Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 473 A ''ለድሆች ወንጌል ይሰበካል ›› 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

''ለድሆች ወንጌል ይሰበካል ››
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም

Опубликовано:

 

26 май 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 229   
@user-pn7oi6ii7o
@user-pn7oi6ii7o 5 лет назад
ጌታ ሆይ. ልቦናየን አብራልኝ ይህን. ድንቅ ስብከት እምሰማበት. ጆሮ. እማስተውልበት ልቦና. እምሸከምበት አንደበት. በቅንነትና. በትህትና. ሆኘ. ስምቸ. ነፍሴን እንዳድናት. እርዳኝ እኔስ. ሸክም ከብዶኛል. ነፍሴ. በጭቃውስጥ እንደተጣለች አንድት ቅንጣት ጤፍ ሆናለች ማንም ፈልጎ. አያገኛትም. እግዚአብሄር. ግን. ከአንተ ምን የተሰወረ. ነገር የልምና. እባክህን. ከኃጢያት አረንቋ. አውጣኝ. አባታችን. ቃለህይዎት ያሰማልን. በእድሜ. በፀጋ ይጠብቅልን. አሜን
@yerosethiopia4190
@yerosethiopia4190 5 лет назад
አሜን እህት እዉነትሽን ነው ቃሉን ሰምተን የምንተገብረዉ ያድርገን አሜን
@user-pn7oi6ii7o
@user-pn7oi6ii7o 5 лет назад
@@yerosethiopia4190 አወ. እህት. መተግበር ነው ያቃተን ትምህርቱማ ምንጊዜም. እየተሰጠንነው. ልባችን ታዉሮብን. ነው እንጅ እህት
@loveumam7816
@loveumam7816 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@vjhvjh9454
@vjhvjh9454 5 лет назад
فضيله الغيثي 💚
@qwerqwer6467
@qwerqwer6467 5 лет назад
እውነትነው እህቴ እኔራሱ አስተምረው መልሰው ሲጠይቁ ይጠፋብኛል እሱ ልቦናችንን ያብራልን በጣም ነው የሚጰቀኝ እደሰው ሁሉም የተማላ አካል አለኝ ግን በአምሮየ መያዝ አልችልም። ለዛውም በስደት ያገኘሆትን እድወዳት እና ውድ የተዋህዶልጅ መሆኔን እዳቅ ያደረገኝ እምነቴን ውስብስብ ያረግብኛል ግን ለምን ???በፀሎት አስቡኝ
@user-ll9kk7rd3q
@user-ll9kk7rd3q 5 лет назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ አንደበቴን ክፈትልኝ ይህን የሚያምር ስብከት የምሰማበትን ሰምቼ በልቦናዬ አሳድርልኝ አሜን አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሔር አምላካችን አባታችንን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባታችንን ይጠብቅልን ጥላት ይውደቅ ስይጣን ዳቢሎስ በእግራቸው ስር ይረገጥ አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቅዱስ ቃሎት ከታሰርንበት ክፉ መንፈስ ይፍታን የኛ ምግባቻን የማይጠገቡ እግዚአብሔር አምላካችን እድሜ ጤና ፍቅር ይስጦት አሜን አሜን አሜን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 5 лет назад
እግዚአብሔር ሆይ ክበር ተመስገን አባ ዮሀንስን የሰጠከን አምላክ አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን አባዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያቆይልን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад
አቤቱ። ይቅረ። ብለህኝ። የድንግል። ልጅ። ቃልህን። የምስማባት። ቅን። ልቦና። አድለኝ። አባታችን። አባ። ዮሐንስ። ተስፋ ማርያም። ረዥም። እድሜ። ይስጥልን። ቃል። ህይወት። ያስማልን። በፀሎት። አስብኝ። ኃጤተኛ። ነኝ። አባ
@fadelsibai5245
@fadelsibai5245 5 лет назад
Amen amen ellllllllllll
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад
@@fadelsibai5245 አሜን። አሜን። አሜን
@mek1252
@mek1252 5 лет назад
የፍቅር አባት መጡልን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የበርሀዉ መናኝ ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ አመት ያኑርልን ቸሩ አምላካች መድሀኒ አለም
@abdumobammad9839
@abdumobammad9839 5 лет назад
ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን አምላካችን ቸሩ መድሐኒ አለም አባየ በፆሎቱወ አሥቡኝ
@aakk5861
@aakk5861 3 месяца назад
ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁልን እንቁ አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማይልን አሜን፫ ስድቶችን አባታችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫
@senayitsenayit3528
