Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 482 A ''ራስህን አታስተምርምን'' ክፍል 2 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 222 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

''ራስህን አታስተምርምን'' ክፍል 2
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 255   
@user-hd4sn2wk3f
@user-hd4sn2wk3f 5 лет назад
አባታችን የበርሀው መናኝ የ8ኛው ሺ መለኮሴ የወንጌል አርበኛ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አባታችንን የምትወደቸው ላይክ ዱቅ አርጉልኝ።
@fadelsibai5245
@fadelsibai5245 5 лет назад
Aban MN yemaywedachew alennnnnn? ???nonono anebetam new yemwedachew bewste yalewun arku menfes wede melkam mefeskdus lewtewlgnllllll🙏🙏👏👏👏
@karenabikhalil9472
@karenabikhalil9472 5 лет назад
Amen Amen.Amen Amen
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 5 лет назад
የበረሀው መናኝ ዝነኛው የታሪክ አባት የስደተኛች አባት የክርስቶስ አገልጋይ እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በድሜ በጤና ያኑራቸው መዳንያለም እውነት ነው የስደተኞች የደሀ እውነተኛ ፍቅር ለጋሽ ናቸው የኛ የስደተኞች ተስፋ ብራናችን ናቸው
@fadelsibai5245
@fadelsibai5245 5 лет назад
Ame amen 🌻🌼🌹🌹⛪⛪⛪e/r yemayalf yemaykoter edme ysteln
@user-yn1mu7uu4y
@user-yn1mu7uu4y 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 года назад
አሜን
@pezapet411
@pezapet411 4 года назад
አሜን አሜን።አሜንንን
@user-mj3xd8mj4w
@user-mj3xd8mj4w 4 года назад
አንተ ሌላውን የምታስተምር እራስህን አስተምር አሜን (፫) አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን______።
@almazdoja7681
@almazdoja7681 5 лет назад
መጡልን አባታችን የሠላም አባት የፍቅር አባት የበረከት አባት የበረሐዉ መናኝ የስምንተኛዉ ሺ ሐዋርያ ርሶን ምን ብዬ እንደ ምገልፅ አላዉቅም አባቴ ብቻ
@user-sh8un9ws9o
@user-sh8un9ws9o 5 лет назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የሥደተኞች አባት ባይታዊ ሞለሴ የበረሃው መናኝ ሺ ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@karenabikhalil9472
@karenabikhalil9472 5 лет назад
Amen.Amen.Amen Amen
@user-be8td1jy9s
@user-be8td1jy9s 5 лет назад
Amen Amen Amen yenurulin
@AlemBahiru
@AlemBahiru 10 месяцев назад
የበረሃዉ መናኝ የስደተኞች አባቴ አንወዶታለን ኑሩልን ለኛ ለምንወዶት የመንፈስ ልጆቹት የንታዬ የኛ አለይታ ሺ ዓመት ኑሩልን 👏👏👏👏👏👏ጥላቶትን የግሮት መረገጫ ያርግሎት 👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 5 лет назад
የበረሀው መናኚ አባ ዮኋንስ የማቱሰለም እድሜ ልዑል እግዚአብሔር ይስጦወት አወ በስደት ላይ ሆነን እየተከታተልን ነው
@GshsNsjzjz-on5hm
@GshsNsjzjz-on5hm 10 месяцев назад
የኛ እንቁ የተዋሂዶ ፍሬ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አባታችን አባየ በፀሎተው አስቡኝ ወለተ ማርያም እያሉ ከነቤተሰቦቸ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 лет назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ከእግዚሀቤር የተሰጠን እረኛችን ሺ አመት ኑሩልን
@karenabikhalil9472
@karenabikhalil9472 5 лет назад
Amen Amen Amen Amen.Amen
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ እመብረሃን ትጠብቅልን ኑሩልን ለዘላለም አባ በረከቶ ይደርብን ፀሎቶ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@workeworke4373
@workeworke4373 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉❤❤❤
@za7613
@za7613 5 лет назад
አባታችን የበረሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም ጀግናው ባህታዊ የወንጌሉ አርበኛ እድሜና ጤናሁን ይስጥልን ሺአመት ኑሩልኝ ባለቀ ጊዜ ባለቀ ሰአት እንቱን ስለሰጠን እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አባቴ
@selamselam9727
@selamselam9727 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ የኛ ልዩ ዘላለም ያኑርልን በእድሜ እና በጤና አባዬ እንወዶታለን
@azmerawtesfaye8282
@azmerawtesfaye8282 5 лет назад
Amen Amen Amen!!!
