Тёмный

Apostolic Church Song | Bereket Desta | Apostolic Church Of Ethiopia | በረከት ደስታ 

Apostolic Songs With Layrics 🎵
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

ያየሁ ነኝ የእርሱን ምህረት
ያየሁ ነኝ የእርሱን በጎነት
ያየሁ ነኝ የእርሱን ቸርነት
ያየሁ ነኝ የእርሱን ደግነት
ሲረዳኝ አይቻለሁ
ሲያግዘኝ አይቻለሁ
ደግፎኝ አይቻለሁ
ምህረቱን እዘምራለሁ
አይቻለሁ የእርሱን ምህረት አይቻለሁ
አይቻለሁ የእርሱን በጎነት አይቻለሁ
አይቻለሁ የእርሱን ቸርነት አይቻለሁ
አይቻለሁ የእርሱን ደግነት አይቻለሁ
እንደእኔ ያየ የለም የእየሱስን ቸርነት
ፍቅሩን ያጣጣመ የበዛለት ምህረት
ቆጥሬ አልጨልሰውም ቀሪ ዘመኔን ሁሉ
አንዱን ሁለቱን ስጀምር ሌሎች ይጨምራሉ
አይቻለሁ ...
ዛሬ ላለሁበት መሰረቴ
ለመቆሜ ምክንያት ለእኔ ብርታቴ
ታሪኬን ለውጦት ነው እንዲህ ያማረብኝ
ከቶ የማልዘነጋው ውለታ አለብኝ
እንዴት ልርሳው ከየት እንዳነሳኝ
አልዘነጋው ማን እንደነበርኩኝ
አመዴን/ትቢያዬን ከላይ አራግፎልን
ለዚህ ክብር እንዴት እንዳበቃኝ
ልርሳው ብል እንኳን ችዬም አልረሳው
በህይወቴ በዝቷል የእርሱ ውለታ
ያሳለፈኝን ያንን ዘመን
እኔስ አልረሳም ውለታህን /ደግነቱን
አልረሳም ያን ዘመን 4*
አልረሳም ምህረቱን
አልረሳም ደግነቱን
አልረሳም ያለፍኩትን
አልረሳም ውለታዉንፀ
#BereketDesta #Apostolicsongs #Apostolicchurchofethiopia

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@user-em6ll9ol9r
@user-em6ll9ol9r Год назад
ኣሜንንንን☝☝☝☝☝☝☝🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-em6ll9ol9r
@user-em6ll9ol9r Год назад
ኣሜንንንንን❤❤❤❤ኣሜንንንን
@ramycell1235
@ramycell1235 Год назад
አሜንንን 🙇🙇🙇😭😭😭😭💔💔💔🙌🙌🙌🙌
@JohnTeshela-wz4jj
@JohnTeshela-wz4jj Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@fatmaFatma-qu5xp
@fatmaFatma-qu5xp 9 месяцев назад
❤❤❤❤☝️☝️🇪🇹💝😭😭🙌🙌🤲🤲🎻📖👍
@Tisf-et4qe
@Tisf-et4qe 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌ በምህረቱ የሚከልለን
@eteneshesayas4354
@eteneshesayas4354 Год назад
አሜን አሜን አሜን 😥😥🙌🙌
@Netsanetapos
@Netsanetapos 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ameeeeen😢😢😢
@tistaali2024
@tistaali2024 Год назад
አሜን አሜን 😭😭 ተመስገን አምላክ
@tiy1251
@tiy1251 Год назад
Ameeen 😓😓😭😭❤️❤️❤️❤️
@mulu6386
@mulu6386 Год назад
አሜን አሜን😢
@fefenaramo8
@fefenaramo8 Год назад
😭😭😭😭አሜን አሜን አይቻለሁ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙌🙌🙌
@misganaagago-no8kz
@misganaagago-no8kz Год назад
Amen amen 🙏❣️
@fanoosafanoosa6843
@fanoosafanoosa6843 Год назад
Amneamneamne amne😢😢😢😢😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️
@abinet8720
@abinet8720 Год назад
Amen Aychelewu
@meluye2023
@meluye2023 Год назад
Ameen🙏🙏
@FevenPawalos
@FevenPawalos Год назад
Amen iyasus tabarak
@EfaEfa-qd5lq
@EfaEfa-qd5lq 2 месяца назад
Ameeeeen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢tebarekilgn 😢😢😢indene yaye yellem ye iyesusin chernet😢😢
@user-fp9vx6jf7p
@user-fp9vx6jf7p 7 месяцев назад
Amen amen 🙏🙏❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Netsanetapos
@Netsanetapos 10 месяцев назад
Awu Aychalewu
@Alem-me4vq
@Alem-me4vq 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭
@ermitamrati
@ermitamrati 6 месяцев назад
amen❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@chalturegasa
@chalturegasa Год назад
Ameeeeen Ameeeeen eyesus kiberi mesgana lante yehuni amlakewoyi simi yekberi wadajewoyi Ameeeeen Ameeeeen haleluyaa
@deveman784
@deveman784 Год назад
አሜን ኢየሱስ ይርዳን ያበርታን❤
@GeniTadele
@GeniTadele Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FevenPawalos
@FevenPawalos 2 месяца назад
Eyasuse yibarikh
@Yelibe504
@Yelibe504 6 месяцев назад
🙌god bless you 😢😢😢😢😢😢😢😢
@fefenaramo8
@fefenaramo8 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭
@GeniTadele
@GeniTadele Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatmaFatma-qu5xp
@fatmaFatma-qu5xp 9 месяцев назад
❤❤😭😭😭🙌🙌🤲🤲🙏🙏👏👏☝️
@martamarta507
@martamarta507 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
12:17
Просмотров 39 тыс.
Zenebech Mehedi - መውጊያ - ACE Song
7:13
Просмотров 46 тыс.