሜን
@ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቨ7ረ
ስጦታየ አባታለሜ እንኳን ደህና መጡልን
@ajmanajman7412
@ajmanajman7412 Год назад
እንክንመጡበሠላምመጡ
@Mተስፋወለተኪዳንን
❤ እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ለዘለዓለም ያኑርልን በርቱልን አባታችን ገዳማችን ይጠብቅልን በጸሎት አትርሱኝ ወለተኪዳንን ከነ ቤተሰቦች አባታችን አምላከ ዮሐንስ አምላከገብርኤል ሠው አድርገኝ የልቤን ሁሉ አንተታውቃለህ ጸሎት ልመናችሁ አይለየኝ አባቴ ዮሐንስ አሜን❤። የአባታችን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Год назад
@tttt5980
@tttt5980 Год назад
ቃለ ሂወት ይስማዓልና ኣቦና በውነት ምስትውዓሉ ይሓብና ኣቦና ባርኩና ✝️ቀድሱና እግዚአብሔር ኣምላኽ ይሓልኩም በውነት አባየ እሞ ቃላት ኣይብለይን ግን ከም ጽሑፍ ብተግባር ንምትግባር ዝኣበየኒ ንምንታይ አቦና ባርኩና ኽንደይኢኹም ትጽዕሩ ግን ኣነ ንምንታይ እዩ ትርግባር ዘይብለይ ኣቱም ኣቦዋይ ደፍረ እምበር ብጽሑኒ ብጥበብ ንዓይ ንዘውድቕኣኒ ስይጣን ብማርያም ድቃስ መስሉ ምግብ መስሉ አባየ ሓንቲ ቃል ትናገሩ 😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻
@uaefuj6148
@uaefuj6148 Год назад
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌻🌻👏👏👏🌿
@marifmarif2710
@marifmarif2710 Год назад
አሜን አባታችን እንኳንደህናመጡልን
@MaryMarymary-m9n
@MaryMarymary-m9n 6 месяцев назад
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@medihingirmay1494
@medihingirmay1494 Год назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እድሜ ጤና ይስጦት ንሩልን ሺአመት 🙏🙏🙏
@ወለተማርያምወለተማርያም
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመገሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን
@messimessi7609
@messimessi7609 Год назад
አባዬ. እንኳን በሰላ. መጡልኝ. አባዬ በፀሎትወ አስቡልኝ. ወልድ. ገሪማ ብለዉ
@faisalfsail9561
@faisalfsail9561 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን በእውነት ከሚድኑት ያድርገን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሣምርልን በእምነታችን ፀንተን እድንኖር ፀሎታችሑ ይርዳን አባታችን የስደተኞች ሙሉ ተስፋ የኛ ልዬ አባት ሺ አመት ያኑርልን
@mekonnenageze2874
@mekonnenageze2874 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ....በረከትዎ ይድረሰን
@የበሪሃዉመናኝልጅነኝ
@የበሪሃዉመናኝልጅነኝ 9 месяцев назад
ኣባት ኣለም አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማሪያም እያሉ ከነቤተሰቦቼ ችግሬ በመንፈስ ቅዱስ ያቃሉ❤❤❤❤
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 Год назад
ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን እኛም ሰምተን 30 60 100 እንድናፈራ እግዚአብሔር ልቦናችን ያብራልን አሜን አባታችን በርቱልን አይዞዎት እኛም ከጎኖቶት ነን ፀሎታቹህ ይርዳን አሜን ወለተ ተክለሃይማኖት እሰከ በተሰቦቼ
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንካን በስላም መጡልን አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን አሜን
@kuwkk759
@kuwkk759 Год назад
አባታችን እንኮን ደህና መጡልን ስስታችን ናፍቆታችን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@wasansan5781
@wasansan5781 Год назад
,እንኳንደናመጡልንአባየ
@sofialove635
@sofialove635 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥጌን አሜን የክርስቶስ ሰላም ይብዛላቹህ አባታችን ናፍቆታችን ስስታችን አባታችን ኩራታችን የወንጌሉ ገበሬ አባ ዮሐንስ ተስፉ ማርያም እንኳን ደና መጡልን አሜን ሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን አሜን ጠላቶቻቹህ በቆፈሩበት ጉድጓድ ይግቡ በርባር ውስጥ ይጣልልን አሜን
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Год назад
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን በረተዎ ይደርብን✝️🤲
@ታድላየገብርኤልልጂ-ከ3ቀ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያወርስልን አሜን የአገልግሎት ዘመነዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያስርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን የሰላም የፍቅር የትህትና ልዬ አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን አሜን በእውነት እኛም የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አባዬ በፆሎተወት አስቡኝ ደካማ ሀፂተኛዋን ልጀወትን ታሪኬ ተቀይሬ ለምስክርነት እንድበቃ እስከ ቤተሰቦቸ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የልቤን ጭንቀት አተ ታቃለህና ደርስልኝ አሜን
@ወርቅ-ቈ5ጘ
