Тёмный

Ambasel አምባሰል ቅኝት ከነ ኮርዶቹ 

22 addis ሀያ ሁለት አዲስ
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

የተሟላ የሙዚቃ ትምህርት የሚያገኙበት የዩቲዩብ ቻናል!!!

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@Zemedechamiso
@Zemedechamiso 3 года назад
Thank you bro, you are blessed
@solomonwake1320
@solomonwake1320 3 года назад
አመሰግናለሀ ወንድሜ።
@mkdh7364
@mkdh7364 2 месяца назад
በጣም አሪፊ ነው!!
@solomonwake1320
@solomonwake1320 3 года назад
ያለህን በደግነት በጥሩ ሁኔታ ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን። እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥህ።
@ቦየዝ
@ቦየዝ Год назад
እስቲ አንቺ ሆዬ እንደ ሰራህልን ቅኝቶቹን ጻፍና ለጥፍልኝ
@Addistoday
@Addistoday 4 месяца назад
አንባሰል ስኬል እንዴት ነው ምናወጣው?ከዳያቶኒክ ነው? ፎርሙላ አለው?
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 2 месяца назад
ሜጀር ስኬል ላይ 1 2(flat) 4 5 & 6(flat).
@Addistoday
@Addistoday 4 месяца назад
ተክሌ ❤❤
@hermonashebr2422
@hermonashebr2422 3 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወድም እንዴት ኣርገን አትዮ dram መስራት ኣንደምንችል ኣሳየን
@22addistekle
@22addistekle 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-H5tdP-wD608.html ይህንን ቪዲዮ ተመልከት
@mkdh7364
@mkdh7364 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ!!
@wendyofficial2789
@wendyofficial2789 3 года назад
በጣም ተመችቶኛል ግን አንባሰል ከ ኢ ወጪ ማረፍ አንችልም ወንዴ ነኝ ከ ወንጂ
@22addistekle
@22addistekle 3 года назад
አመሰግናለሁ! ይቻላል ብዙ ጊዜ ላለመውሰድ ብዬ ነው በሌሎች ኪዎች ያላሳየሁት።
@zelalemmengistu120
@zelalemmengistu120 Год назад
ብስቲ፣እንባሰል እና እንቺ ሆዬ ስኬል ሲባል እሰምስለሁብ ግን እንዴት ነው እንኳን ካንዱ የምንለው? አመሰግናለሁ
@solomonwake1320
@solomonwake1320 3 года назад
ሰላም ወንድሜ፣ እንድ ጥያቄ ይዤ መጥቻለሁ፣ ብዙ ግዜ ኮርድ የሚያዘው ክምናርፍበት ቁልፍ( ኪ) ላይ ወይም ዜማው ከሚያርፍበት ቦታ ነው ሲባል እሰማለሁ። ይሄ ማረፊያ ቦታ የት ነው ያለው። ከዜማው መጀመሪያ ነው መሃል ነው ወይስ የግጥሞቹ መጨረሻ ማለት ነው? ይችን ብታብራራልኝ። ጥያቄዬን በደንብ አስቀምጬ ከሆነ አላውቅም። ለእርዳታህ ከልብ አመሰግናለሁ።
@22addistekle
@22addistekle 3 года назад
ይህንን ቪዲዮ ሰርቼ ባስረዳህ ይሻላል። ግን ለጊዜው የዜማው መጨረሻ ላይ የምታገኘውን ቁልፍ ኮርድ በመያዝ መጫወት ትችላለህ።
Далее
4ቱ የቅኝት ስሞች(አይነቶች)
7:44
Просмотров 1,2 тыс.
Свинья неудачник ( Liar's Bar )
24:01
Просмотров 644 тыс.
Anchi hoye lene / Ambasel Scale with Melody songs
10:37
አንቺ ሆየ  ቅኝት
16:29
Просмотров 17 тыс.