Тёмный

Arada daily news:በኢራኑ መሪ ሞት የማይታመን ጉድ ወጣ! ሞሳድ ፓይለቱን ጠልፎት ነበር ተባለ! "ራይሲ የተገደሉት በፓይለታቸው ነው" 

Arada Daily News
Подписаться 297 тыс.
Просмотров 88 тыс.
50% 1

Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Опубликовано:

 

24 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 123   
@salamanezanat261
@salamanezanat261 22 дня назад
የምትለዉ አለም አቀፍ ዜናላይ የለም
@mesfinteklu5529
@mesfinteklu5529 22 дня назад
ለምንድነው ግን የሌለ ዜና አጋነህ የምትዘግበው ትክክል አይደለም
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 19 дней назад
Wedqttt lasbarewa America insha'Allah
@545menel
@545menel 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አራዳ ዴሊ ናው❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 22 дня назад
እነዚህአረመኔወች. ጨረሷቸዉ. ያረብ. በራህመትክ ጨካኞች
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 22 дня назад
Ewnetim Arada.😀
@kifletesema1888
@kifletesema1888 22 дня назад
እረ እባካችሁ ሜዲያዎች ያልተረጋገጠ ወሬ አታናፋ
@user-mh1ld7tv1h
@user-mh1ld7tv1h 22 дня назад
የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም🙏🙏🙏
@MuzamilJibriil
@MuzamilJibriil 22 дня назад
ይ ይ ይ ይ ይ ደስ ስል በአላህ
@salamethiopia430
@salamethiopia430 22 дня назад
ይይይይይይይህ ይይይይይይይህ ይይይይይይይህ አሯ😏
@mestewalie6479
@mestewalie6479 18 дней назад
ከ ሞሳድ ማን ያመልጣል የታወቁ ነው ሞሳድ
@kumaatolosaa2820
@kumaatolosaa2820 22 дня назад
Arad ❤❤❤❤❤❤
@abdohossen
@abdohossen 22 дня назад
ደስ ይለል 290 ደረሷል 300 እንጠብቃለን
@TeweldeMahari
@TeweldeMahari 22 дня назад
ትክክል ነው እኔም በዚሁ በሓማስ ስለላ ኣምናከሁ ፓይለቱ ብእርግጥ በሞሳድ ተጠልፏል።
@TMAG62
@TMAG62 22 дня назад
😂😂😂
@TMAG62
@TMAG62 22 дня назад
😂😂😂😂
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 19 дней назад
Wedqttt lasbarewa Israel euhna la America
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 19 дней назад
Abdaaaa ❤❤❤
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 19 дней назад
Dellllll bgafffff eymotuuu laluuu plestine la hamusssssssss 💕
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 19 дней назад
Wedqttt Ia asbarewa Israel
@samsonayele5780
@samsonayele5780 22 дня назад
ብዙ ጊዜ የእስራኤልን ወይም የአሜሪካን ውድቀት ትመኛለህ ነገር ግን እየሆነ ያለው አለምን ሲያንኮታኩቱ ነው ስለዚህ ብራዘር አንዳንዴ ፍታዊ ዘገባ ዘግብ
@user-jq1sv5lu3z
@user-jq1sv5lu3z 22 дня назад
ድምፅ ትንሽ ይመስላል ግን ትልቅ ነው
@samimunir8910
@samimunir8910 18 дней назад
Baegzer atwchi
@busyline8767
@busyline8767 22 дня назад
👎👎👎👎👎👎👎👎👎ምነው ይህን ያህል ከእስራኤል ጋር ያልህ ጥላቻ በጣም ይገረማል
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 19 дней назад
Uaqu
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 19 дней назад
Werdatuuu la asbarewa Israel
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 22 дня назад
እኔም ጠርጥሪያለሁ ከማንም ቀድማ እጀ የለበትም ያለችው ወራሪዋ ነበረችና አልበላሁምን ምን አመጣው አሉ
@dawitkirosabreha
@dawitkirosabreha 21 день назад
Waha ayanesem! Mkniatim Abrariw Iranawi engi ehudawi aydelem.
