Тёмный
No video :(

Apostolic Church Of Ethiopia/ ቢሾፕ ደጉ ከበደ/ ድንቅ ስብከት/ Bishop Degu Kebede 

Iso Yisehak Ab
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

በቢሾፕ ደጉ ከበደ የተሰበከ ለዚህ ዘመን የሚሆን ድንቅ ስብከት።
እንዳያመልጥዎት! ሙሉውን ይከታተሉ
#Subscribe_በማድረግ_ለሌሎችም_በማጋራት_ወንጌልን_እናድርስ።

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@hannaw.7205
@hannaw.7205 2 года назад
እጅግ የሚባርክና የሚያነቃ መልእክት ነው።ጌታ እየሱስ ይባርክ!!
@habtamusium8646
@habtamusium8646 5 месяцев назад
ውድ የአንድ አምላክ አማኞች ፣ ዛሬ ደስ የሚል ዜና ላሰማቹህ ! “ የምትወዱኝስ ብትሆኑ ከእኔ አብ ይበልጣልና ወደ አብ በመሄዴ ደስ ባላቹህ ነበር ፡፡ “ ዩሐ 14 ፡ 28 ወገኖች ፡- ኢየሱስ ደስ ይበላቹህ ብሎ ሐዋሪያቱን እያበሰራቸው ነው ! ለምን ካልን ወደ ቀደመው ክብሩ ሊመለስ ሰአቱ ስለደረሰ ነው ፡፡ ደግሞ ልባቸውን እንዳይከፋቸው የምትወዱነኝስ ከሆነ ወደ አብ በመሄዴ ደስ ይበላቹህ በማለት ሲያጽናናቸው እንመለከታለን ፡፡ ቅን ልብ ላላቹህ ወገኖች ፡- እስኪ ኢየሱስ ሐዋሪቱን የተናገራቸውን ቃል መልሼ ለእናንተ እንዲህ ብዬ ልጠይቃቹህና ፡- “ ወድ የሐዋሪዊት ምዕመናን ኢየሱስ ወደ አብ በመሄዱ ደስ ይበላቹህ “ ብዬ ብናገራቹህ ስንቶቻቹህ አሜን ትሉ ይሆን ፣ ስንቶቻቹህ ጌታ ይገስጽህ ትሉኝ ይሆን ? ? ? የተቃወማችሁኝ ወገኖችን ጌታ ይባርካቹህ ብዬ መመረቅ እፈልጋለሁ ! ምክንያቱም እናንተ የተነገራቹህ ኢየሱስ ራሱ አብ ነው ስለተባላቹህ ወደ ማን ነው የሚሄደው ብትሉ ምንም ለእኔ የሚደንቅ ሀሳብ አይደለም ፡፡ ዛሬ ግን ልገልጽላቹህ የምፈልገው እውነት ምንድንነው ካላቹህኝ ኢየሱስ ራሱ አብ ስላለመሆኑ ሁላቹህም ይህንን ሀሳብ ከዩሐ 14 ፡28 በማስረጃ ልገልጥላቹህ እወዳለሁ ፡፡ ወገኖች ፡- ኢየሱስ ራሱ አብ ከሆነ ስለምን አብ ከእኔ ይበልጣል ብሎ ይናገራል ! ኢየሱስ አብ ከሆነ ወደ አብ ስለምን እሄዳለሁና ደስ ይበላቹህ ይላቸዋል ! አስቡት ከሐዋሪቱ ጋር እብሮ አጠገባቸው እየኖረ እንዴት ወደ አብ ልሄድ ነው ይላቸዋል ? ? ? በእውነት ኢየሱስ የእውነቱን እንጂ እየቀለደባቸው አይደለም ! እኛ የወንጌል አማኞች እውነት በርቶልናል ! ኢየሱስ ሰው ሆኖ ( የዳዊት ዘርን ወስዶ) ከሰማይ ራሱን ዝቅ ብሎ አውርዶ ስለነበረ በተቃራኒው ደግሞ አብ በክብሩ ዙፋን ላይ በሰማይ ስለሚኖር ከእኔ አብ ይበልጣል እና ወደ አብ በመሄዴ ደስ የበላቹህ ሲላቸው እንመለከታለን ፡፡ አሁንም ተመለሱ ! ንቁ ! ኢየሱስ አብ አይደለም ! ከሰማይ ወደ ምድር የወረደው አብ ሳይሆን የአብ ብቸኛው ልጅ ኢየሱስ ነው ፡፡ የሐዋሪያዊት ቤ/ክ ትምህርቷ በስህተት የተሞላ ነው ! ፈጽሞ ከመጽሀፍ ቅዱስ ጋር የማይስማማ ተረት የተሞላበት ፣ አቅጣጫ መንገድ የጠፋባት ፣ አንዱ ቄስ ያስተማረውን ሌላው ቄስ የሚያፈርስ እርስ በእርሳ የምትለያይ የእምነት ተቋም ስለመሆና እኛ ወንጌላውያን ግርምት ፈጥሮብናል ፡፡ ስረ መሰረታን ብትመረምሩት ከዚህ ቀደም የወንጌላ አማኝ የነበረ ሰው ከ ዛሬ 50 አመት በፊት በንግድ ይተዳደር የነበረ ሰው በድንገት ተነስቶ ህልም አሳየኝ ብሎ ባለቤቱና እሱ ተራ በተራ ህልም አየን እያሉ የመሰረቱት ቤ/ተ እምነት ስለመሆኑ አለም ሁሉ ያሚያውቀው ሀቅ ነው ፡፡ በእውነት ይህ ሰው አመጸኛ ሰው ነበረ ! በእውነት ይህ ሰው ገንዘብን የሚወድ ሰው ነበረ ! በእውነት ይህ ሰው የክርስቶስ ተቋዋሚ ነበረ !!!!!!! በጌታ በኢየሱስ ስም ዛሬ ከዚህ ሰው ጠማማ ትምርት ነጻ ሁኑ ! መጽሐፍ እንደሚል ኢየሱስ የህያው የእግዚያብሔር ልጅ ነው ፡፡ ማቴ 16፡16 ተባረኩ !
@Fares-zz4pn
@Fares-zz4pn 6 месяцев назад
አሜን እውነት ነው ግዜን በለመወቅ ምክንያት ነው በመይሆን ቦታ ለይ ሰው የምወድቅ ኢየሱስ ይጠብቄን😢😢😢😢😢😢😢😢
@arabtowers9123
@arabtowers9123 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vf9lp5zo2p
@user-vf9lp5zo2p 2 года назад
አሜን እርዳኝ አባ አሜን 😭😭❤️
@user-ku8xs7uw8i
@user-ku8xs7uw8i 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏🙏🙏
@Anidee1
@Anidee1 2 месяца назад
ፀጋዉን ያብዛላቸዉ
@cellshop3805
@cellshop3805 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@mdmajarul8661
@mdmajarul8661 6 месяцев назад
አሜን አሜን ሃሉ ሌያ
