ከሀጢያተኞች ተርታ የምደመር
ከሀዋርያት ቁጥር ማልቆጠር
በሀጢያቴ ብዛት ሞቼ ሳለው
ምሳሌ እንድንሆን ምህረት አገኘው
አሳዳጅ ሰዳቢ አንገላችም ብሆን
ሳላውቅ ላደረኩት ምህረት አገኘሁኝ
ሽቶን ሳላመጣ ወይ እንባን ሳላፈስ
ወዶ ሊፈልገኝ መጣ ቤቴ ድረስ
ይህ ነው ምህረቱ የበዛለት ሰው ድምጽህ/4*
#apostolicsongs #apostolic #apostolicchurchofethiopia
18 сен 2024