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 19 дней назад
Allah nuallla la Israel euna la America werdatuuu
@user-ku3mc8rr9t
@user-ku3mc8rr9t 21 день назад
የሰፈር ወሬ አትለቃቅም ያልተረጋገጠ ወሬ አታዉራ
@FuadLeka-fo7pb
@FuadLeka-fo7pb 21 день назад
አተን ሚሰማ ይገርመኛል
@user-tw1so3ue9u
@user-tw1so3ue9u 22 дня назад
ይህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 19 дней назад
Dellllll bgaffffff eymotu lalutuu plestine insha'Allah 😢
@essiehussenessie4385
@essiehussenessie4385 22 дня назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gammachiistolchee9132
@gammachiistolchee9132 21 день назад
Wushatam neh
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 19 дней назад
Werdatuuu la America ❌❌❌❌🚭🚭🚭🚭🚭
@haran1234
@haran1234 20 дней назад
ትሪናፋም ብቻ እኮ አይገልጽህ
@FunnyArcticFox-io8os
@FunnyArcticFox-io8os 10 дней назад
Walishukuri 😂😂😂
@user-er4jx1nq3f
@user-er4jx1nq3f 20 дней назад
ጉራ
@abejemetaferiya8550
@abejemetaferiya8550 21 день назад
ስሜትህን ሳይሆን ዜና አዉራ ዛሬ ያልተጨበጠ ወሬ ስታወራ ነገ ማን ይሰማሀል
@user-gd4zp3hx9r
@user-gd4zp3hx9r 22 дня назад
ጥሩ የህንዱ ፊልም
@user-mk2pc4rc7n
@user-mk2pc4rc7n 22 дня назад
እሺ ጋሼ
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 19 дней назад
Werdatuuu la asbarewa Israel euna la America ❌❌❌❌🚭🚭🚭
@mdjamel103
@mdjamel103 8 дней назад
ዶና ባለ ስልጤ😂
@user-xp4ic8hc6j
@user-xp4ic8hc6j 22 дня назад
Ayalkebeh still crying by president death.I told you no one knows Mossad operation
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 19 дней назад
Arddddda ❤❤❤
@user-md3lh8td7e
@user-md3lh8td7e 4 дня назад
የሀማስ የስለላ ክንፋ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 3 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-pz2ru7ps8j
@user-pz2ru7ps8j 20 дней назад
ሞሳድን እንደምትፈሩ ፈጣሪ ብትፈሩ ብዙ ታተርፉ ነበር የአንተስ ይባስ በነገራችን ላይ የሞሳድ ስራ ከጀምስ ቦንድ መቶ ግዜ ይበልጣል አንተ ግን ብዙ ባትቀድ ጥሩ ነው ሞሳድ እንዲህ አይነት የተኮላሻ ስራ አይሰራም
@GirmaWorkineh
@GirmaWorkineh 22 дня назад
ከየት ነው ያልተጨበጠ ዜና የምትዘግቡት? በአንድም አለማቀፍ የዜና ተቋማት አልተዘገበም። ከየትም እየለቃቀማችሁ አትዘግቡ። ዱቄት የሆነ ዜና።
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 22 дня назад
