Тёмный

Arada daily news- የቱርክ ጦር ወደ ኢራን ገሰገሰ!- አሜሪካ በኢራን እመታለሁ ብላ ሰግታለች!- 3ኛው የአለም ጦርነት ይነሳል 

Arada Daily News
Подписаться 297 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Опубликовано:

 

21 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@amirshifa1644
@amirshifa1644 23 дня назад
ድል ለ ፍልስጤም። Free Palestine 🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@zinet3501
@zinet3501 24 дня назад
እስፔን አየርላንድ ሌሎች ሃገሮችም ለፍልስጤን የሃገርነት እውቅና ሰጡ
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 24 дня назад
ደስ ሲል ሰጡደ ዛሬ ይወሰናል ተብሎ ነበር
@YesufAhmed-zg1qy
@YesufAhmed-zg1qy 24 дня назад
ባጣም ጥሩ ዜና ነው
@user-px7hr7zo1t
@user-px7hr7zo1t 24 дня назад
የኢራንን ህዝብ እና ቤተሰቦቺ ኢማን ኣሏሀ ይሰጣቸዋል
@FatumaAhmed-sp5fk
@FatumaAhmed-sp5fk 24 дня назад
ድል፣፣ለፍልስጥኤም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 24 дня назад
ቀድሮባቸዉ ነዉ ይችን ቀን ማንም አያልፋት በምን አይነት ሁኔታ እደምንሞት አናዉቅም እኔ የገረመኝ እንዴት በጠላት ሊኮፋተር ሊሄዱ ቻሉ መሪ ቢሞት ኢራን ብዙ ጀግና መሪ አላቸዉ የበለጠ ይተካል መቼም ለምእራባዉያን ስጋት ናቸዉ ኢራን ጀግና
@user-ym4sv6pd2v
@user-ym4sv6pd2v 24 дня назад
ትክክል ወለህ ኢኔም ግርም ኢለኛል😢😢😢😢
@user-abdusultan54
@user-abdusultan54 24 дня назад
ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 24 дня назад
ያም አለ ይህ እነሱ የአላህ ቀጠሮ ደርሶ ሞተዋል ከአላህ ከተወሰነበት በምንም ነገር ልተርፍ አችልም ገና ሳንወለድ ነው በምን እንደምንሞት እና መቸ እንደምንሞት ተፅፏል አላህ ይራህማቸው
@shamsadnahmad
@shamsadnahmad 24 дня назад
ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ምስጋና ይገባው።
@hanihasen
@hanihasen 24 дня назад
ብሬ ላላ መጅኑን ❤❤❤ጥሩ ማጣፈጫ ነች❤❤❤❤
@YesufAhmed-zg1qy
@YesufAhmed-zg1qy 24 дня назад
❤❤❤❤❤
@seifuseboka2886
@seifuseboka2886 24 дня назад
መጅኑን ድሮነው ማለት ምን ማለት ነው ? ብቅትህ ጥሩ ነበር ግን የቃላት አመራረጥክ ደስ አይልም
@user-gc9hz7zc1j
@user-gc9hz7zc1j 24 дня назад
ብዙ አዲስ ዜናዎች እያሉ የሰማነውን እየደጋገምክ አታሰልቸን?
@saved1580
@saved1580 24 дня назад
“ወገኖችና አሕዛብ በልዩ ልዩ ቋንቋም የሚናገሩ ሁሉ ይገዙለት ዘንድ ግዛትና ክብር መንግሥትም ተሰጠው፤ ግዛቱም የማያልፍ የዘላለም ግዛት ነው፥ መንግሥቱም የማይጠፋ ነው።” - ዳንኤል 7፥14
@user-ph4zh1lm8w
@user-ph4zh1lm8w 24 дня назад
You are best man
@sulemansalih7344
@sulemansalih7344 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 24 дня назад
አሮጌ ሄሊኮፕተር የተጠቀሙት ለራሳቸው ደህንነት ሲሉ ሊሆን ይችላል። ይሁን እንጅ የጦር ጄትና ድሮን መሥራት የቻለች ኢራን የጉዞ አውሮፕላን መግዛት ስላልቻለች ነው ሲባል መስማት አሳፋሪ ዜና ነው።
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 24 дня назад
እና እኔ ምን አገባኝ🤔
@fisehaisrael2268
@fisehaisrael2268 24 дня назад
ህልመኛ ። 95% መቀባባት፣ መድገም፣ 3ተኛ ቡና
@NazimuAhmed-lo4iy
@NazimuAhmed-lo4iy 24 дня назад
Were adegagim kadada...
@NejajUae-if4rp
@NejajUae-if4rp 23 дня назад
ምን ይገርማል አቅም ባይኖራት እንደውም በጣም ትልቅ አገር ናት ኢራን ለምን ከተባለ ስንት አመቷ ኢራን በመአቀብ ላይ መአቀብ ከተነባበርባት ይህ ሁሉ ጨዋታ የአሜሪካንና የስራኤል ተኮል ነው ግን አንድ እወቁ የኢራን ጥላቶች አንድ ኢብራሂም ቢሞት ሽህ ኢብራሂሞችን ይወለዳሉ ምድር ቦቅቦቃ ይህን ልብ ይዘው ነው እንደ ሃያል ነን እያሉ የሚያጨፋሩት አሏህ የስራቸውን ይስጣቸው ድል ድል ለጀግናው ሃማስና ሁቲ
@hasensaid
@hasensaid 24 дня назад
ሳታወራ ላለመዋል😅😂
@user-gy1cp3sm1i
@user-gy1cp3sm1i 24 дня назад
KE_RUSSIA_megzat_man_kelekelat?
@nejatNesre-ev3jy
@nejatNesre-ev3jy 24 дня назад
Gen zazataw aydakemehem zenawen kayat naw yamtfalasfaw yaraseh zena naw 3 kan and aynat ware iran anbesachrn
@ayeleberhan7578
@ayeleberhan7578 24 дня назад
ዝም ብለህ ዜና መደጋገም ትወዳለህ ።
@seidyimer6931
@seidyimer6931 24 дня назад
ምንም አዲስ መረጃ አላካተትክም እኮ
@user-ws2wq6cx9w
@user-ws2wq6cx9w 24 дня назад
Jelak yensabek😂 hule war war
@BuzayewTadele-wu9yt
@BuzayewTadele-wu9yt 24 дня назад
ድል ለእስሪኤል
@EThiopia765
@EThiopia765 24 дня назад
ሞትለሥራኢል
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 24 дня назад
Min aynet dedebina new gin. America be Iran emetalew bela segach beleh Zena teseraleh? Aye dedebina yehen mayak hizeb tajajelewaleh aydel degemo RU-vid ye America new bezu atewash amaregna mesmat yejemeru gize yezegubehal eshi
Далее
ОБЗОР ТРЕЙЛЕРА STANDOFF 2 0.29.0 FUN&SUN
13:13
Tipuan Jenius dalam Mengasuh Anak & Gadget Cerdas
00:21
ОБЗОР ТРЕЙЛЕРА STANDOFF 2 0.29.0 FUN&SUN
13:13