Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 302 A ''በእግዚአብሔር መንፈስ ሀይልንና ፍርድን ተሞልቻለሁኝ'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 220 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

''በእግዚአብሔር መንፈስ ሀይልንና ፍርድን ተሞልቻለሁኝ'' ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም

Опубликовано:

 

28 июн 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 290   
@haymihawzenhaymi7891
@haymihawzenhaymi7891 6 лет назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልን በረከትዎት ይደርብን እኛ ስደተኞች በጸሎትዎት ያስቡን
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 6 лет назад
አሜንን አሜን አሜን ላባታችን ቃለህይውተን ያስማልን። አባቴ በድሜና በጤና ያኑርልን አባቴ አባቴ ፅሎት አስቡኝ
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን 😍 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 😍😍😍በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር ያቆይልን
@user-ek5mc2fp2p
@user-ek5mc2fp2p 6 лет назад
ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፈ እርስተ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አባ የማቱሳላ እድሜ ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@user-wo9io1we4w
@user-wo9io1we4w 6 лет назад
አባታችን እንኳን ደና መጡለን ያሰድት ተስፋቸን እይዞባይንታችህ አየለያን በፀሎታችሁ አስቡኝ ሰድተኝው ለጆተን
@user-zg7ze8eo3u
@user-zg7ze8eo3u 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን
@aass9997
@aass9997 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እመብረሀን ክብርይግባት አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አባታችን። ሁሌም ሰላም ለእርስዎይሁን መድሀኒአለም እድሜዎን ያርዝምልን ይህን የተቀደሰ ገባኤ የምታሰሙን እህት ወንድሞቼ። መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ እመብርሀን በምልጃው ትጠብቃችሁ።።
@samsungandroid6041
@samsungandroid6041 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልቃለህይወትን ያሰማልንአባእርጂምእድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን ደጀወን ለመርገጥያብቃን በፀሎት አስቡን ከነቤተሰቦቸ ።
@tgstmulat9144
@tgstmulat9144 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባ በፀሎት ያሥቡይ ሥደተኛዋ ልጅዋ ነይ
@serkalemberhe2594
@serkalemberhe2594 6 лет назад
ቃለህወት ያሰማልን ኣባታችሁ የሁሉ ኣባት እድሜና ጤና ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይስጥልን ስደተኞች በፀሎት ኣስቡን
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c Год назад
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን የወንጌል ገበሬ የስደተኞች ሰብሳቢ እንወዶታለን
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 6 лет назад
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤
@ishaisha7578
@ishaisha7578 5 лет назад
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥለን ጠባቂያችን በሃታዊ የበረሃዊ መናኝ አባ አባዬዬ ሰላምና እረፍት ያገኝሁበዋት አቤቱ እኔ ሃፃቴ ብዙ ነው ከደጀሁ መጥቼ ለመመስከር ለመፈወስ ያብቃኝ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው
@user-jr1xs7tg2z
@user-jr1xs7tg2z 6 лет назад
አባታችነን የአገልግሎት ዘመኖንትን ይባርክልዎ በእድሜ በፀጋ ይብቅልን በእኛላይም መፈሥቅዱስ ይደርብን አሜን
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ንፁሁ ጀግናው የፍቅር አባት ላልደረሰን በረከተው ለመሳተፍ ያብቃን እድሜ ልክ ተወረን እየዛጠነ ነው እስከነ መላ ቤተሰቤ
@hayathasan6639
@hayathasan6639 6 лет назад
Aweertech Umq። አባእካን ደህና መጥሉን የሰላም አባት ያገልግልዎትን ዘመን የእስራኤል አምላክ የድቅል ማርያም ልጅ በእድ ሜላይ እድሜይጨምርላችሁ አሜን ። በፅሎትዎ አስቡን አባ ተባእድ አገር መልሶ ለተቀደሰች አዳመ ዮርዳኖስ ወቅሸት ቅዱስ ገብሬል ገዳም እዳ ደርሰን የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁን አሜን
@maaasariaahmed4753
@maaasariaahmed4753 5 лет назад
Elllabakalyiwoatyasamaln
@askaleknife6615
@askaleknife6615 6 лет назад