በናትህ. ይህ. ይህ. እያልክ. አትጩህ. በቀጥታ. ወደ. ገደለው. ግባ. እያናደድከኝ. ላይክ አላደርግም. አዳዴ. እረ. እዴውም. እዳልሰማው. አሳልፈዋለው. ሞዛዛ
@user-je7ex4cz6i
@user-je7ex4cz6i 22 дня назад
Kkkkkkkk
@TMAG62
@TMAG62 22 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 22 дня назад
ይይይይይይይይይይህህህህህህህህህህህህ😅
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 22 дня назад
ጬሄት ብቻ
@AstawsegniAdaaloo
@AstawsegniAdaaloo 22 дня назад
😮😮😮😮😮እውነት በል
@mulukenherano8171
@mulukenherano8171 21 день назад
ሁሉም የራሱን ግምት ይሰጣል ለዩቲብ ሽቀላ አሪፍ ነው።
@Ty19199
@Ty19199 22 дня назад
Be Ewunet 1 Kalkew were Ewunet yelewm😢
@GDM82879
@GDM82879 22 дня назад
ይህ የምትለውን ካልተውከው Unsubscribe ለማድረግ እንገደዳለን፣ ሲጀመር የተገረበ መረጃ ነው የሚቀርበው 😡
@ZeradawitZenawi-hr9tg
@ZeradawitZenawi-hr9tg 21 день назад
Wushetamoch, sinte new were yemtkeyayrut
@yadetakelbi3943
@yadetakelbi3943 4 дня назад
Deli Le israel
@HailuShiferaw-oe4jj
@HailuShiferaw-oe4jj 18 дней назад
Protestat yeoromigna mezmur
@user-gi8vi9pb7b
@user-gi8vi9pb7b 22 дня назад
እስራኤል፡የራሷን፡የቤት፡ስራም፡አልጨረስች፡መጠርጠር፡ለሷ፡ትርፍ፡ነው፡ባልተገኝችበት፡ሁሉ፡ነበርኩ፡ብላ፡በውሬ፡ተፈሪ፡ለመሆን፡ትሞክራለች።
@user-pq1dm8zr5y
@user-pq1dm8zr5y 21 день назад
የሀማስ ወሬ ወሬ ተብሎ ከተወራ የወሬ የለውም ፍሬ ያስብላል
@tedlatadesse2244
@tedlatadesse2244 22 дня назад
ፊዚሽያን ማለት ሀኪም ወይም የህክምና ባለሞያ ማለት ነው። የፊዚክስ ባለሞያ ፊዚስት ነው ተብሎ የሚጠራው።
@mayatube1107
@mayatube1107 21 день назад
እስራኤል ካደገረገችው ደግ አደረገች መቸም ስጦታ ልትሰጠው አትችልም ግን ሰውየው እድሜው ደርሶ ነው የሞተው አትዋሹ እስራኤል እሰርዛለሁ አለ እራሱ ተሰረዘ ፈጣሪ የሰራውን ማንኛውም ፍጥረት እሰርዛለሁ አትበል 😂😂
@user-mh1ld7tv1h
@user-mh1ld7tv1h 22 дня назад
የኢራንን መሪ የጎበኘ አምላክ ደም አፍሳሹን አብረንም ይጎብኝልን
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 3 дня назад
አብይ አብቹ ጌታ ይጠብቀዋል።
@jfhd9882
@jfhd9882 22 дня назад
ምንም እንኳን አንድ የሌሎቹም ዜና።አድምጠክ ወይም ኮርጀክ አንብብ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 22 дня назад
ስለ ኢራን ፕሬዘዳንት ሆነ ስለመካክለኛው ምስራቅ እውነትን መረጃ press TV ወይም አልጀዚራን አልያም የቱርኩን ስሙ የእንግሊዝ ኛውን አንድ የጀርመን ጋዜጠኛ በኢራን ፕሬዝዳንት የቀብር ስነስርአት ላይ ጥቂት ሰው ነው የተጉኙት ብሎ ሚዳ ሜዳውን ጥቂት ሰው እየቀረፀ ሲያሳይ ያረፈበት ሆቴል ድረስ ሄደው ጥፊ አቅምሰውት ዜናውን አሰረዙት እንደዚህ ናቸው አንዱም ይሄ ሚዲያ ነው በቀብር ስነነስርአቱ ላይ ከሶስት ሚሊዮን በላይ ህዝብ ተገኝቷል