@senayitsenayit3528 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ዘላለም ኑሩልን ኑሩልን ኑሩልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Babu-jz6tg
@Babu-jz6tg 5 лет назад
ቃለህወት ያሠማልን አባታችን
@user-ud2bf9cb6h
@user-ud2bf9cb6h 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ የስማነውን ቃል ለፍሬ ለህይወት በልልን ቃሉን ሰምተን በህግና በትዛዙ እንድንኖር አንተ እርዳን አባታችን ሆይ ቃለህይዘትን ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-lc3vp9jh3b
@user-lc3vp9jh3b 5 лет назад
የፍቅር የሰላም አባት እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ይቺ ምድረ ገነት የሆነች ገዳም ለመርገጥ እዲያበቃን በፀሎት አስቡን
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 9 месяцев назад
አባቴ የሰደት መፅናኛየ ፀሎትዎ ትርዳኝ በረከትዎ ይደርብኝኘ አሜን ✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@simonsimon4553
@simonsimon4553 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን ያሰማን አባታችን በእግዚአብሔር ሰም በጸሎት አሰበኝ አባዬ ቅዱስ ጉብርኤል ሆይ ለደጅካ አበቃኝ አባታችን አዴሜና ጤና ይሰጥልን የድንግል ማርያም ልጅ አየሱሰ ክርስቶስ
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 5 лет назад
አባታችን አባቴ አባ ዮሐንስ ቃለ ህይዎት ያሰማልን !!! አሜን አሜን አሜን !!!
@user-vi2zj9ps9b
@user-vi2zj9ps9b 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተስማያትን ያውርስልን
@tringotesfa8517
@tringotesfa8517 9 месяцев назад
አባዬ ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሞኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ😢😢😢😢😢😢😢
@za7613
@za7613 5 лет назад
ያስተማረን የመከረን የገሰፀ አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን አባዬ የስደተኞች አባት እድሜሁን ያርዝምልን
@genettamer2572
@genettamer2572 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባቴ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ቃለሕይወት ያሰማልን
@amaamm7487
@amaamm7487 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን የበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ጠላቶቻቸውን የእግርራቸው መረገጫ ያድርግልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@user-yx2nt4xi4q
@user-yx2nt4xi4q 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን የስደተኞች የምስጊኖች አባት እድሜ የመቶሳላን ያድልልን አሜን🍃አሜን🌿🌻አሜን🌿አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊
@heuteheute3812
@heuteheute3812 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@kelemkerema7602
@kelemkerema7602 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የበረሃው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ሺ አመት ኑሩልኝ አባይዬ በጣም ብዙ ምክኒያት አለን በረከቶት ይደርብን ጠላቶትን ያጥፋሎት የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ያሳፍርሎት አሜን አሜን አሜን
@user-hc2cy9ii5y
@user-hc2cy9ii5y 5 лет назад
አሜን ቃል ህይወት ይስማ ልምድ ህልም እድ ሜይ ድል ወር እም ምን
@zainabchi8793
@zainabchi8793 5 лет назад
Amen amen amen qela hiwata yesmalen abatechina erjima edame yesxalan
@askaleknife6615
@askaleknife6615 5 лет назад
ለሁሉም አባት ሆነው ከእግዚአብሔር የተሰጡን አባታችን አባ የሐንስ ክፉ አይንካብን ረዥም እድሜን ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን :: ደጉ ሩህሩህ አባታችን ::
@user-qe2uu4by9z
@user-qe2uu4by9z 5 лет назад
አባየ የኛ ጀግና የ 8 ሺ ሀዎራ የወጌል ገበርየ የሰላም የፍቅር አባት እግዚአብሔር ከላይ የሰጠን ስጦታ ኑርልን ዘላለም ቃለህይወትያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እውነት የስደተኞች መከታ ሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛአባት ውበታችን የስደት ስንቄ❤❤❤ በረከታችሁ እረደኤታቸው ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ ይሔክፉመንፈስ በሀዛቦችላይ አድሮ ደመወዜን እያስነጠቀኝነውና በእውነት በፀሎታችሁ አትርሡኝ
