Тёмный

Alemneh Wasse ፕሬዚዳንት ሩቶ  

Alemneh Wasse
Подписаться 348 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
ይህንን ይጫኑ 👇
/ @alemnehwasse2

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@aschalewteka2206
@aschalewteka2206 3 месяца назад
አለምዬ ዬዛሪው ዜና ይመቻል ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
@MesfinWolde-f5c
@MesfinWolde-f5c 3 месяца назад
Alex one of the great, the most devoted and talented journalist we had, who is capable of creating different stories that will entertain his followers, keep on the hard work Alemneh 👍 ሩቶ ምርጥ መሪ ! በ በርጫ የለም ሰፋጣ !!!!
@jenberuworkie1984
@jenberuworkie1984 3 месяца назад
ሜሮን ይባላል ዶሎ ኢትዮጵያ ይገባል ውድ ነው ቶሎ የመረቅናል የኢትዮጵያ ጫት በጣም ይበልጣል
@AhmedAwol-d8o
@AhmedAwol-d8o 3 месяца назад
የገለምሶ ወንድም አልክ??? ወይ አለምነህ ማትለዉ የለ❤❤❤❤
@5ppvh862
@5ppvh862 3 месяца назад
አለምሻ የ ማይክል ጃክሰንን ጉዳይ አጓግተኸን ተውከው በማርያም ጨርሰው አለም ማይክ እኮ ነዉ ❤
@selamabebe7552
@selamabebe7552 3 месяца назад
Alem berta❤❤❤❤
@RuthRuth-ej8oe
@RuthRuth-ej8oe 3 месяца назад
አለምዬ 👍
@איינאובלאי
@איינאובלאי 3 месяца назад
የእስራኤል ጉዳይ እንዴት ነው እንስማህ እንጅ
@teddyambachew2073
@teddyambachew2073 3 месяца назад
አለምነህም ሃይለኛ ቃሚ እንደሆነ ይታወቃል
@mohammedabrar6155
@mohammedabrar6155 3 месяца назад
Gelemeso sayehon colombia new
@EfremAfi-k6i
@EfremAfi-k6i 3 месяца назад
አቤት እኛ ሀገር እገደ ቢጣልበት እብድ ይበዛል
@ashidiqa7108
@ashidiqa7108 3 месяца назад
Mogoka yemidersi Chati yelem Ethiopia wusti
@AlewiMusa-el5og
@AlewiMusa-el5og 3 месяца назад
ሜሮን.ነውየሚባለዉበሚገርም.አመርቃኝ.ነውሁለት.ሦሥት.ቀን.እንቅልፍ.የሚከለክል
@ReshidKedir-e5s
@ReshidKedir-e5s 3 месяца назад
Awaze chate kemso yawkal way?
@AnetenhAssefa
@AnetenhAssefa 3 месяца назад
ግን ለምን ይሄን ውሳኔ ለመወሰን እንዳሰበ ትንሽም ቢሆን መረዳት ያቅተናል?ለምን በየትኛውም ቋንቋ ይሁን በኢትዮጵያዊ ቋንቋ ከዚህ መግለጫ በፊት ሳምንት በሆነው ጊዜ ውስጥ ሰምቼው ነበር !! ስለ ጫት አይደለም ተረዱኝ!!! ስለኔ ይመለከተኛል ስል ሀሳቤን አስቀምጫለሁ። ፉክክር ላይ ያለች አይመስላችሁም አሜሪካ። ለምን ግን አልደረስንባት ለምን አትተወንም አልደረስንባት እኛ እኮ ከየትኛውም ሀገር ልዩ ነን።
@sirajabdo430
@sirajabdo430 3 месяца назад
ሙጉካ ከስልጤ ሙጎ የተወሰደ ነው ስሙ ከገለምሶ ሳይሆን ከአሳኖ ጋር ነው ተመሳሳይነት ያለው😂😂
@MohamedAhmed-bw1vd
@MohamedAhmed-bw1vd 3 месяца назад
ኧረ ምንድነው አዋዜዎች አሁን ይሄ ምንድነው ስንት የሚወራ ያለ ስለ ወደቀች ጫት ዜና አከብደም አጣጥሞ መዘገብ
@birhanemeskel3709
@birhanemeskel3709 3 месяца назад
አለምዬ አንተ በረታ ከጎንህ ነኝ 👉 ስለ እስራኤል እና ፍልስጤም ስታወራ የሀይማኖት አርበኞች አይሁዶችም ሆነ እስላሞች ሄዳችሁ ተዋጉላቸው 👉 እዚህ ጥባታችሁን ግማታችሁን አታግሙን 👉 ስለ IDF እና hamas አድስ ነገር ካለ ንገረን 👉👉👉👉 አለምዬ እንወድሀለን