@baqalesagni3505
@baqalesagni3505 22 дня назад
ምን አለበት ስለ ራሳችሁ አቡክታችሁ ብትጋግሩነገር እናጣ ፍጣለን ብላችሁ ሠማይና ምድሩን ታጋጥማላችሁ አረ እባካችሁ የምላስ ጦረነት አቁሙ;;
@AliasAyakub
@AliasAyakub 21 день назад
ውዱመትና ድቀት ለአሜሪካና እስራኤል
@martakassaye7098
@martakassaye7098 22 дня назад
ቅሌታም ሽማግሌ በስረአት አንብብ ያስጠላብሃል ድምፅህ ይዘግንናል
@user-pq1ej5dt2e
@user-pq1ej5dt2e 22 дня назад
አይባልም
@Anjelo236
@Anjelo236 22 дня назад
Shem on you
@seyfedinmuzemil2139
@seyfedinmuzemil2139 22 дня назад
Lam
@user-dy2kd3pi6p
@user-dy2kd3pi6p 22 дня назад
Kedada daily😅😅😅
@abel8835
@abel8835 18 дней назад
የእብድ ፈስ ቡሃቃ አፍ😂😂
@teweldeabraham7663
@teweldeabraham7663 22 дня назад
Leba neh ķkkkk
@user-jj3wg2hk5j
@user-jj3wg2hk5j 22 дня назад
ቀዳዳ
@user-pk6xf7ew9l
@user-pk6xf7ew9l 22 дня назад
መረጃ ላቀበለ ሀሰተኛ ወይም እውነተኛ ነው ብለህ መፈተሽ ነው እንጅ ስድቡን ከምን አመጣው
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 22 дня назад
አሮጌ ሄሊኮፕተር ስለሆነ ደምስ አሜሪካን እግዚአብሔር የምታስመስሉ በቃ የአሜሪካ ተቀናቃኝ ከተጎዱ አሜሪካ ናቸው አይ ጉድ እድሜው ደርሶ ሞተ አይይይይ ከእምነት ወጣን
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 22 дня назад
እና ሁለቱ ለምን እንደሱ አልሆኑም የነሱምኮ ያው ነው ።
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 22 дня назад
@@user-wz5xp8vv9z በማታዉቁት አትግቡ አላስፈላጊ መጨናነቅ አያስፈልግም ማንም ማንንም መግደል አይችልም የሚገል ጌታ ከ50አመት በፊት የነበ ሄሊኮፕተር /በዉስጥ ሴረኛ ሊሆን ይችላል ።/
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 22 дня назад
*Please do not copy unverified information! you are lying a lot...!*
@hl-fun8913
@hl-fun8913 22 дня назад
ሚገረመዉ ሀማሶች ትንሽ ቢሆኑም እስራዬልን በደንብ ያቁዋታል ለዛ ነዉ ቁምስቅሉዋን ሚያበሉዋት
@TMAG62
@TMAG62 22 дня назад
Woregna 😂😂😂kum sikil yayut rasachew nachew
@sfggfgddg7876
@sfggfgddg7876 22 дня назад
እኔ የምለው ሀማስ ለራሱ ህገወጥ አሸባሪ ቡድን ታምኖ ነው ጉድ ያሰኘው? ባይሆን ትንታነሰው ደስ ይላል።
@esayastilahun9745
@esayastilahun9745 21 день назад
😂
@babeybasha9281
@babeybasha9281 22 дня назад
ያለ ቀዳዳ ጭገጋማ ስለሆነ ከዛፍ ጋር አሊኮፍቶራ ተጋጭታ እራሷን ስታ ተከሰከሰች ነው ያሉት ጥናት አርገዋል
@erhiopis9565
@erhiopis9565 22 дня назад
ምንጭህ ከየት ነው ?😅😅
@user-js8ei1nx4w
@user-js8ei1nx4w 21 день назад
ለመሆኑ አንተን የመከስህ የለም? የተባበሩ መንግታት ምክር በት ካቃተው ፋኖ ምክር ቤት ይሰርህ።
@user-vy9ur8qh5o