@apostolic5964
@apostolic5964 8 месяцев назад
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ 😭😭❤️❤️❤️🕎🕎🕎✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@mehiretheramo3238
@mehiretheramo3238 3 года назад
አማንን አሜንን እግዚአብሔር የሚያነቃ መንፈስ ያብዛልን!😭😭
@adanechruga5231
@adanechruga5231 4 месяца назад
Amen Amen❤❤❤❤
@tigesttilahun7822
@tigesttilahun7822 3 года назад
ተባረኩልኝ
@user-zv2ey8xu2i
@user-zv2ey8xu2i 5 месяцев назад
We Need more people baptised in name of Jesus by know word❤❤❤❤❤❤❤ 1:07:47
@asterdemerke5178
@asterdemerke5178 7 месяцев назад
amen amen 😭
@aayoosh6090
@aayoosh6090 6 месяцев назад
ameni haleluya 😭😭😭😭😭😭geta iyesus hoyi ibak mastawluni sixangi😢😢😢😢
@asnakechfitamo3080
@asnakechfitamo3080 6 месяцев назад
Amne amne eysuse ytbkne❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonwatiro1013
@solomonwatiro1013 2 года назад
Amen
@user-we4mt4eg8k
@user-we4mt4eg8k Год назад
Amen Amen Amen Amen Ellllllllll Ellllllĺlllllllll Ellllllĺlllllllll Ellllllĺlllllllll 😭😭🙇‍♀️🤲
@user-zv2ey8xu2i
@user-zv2ey8xu2i 5 месяцев назад
Half brain make work is bless with out hard❤ 12:16
@bililignkebede9848
@bililignkebede9848 2 года назад
Meet newu
@user-gh8ox7gp8w
@user-gh8ox7gp8w 3 года назад
አሜን አሌሉያ
@mekidesapostolic5545
@mekidesapostolic5545 3 года назад
Amen Amen
@SanaSana-vr9zn
@SanaSana-vr9zn 3 года назад
Aemni
@user-zv2ey8xu2i
@user-zv2ey8xu2i 5 месяцев назад
How mistakes can review❤ 10:33
@eyueltafese655
@eyueltafese655 3 года назад
Le abatoche tsega layi tsega bereket layi bereket yichemirilachowo....liyuwoche
@zeinaz2170
@zeinaz2170 2 года назад
Amen ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️☝️👈🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😭☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭
@hirutwoldetsadik1739
@hirutwoldetsadik1739 3 года назад
God Bless B. Degu Kebeda.
@eliaspapasinose6588
@eliaspapasinose6588 2 года назад
Amen brother Keep Preach until the devil shake up and flee out of Ethiopia
@sosina65
@sosina65 3 года назад
God bless you!!!
@lov8gilvt
@lov8gilvt 3 года назад
God Bless you !
@tsionendalamaw4252
@tsionendalamaw4252 3 года назад
Amen 🙏 amen 🙏
@habtshi5283
@habtshi5283 3 года назад
አሜን
@user-xg5kt2jy3h
@user-xg5kt2jy3h 3 года назад
አሜን አሜን
@hdhdhdhhdhdhhd8068
@hdhdhdhhdhdhhd8068 3 года назад
ameeeeen ameeeeen
@amsalanisalu170
@amsalanisalu170 3 года назад
❤❤
@user-zv2ey8xu2i
@user-zv2ey8xu2i 5 месяцев назад
I bless in prison I cannot believe but it is ❤❤❤❤❤❤❤=jj=k= d 1:02:04
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@shewayelemessa8015
@shewayelemessa8015 2 года назад
Amen
@nigistanebo8607
@nigistanebo8607 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
Просмотров 2,7 млн