@helendegafu9233
@helendegafu9233 3 месяца назад
ወይ ጫት😮 አለም ነህ በጣም አክባሪህ አድናቂህ ነኝ ግን አንተንም ሳስብህ የጫህ አፍቃሪ ይመስለኛል
@eyobtafesse-o2p
@eyobtafesse-o2p 3 месяца назад
ገለምሶ ማታ ማታ ለቅሶ
@ayneworku8193
@ayneworku8193 3 месяца назад
እለም እባክህን በትናንትናው እለት Joe biden on memorial day speech እንቅልፋቸውን የኮመከሙትን ምነው እንድ ብትል።
@JamalHussein-wq8ut
@JamalHussein-wq8ut 3 месяца назад
ሞኮካ እንጁ መጉጋ አይደለምጅ
@abdulahikassim1623
@abdulahikassim1623 3 месяца назад
❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ibrahimkedir-uy6qz
@ibrahimkedir-uy6qz 3 месяца назад
🎉አትመቸኝም ምክንያቱም እኛ ኢትዮፕያዊያን ሚያዳላ ሰው አይመቸንም በዘር በሀይማኖት በአመለካከት ቢደግፈን እንኳን!!! ❤ምንፈልገው እውነት እውነቱን ብቻ!!!!! አንተ ደሞ የሁዳ አፍቃሪ ነህ ስለሀገርህ እንኳን ግድ የለህም ሰውን በሀይማኖት ለማባላት አትሞክር ምክንያቱም እኛ ኢትዮፕያዊያን ነን የቆሸሽ አስተሳሰብ እዛው ለየሁዳ እኛን አይመጥንም!!!!!! 🎉ከነዚ ምርጥ ዩቱበሮች ተማር 🎉🎉 1, Abel birhanu ❤ 2, feta daily new❤ 3, gmn ethiopia❤
@dessalegnwonbarga2144
@dessalegnwonbarga2144 3 месяца назад
አይ አለም ወሬ ማጣፈጥ ስትችልበት ቸዓምር የተፈጠረ መስሎኝ ነበረ አይ ሙጉካ ዛሬ ትልቅ ዜና ሁናለች ይመችህ
@makiabebe4211
@makiabebe4211 3 месяца назад
እኔ እኮ ጫት ኢትዮጵያ ብቻ ያለ ነው የሚመስለኝ
@Wewewe9613
@Wewewe9613 3 месяца назад
ምነው አለምነህ ገለምሶ ቅመህ አለምህን አይተክ አለምክን አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ላይ እንዳልቀጨክ ዜና እንዳላቀናበርክ ካድከው😂😂😂😂
@SirajosirajoAbdullah
@SirajosirajoAbdullah 3 месяца назад
Mero nw
@nefisabedru2637
@nefisabedru2637 3 месяца назад
Ethio wiste ayetasebm! lol
@endris5178
@endris5178 3 месяца назад
አረ የጫት ዜና 😂😂😂
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 3 месяца назад
😂 Zombie ( Enkef) 👍
@AbdurezakKedir-cg5dh
@AbdurezakKedir-cg5dh 3 месяца назад
Chat yamerekinal
@ambaye3115
@ambaye3115 3 месяца назад
ሞኮካ በሚል ይስተካከል::
@TadelechWoro
@TadelechWoro 3 месяца назад
የቀመስክ ትመስላለህ አለምነህ ስትዘግብኮ😂
@mensurmuzemil24
@mensurmuzemil24 3 месяца назад
hhhhhhh.......
@AbelMamo-jt7ob
@AbelMamo-jt7ob 3 месяца назад
Kkkkkk
@nikostube3669
@nikostube3669 3 месяца назад
እኔምልህ ከኋላህ መሳሪያ ደግነው ነዉ እንዴ የሚያስነብቡህ ለምን ቃላት ትደጋግማለህ።
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
Далее
КАК ВАМ ТАКОЙ ТЮНИНГ НИВЫ?
00:42
Просмотров 202 тыс.
Comparison of the Most Painful Punishments
15:42
Просмотров 1,8 млн
КАК ВАМ ТАКОЙ ТЮНИНГ НИВЫ?
00:42
Просмотров 202 тыс.