Тёмный

‪@anchro‬ 

anchro
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

Singer: Deacon Frizer Desalgn
Production Company: Anchro Hymn Production
Lyric: Deacon Henok Haile
Producer: Anchro
Editor: Zegenet Berhe
ዘማሪ: ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ
ግጥም: ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ኤዲተር: ዘገነት በርሔ
አዘጋጅና አቅራቢ: አንክሮ
© anchor hymn production
#Subscribe= / anchro
#Contact=ru-vid.com...
Facebook: / anchro169
Telegram: t.me/anchro
Instagram: / a_anchro
Deacon Henok Haile: / deaconhenok.haile
Deacin Frizer Desalgn: / dawite.selemon
Zegenet Berhe: / xegenet

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@bettysisay5743
@bettysisay5743 4 года назад
ከሾላው ውረድ ዘኬዎስ ይጠራሃልና ክርስቶስ እገባለሁ ያለህ ከቤትህ ተሰቅሏልና አምላክህ በቀራንዮ ተሰቀለ .... ዘኬዎስ ወጣህ ከዛፍ ላይ የአዳኝህን ፊት ልታይ አሁን በተራው ፈልጎህ ተሰቅሏል በእንጨት አዳኝህ በቀራንዮ ተሰቀለ .... ይሁዳ ወጥቶ በአዘቦት ገበያ ሊሸጥ ቸግሮት ሸጦት አረፈው በጉን የዘለዓለም ምግቡን በቀራንዮ ተሰቀለ ... ጅራፍ ይጮኻል ለታቦር የቡሄን ብርሃን ለማብሠር የአርቡ ጅራፍ ግን በለጠው ከጀርባው ላይ ነው የጮኸው በቀራንዮ ተሰቀለ ... ከሰማይ ከፍ ይላል ክብርሽ ድንግል አምላክን ማጥባትሽ ከቶ እንዴት ቻለ ልብሽ ሐሞት ሲጠጣ ልጅሽ በቀራንዮ ተሰቀለ 😢😢😢😢😢 ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደስአለኝ
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 5 лет назад
አቤቱ አባት ሆይ ማረን አቤቱ አባት ሆይ ማረን አቤቱ አባት ሆይ ማረን 🙏🙏🙏😢😢😢የቀራንዮ አምላከ እግዚአብሄር ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
@samriadane9254
@samriadane9254 5 лет назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@ninjago9518
@ninjago9518 3 года назад
Taeme zema melaekete yasemalen zemenhe yebarek ......
@ስላምለሀገራችን
@ስላምለሀገራችን 5 лет назад
አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በቤቱ እስከመጨርሻው ያፅናልን
@waine6059
@waine6059 5 лет назад
እእእእእእእ በቀራንዮ ተሰቀለ /2/ ከሾላው ውረድ ዘክዮስ ይጠራሀልና ክርስቶስ እገባለው አለ ከቤትህ ተሰቅሏል እና አምላክህ........... 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@shamilahussen7482
@shamilahussen7482 Год назад
ame yesekelewo ayhud leegzie mikael armeme wegebrel tedememe..... be ewnet ende mikael bezemeta endegebrel begeremt yedemanew mezmur new zemare melaekt yasemalen
@ፅጌርዳተገኘያርሴማልጅተመ
በእውነት ምን አይነት መዝሙር ነው አጥንት ያለመልማል ብሰመው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ ወንድማችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን የቀራኒዮ አመላክ እግዚአብሔር ለንሰሀ አብቃን 😥
@በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mimirr6254
@mimirr6254 5 лет назад
Bcharentu bezate yekereme yebalan. Amasagnalawe bareta chare yasadere amelake.
@Yorilua
@Yorilua 4 года назад
መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ የ ግጥም እና ዜማ ተስጦህን አለማድነቅ አይቻልም።ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዴያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@emabetemm314
@emabetemm314 4 года назад
አቤት ደምን እሚሰረስር አምልኮት ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ያርቡ ጂራፍ ግን በለጠው ከጀርባው ላይ ነው የጮኸው ኦ በቀራኒወ ተሰቀለ አምላካችን በኛ ሀፂያት እሱ ትሰቀለ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረክ ጌታ
@thelalibela2590
@thelalibela2590 5 лет назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለ ዘልአልም ትኑር .... ውስጥን የሚያድስ ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወዳጄ
@yoidtkebede5181
@yoidtkebede5181 4 года назад
Be miliat kalehiwoten yasemlen.....
@tirsitzewge5310
@tirsitzewge5310 5 лет назад
ኡፍ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ፍፃሜህን ያሳምርልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@selamdubale5151
@selamdubale5151 5 лет назад
yenegeta mini libel medihanialem yasadigih yitebikih yageligilot zemenehin yabzaw Amen Amen
@betitassfa4187
@betitassfa4187 5 лет назад
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@yooobsanniibariiti124
@yooobsanniibariiti124 5 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 5 лет назад
Amen , Amen , Amen Egzyabhr yemesgen zemaria malikten yasemaln !
