Тёмный

Anchor Media የሶማሌላንድ ጉዳይና በአፍሪካ ልማት ባንክ ላይ የተፈጸመው መንግስታዊ የማፊያ ተግባር በዶ/ር ዮናስ ብሩ እይታ 

Anchor Media
Подписаться 279 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 203   
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 8 месяцев назад
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 9 месяцев назад
Thank you so much Messay our Jegna with your guest Dr Yonas . God bless you both.
@TRUSTHOPE-l4f
@TRUSTHOPE-l4f 9 месяцев назад
Congra🎉🎉Ethiopia long live. Well done Dr Abiy.
@biniamyohannes7900
@biniamyohannes7900 8 месяцев назад
መሳይ ለእንግዶችህ በምታሳየዉ ክብር በጣም እናመሰግናለን !!
@user-Loyalists
@user-Loyalists 9 месяцев назад
እኔ አልገባኝ ያለ ነገር ጥቂት እብዶች እዴት ብዙ ጤነኞችን ሊያጠፉ ቻሉ?እዴትስ ዝም ብለዉ ይመለከታሉ? ቶሎ ወደ መፍትሔ ካልሄድን እብዶቹ ከምድረ ገጽ ሊያጠፉን ነዉ❤❤❤
@borbuwarit
@borbuwarit 9 месяцев назад
አገሪቱ ምንም ትሁን ምን ስልጣን ከእኛ ብሄር መውጣት የለበትም የሚል ከልክ በላይ ገንዘብ የሚከፈለው ሀይል ሰውየው አደራጅቷል...ሰራዊቱ ውስጥም ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ አመራር በንፁሀን ደም በዝርፊያ እጃቸው ጨቅይቷል ስለዚህ ከተጠያቂነት ለማምለጥ ለግዜው እድሜን ለማርዘም ካበደው ማበድ ግድ ይላቸዋል።
@habtemalke4289
@habtemalke4289 9 месяцев назад
ለምን ራሳቹ አትሰሩም ሁሉ ግዜ ኣሜሪካ ድረሱልን የምትሉ ከባርነት ውጡ
@yemareyamelegi2483
@yemareyamelegi2483 9 месяцев назад
Thanks both of you, was good discussion!
@haileengida9239
@haileengida9239 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ሀገሪችንን ያስባታል ውድቀቷን አታውጁ እባካችሁ ።
@mezmurshifera7156
@mezmurshifera7156 9 месяцев назад
መሳይ ቢነገርህ አልሰማም አልክ ይሄን አድርባይ ለምንድነው የምታቀርበው ?
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 8 месяцев назад
ጠርጥር ።
@godisgood3876
@godisgood3876 9 месяцев назад
Mesay blessed 💚💛♥️
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 9 месяцев назад
አረመኔው አብይ አህመድ የሰው ሚሰት ነጥቆ ተመሰጌን ፈጣሪ ይለናል🙄ኢትዮጵያውያን ዳር ላይ ቆመን ከምናይ ሁሉም ዜጋ በውጭም በውሰጥም በአንድነት ተነሰተን እንታገል እሳቱ በሁሉም የአገሪቱ ጫፍ እየነደደ ነው
@yamanameb6623
@yamanameb6623 9 месяцев назад
Mesay እንኳን ደህና መጣህ
@AddisAbabaClose-up
@AddisAbabaClose-up 9 месяцев назад
የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ወለደች ሲሉት ገደል ይገባል እንደተባለው ነው።
@mimifitsum9250
@mimifitsum9250 9 месяцев назад
መሳይን ከማላምንበት ምክንያቶች አንዱ እንግዲህ ይኼ ሰው ነው።!!🙄🙄😏
@henokamelga1650
@henokamelga1650 9 месяцев назад
ዶክተር ዮናስ እናመሰግናለን 😘👌🙏
@ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ
@ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ 9 месяцев назад
እናመሠግናለን መሣይ እኝህን ጎበዝ ዶክተር ስለጋበዝክልን።
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 9 месяцев назад
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@viber907
@viber907 9 месяцев назад
Why to compare Ethiopia and America to start with. JAmerican leader will ever think to compare anything with 🇪🇹
@hyleejohn1140
@hyleejohn1140 8 месяцев назад
Mesay interviews Fano commanders and praises their heroic fight. Another time he interviews Yonas Biru, an arch enemy of Fano. What a paradox and a bizzare twist!!