አባታችን የተቀደሰችው የፀሎቶ ቡራኬ ትድረሰኝ እኔንም በሰላም ወደ ቅድስት ሀገሬ እግዚአብሔር አግብቶኝ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤልን ለመሳለም ያብቃኝ አስኬለ ማርያም ::
@eyerusadefris7468
@eyerusadefris7468 5 лет назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሄር አምላክ አሜን!!!!በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@user-wx4pu6lp1l
@user-wx4pu6lp1l 6 лет назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባየ እድሜ ማቱሳላን ያድልልን እኛንም ከስደት ተመልሰን ቃሉን ለመስማት ያብቃን አባቴ መላኩ ቅድስ ገብርኤል ደጂህን ለመርገጥ አብቃኝ
@yadenegelemareyameleghenig2227
አባየን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን የታየ አምላክ ፀጋዉን ያብዛሎት ጠላትወትን ቅዱስ ገብርኤል ወደሳቱ ባህር ይጣልሎት አባየ ሺ አመት ኑሩልን አሜን
@user-qw9xc5uz3y
@user-qw9xc5uz3y 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን❤❤❤
@user-cm5cw1vc7m
@user-cm5cw1vc7m 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አባ በፀሎቶ አሥቡን
@umarahmed2862
@umarahmed2862 6 лет назад
አባየ ቃልህይወት ያሰማልን ሽ አመት ኑርልን ፆለትህ በረከትህ አይለየን አሜን
@ishaisha7578
@ishaisha7578 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባዬ የስደት ልጅዋነኝ በፀሎትሁ አስቡኝ መዝሙረዋትን ስሰማ በጣም ሰውነቴ ይቅጣጠላል እንባዬን መቋቋም አልቻልኩም አትረሱኝ አባ
@user-jj4cg3ez6e
@user-jj4cg3ez6e 6 лет назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት አባየይይይ በፀሎት ያስቡኝ
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፉማሪያም ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@tenabayebaye5412
@tenabayebaye5412 6 лет назад
👏👏👏👏እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስግን አባዬ እንኳን ደና መጣቹህልን የስደተኞች አባት ናፍቆታችን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን. የፍቅር የሰላምአባት ኑሩልን
@sampearsampear5332
@sampearsampear5332 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትያስማልን አባታችንዕድሜናጤናስጥልን
@almazmekonen1535
@almazmekonen1535 Год назад
አሜን አሜን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Год назад
አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍃🍃🍃
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባዬዬዬዬ ቃለህይወት ያሰማልን ዘላለም ያኑርልን የሰላም የፍቅር አባት በፅሎት አስቦኝእሰከቤተሰቦቼ አትርሱኝ
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ያስተማሩን የመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@soopna4697
@soopna4697 4 года назад
አባታችን ሺአመት ኑሩልን አሜን የወቅሸት ቅድስ ከብረኤል ለደጅሕ ለስለትሕ አብቃኝ አሜን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@hdgdhdhdndhnd2875
@hdgdhdhdndhnd2875 4 года назад
አባዮ የበረሀው መናኝ ወንቅሸት ገብረኤልከነሞላው በተሠቤ በመንፈሥ ፈውሡኝ ለእርሠወም እድሜና ጤና ክብርና ምሥጋና ይገባወት አባዮ የኛ ሥጦታችን ድንቅ ሥጦታችን ሺይ አመት ንሩልኝ የኔአባት በተሠቡ እየተበጣበጠ አቅቶውኛል አባዮ በመንፈሥ ፈውሡልኝ
@savelalove1268
@savelalove1268 5 лет назад
ኣባታችን ረጅም እድመና ጤና ይስጠህ ኣብዝቶ እግዚኣቤሀር
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 4 года назад
አባቴ ልዩ የስላምአባት ቃለሂወትን ያስማልን በፅጋላይ ፅጋውንያብዛሎት ልዩስጦታችን
@axe5159
@axe5159 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን 🤲
@lemlemdesalegn9808
@lemlemdesalegn9808 Год назад
ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ ማቱሰላ ያድልልን አሜን በፆሎት አትርሱኝ ወለተስላሴ እያሉ አባዬ
@zedilove3929
@zedilove3929 6 лет назад
አባታችን ያአገልግሎትሁን ዘመንወትን ይባርክልወት ኑሩልን
@abebaaweqe6797
@abebaaweqe6797 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ይሄት ያስማልን አባታችን እደሜ እና ጠኔ ይስጥልን አሜን አሜ አሜን
@user-gb6zc1to6p
@user-gb6zc1to6p 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እንቁ አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን!!