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
selam selam አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 5 лет назад
ወይኔ ወይኔ አባቴ የኛ የስደተኞች ተስፋ ብራሃናችን ሰላማችን ጉልበታችን መስታዎታችን እግዚአብሔር ያየንበት ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችንን እንድናቅ የተለየ ፍቅር የዘሩብን የእግዚአብሔር እውነተኛው የወንጌል ገበሬ የማይጠገቡ እግዚአብሔር በድሜ በጤና በሰላም ያኑሮት ምንም አይሁኑብን ምንም አሜን አሜን አሜን
@SameeraSameera-jt3tm
@SameeraSameera-jt3tm 2 месяца назад
አቤቱ አምላከ ዮሀንሥ አቤቱ አምላከ ቅድሥ ገብረኤል ሠው አድርገኝና ሠው ይግረመው
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад
ለተጭነቃችሁ። ሁሉ። አምላክ። ዮሐንስ። አቤት። ይበላችሁ። አሜን።
@destyasthin6535
@destyasthin6535 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግተ ሰማያትን ያውርስልን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቅልን
@user-ew9ic4kn9n
@user-ew9ic4kn9n Месяц назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሤጥልን የኛ አለኝታ የኛ ድምቀት❤❤❤
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад
ተስፋችን። ስላማችን። እንኳን። ደና። መጡልን። ረዥም። እድሜ። ይስጥልን። ቃል። ህይወት። ያስማልን። ኃጥተኛ። ነኝ። ለንስሀ። እንድበቃ። በፀሎት። አስብኝ። አባታችን
@kidisetdeta7462
@kidisetdeta7462 10 месяцев назад
ደስታችን ምንጭ አባዬዬዬዬ የወንቅሽቱ ቅድስ ገብርኤል የስጠን ስጣታችን አባታችን
@sser1071
@sser1071 10 месяцев назад
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ጠላታቹህ ዲያቢሎስ ይቃጠል አሜን አባታችን በፀሎታቹህ አስቡኝ
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 10 месяцев назад
የተዋህዶ ኩራት የመንገዉ አባት የበረሐዉ መናኝ የወንጌል ገበሬ የኛ ትሑት አባት እንኳን ደና መጡልን❤ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን፫እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ከሚድኑት ያድርገን
@fasicaayalewu2430
@fasicaayalewu2430 5 лет назад
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለኛም የልባችንን ብርሃን ያብራልን የድግል ማርያም ልጅ
@mehret.g2336
@mehret.g2336 5 лет назад
አባ፡በተሰጠህ፡ስጦታ፡ትምህርት፡እና፡ከአፍህ፡የሚወጣው፡እውነተኛ፡ቃል፡እግዛብሔር፡በሳምንተኛ፡ሺ፡የብዙ፡ሰዎች፡ሂወት፡ወደ፡ሰላም፡ስለቀየርከው፡ለዘልአለም፡ኑርልን።
@ftfr9246
@ftfr9246 10 месяцев назад
የበረህኝዉ መናኝ ዝነኝዉ የታሪክ አባት የስደቱኝች አባት የክርስቶስ አግልጋይ እዴሚቱን ያርዝምልን አባዬ በፅሎቱህ አስቦኝ ከካማ ልጃጅሁነኝ
@user-yc2gz4cz9z
@user-yc2gz4cz9z 5 лет назад
የበርሀው መናኝ የወንጌል ገበሬ አባታችን እርጂም እድሜ ከጤናጋርይስጥልን የስደተኙች አባት ፀሎተው አይለየን
@ramycell4429
@ramycell4429 5 лет назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ይህን አፀያፊ ስራ ግብረሶዶም በአባቶቻችን በእናቶቻችን ፆሎት ከአገራችን ያጥፋልን የእስራኤል አምላክ
@za7613
@za7613 5 лет назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሁን ፈጣሪ ያርዝምልን አባታችን የሚፈሰው እንባሁ ለህዝበ ክርስትያኖች የዳቢሎስ መቃጠያ ለህዝበ ክርስትያን መዳኛ ይሁንልን
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶ የሰጠን የኛ ማራኪ የእርኩስ መናፍስት አንበርካኪ የ8ኛ ሃዋርያ ዘለዓለም ንኑርል አባታችን አንተ ነህ የኛ መድኃኒታችን
@user-xo6um3we2s
@user-xo6um3we2s 3 года назад
እንቁ መምህሬ ውዱ አባታችን የኛ የሥደቶኞች ተሥፋ የድሆች ባት ለተጨነቀ ደራሽ እንቁ መምህሬ ባህታዋ የኔታ እድሜወትን እረጂም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@hananma6884
@hananma6884 10 месяцев назад
የበረሀው መናኝ የወጌል ገበሬ የስላሴ ባሪያ የስምንተኛው ሺ ሀዋሪያ ሺሺሺሺሺሺአመት ያኑርልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ በእንባ ፀሎትዎ አይርሱን ላስተማሩን ለመከረን ቃለህይወት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hemahema-pk4gc
@hemahema-pk4gc 10 месяцев назад
አባታለም የበርሀው መናኝ የኛ እቁ የኛ ሰጦታ እድሜና ጤናውን ይሰጥልን የሰደተኞች አባት የድሆወወች አባት እንባ ፀሎቶት ይርዳኝ ሰው ያድርገኝ
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 месяца назад
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባዬ በፀሎት አስብኝ አተርስኝ ቤተሰብን በፀሎት አስብኝ አባዬዬ🙏🙏🙏🙏💖😘💖😘💖😘💖