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 9 месяцев назад
አንበሳ ሲያርጂ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል ነዉወደሚለዉ ነዉ እያቀናነዉ ያለነዉ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@thinkb4speak464
@thinkb4speak464 9 месяцев назад
በዘመነ ኦሮሙማ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ አፈር ከደቼ ግጧል።🤣🤣🤣
@sanchomola766
@sanchomola766 9 месяцев назад
Mesay Eriterian chewawa😩
@amihaselassetesfaye732
@amihaselassetesfaye732 9 месяцев назад
መሳይ ዶክተር( ዶክተርነቱን እጠራጠራለሁ ) ዮናስ ብሩን ባታቀርበዉ አይሻልም ወይ ተደጋግሞ እየተነገረህ መስሚያህ ጥጥ ሆኗል ወይንስ አንተም በአማራ ትግል ላይ ችግር አለብህ የሚያጠራጥር ነገር በተጨባጭ እየታየብህ ነዉ፤ብታስብበት ምን ይመስልሃል! ?
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 8 месяцев назад
መሳይን ጠርጥር ።
@tamiratmulat4055
@tamiratmulat4055 9 месяцев назад
መሳይ ጥያቄህን አጠር አድርገው በአንድ ጊዜ ብዙ ጥያቄ ነው የምታቀርበው...ከፈለክ በመሃል ጠቆም እያረክ ወደምትፈልገው ርዕስ መውሰድ ይቻላል... ስታረዝመው ተጠያቂው ሃሳብህን ላያገኘው ይችላል::
@halemuhalemu
@halemuhalemu 9 месяцев назад
❤❤❤
@woldemirach5669
@woldemirach5669 9 месяцев назад
Why you are worried? You have been part and parcel of today all sided problems.
@GMForever-s4v
@GMForever-s4v 9 месяцев назад
ወደብ ያላቸው አገሮች የት ደረሱ እነጅቡቲና ኤርትራ ሌሎቹም ምርት ከሌለ ከንቱ ነው። አሜሪካን ደሀ አለ የሚለው የሱን ሚስትና ልጆቹን ቤት ሰጥታ ዳቦ አጥግባ የነበረችው እሱም እየመጣ ሲዝናና የነበረው የሚናገረውን አያውቅም።
@girmabekele7988
@girmabekele7988 9 месяцев назад
ዶክተር ዮናስ እረ አይጥፋብን. በጣም ቆይተው ነው የመጡት
@Fanoleandenet82525
@Fanoleandenet82525 9 месяцев назад
An American man called Abiy "Boy king" 😂😂 😂
@Ismael-isa
@Ismael-isa 9 месяцев назад
Oligarch wont dare to attack the diplomats. Or the leader of the oligarchs is the PM.
@twosene
@twosene 8 месяцев назад
You didn't make a single coherent sentence. I am not sure how you got this Dr before your name.
@mehdizey4651
@mehdizey4651 9 месяцев назад
መሳይ ይሄን ሰው ይዘህ ለምን ትመጣለህ አባክህ ያንተ ተግስት ይበዛል
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 9 месяцев назад
ኢትዮጵያ የሶማላንድ ወደብን ማሰብ አደጋው ከባድ ነው ይልቁንም በግፍ አራሳ ያጣችውን የአሰብ ወደብ ወደ አለም አቀፍ ህግ ማምጣት ነው
@ynegasi99
@ynegasi99 9 месяцев назад
እንዴት?መቼ ባሕር ኖራችሁ ይውቃል?ውራሪ
@woldefantu75
@woldefantu75 9 месяцев назад
እድሜ ልክ ሹሮ ከመብላት ተቸግሮ አንድ አመት ሹሮ....ነው የሚባለው !!!
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 8 месяцев назад
Sick
@bedlutadesse6273
@bedlutadesse6273 9 месяцев назад
Shame on you both don't have national sympathy trying to manufacture problems not proposing a wine-wine solution as a way out
@getnetgetnet4838
@getnetgetnet4838 9 месяцев назад
ቆሻሻ ባለሙያ ሙያውን የማያውቅ
@Ambassel
@Ambassel 9 месяцев назад
ጠቅላዩ ቅዥታም ነው ከክፈለ ሃገር ጋር ተፈራርሞ አሁንም ሕዝብ ይዋሻል ምናምንቴ ነው አብይ አህመድ
@ethiokalekern9521
@ethiokalekern9521 9 месяцев назад
ይሄንን እብድ ሰውዬ አታምጣብን እባክህ😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡🤬🤬
@Ismael-isa
@Ismael-isa 9 месяцев назад
The navy is need for the uae to enforce her agenda.