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 Год назад
አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመናችውን ይባርክ ልብ አሜን
@mulu5487
@mulu5487 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባየ አብሳሪዉ መላአክ ቅዱስ ገብሪኤል አባቴ ሆይ የነገርኩህን አደራሀን አባየ ገብረህይወት በፆሎት አስቡልኝ ከአስሪቤት ❤❤❤❤
@bezaalegaw2282
@bezaalegaw2282 Год назад
አባታችን ቃለሕይወት የአሠማልን በእድሜ በጸጋየአቆይልን እረጂም እድሜይስጥልን
@sisaytadese661
@sisaytadese661 6 лет назад
Amen amen amen Abatachin zemare melaketn yesemalen
@user-pe1ng6pc3e
@user-pe1ng6pc3e 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባ ቃለ ህይውት ይሰማልን አባ በፀለትህ አሰብን በስድት ያለነወን አባ አደረ እነውድሀለን አባ እድማህን የስረዝምልን አሜን
@adeesal9440
@adeesal9440 6 лет назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ፈጣሪ ያድልልን ሀገራችንን የቅዱሳኑ አምላክ ጠብቅልን!!
@user-tx2xo4pt9b
@user-tx2xo4pt9b 6 лет назад
ቃል ህይውትን ያስማልን ዕድሜ ማቱሳላን ያድልልን አባቴ የብርሀው መናኝ ጠላቶቾትን በቁፈሩት ጉድጓድ የከተተልን በፀሎቶ አሰቡኝ
@user-kn2rc8kp5s
@user-kn2rc8kp5s 6 лет назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ♦
@tariquwalegese7716
@tariquwalegese7716 6 лет назад
ድንግልን እወዳታለሁ አማላጄ ናት አሜን አሜን አሜን
@user-si7nx1ps2d
@user-si7nx1ps2d 2 года назад
ኣባታችን ቃለ ህወት ያስማል በኤሜና በጤና ይጠብቅል የኛ እንቁ ሉዩ ስጦታች ይሳቾው ጠላቶች ይግራቾው መረገጫ ያድርግልን አሜን
@safiyasafiya9987
@safiyasafiya9987 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባየ በፀሎት አስቡኝ በስደት ያለነው በረከቱ ይድረሰን ለደጁ ያብቃን
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 5 лет назад
አባዬ ለተናገርካቸው ቃላቶች የቃሉ ባለቤት ክብር ምስጋና ይግባ አባታችን ያኑሩልን ቃለህይወት ያሰማልን የኢትዮጵያ ጀግና ርዕስ ባሕታዊ ሊቀ እለፍ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሀንስ የኢተዮጵያ አለኝታ በእርሶ ጸሎት ተፈወስሁ በስደት ነኝ አባ በጸሎት አስቡን በመንፈስ ቅዱስ ከመላእክት ቅዱስ ገብረኤል ከእናታችን ቅድስት ማርያም ጋር በመጣሕ ግዜ አቤቱ በቅዱስ መስቀልህ ዳብሰኝ አሜን ኑሩሽሽሽሽሽ አመት
@user-kg4gv8db9o
@user-kg4gv8db9o 6 лет назад
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን አባ ዮሀንስ ተስፍ ማሪያም የስደት ስንቃችን ጸሎታችሁ አይለየኝ
@user-vl1uz6cq9u
@user-vl1uz6cq9u 6 лет назад
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባ በእውነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@user-ii3dk5ko5i
@user-ii3dk5ko5i 6 лет назад
አቦይ ማዓረይ ዐድመን ጥዐናን ይሃብኩም አምላክ ዘልአለም ንበሩልና አሜን አሜን አሜን
@haymemola1885
@haymemola1885 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@amenamenamen731
@amenamenamen731 6 лет назад
ለአባታችን ዝማሬ መላአክትን ያስማልን ተስፍ መንግስተሰማያትን ያዋርስልን አባታችን ኑርልን ለእኛ ለሃጥያቶኝች የዘመኑ ሓወርያ የበርሃው መናኝሺ አመት ኑሩልን።
@rozebaye2361
@rozebaye2361 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ሽ አመት ኑሩልን አባየ እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታ♥♥♥♥
@gelilamulabachew6945
@gelilamulabachew6945 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትሆት ይደርብን በኛ በስደተኞችላይም፡መታደል፡ነዉ ወቅሸት፡መሄድ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡እድሜ፡ይስጥኍት