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abaynehr.1275
@abaynehr.1275 5 лет назад
በቀራንዮ ተሰቀለ… ነፍስን ከስጋ መንጥቆ ቀራንዮ ላይ የሚያደርስ ዝማሬ!!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ወንድሜ በብዙ ተባረክ!!! አባት ሆይ ቅድስት ሀገራችን ከገባችበት መከራና ስቃይ አንተው ታደጋት! ፀሎታችንንም ስማን በቃችሁ በለን!! በፍቅር እጅህ በቸርነትህ ሰብስበን!!!
@atsedeheilu1138
@atsedeheilu1138 5 лет назад
እህህህህህህህህህህህህህ የውስጤን ስሜት እንባ ያስፈስሳል ያሳርፋል ውለታው ከህሊና በላይ ነው ዘማሪ ፍሬዘሬ በርታልን በቤቱ ያፅናልን በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልህ እመ አምላክ አትለይህ
@salamsisay9455
@salamsisay9455 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በክብር ጠብቆ የመግስቱ ወራሽ ያድርግልን ወድማችን ፍሬ
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 лет назад
አቤቱ ማረነ ይቅር በለን አቤቱ ማረነ ይቅር በለን አቤቱ ማረነ ይቅር በለን ዝማሪ መላእት ያሰማልን እኛም ስደት ያለነው እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን
@shashef7715
@shashef7715 5 лет назад
ZEMARE MELKETIN YSEMALIN
@self2636
@self2636 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያኑርህ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የናታችን የድንግል ማርያም ምልጃ አይለይህ አቤቱ አምላኬ ማረኝ እኔን ሀፅያተኛዋን ዘማውያን ልጅህን ውለታህን የረሰሁትን አቤቱ መዳኒቴ ማረኝ የንስሀ ዘመን አድለኝ 😭😭😭😭😭
@mesaydagne4598
@mesaydagne4598 5 лет назад
አቤቱ ስለ ፍፁም ፍቅር በለህ ማረን ይቅር በለን እህህህህህህህህህህህ በቀረኑዮ ተሰቀለ ጌታዬ ለኔ ብሎ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን
@somedpower6967
@somedpower6967 5 лет назад
ኣቤት ኣቤት፡ ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስማዓልና! I'm from Eritrea, I like the voice and scale very much, God bless you!
@mslizzy9503
@mslizzy9503 2 года назад
Fam❤
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤት ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዝአብሔር ሆይ ንደበደላችን ሰይሆን እንደቸርነትህ
@birtukangirmabirtukangirma3577
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abigiyaworku1671
@abigiyaworku1671 5 лет назад
ግሩም ዝማሬነው ይዘቱም ለየት ያለ። ቀሪ ዘመንህ በመቅደሱ ይለቅ ከደጁ አንጣ ወንድማችን ፍሬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdiasefaa4900
@mekdiasefaa4900 5 лет назад
Amen Zemari melaketen yasemalen ⛪️🙏🏻🙇‍♂️😢😢😭😭😭😭❤️✝️✝️✝️✝️
@የማቲየእግዚአብሔርልጅ
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባት ሆይ ሀይማኖታችንን ጠብቅልን አሜን፫
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 5 лет назад
ተባረኩልን እናመግናለን እንወዳችዋለን
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@woineshetakalu9476
@woineshetakalu9476 5 лет назад
የቀራንዮ አምላከ እግዚአብሄር ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ ሊቁ ፍሬዘር እፁብ ድንቅ የሆነ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 5 лет назад
yekeranuo amelak yetbekin lensh met yabekan higerchnen fitare amelke adi yadergeln Amen (3)
@tosha3095
@tosha3095 4 месяца назад
በቀራንዮ 😢 ክርስቶስ 😢 ተሰቅሏል 😢 አዳኝህ 😢 በጉን 😢 ከጀርባው ላይ 😢 ሐሞት ሲጠጣ ልጅሽ 😢😢😢
@ድንግልማርያምእናቴድረሽል
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ለንስሃ ሞት አብቃኝ
@brhanm4511
@brhanm4511 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@bayatdagnew6754
@bayatdagnew6754 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@raheladisu9603
@raheladisu9603 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
@allemkidanemariam2164
@allemkidanemariam2164 4 года назад
አብየቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አሜን
@bedulayeemebrhanlij1103
@bedulayeemebrhanlij1103 5 лет назад
እቤቱ ይቅር በልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@marsilas2514
@marsilas2514 5 лет назад
Deacon Egziabher yistk le zih Dink zimare Ye betekrstiyan siratn letebek Zimarek 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 kezefen yemaytenanes Mezmur lemiyawetu be ewunet yate tilk timhrt new mihonachew ! Ye betekrstiyan Eras Krstos Ayilewutbk tsegakn 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 Deacon Henok Haile Egziabher Yistlg Lezih Grum Gitmk 🙏🏼
@tajethiopia
@tajethiopia 5 лет назад
Ameen Ameen Ameen 🤲 🤲🤲 💓💓💓💗💗💗💔💔💔🙌🙌🙌😭😭😭😭
@petrosgrandi2662
@petrosgrandi2662 3 года назад
Fetari zimarin yasemalin. Fetari yikir yibelen. IMBETE MARIAM Tamalden. KIDUS AMANUEL KIDUS EYESUS CRISTOS KIDUS KIDUS KIDUS SILASSIE EGZIABHER KIDUS ABATCHIN YIKIR YIBELEN HULACHIN. WESIBEHAT LE EGZIABHER WELE WELADITU AMLAK/ DINGHIL WELE MESKELU KIBUR AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏.