@YohannesGizaw
@YohannesGizaw 9 месяцев назад
Dr መተቸት ቀላል ነው
@carmanline8011
@carmanline8011 9 месяцев назад
ihe sewuye gin foraged dr. new yalewu indee andm qen ye economics concept sinager semichewu alawuuqim
@drabeyisaking3042
@drabeyisaking3042 9 месяцев назад
ለኔ ብትመልስል መሳይ ችግር ምንድን ነው? ችግር ከኢትዮጵያ ወይስ ከዶክተር አብይ? በጣም ይገርመኛል የኢትዮጵያ ነገር ምንም አያስደስትህም በጣም ያሳዝናል በጣም ምቀኛ ነህ።
@abduselammohammed6289
@abduselammohammed6289 9 месяцев назад
አረ በፈጠራቹ የባላግዜዎቾ ብልጽግና እኔ ንድበራሱ ለፈቶ የሚያድር ከብልጽግና በምንም የማይገናኝ የኦሮሞ ተወላጅ ነኝ ስለሆነም በኦሙማነቴ በፍጹም አልደራደርም ምክኒያቱም ኦሮሙማ ማለት ኦሮሞነት ማለት ነወ ስለዚህ በማታውቁት እየገባቹ ለኦሮሞ እንኛ ነን ምናቅላቹ አተበሉን እባካቹ የብልጽግ መንግስትን ለመጣለ በምትችሉታገሉ ኦሮሞን እየታገለ ነዉ
@Ismael-isa
@Ismael-isa 9 месяцев назад
Only wants the naval force that serves the UAE.and it wont run that long.
@nigatuteferi9347
@nigatuteferi9347 9 месяцев назад
መሳይ "አይጥ የሆነ አገር ከዝሆን ጋር እራሱን ያወዳድራል" ብለህ ተናገርክ።ኢትዮጲያ አይጥ አይደለችም መጥፎ መሪዎች ፣መጥፎ ሙሁራን ብቻ ሳይሁሆን እንዳንተ አይነት አይጥ የሆኑ ጋዜጠኞች አሉአት። አብይ ሀገራችንን እየገደለ ነዉ ነገርግን አብይን ካደለቡት አድርባይ ና አይጥ ጋዜጠኞች አንዱ አንተ ነህ።
@habtemalke4289
@habtemalke4289 9 месяцев назад
ስማ ዶክተር ኤርትራ ኢትዮጵያ ሆና ኣቸታውቅም ጠራርገናቹ ልኡላዊነታችን በደማችን በከባድ መስዋእትነት ያረጋገጥነው ነው እንጀዲለህ ኣቁመው ኣንተም በኤርትራ ያለህ ኣስተሳሰብ እነዳለፋ መሪዎችህ ነህ
@twosene
@twosene 8 месяцев назад
Dedeb!!