@ወርቅ-ቈ5ጘ Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጡልን አባት አለሜ አባዬዬዬ የደስታዬ ምንጭ አባት የስደት ስጦታችን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሠፁን ለበረሀው መናኝ አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በፀጋ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን ጥላታቸውን የእግራቸው ስር መረገጫ ያድርግልን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን አንች ከንቱ አለም ወዬ ☝️በእውነት እኛንም የሠማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን 30//60//100 በቃሉ ፍሬ ለማፍራት የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን🤲አባታችንን ገዳማችንን ማህበራችንን ኢትዮጵያን ህዝባችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ቤተሠበቼን ለዚህ ለተቀደሠ ቦታ ታበቃቸው ዘንድ የአንተ ፍቃድ ይሁን በፍቃዱ ሁሉም ነገር ይሳካል እኔም ለምስክርነት እንድበቃ አባዬ በፀሎት አስቡኝ አትርሱኝ የእህቴን ባለቤት አባዬ አስፈቱላት እሷም በሠላም ገብታልኝ ለምስክርነት ታበቃኝ ዘንድ አምላከ ዩሐንስ አምላከ ገብርኤል የአንተ ፍቃድ ይሁን አሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲
@shashukahsay6283
@shashukahsay6283 Год назад
Kale hiwet yasemaln abatachin awooo wenkshet yeselam dest new ♥️ xelotwo ayleyen bereketwo yderbn Amennnnnn bereketwo yderbn Amennnnnn bereketwo yderbn Amennnnnn bexelotwo asbugn abatachin kenebetesebochie xelotwo ayleyen abatachin amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn edmie matusala ystot Egzabher amennnn amen Amennnnnn kekfuwoch Egzabher ytobkot abatachin amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 11 месяцев назад
ለአስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዎትን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@እታገኝአራጋውአስካለስላሴ
አባታችን እንኮን ደህና መጡልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@axe5159
@axe5159 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲በፆሎት አስቡኝ🤲
@Rutayou
@Rutayou Год назад
አባቴ
@giv7642
@giv7642 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን
@ኑሀሚንየወቅሸቷነኝ
የተከበሩ አባታችን እኳን ሠላም መጡልን ቃለህይወት ያሠማልን
@ሃይማኖትወለተሚካኤል
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦኦ ሽ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለሰተምሩን ለመአክሩን ለአባታችን ቃልህውትን ያሰምልን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@የበርሀውመናኝ
@የበርሀውመናኝ Год назад
አሜን ለስተማሩን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ሺ አመት ኑሩልን የአገልግሎት ዘበነዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን በፀጋ ላይ ፀጋን ደርቦ ደራርቦ ይስጥልን እኛም በሰማነው ትምህርት 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን የሰማነውን ቃል እንድንተገብሩው እመብርሐን የጌታ እናት ትርዳን አሜን አሜን አሜን
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ላስተመረን ለመክርን ልአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲመን በጤናን ያቆይልን አሜን ፀሎቶም በረክቶም ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@ssss4655
@ssss4655 Год назад
አባየየየ
@ብሌንደሰየወለተሂወት
እኳን ደህናመጡልን አባታችን
@3124aa
@3124aa Год назад
አቤት የማይጠገብ ትምህርት። አባታችን አእላፍ ቆሞስ አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም የእግዚአብሔር ስጦታችን የስደተኞች ተስፋ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን
@efremgebre6319
@efremgebre6319 Год назад
ኣባ ዮውሃንስ ተስፋማርያም ቃልካ ሰላም ደስታ ዕረፍቲ ንሓንጎል ኢዩ ዝህብ ሽሕ ዓመት ንበረልና ቃል ሂወት የስማዓና ባርከና ኣባ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@workeworke4373
@workeworke4373 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Год назад
እንኩዋን በደህና መጡ በናንተ ጸሎት እስካሁን አለን 🙏🙏🙏🙏
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Год назад
@world12384
@world12384 Год назад
Awe
@tesfuzewdegebrelibano8424
@tesfuzewdegebrelibano8424 Год назад
ቃለ ሂወት ያድልዎት የፍቅር የሰላም የኣንድነት ሰብሳቢ ኣባ ዮሀንስ ተስፋማርያም
