Тёмный
No video :(

Alex Abreham - Hannun , ሀኑን - ከአሌክስ አብርሀም አዲስ መፅሀፍ የተወሰደ 

Heni's Page የሄኒ ገፅ
Подписаться 1,8 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

ፀሀፊ - አሌክስ አብርሀም
ተራኪ - ሄኒ ገፅ Heni's Page
ሰብስክራይብ ያድርጉ ምርጥ ምርጥ የተመረጡ ታሪኮችን ያገኙበታል::
facebook : m.facebook.com...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 81   
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 6 месяцев назад
በጣም ነው ደስ ሚለኝ።ውድ ድ።ተራኪው ስሙ ማን ይባላል።ባቀው ደስ ይለኛል
@Yewellowa
@Yewellowa Год назад
Wow how is beautifully story. Thank you!
@etsegenethabetom7406
@etsegenethabetom7406 2 дня назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ፈጣሪ ያክብርልኝ ሀኑን ❤❤❤
@ezu867
@ezu867 Год назад
አብርሽ በጣም ጎበዝ ጸሃፊነትህን አስመሰከርክ ቀጥልበት።
@ezu867
@ezu867 Год назад
ጎበዝ የባክ ግራውንዱ ሙዚቃ በጣም በቀስታ ነበር የሚሰማው ምንም ታሪኩን ለመስማት አያስቸግርም። ግሩም ትረካ ቀጥልበት
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 3 года назад
ከፀሀፊው የተራኪው ወይኔ እንዴት ያምራል እውነት ሱስ ነው የሆነብኝ
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 3 года назад
ትክክል በጣም
@tewodrosbogale8411
@tewodrosbogale8411 3 года назад
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ አለቃ በጣም በሚያምር ሁኔታ ተርከህልናል ገና ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ እንዲህ አይነት እውነት እውነት የሚሸት ነገር ይልመድብህ አለቃ!!!
@henispage4003
@henispage4003 3 года назад
ስለምትሰጡኝ መልካም አስተያየት እንዴት ደስ እንዳለኝ:: አመሰግናለው!
@mhcell860
@mhcell860 3 года назад
አንተደግሞ ልቤን አሳምከዉ ምን እንደምሰማኝ ብታዉ ብቻ ደስ ይላል በርታ
@user-to1jv1zu9d
@user-to1jv1zu9d 3 года назад
ዋው የእውነት ትችላለህ በርታልን
@tsionwondafrsh6876
@tsionwondafrsh6876 3 года назад
U the best 1
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 3 года назад
እንዴት ልብን ስቅል የሚያደርግ ትረካ ነው በፈጣሪ ጎበዝ ፀሀፊ አብርሽዬ
@yanokonjo1773
@yanokonjo1773 3 года назад
በየሱስ ስም ምን ልበል አሁን ደሞ መፀሀፌ እጂ እስኪገባ ጓጓሁ ሙሉዉን ላነብዉ😍😍😍
@Tube-iu9fl
@Tube-iu9fl 3 года назад
በጣም ያምራል አተራረኩ እናመሰግናለን 👏👏👏
@bekalunobe2928
@bekalunobe2928 3 года назад
ቆንጆ ስራ ነው የድምፅ ጥራቱ ደግሞ ቢስተካከል ደግሞ ይበልጥ ጥሩ ይሆናል
@hanankonjo6331
@hanankonjo6331 3 года назад
በጣም ነው እምናመሰግነው ሌላም ተርክልን እባክህን የአሌክስን 🙏
@tube-nq8pf
@tube-nq8pf 3 года назад
ከአዲሱ መጻፍ
@hanankonjo6331
@hanankonjo6331 3 года назад
አዎ ከአዲሱ
@mhcell860
@mhcell860 3 года назад
ፍቅር የለም ብይ አስብነበር ከማላቀዉ ነገርፍቅርያዘኝ😭😭😭😭😭😭😭
@yabmesfin8712
@yabmesfin8712 2 года назад
መጨረሻው ይደብራል እንዲህ መሆን አነበረበትም ሌላው በጣም ደስይላል💘
@addaoromo6319
@addaoromo6319 3 года назад
Wow ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ
@selamledu816
@selamledu816 3 года назад
Betam des yemil leyet yale tarik neber betam enamesegnalen
@happymovies3902
@happymovies3902 3 года назад
የምር ምን ልበል በቃ አሁን ለተሰማኝ ስሜት እንዴት ልግለፀው ትረካ ሳይሆን ታሪኩ ላይ ያለሁበት በቃ ሁሉንም ነገር ስስለውና እያየውት ያለው ነው የመሰለኝ በጣም እናመሰግናለን ፀሀፊውንም አንተንም
@user-lp4rp1fz4p
@user-lp4rp1fz4p 3 года назад
ሀኑን 😭ሚስኪን ነብስ ሳስባት ታስለቅሰኛለች 😭 ስሰማዉም ሳነበዉም ሁሌም አዲስ 😭አሌክስ ሚገርም ፀሀፊ ነዉ ❤
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 года назад
በጣም ምርጥ!!!