@marukgildo3365
@marukgildo3365 9 месяцев назад
The only scholar with a brain! Always insightful view but sometimes immerse himself in trash posting on social media attacking individuals without careful analysis
@eliyasmillion554
@eliyasmillion554 8 месяцев назад
መሳይ የተባልክ ሰው ግን የሸርሙጣ ልጅ ነህ እንዴ ስራህ ሁሉ የዲቃላ ነው
@MezgebeGezahegn
@MezgebeGezahegn 9 месяцев назад
Dr.ድሮ ታዲያ ለአሥመራ መለየተ ለምን በአፍሪካ ድርጅት ተቀባይ ሆነ ?ነጮቹ ለሚፈልጉት ይፈቅዱለታል አሥገርመኝ ነው።ጥሩ ገለፃ ነው
@EshetuGeletu-vw2nm
@EshetuGeletu-vw2nm 9 месяцев назад
በጣም ነው የምታሳዝኑት ወደብ የሚያስፈልገን የምናስገባዉና የምናስወጣዉ ሲኖር ነዉ ስትሉ የሰማሁ መሰኝ ምን የማናስገባዉ ነገር አለ ቤተሰባችሁን የማታስተዳድሩ ጭንጋፎች ስለ ወደብ ትተነትናለህ ድልብ ደደብ እድሜህን ሙሉ ነጭ ፀጉር እስከምታወጣ ድረስ ባንዳ ሆነህ ያገለገልህ የአገር ሸለፈት ጀግና የሆነ መሪ 55:46 55:50 56:05
@GddghdHdhfdh-gu3kd
@GddghdHdhfdh-gu3kd 9 месяцев назад
❌❌❌❌👎👎👎
@ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ
@ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ 9 месяцев назад
ያአብይ አህመድ ከድሬ ቆሻሻ።
@meskineway4162
@meskineway4162 9 месяцев назад
አብይ አህመድ ወድድድም ጠላም በቅርብ እሬሳው ይጓተታል
@sisaybayeh7867
@sisaybayeh7867 9 месяцев назад
Ehe sewye gena kezihem belay yadergenal becha Amlak yibkachu mekera yibelen
@nigatus.6889
@nigatus.6889 9 месяцев назад
ላይክ ላይክ አድርጉ እንጂ
@አበጀጎ
@አበጀጎ 9 месяцев назад
ዶክተር ዮናስ ወደድህም ጠላህም ፋኖ ያሸንፋል
@buchheable
@buchheable 9 месяцев назад
ሓሳብዎ ከገለጻው ጋር እንዴት እንደተገናኘ አልገባኝም። ፋኖ ማሸነፉ ግን አይቀሬ እንደሆነ አምናለሁ። ዶክተሩም እየገለጹ ያለው ጥልቀት የሞላው ትንታኔ የዚህን መንግስት ውድቀት የሚያፋጥን መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ ረገጥ ሃሳብ ነው። ታዲያ ምን ብለው ነው ይህን ሃሳብ መሃል ላይ እርስዎ ያስገቡት?
@keff1634
@keff1634 9 месяцев назад
@@buchheableየፋኖ ጠላት በመሆኑ በታየበት ቦታ ሁሉ ሊነገረው ስለሚገባ ነው
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 9 месяцев назад
​@@buchheableአትድከም መስማት የሚፈልገውን ሰነጣጥቆ ነው የሚሰማው
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 9 месяцев назад
​@@keff1634የአብይ አሽከር አስመሳይ ምን ትሰራለህ መሰሪ
@keff1634
@keff1634 9 месяцев назад
@@diasporabilu7563 የው. ልጅ ኮተታም ዝም ብለህ የማታውቀውን አትዘባርቅ። እንከፍ
@addisaddis4542
@addisaddis4542 9 месяцев назад
በአለማችን በደንቆሮዎች የምትመራ ሃገር ይሄ የኦሮሙማው መንግስት ብቻ ነው
@yegezukebede
@yegezukebede 9 месяцев назад
ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ😂😂😂
@emmanuelpetros9303
@emmanuelpetros9303 9 месяцев назад
Please Messay, don’t invite this “ Dr” again…he doesn’t bring anything to the political debate. He despises Fano, Ethiopian “ intellectuals” ( is he one of them?) and spews one cliché after the other…
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 9 месяцев назад
ምን ኢኮኖሚ ኮኖሚ ትላለህ ትናንት ወያኔ ዘርፎት ሔደ ስትል አልነበረም?? ቢሮክረሲ ሁሉም ትግሬ ነው ተረኝነት ስትሉ አልነበር ታዳ ከየት የመጣ ቢርክረሲ ነው??? ኦሮሙማ የሚያስብል ዲግምት ተሰርቶብሀል ዘረኛ ሁላ!!
@zenebecheshete7081
@zenebecheshete7081 9 месяцев назад
መሰይን አመንክ አላማንከ የምንም የምትፈይደው ነገር የለህም ሰውየው የበቁ ምሁርና ስሜታዊ ሳይሆኑ እውነቱን ነው የሚናገሩት
@mesfinassegahegn
@mesfinassegahegn 9 месяцев назад
ሟርት አይሠራም! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች፤ እናምናለን።
@גירמאואיסמארה
@גירמאואיסמארה 9 месяцев назад
መሳይ በርታ ድል ለፋኖ ሞት ለገዳዪ ለአቢይ አመድ አመድ ያርገው
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 9 месяцев назад
አንከር ኢትዮጵያ እናመሰግናለን በርቱ,...ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው አሸንፏል! ወደፊት!
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 9 месяцев назад
As always Messaye thank you for hosting Mr. Yonas who gave us outstanding explanations and analysis. Appreciated.
