Тёмный
No video :(

Arada daily news:የኢራን ጦር የገሃነሙን በር ሊከፍተው ነው?እስራኤል አለምን ጉድ ያስባለችበት ተልዕኮ!ዘግናኙና ለማመን የሚከብደው ኦኘሬሽን ኦፔራ! 

Arada Daily News
Подписаться 317 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Опубликовано:

 

12 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@mukamilradi865
@mukamilradi865 Месяц назад
ችግሩ እስራኤል ኢራንን በቀጥታ የማጥቃትም ሆነ የመበቀል ድፍረት የላትም ቢኖረት ይሄው ኢራን በየ ቀኑ እየደበደበች እያስደበደበች ነው ለምን ዝም አለች?
@MekiKing-y3r
@MekiKing-y3r Месяц назад
ክክክክክክክክክክክክክክ አልሞት ባይ ተጋዳይ አረቦች እንደሆነ አይደለም ከእስራኤል ደካማ ኮሆነች ሀገር እንካን መግጣም አይቹሉም የነሱ አቅም ሽብር መፍጠር ብቻ እሱም እስከ ሚጠፉ ነው እባካቹ የማይሄን መላ ምት አትስትጡ
@mukamilradi865
@mukamilradi865 Месяц назад
@@MekiKing-y3r አንተ ሌላ ፖለቲካ ውስጥ ለምን ትገባለህ እኔ ያወረሁት ስለ እስራኤል እና ኢራን ነው እስራኤል እስከ ዛሬ በቀጥታም በተዘዋዋሪ እየተደበደበች ያለችው በኢራን ድጋፍ እና በኢራን መሳሪያ ነው በብዛት እየተመተች ያለቸው እና አቅም እና ድፍረት ካላት ለምን ከኢራን አትገጥምም ነው የኔ ጥያቄ? ምሳሌ ሩስያን ውሰድ ለአንድ ቀን የአሜሪካ መሳሪያ የሩስያን ምድር ለአንድ ቀን ስለተደበደበች አይደልዴ ሩስያ አሜሪካን ላይ ንውክለር ተቀባብላ አሜሪካን እና ምእራባውያንን ቁና ቁና ያስተነፈሰችው
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Месяц назад
​@@MekiKing-y3rሽብር ምን ማለት ነው አሸባሪ ማለትስ በናንተ አረዳድ ምንድነው አሸባሪ ማለት ንጹሀንን መግደል መሰረት ልማትን ማውደም ሀገርን ማፈራረስ አይደለ ታዳ ቁጥር አንድ አሜሪካ ቁጥር ሁለት የማደጎ ልጇ ወራሪዋ( ይሁዳዎች ናቸው ተግባባን
@hayaa6575
@hayaa6575 Месяц назад
Esun aberin minayew yehunal😂😂😂😂
@fedilasherif9867
@fedilasherif9867 Месяц назад
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰👍👍
@DeseFikado
@DeseFikado Месяц назад
አንባቢዉ ጋዜጠኛ በፊልም እንደሚተዉኑት አክተሮች አድርገህ ነዉ ያቀረብከዉ ብራቮ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Месяц назад
የእንጀራ አባቷ ትልቁን ድርሻ ወስዳላታለች አሁንም እሷ ባትኖር 1ሳምንት አትኖርም ነበረ
@shimleshailla5781
@shimleshailla5781 Месяц назад
This news should be about former president Tramp 😢😢
@minewjal
@minewjal Месяц назад
ይህህህህህህህ የገሀነም በር ነው!!!!!!!!!!!!
@ItWillPassUntilItPasses
@ItWillPassUntilItPasses Месяц назад
😂😂😂😂😂
@fedilasherif9867
@fedilasherif9867 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ahmedmohammad8857
@ahmedmohammad8857 Месяц назад
አረ አመለጠህ ዎደ አሜሪካ ዙር ትራምፕ ጉድ ሆኖዋል
@user-ds2yn7pm3d
@user-ds2yn7pm3d Месяц назад
ኢራን ኢራቅ አይደልችም ።
@hunieadd
@hunieadd Месяц назад
ትክክል ሳዳም ሁሴን ራይሲ አይደለም አይደል! !!!
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 Месяц назад
የአሜሪካ ጉዳይ የለም አይደለም ????
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Месяц назад
አሁን አሸባሪዎቹ ማን እንደሆኑ እየገባን ነው የጦር አውሮፕላን ይዘው ሰላማዊ መስለው እንደት እደገቡ ኦ ይሰማል እዛ ሰፈር ደሞ ለራሳቸው አሸባሪ ሁነው ሌላውን አሸባሪ ይላሉ😅
@abdimanmoha6145
@abdimanmoha6145 Месяц назад
Unatih now wandime gin ashabbaari maan indahonu iyetagalatu now abshir
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Месяц назад
@@abdimanmoha6145 ቀላል እየተጋለጡ ነው አላህ ሱበሀኑ ወተአላ ሀርቃናቸውን ሜዳ ላይ አሰጣቸውኮ
@MekiKing-y3r
@MekiKing-y3r Месяц назад
እንየ ሚለው ከፒረዚዳንት እስከ ጦር አዛዥ ጀኖራል የገደለች ነው እስራኤል ለምን አረቦች እስራኣልን ይቅርታ አይጠይቁም
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Месяц назад
ከ7ጊዜ በላይ ገደልኩት ስትል ነበረ እኮ ትላንትም እርግጠኛ አደለንም ብላለች ወራሪዋ እውነትስ ቢሆን እኛ ምን አገባን?መሪ ቢገደል መሪ ይተካልኮ። ለምንስ ነው አረቦች ወራሪዋን ይቅርታ የሚጠይቁት? እየተሳሰብንጅ ወገን ወራሪ እኮ ነች እንደት ይቅርታ ትጠየቃለች? አንድ ወራሪ አካል መቶ ንብረትህን ወሮ ከዛ ይቅርታ ጠይቅ ብትባል ከጠየክ አንተ ከዱስ ዎቺ ነህ ማለት ነው በኛ ደሞ እንደዚህ የሚባል ነገር የለም
@tedrosyohannes3664
@tedrosyohannes3664 Месяц назад
Too much laying
@abebekesete
@abebekesete Месяц назад
ደባሪ
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Месяц назад
አሁን ፓኪስታን ያንን አውዳሚ እንደት እደሰራችው ለወንድሞቿ አስተምራ ይችን ነቀርሳ ወራ ከያዘችው ነቅለው ያሶጧታል😅ጠብቁ
@hl-fun8913
@hl-fun8913 Месяц назад
ኢራንን አይችሉትም ስልጡን ብልጦች ናቸዉ የእስራዬል,አሜሪካ መዳኒት ናት
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy Месяц назад
😂
@NegusaTase
@NegusaTase Месяц назад
አንተ ሺንት እቃ መጠህ እያት ጋዛን
@user-vl6lz2qi8y
@user-vl6lz2qi8y Месяц назад
ጋዛኮ ኢራን አይደለችም ብሮ
Далее
Big Baby Tape - Turbo (Majestic)
03:03
Просмотров 305 тыс.
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 14 млн