@ahlamzam4429
@ahlamzam4429 3 года назад
Betam migerim tarik new mesihafun anibibewalew gin siterek Addis new but tarikum gin so special and super yehone tarik new
@fitsumf9345
@fitsumf9345 3 года назад
አሌክስ አብርሃም በጣም ይችላል!!!
@monaworku7553
@monaworku7553 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 3 года назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 😢😢😢አጀማመሩ ላይ አናደከኝ ነበር በድምፅ ጥራት ምክንያት ግን ስጨርሰው እያለቀስኩ እየሳኩ አጨበጨብኩ ፍቅር ሁሌም ንጉስ ነው ያሸንፋል ሀኑን
@ESCFSA
@ESCFSA 3 года назад
በጣም ጥሩ ነዉ በዚህ አስራ ስድሰት ሰአት በሚሰራበት ሩጫ በበዛበት አዳምጬ ጨረስኩት በርቱ ከጠቀመኝ መሀል ከቆመበት መጀመሩም ዋንኛው ነዉ
@hluyene4649
@hluyene4649 3 года назад
እናመሠግናለን እባክ ከአዲሱ መፅሀፍ ሌላ ብትጨምርልን🙏🙏
@fatekedir8707
@fatekedir8707 3 года назад
Ejigun Abiziten enamesegin!!!
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 года назад
Wow, betam des Yemiel nber Thanks Alex 🙏🏽🙏🏽
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 3 года назад
Betam arf new berta 👌👌👏👏
@user-zr7zb3zi1w
@user-zr7zb3zi1w 3 года назад
እናመሰግናለን
@ermiyasweldegiorgis7373
@ermiyasweldegiorgis7373 3 года назад
Thank u heni
@ephremwondifraw5027
@ephremwondifraw5027 3 года назад
Yabde new bro
@ashubaby4894
@ashubaby4894 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ
@mahletgeleta5516
@mahletgeleta5516 3 года назад
Fetar yibarekeh
@user-absinia
@user-absinia 3 года назад
Betam arif nw...gn tinish rehome yemirebish dimts ale..beyemehalu...yehone nefas woreket sineka ayinet...berta
@zeharaarabe6410
@zeharaarabe6410 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@sase77
@sase77 3 года назад
Thank you!👍👏👏👏
@hiwetwebtaye3662
@hiwetwebtaye3662 3 года назад
በጣም አሪፍ ነው በርታ
@selamaf8711
@selamaf8711 3 года назад
ካነበብኮቸው ውስጥ ብዙም ያልማረከኝ ነው። ይቅርታ ይሄ የኔ አስተየት ነው። የሆነ እንደነገሩ ነገር ነው የፃፍከው ብዬ እንድደፍር ያደርገኛል። ምን ላርግ በገዛ እጅህ ምርጥ ምርጥ ድርሰቶች እስለምደህ አሌክስ ነው የጻፈው? አይ አይደለም እንድል እያልኩ ተወዛገብኩ
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 3 года назад
Thankyou
@birukititesfaye790
@birukititesfaye790 3 года назад
Uuuufffff betam lebe yemineka tarik new betam enamesegnalen 🙏🏼
@r_ahma5290
@r_ahma5290 3 года назад
ዋው👍🥰
@akukulu1861
@akukulu1861 3 года назад
አሪፍ ነው በርታ
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 3 года назад
ene gin heran betam asazinagnalech miskin
@eritreasmith2957
@eritreasmith2957 3 года назад
Thank you brother, it’s awesome
@kiduszerabruk7234
@kiduszerabruk7234 3 года назад
Abzagnaw negeru Yerasen tarik new yemeselegn ☹☹☹☹☹☹😥😥😥😥 ......yenewa semuwa Hanan hone enji
@mekiyasurur6796
@mekiyasurur6796 3 года назад
Ufff fetari endi dese yasegeke I love the story and I enjoyed it
@tsehaygebrale3801
@tsehaygebrale3801 3 года назад
አሪፍ መፅሀፍ ነው
@user-xq6jo6oz4i
@user-xq6jo6oz4i 3 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል
@akukulu1861
@akukulu1861 3 года назад
ደሲላል በጣም
@mititsolomon6747
@mititsolomon6747 3 года назад
👍 thank you 🙏🏽
@tsehaygebrale3801
@tsehaygebrale3801 3 года назад
እባክህ ሜሎሪናን ተርክልንን🙏🙏
@henispage4003
@henispage4003 3 года назад
በደስታ
@redwannurredin530
@redwannurredin530 3 года назад
Endiet mitaft tarik na treka new ebakachu!!