@bezabehtsigie9338
@bezabehtsigie9338 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይህን ዲያብሎስ ይገላግለን ሁላችንም አንዳንድ ጠጠር እንወርውር
@yeshiwasgebeyehu-js2lb
@yeshiwasgebeyehu-js2lb 9 месяцев назад
በአለማችን በደንቆሮዎች የምትመራ ሃገር ይሄ የኦሮሙማው መንግስት ብቻ ነው
@mohammedmussa9826
@mohammedmussa9826 9 месяцев назад
I enjoyed the discussion and thank you, Mesay, for inviting the renowned economist,Dr Yonas, who is teaching us a lot. I don't think those of you who try to criticise him have seriously followed his analysis with rich knowledge as a well-known economist and political analyst. Let us be fair and responsible.
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 9 месяцев назад
የአማራ ህዝብ የሴራ ፓለቲካ ገብቶታል እዛው ግም ለግም አብረህ አዝግም ተደናነቅ
@learntulearn848
@learntulearn848 9 месяцев назад
#RSF and #SUDAN GOVERNMENT JUST SIGNED IMMEDIATE CEASEFIRE ✅
@TedaPeace-pz8no
@TedaPeace-pz8no 9 месяцев назад
እባክህ መሴ ጠ/ሚ ብለህ አትጥራ አልኩህ በናትህ
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 9 месяцев назад
መሳይ ከዚህ ሰውዬ ጋ ያለህን ግንኙነት ባስቸኳይ አቁም ። ካላቆምክ አንዳነዶች እንደሚሉት ድብቅ አጀንዳ አለህ ማለት ነው ። ይህ ሰው ፋኖን አጥብቆ የሚጠላ ፀረ ኢትዮጵያ ፈሽስት ሰው ነው ። መሳይ አክባሪህ አድናቂህ ነኝ ይሄን ገገማ የሆነ ሰው ሁለተኛ እንዳተወታይ ፣ እውነተኛ የለውጡ ደጋፊ ከሆን እንደዚህ አይነት መሃይም ጋ መታዬት የለበወህም ።
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 8 месяцев назад
መሳይን ጠርጥር ።
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 9 месяцев назад
ይሄ ሰውዪን ማቅረብህ በጣም እዝናለሁ ይሄ ሰውዬ የአስብ ወደብ በወልቃይት ተቀይሮ በትግራይ ይካለል የሚል የመሀይም ትንተና ፅፎ ባዶ ክርክር ከአበበበ ገላው ካደረገ በህላ ለዚህ ሰውዬ ያለኝ አመለካከት ዜሮ ነው
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 8 месяцев назад
አንከር ሚዲያን ጠርጥር ።
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 9 месяцев назад
ይህ እኩይ አባይ አብይ የሚባል ክህሎተቢስ ተሥልጣን ታልተወገደ ምንም ደህና ነገር አይኖርም በውድ ኢትዮጵያችን ላይ ለዚክ ያለን ብቸኛ አማራጭ ይህን እኩይ የቀድሞ የወያኔ ሠላይ ተማይመጥነዉ ወንበር ላይ ተማንሳት ተማስወገድ ሌላ ምንም አማራጭ የለም የለም የለም !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@solobrand100
@solobrand100 9 месяцев назад
በአብይ አትፍረዱ ከሱ ጋር የሚተባባሩትን አድር ባይ በሙሉ መዝግቡ
@yonasdegu2460
@yonasdegu2460 9 месяцев назад
አብይ አውቆ አጀንዳ እየሰጠን ነው
@yegezukebede
@yegezukebede 8 месяцев назад
ኧረ ከወደ ግብፅ ደለር አመለጠህ የአትዮጵያን የመበተን ቅዠት የለባቸውን በ4' አአ ልተስገባ በአጭሩ አስታጥቃለሁ ብላለች 🤣🤣🤣🤣🤣
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 8 месяцев назад
ኢትዮጵያውያን የኤርትራ ነፃ መውጣት ተቀባይነት ያገኘው ኤርትራ የጣልያን የእንግሊዝ ቀኝ ግዛት ስለ ነበረችና፤ በፈደረሽን ነበር የተቀላቀለችው፤ልክ ኢስት አፍሪቃ ኬንያ ዩጋንዳ ታንዛንያ አድርገወት የነበረ መፈቃቀድ ነው❤ኦሮምማ እገነጠላሁ የሚለው ትግራይ እገነጠላለሁ የሐርጌሳ ዓይነት እውቀት በዓለም መንግስታት ተቀባይነት የለውም፤የኦሮሞ ሕዝብ ከሶማሊ ላንድ መማር አለባቸው።❤❤❤😅😅😅😅
@ColeFire
@ColeFire 8 месяцев назад
አዝማሪዎች ከናተ ጋር መኖር እንዴት እንዳስጠላን ብታቁ መቼም እደግመዋለው መቼም የትናቷን አይነት ኢትዮጵያን አታገኟትም 86 ብሄሮች ያሉባት አገር ናት ከዛ ውስጥ ደግሞ ኦሮሞ ብዙ ህዝብ ነው እሱን ህዝብ ምትመስል አገር ማድረግ ግድ ግድ ይላል እየመረራቹ የምትውጡት እውነት ነው ይህ ተግባራዊ እንዲሆን ሁሉም ሰላም እና አንድነትን ፈላጊ ሁሉ ሊተባበር ያስፈልጋል አለዚያ ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት ቀላል ነው !!!