@user-gx4rn2yd5e
@user-gx4rn2yd5e 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አባታችንቅለ ህይወትንያስማልንአባዬሺአመትያኑረልንአሜንአሜን
@semu621
@semu621 5 лет назад
Egzabher ymsgen Amen Abatachin Aba yohannes tesfamariam Lmekrun legesetun Lastmern kale hiwet yasmalen Labatachin edemena tena yadllen Labatachin Amen Amen Amen egnam nafeqn wonkshet Abay yselam abat
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ ያሰማልን ጸጋውትን ያብዛልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን
@zaidnegnyeyehulachihumehet5101
😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖አባዬ ቃል ሂወትን ያሰማልን የኔ አባት ፀሎቴን ኡን አድርጉልኝ ስደተኛዋ ልጆት ነኝ ዳግመኛ ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ የራማው መላእክ ቅዱስ ገብረኤል💖💖💖💖💖
@user-sn8cr3gq2j
@user-sn8cr3gq2j 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን አሜን አሜን አሜን
@hananma6884
@hananma6884 9 месяцев назад
አቤቱ ጌታይ የአባይ አምላክ ይህን ቅዱስ ቃለል የምሰማበት ልቦናይን ክፈትልኝ አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤በፀሎትዎ አይርሱኝ እኔን ደካማ ልጅዎትን 👏👏👏👏👏(
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን መንግስ። ሠማያት ያውስልን ፀጋውን ያብዛልን አባዬ በፆሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቸ🤲🤲🤲🤲🤲
@alamark1631
@alamark1631 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አበበ የኔ አባት እድሜጤና ይስጥልን አባቴ
@zanezane8524
@zanezane8524 5 лет назад
የኛ የድሆች አባት አባ ዬሃንስ አባቴ እረጅም ዕድሜና ጤና ፀጋዉን በረከቶን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛሎት ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባየ።
@ganoh1236
@ganoh1236 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@nddbdushdhdh1222
@nddbdushdhdh1222 5 лет назад
Zane Zane አባታችን የስደተኞች ተስፍ የድሆች አባት ሺ አመት ኑሩልን ።
@loveumam7816
@loveumam7816 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@obsinetalamayyo9716
@obsinetalamayyo9716 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጣብቅልን አባታችን አሜን
@testaanda6463
@testaanda6463 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን በሰላም መጡልን ኧረ እንዴት መታደል ነው ሳይገባኝ. ቅዱስ አባት ማይት ጌታሆይ ተመገን አሜን አሜን አሜን 😍😍😍💚💛❤
@bxbxbxbbx19
@bxbxbxbbx19 5 лет назад
እግዝአብሔር ይማስግን ለስታማሩን ለማከሩን ለገፀፁን ለአበታችን ቃል ህወት የስማልን የማቶሰለ እድሜ የድሎት አበዬ ልዩ ስጦታችን በፀሎታቹ አስበኝ ስደታኛ ልጃቹ ነኝ
@amarahss8398
@amarahss8398 9 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሚን አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አሚን በፀሎት አስቡኝ አባየ
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 года назад
የሰላም የፍቅር የትኅትና አባት የበርሐው መናኝ የጫካው አንበሳ የአለም ብርሐን የ21ኛው ክፍለ ዘመን ሐዋርያ አባ ዮሐንስ ተስፋማርያም ዘላለም ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር
@masratmasra1127
@masratmasra1127 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hfhjdhfufj2279
@hfhjdhfufj2279 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የማታልፈውን መንግሰተ ሰመያት ያውርስልን አባቴ ቤተሰቤን በፀሎት አስቡልኝ የኔን እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይጨምርልኝ
@za7613