@seblek.6546
@seblek.6546 2 года назад
abetu kirstos medhanialem yene beza maregn yikir belegn..... sfelgew yatahut mezmur neber wendimachin diakon fre ahunm tsegaw yibzalh bebetu yitebkh .. yebetekrstianachin enku diakon henok haile e.r yitebkh amennnnn
@godolays1408
@godolays1408 5 лет назад
አቤት አባትሆይ ማረን
@lidumeleta5693
@lidumeleta5693 5 лет назад
🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hiwothiwi2511
@hiwothiwi2511 5 месяцев назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@genet6181
@genet6181 3 года назад
😢😢😢😢😢ዝማሬ መላእክትት ያሰማልን
@hailaabaye1182
@hailaabaye1182 2 года назад
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን
@bazabaza7187
@bazabaza7187 4 года назад
Amen🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒❤❤😭😭😭😭😭
@HanaHana-up1gt
@HanaHana-up1gt 5 лет назад
Amen zemare malkaetn yesamlin wendimachin
@raheladdis7820
@raheladdis7820 4 года назад
😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️🙏🙏🙏abetu ftareye endbdlachen sayhon endchrnth Maren 😭😭😭🌍✝️
@adanawube9065
@adanawube9065 4 года назад
አሜንንን
@hadastekleab9708
@hadastekleab9708 4 года назад
የመላእክትን ጣእመ ዝማሬ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በቤቱ ያጽናልን አሜን!
@የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
አሜን እግዚአብሔር ህዪ ሀይማኖቶችነን አተጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
@maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማረ መላእክትን ያሰማልን
@tatekgetachew3071
@tatekgetachew3071 2 года назад
Uffffff kalat yelegnm
@aduk8810
@aduk8810 4 года назад
Zemari melak yasemalen
@dudutube8939
@dudutube8939 2 года назад
Kale hiwot yasemalen
@kiyaaregasaa2073
@kiyaaregasaa2073 5 лет назад
Abetu getaa hoo mareni Abetu getaa hoo mareni Abeti getaa hoo mareni hiqiri belenii
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏😢😢
@orthodoxiawizema4205
@orthodoxiawizema4205 Год назад
Zemare melakt yasemalen
@brhanm4511
@brhanm4511 3 года назад
አባትየ ሆይ ይቃሪ በለን ለሞት ንሰሀ አብቃኝ አሜን
@sebleworkmihretie2712
@sebleworkmihretie2712 5 лет назад
Zimare melakitin yasemalin keri zemenih yetebareke yihun bebetu yakoyih
@sisisaw5917
@sisisaw5917 5 лет назад
አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን አቤት ለንስሀ ሞት አብቃን አምላካችን
@hiwetassefa3618
@hiwetassefa3618 5 лет назад
Amen Amen Amen zmari melakita yasmalen
@ayayounes9354
@ayayounes9354 5 лет назад
Amen Amen Amen AibtyikrbeLN
@Blacktempl
@Blacktempl 5 лет назад
Zemare melak yasemalen 🤲🤲🤲🤲
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 5 лет назад
አቤቱ ማረን አምላክ ሆይ ተለመነ ን
@samiraahmad3695
@samiraahmad3695 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭
@Michayel12
@Michayel12 5 месяцев назад
ተሀ።
@classiphone5329
@classiphone5329 5 лет назад
Amen Amen Amen
@feqertselasi8965
@feqertselasi8965 5 лет назад
Zimari melaktn yasemalen
@አዚየእናቷቀበጥ
@አዚየእናቷቀበጥ 5 лет назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አምላክ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትክ ማረን
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@redchannel7656
@redchannel7656 5 лет назад
jya
Далее
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 220 тыс.
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19