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 8 месяцев назад
አይ መሳይ፣ እንዲህ ዘቅጠሃል ለካ! ትልቅ depression ውስጥ እንዳለህ ፊትህ ይናገራል። ሰውየውም ምንም ጥያቄህን መልሶ አላስደሰተህም። ምን ይሻልሃል ታዲያ!? ምስኪን!
@mulubelay5119
@mulubelay5119 9 месяцев назад
ምስጋና ለ ሁለታችሁ
@abebeasefa912
@abebeasefa912 9 месяцев назад
ከሰው ነብስ የበለጠ ኢኮኖሚው ነው ያሳስበህ"ጅል
@learntulearn848
@learntulearn848 9 месяцев назад
Dr. YONAS :- you suggested several times to discuss, after the downfall of ABIY AHMED?! - why don't you take charge and invite All Ethiopian scholars to discuss the matter?!? ❗
@jaredwassif1329
@jaredwassif1329 8 месяцев назад
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 Live Forever 🎉 what ever you say king Selassie, socialists Mengestu , Racist Mesele zenawe , ethnic cleansing leadership Abiye Ahmed , all ethiopian salvation Live Forever,
@tesfaalemgebrekidan3212
@tesfaalemgebrekidan3212 9 месяцев назад
Dr Yonas, you are making mistakes purposely, somaliland and Eritrea have different cases, sumaliland was and is part of Somalia where as Eritrea wasn’t part of Ethiopia the emperor annexed by force and Eritrea paid blood for its independence so ethiopia need not to endorse Eritrean independence. Please tell your people the very true history then Ethiopian problems will be solved for good.
@EmanuelSelassie-xz1ps
@EmanuelSelassie-xz1ps 9 месяцев назад
Thank you mesai for bringing the dr. On your show. Straight forward who is not afraid to tell the truth and who got great long lasting vision
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 9 месяцев назад
Mr.yonas. you going to be okay sir don't worry Ethiopia will be just fine this should be a great news for a lot of Ethiopians who love their country to have a port sea access after 31 years negativity on your brain is coming out of your mouth every second sir that's very unfortunate
@yafilms2169
@yafilms2169 8 месяцев назад
ፅፈናል፤ መዝግበናል፤ የልጅ ልጆቻቹ የሚያፍሩበት የባንዳ ልጆች የምታስብሉበት ማንነታቹን የሚገልፅ ከማን ጋራ የቆማቹ እንደሆነ ፍንትው አርገን ያየንበት የጠላት ቅጥረኞች መሆናቹን በቪዲዮ ማስረጃ የያዝንበት ነው። ልብ ያለው ልብ ይበል!
