Тёмный

Alemneh Wasse : በሻምፒዮናው ስታዲየም  

Alemneh Wasse 2
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Alemneh Wasse 2
@alemnehwasse2

Опубликовано:

 

18 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@user-du9ot8hm4l
@user-du9ot8hm4l 26 дней назад
ኳሲቷ ጨርሰኝ! ጨርሰኝ! አለችው ፎደንን? ምን ዓይነት አገላለጽ ነው ወንድሜ ዓለምነህ? እውነትም ዓለምነህ!! ድሮም አድናቂህ ነኝ አሁን ደግሞ የበለጠ ወደድኩህ!! ምርጥ ጋዜጠኛ!!
@OptimisticShades-os1yz
@OptimisticShades-os1yz 26 дней назад
በጣም ጉድ አለሜ እናመሰግናለን
@abebechmersha1895
@abebechmersha1895 2 дня назад
ኡሁ
@user-du9ot8hm4l
@user-du9ot8hm4l 26 дней назад
መልስ ለibrahim Abdela------- ዓለምዪ ሁሉም ያምርበታል!! ጦርነትንም ቢዘግብ ወንድም ከወንድሙ ጋር የሚያጋድሉትን/የሚያጫርሱትን ጦርነቶች አይዘግብም፡፡ እንደዚያ ዓይነቱን የሚፈልግ የለም፡፡ ካለም እነ Anchor (መሳይ) EMS (እነፋሲል እና ወንድማገኝን) ይከታተል፡፡ ለገንዘብ ብለው ወገን ከወገኑ የሚያጫርሱትን!!!!!!!!!
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 27 дней назад
ግሩም!
@ethiochelsea
@ethiochelsea 27 дней назад
ጨርሰኝ ጨርሰኝ
@demisdesalegn9656
@demisdesalegn9656 27 дней назад
አለም አሜሪካን ጎትታለንት ላይ የሚሰሩት ማጄሽያኖች እንዴት እንደሚሰሩ አሳውቀን እንደኔ ሰይጣናዊ ነው የሚመስለኘሸ ።
@abloyall
@abloyall 26 дней назад
Did you hear about the arrest warrant for Your favorite Genocider, Benjamin Netanyahu?
@user-rg7ix4cv9v
@user-rg7ix4cv9v 27 дней назад
Alem zegeba gobez nek gn mulu information ena ewket binorek teru sele football seid kiyar, fikir yelekal, efrem yemane, alazar asgedom, mekuanent berhe. Yemibalu awakiwoch alu kenesu temar. Mechem demese damte ke mekabir weto ayastemerek.
@melashudesta7205
@melashudesta7205 26 дней назад
p0znan or panzan
@ermias8767
@ermias8767 27 дней назад
የፒዲዲን ዘግብልን እስኪ አለምነህ
@user-rg7ix4cv9v
@user-rg7ix4cv9v 27 дней назад
ስለ ፒዲዲ መስማት ምን የደርግልካል?
@TikTokreaction3550
@TikTokreaction3550 27 дней назад
የአርሴናል ደጋፊ ነኝ ምሽቴ ተበላሸ ስል የኢራኑን ፕሬዝዳንት መሞቱን ስሰማ ደስስስስስስ አለኝ🎉🎉🎂🎂🎉🎂🎉🇮🇱🇮🇱🔯
@mekaahmed4738
@mekaahmed4738 27 дней назад
ሞትለማንም አይቀር ሰውስለሞተ እምትደሰቱ ልቦና ይስጣችሁ
@tesfayesebsebe2932
@tesfayesebsebe2932 27 дней назад
ተው ሞት ባታዝን እንኳ የምትደሰትበት አይደለም ።
@user-rg7ix4cv9v
@user-rg7ix4cv9v 27 дней назад
አንተ የአርሰናል ደጋፊ አይደለክም ውሸታም ነክ የአርሰናል ደጋፊ ምሽቱ አይበላሽም ለነገ በተስፋ ነው የሚያድረው ደሞ ስለ ኢራን ፕሬዘዳንት ታወራለክ ዝም ብለክ የጎደለውን የቤትክን ኑሮ አትሞላም። ሰለ ኢራን እስራኤል ምን አገባክ አጨብጫቢ
@user-du9ot8hm4l
@user-du9ot8hm4l 26 дней назад
B ጤነኛ ሰው አትመስለኝም፡፡
@demisdesalegn9656
@demisdesalegn9656 27 дней назад
የኢራኑ ኘረዘዳን ሞቱ የተባለው እውነት ነው እንዴ ?
@user-rg7ix4cv9v
@user-rg7ix4cv9v 27 дней назад
አንተ ዶማ ይሄ የእስፖርት ፕሮግራም ነው
@Djbob28
@Djbob28 27 дней назад
⁠አልቻልሁም😂😂😂😂
@ibrahimedris7287
@ibrahimedris7287 26 дней назад
😂😂😂😂😂😂 ከጠያቂው በላይ መላሹ ስፖርት ነው አላለም
@ibrahimAbdela-we2tn
@ibrahimAbdela-we2tn 27 дней назад
ዘገባው ምንም አይጥምም ኳስ ይቅርብህና ጦርነት ዘግብ
@user-du9ot8hm4l
@user-du9ot8hm4l 26 дней назад
ዓለምዪ ሁሉም ያምርበታል!! ጦርነትንም ቢዘግብ ወንድም ከወንድሙ ጋር የሚያጋድሉትን/የሚያጫርሱትን ጦርነቶች አይዘግብም፡፡ እንደዚያ ዓይነቱን የሚፈልግ የለም፡፡ ካለም እነ Anchor (መሳይ) EMS (እነፋሲል እና ወንድማገኝን) ይከታተል፡፡ ለገንዘብ ብለው ወገን ከወገኑ የሚያጫርሱትን!!!!!!!!!
Далее
የአለማችን አጭበርባሪ ተጫዋች
9:39