@ethomaledatube3163
@ethomaledatube3163 3 года назад
Berta wendmaa gn trat ygolewal ystekakel bertaln
@user-zn8hm8iv6h
@user-zn8hm8iv6h 3 года назад
እናመስግናለን
@kukuenyew7233
@kukuenyew7233 3 года назад
ገራሚ መጽሐፍ የሚገርም አተራረክ .....ግን ሙዚቃው ሀሳብ ይሰርቃል
@enkuye5138
@enkuye5138 3 года назад
አተራረክህ በጣም አሪፍ ነው ድምጽ ግን ያንሰዋል ትንሽ ጮክ ብትል የበለጠ አሪፍ ይሆናል🙏🙏
@henispage4003
@henispage4003 3 года назад
አስተካክላለው:: አመሰግናለው!!
@enkuye5138
@enkuye5138 3 года назад
@@henispage4003 Thank you!!
@enkuye5138
@enkuye5138 3 года назад
@@henispage4003 Thank you!!
@monyyyyy2437
@monyyyyy2437 3 года назад
ዋዉ ቁጥር 2 አሌክስ አብረሀም ነህ እናመሰግናለን:
@biniamtsedalu9569
@biniamtsedalu9569 3 года назад
ጥሩ ነው ግን ሳውንድ ጥራት የለውም
@sarageses5010
@sarageses5010 3 года назад
ሀኑን አሰለቅሰችኝ
@kasshune7habete234
@kasshune7habete234 3 года назад
It's very interested thanks
@ivanisdebestr4585
@ivanisdebestr4585 3 года назад
Woow
@alexyona4043
@alexyona4043 3 года назад
Memories in mind...... 1. I remember of my own "Ye Akeraye Leje" story 2. I remember my kind of love for two beautiful ladies at kind of similar time... 3. Love, Family and Society's Negative Influence, Marriage, Life,..... Positivity and Negativity surrounding us..... I am in love with "Hanun".... 4. Inferiority Complex... ..... I am in love with "Hanun".... 5. Decision making... 6. Love Love Love........ [Feqer Leterabe... "Leben Eferaw Neber..."] "....FEQERENM YEMIANBEREKEK BELTABLTENET YELEM...."
@lidiyaethio7019
@lidiyaethio7019 3 года назад
wow
@user-we4wf1iw5q
@user-we4wf1iw5q 3 года назад
ሀኑን
@mesfen7463
@mesfen7463 3 года назад
ድምፅ ጥራቱን እኔም እጋራለሁ ስለምታነቡልን ከልብ እና መስግናልን እንደኔ መፃሕፍት መስማት የሚወዱትን ወክየ ነው ማመሰግን
@eyerusmuluken5455
@eyerusmuluken5455 3 года назад
👍💓
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 3 года назад
💚💛❤️🎁
@desalegnendalew8816
@desalegnendalew8816 3 года назад
O
@user-we4wf1iw5q
@user-we4wf1iw5q 3 года назад
ድምጽህ አይሰለችም
Далее
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Просмотров 45 млн
журавли в пятницу
00:14
Просмотров 71 тыс.
Reforged | Update 0.30.0 Trailer | Standoff 2
02:05
Просмотров 682 тыс.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Просмотров 45 млн