Тёмный

Alemneh Wasse የዩከሬኑ ዘለንሰኪ አሜሪካንን "ዲሞከራሲን ድልአድራጊ ለማድረግ"  

Alemneh Wasse
Подписаться 362 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 месяца назад
10/08/2016 - 04/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@saron3238
@saron3238 2 месяца назад
Alemnehi susa metahilgn ❤
@workubirhane1945
@workubirhane1945 2 месяца назад
Alemneh Wasse Sin Jaladha Yeroo Ijjollummaa Kiyyaa Si Dhaggefachan Gudadhe 🖤♥️🤍 ( Be Lijinate Anten Iyadamaxku Naw Yadakut Rajim Idime Na Xena Imanyili'alew Kana Betasabih 🖤♥️🤍🖤♥️🤍🙌🙌🕊️🕊️🙏🙏
@GemEth796
@GemEth796 2 месяца назад
ውይ የያኔው አለምነህ!!!
@fufutube5153
@fufutube5153 2 месяца назад
ባንዳ እና የዝንጆሮ መንጋ ተሰበሰበ አልተሰበሰበ አይሞቀንም አይበርደንም ምዕራባውያን ታሪካዊ ጠላቶቻችን ናቸው ። ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abelzerihun1488
@abelzerihun1488 2 месяца назад
ለምን ስለታገቱት ተማሪዋች አታወራም የሌላ አገር ቢሆን ኖሮ አታወራም ነበር ?
@binyamdemissie9123
@binyamdemissie9123 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ሆኖ ነው? ያን ዜና ከሰራ በኋላ ወስደው ቢያስሩት ቢያሰቃዩት ቢገድሉት ዞር ብሎ የሚያየው ሰው አለ??? አውሮፓ ወይ አሜሪካ አይደለም ያለው እዛ የተረገመ ምድር ላይ ነው ያለው፣ ራበኝ ማለት ፖለቲካ የሆነበት ሀገር ላይ! እናም አይምታታብህ አስተውል
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 месяца назад
ዘለንስኪ ትራምፕ ለማሳመን የማይቀባጥረው ነገር የለም ነገር ግን ትራምፕ የህዝብን ድምጽ ሊያገኝ የቻለው ኮ የዩክሬንን ጦርነት አስቆማለው ስላለ ነው ይሄን ሀሳባቸውን ተግባራዊ እንደ ሚያደርጉት እውን ነው።
@Zekiman-h8u
@Zekiman-h8u 2 месяца назад
ሰላም አለምነህ ዋሴ እና ኢሱ ድል ለሩሲያ።
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 2 месяца назад
ሩሲያ ስፔስ ሳይንሱ ላይ በህዋ ምርምሩ በሳተላይቷ የበላይ እንደሆነች ታቃላቹ ሩሲያ ሴራ ካሴረች አለምን ይዛ የመጥፋት አቅም አላት
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 месяца назад
የዘለንስኪ ንግግር ለዲሞክራሲ መታገል ማለትማ እርቅን ና ስምመነት የሚያመጣ መሪ ነው ።ጦርነት የሰላም አማራጭ ሆኖም አያቅም እንደ ዘለንስኪ ተስፋ ለቆረጠ ብቻ ነው እንጂ።
@hailekidane9655
@hailekidane9655 2 месяца назад
yetlye tentena yelachum hulugzie ande aynet
@dani133boy
@dani133boy 2 месяца назад
እኔን ብቻ ነው ድምጽ እንቢ ያለኝ ????
@WasihunAlefe
@WasihunAlefe 2 месяца назад
ምነው አለምነህ
@BMlekggggg
@BMlekggggg 2 месяца назад
አለምነህ በሽማግሌ ላይ አታልምጥ አንተም ታረጃለህ። ይሄ የጃጀ oldmen robot ግን አለምን ወደ ማጥ ውስጥ ነው የከተታት የማይረባ ሼባ
@maruabiye2521
@maruabiye2521 2 месяца назад
አይ አለምነህ 😢
@w.h167
@w.h167 2 месяца назад
ሌላ ቻናል አታይም?? አለምነህ የሚፈልገውን ዜና ማቅረብ መብቱ ነው😂
@rahealkokeb2564
@rahealkokeb2564 2 месяца назад
እረ አለምነህ ወደ መካከለኛው ምስራቅ ና
@HusseinAbdulhamid-bp4rj
@HusseinAbdulhamid-bp4rj 2 месяца назад
አረ ድምፅ የለውም
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 2 месяца назад
አሜሪካ እስራኤል አማራ ፋኖ መጥፊያቸው ቅርብ ነው አሜሪካ ያለ አረብ ነዳጅ ዋጋ የላትም ነዳጁን ደሞ ቻይና በላችው አሜሪካ ደሀ ሀገር ናት በቅርቡ ታያላቹ ለዩክሬን ስንቴ ነው 62 ቢሊዮን 52ቢሊየን 8 ቢሊዮን አሉ ግን አንድም አልሰጡም ቢሊዮን ዶላር ሰጠን ያሉት ግን ወፍ የለም ሳዐውዲም ቻው ብላለች አሜሪካ ገና ከቂጥ ለቂጥ አልወጣችም
@russialove.slavauraaa
@russialove.slavauraaa 2 месяца назад
ፓ አስተያየት...😂😂😂
@MuleChaka-cd8vi
@MuleChaka-cd8vi 2 месяца назад
ይሄ በጥባጭ ዘለንስኪ ሚባል ይሁዲ የዩክሬን ኦርቶዶክሶችን አስጨረሰ እኮ
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 2 месяца назад
ዘለንስኪ እኮ ፋኖ ነው ማለት ነው።ቶኒ ቢሌየርም የዓለም ብቸኛ መሪነታችን ተነጥቀናልና የሚያዋጣን ጠመንጃ መንከስ አለብን ብለዋል።ዘለንስኪ፣ ቶኒ ብሌዬር እና ፋኖ ድርድር የለም የሚል አቋም ይዘዋል።
@russialove.slavauraaa
@russialove.slavauraaa 2 месяца назад
ወቸው ጉድ.... ዘለንስኪን ከእነ... ጋር ማነጻጸር ነውር ነው። እሱ ሰውዬን በይሆን ከእነ እንትና ጋር ብትመድበው ይሻላል ድል ለታላቋ ሩሲያ...😂😂😂
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 2 месяца назад
@@russialove.slavauraaa አሜን።
@tadesseman1499
@tadesseman1499 2 месяца назад
የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች አይ ዘለንስኪ
@ominej4055
@ominej4055 2 месяца назад
Don't talk about dirty ethiopia politics
Далее
I Did This With Coffee! 🤯☕️ #shorts
00:22
Просмотров 420 тыс.