@za7613 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባዬ አንቱንም መልአኩ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ሺ አመት ያኑርልን እኛንም በያለንበት ፀሎታችሁ ጠብቆን ለምንናፍቀው ገዳም በሰላም ከስደት መልሶን ለደጁ ያብቃን
@addismana5153
@addismana5153 9 месяцев назад
አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎትን አገልግሎዎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝመልዎት አሜን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን የታሪክ አባት የበርሀው መናኛ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ የሰላም አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን አሜን ያይሰዲቱ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አባታችን ገዳማችን ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 5 лет назад
Amen amen Amen kal hiwot yasimaln labatachin
@zedasnakew4349
@zedasnakew4349 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን ❤❤❤❤
@azaazv7231
@azaazv7231 5 лет назад
አባየ እኳን በሠላም መጡልን የኔ አባት እንወድሀለን አባቴ ሽ አመት ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-bw3db9od3o
@user-bw3db9od3o 4 года назад
ጌታሆይ ቃልህን ሁሌ እሰማለሁ ሰመቼ የምተገበርበት ልቦና ስጠኝ የማስተውልበት አንደበት አንተ ስጠኝ 🤲🤲🤲 አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የስደተኞች አባታ ህይወት የተስተካከለው እስዎን ካወቅሁ በኋላ ነው እንድሜ ከጤና ጋር ይስጥው
@ramycell4429
@ramycell4429 5 лет назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ የድሆች አባት የስደተኞች አባት የሰላም የፍቅር አባት የበሽተኞች ተስፋ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-nz6ss3uv3t
@user-nz6ss3uv3t 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን
@yeromgetahun1327
@yeromgetahun1327 5 лет назад
አባታችን ሽ አመት ኑሩልን
@user-sz8ry9xu9l
@user-sz8ry9xu9l 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰለ ቃሉ ቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያወርስልን አሜን የአገልግሎት ዘመነዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያስርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰላም የትህትና የስደተኞች የድሆች አፅናኝ ልዬ ስጦታችን የተዋእዶ ኮከብ የበርህዉ መናኝ ሺ አመት ያኑርልን አሜን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን አሜን የኔን የሀፂተኛዋን እድሜ ቀንሶ ለእረሰው ይስጥልኝ አሜን እኛም የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ከሚድኑት ያድርገን በእምነታችን ያፅናን አሜን አባዬ በፆሎት አስቡኝ አይርሱኝ አባዬ እስከ ቤተሰቦቸ
@welettkelhaymanotewenkehst7902
@welettkelhaymanotewenkehst7902 9 месяцев назад
በመጨረሻዉ ዘመን ለድሆች ወንጌልን ሰባኪ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠነ ልዩ ሐዋሪያ የበረሃዉ ነበር እርስዎ ኖዎት የኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጠላትወት በቆፈሩት ይዉደቁ አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@silassilas5354
@silassilas5354 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የ8ኛ ሺ ሓወርያ የሰላም የፍቅር አባት የስደተኞች ተስፋ ልዩ ስጦታችን እስከ ዘለአለም ይኑርልን አሜን እኛም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን ሰምተን በተግባር ለመፈጸም እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@almazmekonen1535
@almazmekonen1535 9 месяцев назад
ስለማይነገረዉ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን ሽአመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@abebaaweqe6797
@abebaaweqe6797 5 лет назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን በጰሎት እስቡን አባዬ