@user-bg7xu4vs2z
@user-bg7xu4vs2z 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለያወትንን ይስማልን አባታችን አባበድሜ በጤና ይጠብቅልንአባ አሜን አሜን አሜን!!!!!!❤❤❤❤❤😍😍😍 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@kebebkebeb5582
@kebebkebeb5582 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ዩሃንስ ተስፋ ማሪያም በፆለታችሁ አስቡን የድግል ማሪያም ልጅ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ
@asassf8090
@asassf8090 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን ቃለ ህይውት ያስማልን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-ne6gt8zn9s
@user-ne6gt8zn9s 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ቅማሬ መልክት ያሰማል አባቴ በድሜ በጤና ኑሩልን
@user-yx2nt4xi4q
@user-yx2nt4xi4q 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን በፆሎታችሁ አሥቡኝ አባቴ
@user-rd6pk6ti7z
@user-rd6pk6ti7z Год назад
እዉነት ነዉ አባታለሜ ድነናል ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛለወት አባታለሜ እርሰወን ልጂ መሆን ሳይገባኝ የእርሰዎ ልጂ ያደረገኝ እግዚአብሔር ቅዱስ ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን❤
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 года назад
የሰላም የፍቅር የትኅትና አባት የበርሐው መናኝ የጫካው አንበሳ የአለም ብርሐን ሽህ አመት ያኑርልን የአብርሃሙ ስላሴ
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 6 лет назад
Amen Amen Amen ! Abatachin kale hiwot yasemalin 💚💛❤!
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Год назад
አባዬዬዬዬዬዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሰላም የፍቅር አባት
@Selam-lv8pb
@Selam-lv8pb 6 лет назад
እልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባ መጥቼ የምመስክርበት ቀን ይስጠኝ አባየ እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን እንደ ፀለቱትን ተፈውስናል የስደተኛ አባት የድሀ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን አባየ በጣም እንወዱታለን ተመስገን አምላኬ
@sofialove635
@sofialove635 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬዬዬ እንኳን ድህና መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን🤲🤲🤲✝️🕊💐💐💐
@serkalemasfaw6672
@serkalemasfaw6672 Год назад
አባዬ የደስታችን ምንጭ ቃለ ህይወት ያስማልን🎉🎉🎉 አሜን 🎉🎉🎉
@zinatzinat1094
@zinatzinat1094 6 лет назад
አሜን ቃለ ሂወትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን አባት ሆይ የእድሜ ባለፀጋ ያርግልን
@SarahSarah-ii2pn
@SarahSarah-ii2pn Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 6 лет назад
አባዬ የእኔን በሀጤያት ያለቀ እድሜ የቀረውን ይስጠው ውድድድድድድድድድድድድ
@selamkebrineamlakyekun8308
@selamkebrineamlakyekun8308 6 лет назад
Amen Egzabher amlak zetemasgane yekun abaye betsoletkum zekruni kabzi zelakwo fetena arhekuni menfeskum leakulay 😭😭😭😭😭
@zenebechmohammad4840
@zenebechmohammad4840 6 лет назад
በምንና በምን እመሥልሻለሁ 😴😴😴😴 elllllllllllllllelllllllllllllllelllllllllllllellllll zemari melayikt yiasemaln አባታችን💒💒አባቴየእድሜ ጰጋ ከአንተጋ ይሁንልኝ!!!