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 8 месяцев назад
ይበልጥ ልታርድ ነው ምን ቀረህ አንተ የኮንዶሚኒየም ምርኮኛ
@yafilms2169
@yafilms2169 8 месяцев назад
የከሸፋቹ የታሪክ አተላዎች። መአተኞች ናቹ። ኢትዮጵያዊ ጠላቶቿን ድል እየመታች ከፍ ብላ በመታየት ላይ ነቾ። እውነታው ይኄው ነው አለቀ
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 8 месяцев назад
በየቦታው የወደቀ ሞራላችሁን ለማንሳት እትለፍልፍ የትኛው ኢትዮጵያ ነች ድል የመታችሁ ግማሽ ህዝባዋ የምትገድሉትና የምታፈናቅሉት ያለችው ኢትዮጵያ ነች ወይስ ሌላ አለች ከጎረቤት ጋር ሰላም የላችሁ ከህብዋ ጋር ብቻ የግዜ ጉዳይ ነው
@learntulearn848
@learntulearn848 9 месяцев назад
ABIY AHMED IS #MENTALLY #UNFIT TO LEAD ETHIOPIA ❗
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 9 месяцев назад
ታበደ ውሻ ምን ይጠበቃል ????????????????
@dafflee653
@dafflee653 9 месяцев назад
Dr Yonas መቼስ ያንተ interview ትምህርት ነው በጣም ብዙ ነገር ነው የምታሳውቀን thank you 🙏 🙏🙏
@melakumel8170
@melakumel8170 9 месяцев назад
He knew nothing, please. If you need any information, you have free access to ChatGPT. You can get whatever you want. Don't waste your time with this old person.
@TarikeBerhanu-lg2cx
@TarikeBerhanu-lg2cx 9 месяцев назад
Thanks Mesay and Dr Yonas .. Amezing explanation !!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 9 месяцев назад
Lie and cruelty is satan Abiyes personality
@DumbeshaGela
@DumbeshaGela 9 месяцев назад
ዶክተር ዮናስ እረ አይጥፋብን. በጣም ቆይተው ነው የመጡት
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 9 месяцев назад
እውነት ነውጦር ካቸነፈው ወሬ የፈታው እንዲሉ መሳይ ከኢሳት ዘመን ጀምሮ ለአብይ ዩኒፎርም ለብሶ ከዘመተውበላይ በምላሱሰርቷል
@mekonnenabuhay8667
@mekonnenabuhay8667 9 месяцев назад
መሣይ ብቻውን አንድ ክፍለ ጦር ነው
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 9 месяцев назад
ይሄን የአምሀራ ጠላት ደጋግመህ ማቅረብህ አንተንም ተጠራጠርኩ”””””””
@selamambasele2289
@selamambasele2289 9 месяцев назад
Dear Mesay, You are such a talented man. Thank You! for addressing this topic. you have no idea how much this issue confuses many. Dr. Yonas is well-spoken and unbiased... I’m glad he has the brain to evaluate any situation based on fact and an unbiased perspective, he has to keep his word to be here every Saturday
@hayatahmed1375
@hayatahmed1375 9 месяцев назад
የበሰበሰ የኦሮሙማ ስትል ትንሽካን አተሠፍርመሸ አንተ ዮናስየበሰበሰናየገማ አሰተሳሰብ ያለህ አንተ ሙሁርተብዬ ነህ
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 9 месяцев назад
ዛሬ ይህን ተምሮ የደነቆረ የጃጀ ሽማግሌና መሳይን በማድነቅ የአማራ ጠላቶች ተናበው ነው የመጡት ሴረኞች ለመሆኑ ማስረጃ ይሁንህ፡፡
@MosesCris-j1e
@MosesCris-j1e 9 месяцев назад
እውነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ቡዙ እብድ ጨምሯል
@tamratgebremichael4061
@tamratgebremichael4061 9 месяцев назад
That is the work. You forget the embezzlement and the dollar they send out to banks like they did with the ADB contribution
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 9 месяцев назад
abiy ahmed drive ethiopia from war to war to stay in power one of poor countrey like ethiopia , the war in tigray take 2 million life in amhara , in oromia , in afar million people still no peace now somalia tension economy of the countrey zero very expensive , ethiopians must united one voice save ethiopia ,,, ethiopia lezlaleme tinur ,,
@teshomeamare2245
@teshomeamare2245 9 месяцев назад
Isn't Eritrea recognized internationally as an independent country ? Mesay, ask him a follow up question. How is recognizing Somale Land different ?
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 8 месяцев назад
Eritria is free and independent Country like Ethiopia,Somalia or USA.
@viber907
@viber907 9 месяцев назад
This is the keos he wants to create, more Ethiopia isolated, he could do what he wants with his Oromuma plans
@sintayehudagne2412
@sintayehudagne2412 9 месяцев назад
fano 🙏
Далее
Brilliant Budget-Friendly Tips for Car Painting!
00:28
What world leaders think of the US election | BBC News
24:50