@mariamalhammadi2963
@mariamalhammadi2963 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ሽሽሽ ዓመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@za7613
@za7613 5 лет назад
አባታችን ዩበረሀው መናኝ ማራኪው ባህተዊ ሺአመት ኑሩልን አባታችን ፀሎትዎት አያየየን
@manumanu9014
@manumanu9014 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን አባየ የስደተኞች አባት የተዋህዶ ልዩ ስጦታ ናችሁ አባየ በመንፈስ ቅዱስ ድረሱልኝ ሰላሜን አጣሁ አንዱን ፈተና ሳልፍ አንዱ ይመጣል የማልፍበት ትግስቱን መድሉኝ አባየ ወለተ መድን በፆለተዎ አስቦኝ
@anjebhhh8920
@anjebhhh8920 5 лет назад
አይዞሽ እህቴ አምላክ ያስብሽ😘 እኔም እንዳንቺው በስቃይ እየተፈተንኩ ነው ፈጣሪ ከፈተና ያውጣን🙏
@hfgdgc3065
@hfgdgc3065 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን የስማነውን በልባችን ያሳድርብን ጥላተዎን የእግርዎ መርገጫ ያድርግልን መፀናኛየ እርስዎ ነዎት አባ
@axe5159
@axe5159 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩንለገሰፁን የሕይወትንቃል ለመገቡን ለበረሀው መናኝ ለአባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛላችሁ አባዬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን አሜን እኛም የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@analyyalow6308
@analyyalow6308 4 года назад
አባየ ሽ አመት ኑሩልን የኛ እቁ የተዋህዶ ምሰሶ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አባየሽአመትኑሩልንየኛእቁየተዋህዶምሰሶእረጅምእድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜንእ
@meseretmesert5124
@meseretmesert5124 9 месяцев назад
አሜንንአሜንንአሜንን አባታችን ቃል ህይወትያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤
@user-mv4gy9fx5b
@user-mv4gy9fx5b 5 лет назад
Kal hiwet yasemaln Abatachinen Egzabher yetbkeln Edemwtn yarzmlen Amen Amen Amen
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለሂወትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በድሜ በፅጋ ያኑርልን እግዚአብሔር
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 9 месяцев назад
ለአስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን የስደተኞች አባት የወንጌል ገበሬ የታሪክ ባለቤት የተዋኢዶ ኮኮብ ኑሩልን ሺአመት እድሜ ማቱሳላን ያድሎት ተክተአብ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡንአባታችን
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባታችን ለበረሐው መናኝ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
@adiseadegulea7951
@adiseadegulea7951 5 лет назад
እልልልል አባታችንመጡልንየኛተስፋሰላምዋይብዛ የበረሀዉመናኝበፀሎትያስቡኝ.ስደተኛነኝ
@berkazenbeniaaaa2895
@berkazenbeniaaaa2895 5 лет назад
Amen amen amen
@berkazenbeniaaaa2895
@berkazenbeniaaaa2895 5 лет назад
Amen
@user-yx2nt4xi4q
@user-yx2nt4xi4q 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ረድኤት በረከታችሁ ይደርብን አሜንንንንንንን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelgean5568
@rahelgean5568 5 лет назад
Amen Amen Amen kale HEYEWOTE yasemalen
@burtukannegash28
@burtukannegash28 5 лет назад
Amen Amen Amen Enkan dena metu abaye kalote yasemaleni betalotachu asebuni abaye
@user-ic4vn5tb4y
@user-ic4vn5tb4y 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሸሸሸ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@hhsfhf266
@hhsfhf266 9 месяцев назад
ላስተማሩን ለመክሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያንሪልን በረክታቸው ይደርብን እኛም የስማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን❤
