Тёмный

Andand Negeroch - ከአዲስአበባ ሴቶች ማህበር አመራሮች ጋር የተደረገ ቆይታ! @ShegerFM1021Radio 

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 358 тыс.
Просмотров 865
50% 1

shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
RU-vid: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Развлечения

Опубликовано:

 

10 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@aziቲ
@aziቲ 20 дней назад
ወይዘሮ ፅሐይ ግን ከንግግር አቸው ስረዳ እዬዋሹ ይመስላል! ጠያቂው ግን እናመሰግናለን !ሀይለኛ ጠያቂ ነህ❤💚😍
@Samiyna
@Samiyna 16 дней назад
የቤት ኪራይ ቅጣቱ ምንድነው ቆይ?? ህግ የለም ወይስ የተለየ ህግ ነው የሚከተሉት??? ወይስ ህዝቡ ምንም አያቅም ይከፍል ነው ወይስ የግለሰብ ቤት እንኮን እንደዚህ አድርገው አያቁም የሶስት ወር ሳይቀበሉ የሚቆዩም አሉ። ሲበዛ አሳፋሪ ነው ቅጣቱ እንደ ጋዜጠኛ በዚህን ያክል ኢትዮጲያ ውስጥ ቅጣት ካለ ንገረን እስኪ ።
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 20 дней назад
🤩🧠♥️✊💫💫💫💫💫⚖️👊
@Samiyna
@Samiyna 16 дней назад
ሌቦች እኮ ናቸው በብር ሁሉንም ይጨርሳሉ ካርታ የሌለው ቤት ብቻ ሰብስበው የአከራይ ተከራይ ውል ሲመጣ የወረዳ ሰው ይዘው ይዞራሉ ካርታ ፍለጋ። ሌላውን ተውት እና የቤት ኪራይ ሲጨምሩ አዳነች አበቤ ጨምሩ ብላን ነው ያሉት ማን ይሙት አዳነች እንደዚህ ትላለች አሁን???? የ1ሺ ቤት 9ሺ አድርገው ጨማምረው????? ብሩስ የት ነው የሚሄደው??? መጋዘን የተቀመጡት ዕቃዎች በስብሰው የሚበላሹ ንብረቶች ?? እዛው ሰራተኛ ስለሆንኩኝ አዋራኝ ብዙ ነው ታሪካቸው አያልቅም።
@HiwotHayilu-m4x
@HiwotHayilu-m4x 17 дней назад
ሲጀመር ይህ በእኛ ሴቶች የሚነግድ ማህበር ነው።ወ/ሮ አፀደ የምትባል ሴት የማህበሩ ነቀርሣ ናት። ጋዜጠኛው ራሱ የእሷ ደጋፊ ነው ለምን ያባብላታል? ለምን ድምፃችንን አይሰማም? ወራዳ ተግባሯን በመረጃ አስደግፈን ልከንለታል። ቲቢተኛ ስርዓት የሌላት ለማህበሩ የማትመጥን ጋጥ ወጥ ሴት ናት። የተናገረችው አንድም እውነት የለውም። ፕሬዝዳንቷ ለመስራት የሚፈልጉትን ተናግራለች። ጥሩ ቢያንስ በጨዋና በተማረ አንደበት ተናግራለች። ይህችን ግን ስሟት በፍፁም ይህን ማህበር አትመጥንም። ሳምንት እድል ስጡኝ ። ብዙ ጥያቄ አለኝ እባካችሁሸገሮች
@KenaniGesh
@KenaniGesh 16 дней назад
የ8ሺ ብር የሚያከራዩትን ቤት ሳንከፍል 10ቀን ካለፈው ቅጣቱ 4ሺ ብር ነው😂😂እንሳቅ እንጂ። ህግ የማያቃቸው ህጋዊ ሌቦች ናቸው። ለሴቶች ተብሎ የመጣውን ሲንጀር ሸጠው ለኪሳቸው ዳይፐሩን ዋይፕሱን ወደ ቤታቸው ይዘው ይሄዳሉ። ለሴቶች ምንም የማይጠቅሙ ሌቦች። አሁን ደግሞ የአከራይ ውል የላቸውም ክፍያ የሚቀበሉት በእጅ በእጅ ከዚህ ብሆላ ህጋዊ ካልሆኑ ኪራይም አንከፍልም። ቅጣቱንም አንከፍልም አያስቡት። እንደ ጋዜጠኛ ከሆንክ እድሉን ስጠን ቀጣይ እናውራ ወይም መረጃ እንስጥክ አዋራን
@Samiyna
@Samiyna 16 дней назад
ሌቦች እኮ ናቸው በብር ሁሉንም ይጨርሳሉ ካርታ የሌለው ቤት ብቻ ሰብስበው የአከራይ ተከራይ ውል ሲመጣ የወረዳ ሰው ይዘው ይዞራሉ ካርታ ፍለጋ። ሌላውን ተውት እና የቤት ኪራይ ሲጨምሩ አዳነች አበቤ ጨምሩ ብላን ነው ያሉት ማን ይሙት አዳነች እንደዚህ ትላለች አሁን???? የ1ሺ ቤት 9ሺ አድርገው ጨማምረው????? ብሩስ የት ነው የሚሄደው??? መጋዘን የተቀመጡት ዕቃዎች በስብሰው የሚበላሹ ንብረቶች ?? እዛው ሰራተኛ ስለሆንኩኝ አዋራኝ ብዙ ነው ታሪካቸው አያልቅም።
Далее
Как пронести Конфеты В ТЮРЬМУ
19:16
ፒያሳ - ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ!
1:03:00
Просмотров 48 тыс.