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 5 лет назад
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን እዴት ሠነበታችሁ የድሆች ፣የሥደተኞች የኛ እግዚሐብኤር በምድር የኛ ሎተሪ የኛ የታሪክ አባት የሠላምና የፍቅር አባታችን ረዡም እድሜና ጤና ለዘላለም ይሥጥልን
@HelloHi-px4yo
@HelloHi-px4yo 10 месяцев назад
አባቴ ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሰት ሰማያት ያውርሰልን ፀጋወትን እግዚአብሔር ያብዛልን እመቤታችን በብራሃን አክልል ውሰጥ ታኑርልን ታልብሶች የሰማዩን ልብ አባቴ የምወደው የመላእክት አለቃ ቅዱሰ ሚካኤል በክንፎቹ ሸፈኖ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qe1qx3el4i
@user-qe1qx3el4i 4 года назад
አባታችን የበረሃው መናኝ የስደቶኘች አባት ሽ አመት ኑርልን አባታች ቃላቶች አጠሩኝ እንዴት ብየልግለፅህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@yasminyasmin9681
@yasminyasmin9681 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን ይስደትኝ አባት በፅሎት ያስቡን ቃልህይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@hfhjdhfufj2279
@hfhjdhfufj2279 5 лет назад
የኛ አባት የስደተኞች ተስፋ የተዋህዶ አሻራ ምትክ የለሽ የስምንተኛው ሺ ሀዋርያ የወንጌል አርበኛ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@negative2952
@negative2952 5 лет назад
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አምንንንንንንንንንንን
@HasanHasan-ie6qt
@HasanHasan-ie6qt 3 месяца назад
ያና አብቱ ሺ ዓመት ያኖርልን ቃል ህውትን ያስምልኝ ጽጋውን ያቢዝልን በርክታችሁ ይድርቢን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@HlwDubai-lv9uz
@HlwDubai-lv9uz 11 месяцев назад
ወለተስላሴ ከአዲስ አበባ 50 አመት ባጋንንት ህመም እየተሰቃየሁ ነዉ አባቴ በፀሎት አስቡኝ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 10 месяцев назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@meseretmesert5124
@meseretmesert5124 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወትያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በጸሎታቸው አስብኝ ወለተ ሚካኤል 😢
@abaaba1954
@abaaba1954 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባዬዬዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ይስጥልን ሺአመት ያኑርልን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@heuteheute3812
@heuteheute3812 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@kwaitea3672
@kwaitea3672 10 месяцев назад
ለአባታችን ለበረሃዉ መናኘ ለሊቅ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ቃል ህይወት ቃል በረከተ ያሰማልን በረከታቸዉ አይለየን በእምባ በጸሎታቸዉ ያስበነ የሰማንዉነ በልቦናትን ጽላት ይጻፍልን እንባቸዉ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 10 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደናመጡልን የበረአዉ መናኝ እድሜአቹን ያርዝምልን አሜን አሜን ቃልይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን
@kelemkerema7602
@kelemkerema7602 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የበረሃው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ሺ አመት ኑሩልን በረከቶት ይደርብን ጠላቶትን ከ እግሮት ስር ይጣልሎት አሜን አሜን አሜን
@user-sh1he6lk9y
@user-sh1he6lk9y 4 года назад
የኛ ልዩ የስደተኞች አባት አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-gx4rn2yd5e
@user-gx4rn2yd5e 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችንቅለህይወትንስማልን አሜን አሜንንን
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለሰተምሩን ለመእክሩ ለአባታችን ቃልህይውትን ያስምልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ይጠብቅልን አሜን ረጅም እድምኡ ይስጥልን አሜን
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 4 года назад
ለበረሀው መናኝ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@user-fd9tz6tx5t
@user-fd9tz6tx5t 6 месяцев назад
ቃለሂወትያሠማልንአባታችን. እድሜጤናይሥጥልን. አባታችን. በጶሎቱሁአሥቡኝደካማልጁሁነኝ.