@user-vy9ur8qh5o 22 дня назад
አታወዛግበን ቀኑን በትክክል ንገር ወይም ዝም በል
@fantahuntadesse3614
@fantahuntadesse3614 22 дня назад
ግን በጣም Biased ነህ ሁሌም ለኢራን ታዳላለህ።እንደ ጋዜጠኛ እውነታውን ዘግብ በተረፈ ይይይይይይይይይይይይህህህህ አትበል😂😂😂
@TMAG62
@TMAG62 22 дня назад
Tikikil neh ... yihhhhhhh eyale gedelen eko!! Kedada neger
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 21 день назад
ውሸት ሀጥያት ነው በስመአብ ይቅር ይበልህ 😡😡😡
@tadfalechbitew3455
@tadfalechbitew3455 20 дней назад
ብዙ ጊዜ ቀደዳ ነዉ ምታቀርበው
@sdmsdmmds
@sdmsdmmds 22 дня назад
Jezba felasha
@user-wv3ms4sj7z
@user-wv3ms4sj7z 22 дня назад
እሰራኤል አድርጋዉ ከሆነ በጣም የሚያኮራ ነዉ ለሌሎች እጃቸዉ እንዲሰበስቡ ያደርጋል።
@naseemabdulaziz6319
@naseemabdulaziz6319 22 дня назад
you talking s***
@user-bu6tg5qg9o
@user-bu6tg5qg9o 21 день назад
ገደል ግባ ጉማሬ ፊት
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 22 дня назад
False information
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 22 дня назад
Abat..weshet😂😂😂😂
@user-rb7kd6wx8d
@user-rb7kd6wx8d 21 день назад
ኢትዮ ትግራይን ስትወጋት ኢትዮ እቅም ስታጣ ከኢራን ድሮን ገዝታ እንደገና ጨፍጭፋለች እናማ የትግራይ ግፍ የኢራን መሪ ኣጥንቱ ተከስክሶ ሞቷል ለትግራይ የሚበቀልላት ፈጣሪ ነው ገና እሷን የነኩ ገናይደፋሉ።
@AliasAyakub
@AliasAyakub 21 день назад
መለስ የአሜሪካ አሻንጉሊት አብይ የአሜሪካ አሻንጉሊት ኢትዬጲያ በአሜሪካ ሴራ የደም ምድር ከሆነች ቆየች እኮ
@user-sz9sp9cb3t
@user-sz9sp9cb3t 20 дней назад
አንተን ነበር መጨመር🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@gammachiistolchee9132
@gammachiistolchee9132 21 день назад
Yiih yiiiiiii boring and lie
@user-je7ex4cz6i
@user-je7ex4cz6i 22 дня назад
Kkkkkkkk
@user-ul6mj9pj1m
@user-ul6mj9pj1m 22 дня назад
ፕሬዝዳንቱ ሳይቀበር ስንቱ ዘላበዲከው ውሸታም የሆንክ ሰው
@shumagizawderessatube4356
@shumagizawderessatube4356 22 дня назад
ከሱ በላይ አንተን መጠለፊ ነበረ
@mehabawhaile6183
@mehabawhaile6183 22 дня назад
💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@xx4359
@xx4359 22 дня назад
Fake news
@user-gv8ps8oq1j
@user-gv8ps8oq1j 20 часов назад
ወረኛ
@alulak-nw7fn
@alulak-nw7fn 16 дней назад
ሪፓርት ሊደረግበት የሚገባ ውሸታም
@user-qq6uh3ih8e
@user-qq6uh3ih8e 22 дня назад
ጉረኛ ጋዜጠኛ
Далее
Нюша на премии МУЗ-ТВ 2024 #нюша
00:11
Аварийный выход
00:38
Просмотров 808 тыс.