@user-ze9yc5ix6c
@user-ze9yc5ix6c 6 лет назад
ሥለቃሉየቃሉባለቤትየሠራዊትጌታየተመሠገነይሁንአሜን፫የበርሀውመናኝአባታችንየሥደተኞችአባትእድሜወንያርዝምልንሺአመትኑሩልንቃለህወትያሠማልንመግሥተሠማያትንያውርሥልን.አሜን.አሜን.አሜን
@ftryywkl1938
@ftryywkl1938 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን
@vipku1550
@vipku1550 4 года назад
እግዚአብሄር. ይመስገን. ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን. ፍርድን የሰጠን አሜን አሜን አሜን
@henokdanail8775
@henokdanail8775 6 лет назад
Amen amen amen aba yohanes
@user-ko6nq8zq6g
@user-ko6nq8zq6g 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ኑሩልን የስደተኞች አባት ልልልልልልልልልልልልልልል
@hdhdnxjxj2412
@hdhdnxjxj2412 5 лет назад
የፍቅር አባት የዋሁ ርሁሩሁ አባየ ምውዱሁ ቃለሂወት ይልስእማልን
@xhccdgfg8020
@xhccdgfg8020 6 лет назад
Amen Amen Amen Kale Hywet Yasemalnabaye
@yenanshibehulu7139
@yenanshibehulu7139 6 лет назад
አባታችንእድሜጤናዎትንይስጥልንእግዚአብሄርጸጋውንያብዛልዎትበኛለይምቅዱስመንፈስዎትይደርብን.ሁልግዜሰላምን ትሰብካለችቤተክርስቲይን መታደልነው
@sisaytadese661
@sisaytadese661 6 лет назад
Amen amen amen
@sabatsegat3182
@sabatsegat3182 6 лет назад
Amen Amen Amen abatachn kalie hiwet leabatachn
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 6 лет назад
አባየ የበረሀው መናኝ አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም እርስወን የሰጠን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አንደበተወን ሳልጠግበው ያልቃል እርስወን ስሰማ ጭንቀቴ ድራሹ ነው እሚጠፋው በፀሎትወት ያስቡኝ የእኔ አባት ወለተ ሀና ወንቅሸት መጥቸ በእጅወት እንድባረክ የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ይርዳኝ የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን
@boots9615
@boots9615 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን መንፈሳቹ ይደርብን ለደጃቹ ያብቃን
@betoamara1283
@betoamara1283 6 лет назад
ቃል ህይውት ይስማልን አባታችን እድሜ በጽጋ ያቆይልን
@yeeegzeberlijinegnyeeegzeb4712
Amen Amen Amen Amen qeli hiyot yesemen Amen Abetechin reztim endem Yesti stegen yebzelin Amen Egzeber yimesge Amen Amen Amen
@denbushdaregaso3359
@denbushdaregaso3359 6 лет назад
አባታችን ዝማሬ መላክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አባቴ
@fikirginee4816
@fikirginee4816 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃሊውት ያሳማልንንንን
@user-oc5zp4iz9x
@user-oc5zp4iz9x 6 лет назад
አባዬ እኳን ሠላም መጡልን በፆሎትዎ ድረሱልኝ አባ የበረሀው መናኝ
@user-td8vv6yz5j
@user-td8vv6yz5j 6 лет назад
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህወትን ያስማልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@salamderass7911
@salamderass7911 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያስማልን አባታችን ሺአመት ኑሩልን
@fahadnoor8184
@fahadnoor8184 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስግን አባታችን ቃል ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@silassilas5354
@silassilas5354 6 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችነ፯ ረጅም ዕድሜና ጤና እግዚኣብሔር ይስጥልን
@misaabebe5696
@misaabebe5696 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ። ዝማሬ መላክትን ያሠማልን።አባታችን በእድሜ በጤና ኑሪልን።
@tigustawada1110
@tigustawada1110 6 лет назад
አባታች እንኳን ሰላም መጡልን የእኛ ልይ አባት ዘለላም ያኑርልን ለምታስተምሩት የይሆት እንጀሪ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከፀጋለይ ፀጋ ይጨምርልን ፈጣሪ
@nddbdushdhdh1222
@nddbdushdhdh1222 6 лет назад
Tigust Awada እግዚአብሔር ይመስገን የስደት አባታች እንኳን በሰላም መጡልን አባየውሀንስተስፍማርያምየበረሀው መናኝ በፀሎትሁ አስብኝ ሰላም የለኝም ፀጋ ስላሴ
@user-gy7nl7fg1j
@user-gy7nl7fg1j 6 лет назад
እሜን አሜን አሜን
@misganatekle4930
@misganatekle4930 6 лет назад
Elelelelelel
@user-ph4dl5qe8z
@user-ph4dl5qe8z 6 лет назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባየ ከእዲሜ ላይ እዲሜ ከፀጋ ላይፀጋ አብዝቶ ይስጥልን አባየ እኔን ስደተኛዋን ልጀወን በፀሎት አስቡኝ ሸክሜ የከበደኝ ሀፂያተኛነኝና በፀሎት አትለዩኝ የስደት ምርኩዜ አባየ የበረሀዉ መናኝ
@SaLm-gh5ht
@SaLm-gh5ht 2 месяца назад
አሜአሜን❤❤❤አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💞💞💝💚💚💛ቃለህይወትያሰማልንፀጋውንያዛልንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23