@barekaomar7010
@barekaomar7010 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ዝማሬ መላክት ያሰማልን የስደተኞች አባት ሰላም ያጣ ሰላም አጥጋቢ የድንግል ማረያም ልጅ ጥበቃዉ አይለይዎት
@user-ll9kk7rd3q
@user-ll9kk7rd3q 5 лет назад
አባዬ የኛ ናፍቆት የፍቅር የሰላም አባት ታሪክ ሰሪ ጀግና ባይታዊ ለዘለዓለም ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት አባቱችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን በእድሜን በጤና ይጥብቃለን አባታችን በፀሎቲአስብኛ
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በረከተዎ ይደርብን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን አሜን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃልበልቦናችን ያሳድርብን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayabebe3679
@tsehayabebe3679 5 лет назад
የኔ አባት ሺ አመት ኑሩልኝ ስለ እርስዎ ቃላት ያጥረኛል
@umarahmed2862
@umarahmed2862 5 лет назад
የኛ አባት የስምተኛው ሽ ሀዋርያ ምንም አንጠግበወት እግዚአብሔር ያኑርልን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-ti9lx8cc7f
@user-ti9lx8cc7f 5 лет назад
አባታችን የበርሃው መናኝ የ8ተኛው ሺ ሀዋርያ ዝነኛው መነኩሴ የታየ ሺ አመት ኑሩልን የእኛ አባት የስደተኛ አዛኝ ለእኛ የሚያለቅሱ አባት ፈጣሪ ይጠብቅልን በረከቶት ፀሎቶት ይደርብን ቃለሂወት ያሰማልን በፀጋ ላይ ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ በመጨረሻው ዘመን እንድንመለስልት ከሃፅያት እርሶን ደግ አባት ሰጠን ለእኛ ለአዳም ልጆች እኛ ደካሞች ሳይገባን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@SaddaSafda11-ox1pn
@SaddaSafda11-ox1pn 10 месяцев назад
አባታችን ቃል ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አባየ ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤
@kidisetdeta7462
@kidisetdeta7462 10 месяцев назад
የበረሃ መናኛ ታረከኛዉ የስደተኞች አባታችን ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ
@kidisetdeta7462
@kidisetdeta7462 10 месяцев назад
የደስታችን ምንጭ አባዬዬዬዬዬዬዬ በረከታች ይደረስን. አሜን አሜን አሜን በፆሎታ ያስብኛ አባዬዬዬዬ አስከል ማርያም ነኝ ደካማ ልጆች ነኝ አባዬዬዬዬ
@alamark1631
@alamark1631 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አየ እድሜጤናይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
@user-ne6gt8zn9s
@user-ne6gt8zn9s 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባ ቃለሂወት ያሰማልን አባታቺን እድሜና ጤና ይስጥልን የበረሀው መናኝ የስደተኞች አባት ልመናሁ ጸሎትሁ ከኛ ነውና ክብር ምስጋና ይግባሁ
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c 10 месяцев назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን
@user-yx2nt4xi4q
@user-yx2nt4xi4q 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ናፍቆታችን እኳን በደህና መጡልን ሺሺ አመት ኑሩሉን አሜን፫🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🕊🌾❤
@mohammedalattar1859
@mohammedalattar1859 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃልህይውትን ያስማልን አሜን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@samss372
@samss372 5 лет назад
እውነት ነው አሁንም የልዑል እግዝያብሄር ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ::
@user-jk9zq6nc2h
@user-jk9zq6nc2h 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-od6jv2fl6q
@user-od6jv2fl6q 5 лет назад
ሰላም ለናተ ይውን የተዋዶ ቤተሰቦች አባታችን እንኳን ደና መጡልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርሄል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑረዎት
@user-ne9qv1eu3x
@user-ne9qv1eu3x 10 месяцев назад
አሜን አባታችን ቃለሄወትን ያሰማልን ሺ አመት ያኑርልን 🕊🤲🌿✝️
@betyabera9644
@betyabera9644 4 года назад
አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በረከትዎት ይደርብን በፀሎትዎት አስቡኝ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kidisetdeta7462
@kidisetdeta7462 10 месяцев назад
በእውነት ለአባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልን. እግዚአብሔር አምላክ እረጂሚ እድሜ ጤና ይስጥልን ለአባታችን ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሾሾሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን አባዬዬዬዬዬዬዬዬ