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም አባታችን አሜን አሜን አሜን
@SaddaSafda11-ox1pn
@SaddaSafda11-ox1pn 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይብቅልን❤❤❤
@habtamlove7266
@habtamlove7266 Год назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባዬ ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባታችን ያስተማሩን የመከሩን የገሰፁን የህይወትን ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ሽ አመት ያቆይልን አባታችንን ገዳማችንን ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን❤
@user-kd5ov4sf8g
@user-kd5ov4sf8g 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን⛪🙏⛪🙏⛪🙏⛪🙏
@tasthajambar881
@tasthajambar881 5 лет назад
⛱⛪🏡💒🇪🇹🏡🚿🚿🍇🍇🍇💒🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷⚘⚘🌱🌱🌲🌲
@tasthajambar881
@tasthajambar881 5 лет назад
🌲🌲🌲⛪🎤📯🕭🔕🕪🎶💒🏡🚿🚿🚿🚿🚿🍇🍇🍇🍍🍍🍍💒🌲🌲🌲🌲🌲🕊🕊⚘🌷💐🚿🕭🗻🏝🌏🌏🌏🌏🌏⛱⛱⛱🇪🇹🇪🇹
@chitayochitayochitayo5975
@chitayochitayochitayo5975 9 месяцев назад
Amen amen amen qale hiwot yasemalin abbayee yiftu yibarku be tsoloti asibuyi
@marrybee2990
@marrybee2990 5 лет назад
አባታችንን ፡እግዚአብሔር፡ይጠብቅልን፡፡ ለክፎች፡ልብ፡ይስጣቻዉ
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад
የውንቅሽቱ። ገብርኤል። አባታችን። ጠብቅልን።
@fadelsibai5245
@fadelsibai5245 5 лет назад
Amen amen amen
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉
@astereshetu2926
@astereshetu2926 5 лет назад
Abathin kaln hiowet yasmalaine Amen Amen Amen
@As-lg7tj
@As-lg7tj 4 года назад
የመከረን ያስተማረን ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁንልን የተማርነውን በልባችን ያሳድርብን ሀገራችን ሰላም ይስጥልን የረሀማው የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባታችን ገዳማችን አንተው ጠብቅልን እኛንም በስደት ያለነውን ለደጁ ያብቃን ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን አባታችኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@wogenkefelegn3235
@wogenkefelegn3235 5 лет назад
Kale hiwoten yasemalin abatachin iredetoho berketeho, tselotoh yidersen ameen
@user-rp5vh3cm1g
@user-rp5vh3cm1g 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻
@heedadmwwsaa113
@heedadmwwsaa113 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@bettybetty4370
@bettybetty4370 5 лет назад
አምላኬ ሆይ አባታችንን ጠብቅልን
@elsazewde3773
@elsazewde3773 5 лет назад
Amen amen amen
@hiwetfeleke4901
@hiwetfeleke4901 Год назад
የታየ የአለም ብርሀን ብቸኛዉ ሀዋርያ እድሜወትን ያርዝምልን አባቴ ሂወቴ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያስማልን. አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን.
@dejeneabebe3743
@dejeneabebe3743 5 лет назад
Amen abaye seleante kalat yelegeme regeme edeme yesetelin
@user-pi1pb1uf2r
@user-pi1pb1uf2r 6 месяцев назад
አባታችን በፅሎት እስብኝ
@yesharug4578
@yesharug4578 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ሺሺሺ አመት ኑሩልን
@tig6169
@tig6169 5 лет назад
አሜንአሜንአሜን የስደተኞች አባት እንኳን ደና መጡልን
@user-vd6fj5rp3q
@user-vd6fj5rp3q 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ላሰተማሩን ለመከሩን ቃልህይወት ያሰማልን አሜን
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 9 месяцев назад
አባዬ ቃለህይወት ያሰማልን ዘላለም ያኑርልን የሰላም የፍቅር አባት
Далее
ПОДВОДНЫЙ ГЕЙМИНГ #shorts
00:22
Просмотров 1,6 млн