Тёмный

Amen (አሜን) - Intimate Worship (Live) 

Mesfin Mamo
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 138 тыс.
50% 1

Featured Singer: Hannah Wetene (God bless you)
ያበጃጁኝ እጆችህ እንዴት የተዋቡ ናቸው
የደሙትም እጆችህ እኔንም ያቀፉ ናቸው
ዛሬም መጥተህ በእኔ ላይ
ጌታዬ ሆይ ጫናቸው
የማይጠገብ ነው የአንተ መገኘት
እንደ ወንዝ የሚፈስ አለበት በእርግጥ (፪x)
አዝ፦ አሜን አሜን ብዬ ለአንተ እሰግዳለሁ
ላከበርከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አሜን አሜን አሜን ብዬ ለአንተ እሰግዳለሁ
ላከበርከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አንተ ከነካኸኝ ምን ይቀርብኛል
ክብርህ ይህን ልቤን ፈጽሞ ያጠግባል (፪x)
አዝ፦ አሜን አሜን ብዬ ለአንተ እገዛለሁ
ለወደድከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አሜን አሜን አሜን ብዬ ለአንተ እገዛለሁ
ለወደድከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አንተ ስትጭንብኝ ሙሉ ሰው እሆናለሁ
እስራቴ ሁሉ ጠፍቶ አገኛለሁ
በነካኸኝ ጊዜ ጉልበቶቼ ጸኑ
በረታሁ በክብርህ ወጣሁኝ ዳገቱን
አዝ፦ አሜን አሜን ብዬ ፊትህ እደፋለሁ
ለመረጥከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አሜን አሜን አሜን ብዬ ፊትህ እደፋለሁ
ለመረጥከኝ ጌታ ምን እላለሁ
ያበጃጁኝ እጆችህ እንዴት የተዋቡ ናቸው
የደሙትም እጆችህ እኔንም ያቀፉ ናቸው
ዛሬም መጥተህ በእኔ ላይ
ጌታዬ ሆይ ጫናቸው
SEMAYAWI FILM presents SHILIMATEH NEH by MESFIN MAMO
executive producer NAHUSENAY MAMO, KALEB MAMO, EMMANUEL WORSHIP CENTER director WENDWESEN REGASA production manager ASER SEIFU music arrangement DAWIT GETACHEW sound NISTUH YILMMA band SAMUEL WORKNEH, ROBEL TEFERA background choir BINIYAM YONAS, AMANUEL MUSE, LIDYA ANTENEH, MERON ALEMU (JUDY), NATAN DESTA, HANNAH WETENE, SAMUEL SHIFERAW, FENAN BEFEKADU camera ASER SEIFU (AVA), ABENEZER GIRMA, KALEAB TSEGAYE, MOTI TAINA, FIKR ALEX, EYOB TESFAYE, BASLAEL, TADESSE setting designer TIGIST MESHESHA location manager KULENI BIRHANU editing WENDWESEN REGASA, ABENEZER GIRMA co-ordinator REDIET TEREFE assistant co-ordinator SARA PAULOS

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
Далее
ረሃቤ (Rehabe) - Intimate Worship Live
15:52
Просмотров 61 тыс.
Pastor Mesfin Mamo || Anten Eshalehu
7:24
Просмотров 28 тыс.
Halelujah
6:40
Просмотров 25 тыс.
ZUFANU (ዙፋኑ ላይ) - Intimate Worship (Live)
14:04