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 лет назад
Abatachin erjimi Edemh tenah yastlen Sel kalu kale hiwote yasmlen ysamno blebnach yasdrbn Amen
@dmdldl5729
@dmdldl5729 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ልዩ ስጦታችን እግዚአብሐር እድሜና ጤና ይስጥልን
@gohg4262
@gohg4262 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ሰላም መጡልነን ❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህወት ቃለበረከት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ❤❤❤❤
@seniethio4846
@seniethio4846 5 лет назад
አባታችን አባ ቃል ህይወትን ያሰማልን እርጅም እድሜ ያኑርልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
የኛ ስጦታ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላ ያድልልን በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ የወንቅሸቱ መላኩ ቅድስ ገብርኤል ልቦናችንን ያብራልን
@ethio3714
@ethio3714 5 лет назад
ሰላም አባት እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ረዥም እድሜ ያድልልን
@testaanda6463
@testaanda6463 5 лет назад
አባታችን ስጡታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@faisalfsail9561
@faisalfsail9561 10 месяцев назад
የመንገው እረኛ የበርኸው መናኝ እፊት ሆናችሁ ይኸን ስብከተ ወንጌል መማር አቤት ምዕመናን ምንኛ እድለኞች ናችሁ በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን ልዬ አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን በእውነት እኛም በልቦናችን ያሣድርብን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችንን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን ፈጣሪ ያኑርልን ያቆይልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@user-qw9xc5uz3y
@user-qw9xc5uz3y 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬዬዬዬዬ አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን❤❤❤
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 10 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@janat9052
@janat9052 10 месяцев назад
የኛ ጀግና አባት እድሜዎትን ያሥረዝምልን አባየ
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 10 месяцев назад
ለአሰተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ቃለበርከት ያሰማልን ጸገውን ያብዛለወት ሺአመትኑሩልን አሜን አባየ በጸለተወአይርሱኝ
@kidisetdeta7462
@kidisetdeta7462 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Год назад
አባዬ ቃለህይወት ያሰማልን ዘላለም ኑሩልን
@addismana5153
@addismana5153 10 месяцев назад
አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት አገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልዎት አሜን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን የታሪክ አባት የበርሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ሰር ይጣልልን ያይሰዲቱ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@hhhhmmm4484
@hhhhmmm4484 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታች ረጅም እድሜ ይስጥል
@AlemBahiru
@AlemBahiru 10 месяцев назад
አባታችን ሺ ዓመት ኑሩልን አንወዶታለን
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን የፍቅር አባት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን
@mek1252
@mek1252 5 лет назад
የኔ ልዩ ሥጦታ ናችሁ አባታችን ኑሩልን እምለዉ የለኝም ሽአመትትትትትት
@user-sp2oi3gg8k
@user-sp2oi3gg8k 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዜያብሔር ይመስገን አሜን
@user-cy5ct4bh8t
@user-cy5ct4bh8t 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@addisaddis6818
@addisaddis6818 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን
@dggf4806
@dggf4806 10 месяцев назад
ኡሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን❤❤❤❤❤
@eshetweletemaryam8548
@eshetweletemaryam8548 10 месяцев назад
❤❤❤❤ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን
Далее