@lemlemdesalegn9808
@lemlemdesalegn9808 Год назад
ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን በፆሎት አትርሱን
@sarasaa8233
@sarasaa8233 Год назад
የወንጌል ሃርበኝ የሳምንቲሺ ሃወርያ ጅግናው ባህታዊ አባቴ እንዃን በስላን መጡልን ቃልህይወት ያሳማልን አሜን አሜን አሜን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Год назад
አባታችን እንኳንደህናመጡልን በእውነት የሰላም አባት የወንቅሸቱ ቅዱስገብርኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@heedadmwwsaa113
@heedadmwwsaa113 Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
@yypp7393
@yypp7393 Год назад
የኔ ውድ አባት በፀሎትሁ አስቡኝ የኛ የስደተኞች አባት ከነቤተሰቦቼ ድምፅሁን ስሰማ ውስጤ ይደሰታል ይሄን ደስታዬን እግዛአቤሔር ያውቃል አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Год назад
@khngkhan7289
@khngkhan7289 Год назад
በጸሎታችን ያስቡን ወለተ መድህን ወለተ ህይወት ከነ ቤቴ ሰቦቼ
@mariyamchala5979
@mariyamchala5979 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን ጥላታቸውን ክእግራቸው ስር ይጠልልን እኛም የሰመኔውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@golstar2784
@golstar2784 Год назад
Egzihaber yimasigan Amen Amen Amen
@እለሚነሽA
@እለሚነሽA Год назад
ዉድ እባታችን የድሆች እባት እንኳን በሰላም መጥሉን
@dggf4806
@dggf4806 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤በእድሜ ያቆይልን አሜን
@sarontesfalem18
@sarontesfalem18 Год назад
Amen amen amen abaye ❤
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ጠላቶቻቸውን እግራቸው ስር ይጣልልን እኛም የተማርነውን ትምህርት በልባችን ጽላት ይጻፍልን
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Год назад
@tsahayl9368
@tsahayl9368 Год назад
Amen amen amen kale hiyowet yaemalin 👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
እግዚአብሄር አምላክ ከስደት በሰላም እስክመለስ ድረስ ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ አሜን
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc Год назад
እግዚአብሔር ይመስገንአባዬእንኳንሰላምመጡልንአባታችንይሠላምአባትቃለህይወትያስማልንአሜንአሜንአሜን
@ameenaalamen848
@ameenaalamen848 Год назад
የኛእቁ አባት ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@negestatnega8285
@negestatnega8285 Год назад
አባታችን አባ ዮሐንስ የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ የስላስሴ ባርያ እንኳን ደህና መጡ እድያገለግሉት የመረጦት የድግል ማርያም ልጅ ከክፉወች ሁሉ ይጠብቅልን እኛም በቃል ኪዳናችን ፀንትን ፍፃሚያችን እድያምር ይርዳን :
@ethiopiaselamshyibza5193
@ethiopiaselamshyibza5193 Год назад
Amen amen amen Kale Hiweten Yasemalen Abatachn Bedme Betena Yakoyilen Amen
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 Год назад
🎉❤ክቡር አባታችን የኛ የስደተኞች አለኝታ ልዩ ስጦታችን እንኳን ደና መጡልን🎉❤ፅሎት ልመናቹሁ አይለየን🙏አንደበተሕ እሩሩ አባታለሜ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን🙏❤አቤቱ ከበደሌ አንጻኝ እደበረዶም እነጻለሁ ጌታዬ😢
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Год назад
ላስተማሩን ለመከሩን የህይወትን ቃል ለመገቡን አባታችን ቆሞስ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የቅዱሳን አባቶቻችን የቅዱስ አንስት እናቶቻችን ጸሎት በረከት አይለየን ጠላት ዲያቢሎስ በቅዱሳኑ ጦር የተወጋ ይሁን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት የፍቅር አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜናጤናይሥጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህየወትን ያሰማልን ለአሰተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን የፍቅር አባት እግዚ አብ ሔር አምላክ እድሜና ጤና የሰጥልን አሜን አሜን አሜን
@Asaa-ne2hj
@Asaa-ne2hj Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@SaraAbara-f6z
@SaraAbara-f6z Год назад
ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜ ፀጋ ያድልልን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Год назад
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
Далее
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
Human vs Jet Engine
00:19
Просмотров 21 млн