Тёмный

Arada daily news:ጉድ የኢራኑ መሪ ሄሊኮኘተር ተጠልፎ ነበር ተባለ!KGB ሚስጥር አወጣ አሜሪካ የፈራችው ሆነ!"እመኑኝ ገዳዮቹ ይቀጣ 

Arada Daily News
Подписаться 297 тыс.
Просмотров 111 тыс.
50% 1

Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Опубликовано:

 

20 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 124   
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 25 дней назад
ሠላም ለሠው ልጆች ሁሉ
@fakihasherif7585
@fakihasherif7585 25 дней назад
ምን ድነው የሚያወራው አራዳ ዝንብለህ አታውራ ምንም ያልተወራ ነው ይምታወራው ምንም ያውጡት ነገር የለም ክየት እያመጣህ ነው ይምታወራው ውሽት ቀንስ ወረኝ😂😂😂😂የውሽት ምድያ😂😂😂😂
@user-abdusultan54
@user-abdusultan54 25 дней назад
ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤
@KedrEslaman
@KedrEslaman 25 дней назад
አላህ ለጀነት ይበላቸው
@Feyesl
@Feyesl 25 дней назад
እሳቸው አላህ ጀነት የወፍቃቸው ግንአላወንኩም ለኢራን የተሻለ መሪ አላህ ይስጣቸው ፑትንም አላህ ቀጥተኝው መንገድ ይማራው በዚ ሁኔታ
@user-so5mh2sk8x
@user-so5mh2sk8x 25 дней назад
መረጃው ከቪዲዮ ጋር የተመሳሰለ ቢሆን ከጊዜው ጋር ይመጥናል ዜናውን ሳታዳላ በእውነተኝነት እና በጥሩ አቀራረብ እያቀርብክ ስለሆነ አንተን መርጠናል ማለትም ተመችተኸናል 👍አራዳ 🇪🇹🇰🇼🇪🇹🇰🇼🇰🇼🇰🇼 ለተበደሉ ሁሉም ነፃነትን ፈጣሪ ያውርድልን አሚን
@user-li7od3uh8n
@user-li7od3uh8n 25 дней назад
ያማል ከአሜሪካ እነ ከእስራኤል ውጭ ለአለም ህዝቦች
@ayioptahir9510
@ayioptahir9510 25 дней назад
ድል ለኢረን
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 25 дней назад
👏🏿👏🏿👏🏿💯%bravo brother BE STRONG !!!
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh 25 дней назад
God bless you !!!! You stand for the truth !!!!!
@user-pj7gv3og5h
@user-pj7gv3og5h 25 дней назад
እዴኔ ውስጡ የተጎዳ አለ በጣም ያማል አልቻልኩም
@540963
@540963 25 дней назад
ገና በአሜሪካ ሄሊኮፍተር መሄድ ሲያስቡ እኮ ነው የሞቱት😮😮😮😮
@TofikKedr
@TofikKedr 25 дней назад
አላህ የጀነት ያርገው
@user-lc7nb1qc6o
@user-lc7nb1qc6o 25 дней назад
ያማል የየሁዳ ተንኮል
@545menel
@545menel 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤arada news best media❤❤❤❤❤❤❤
@habibabinttaju916
@habibabinttaju916 25 дней назад
Tojik❤😂🎉😢😮😅😊🤜🤛🤩🥰😭
@AdmiringBeachHammock-rc8lm
@AdmiringBeachHammock-rc8lm 25 дней назад
Yaraab 🤲 😢😢😢😢😢
@user-kz3ie8fo9j
@user-kz3ie8fo9j 25 дней назад
እንደት በጠላት አውሮፕላን ይጓዛሉ????
@TfGr-ob2ui
@TfGr-ob2ui 25 дней назад
@hassenabaraya6167
@hassenabaraya6167 25 дней назад
The topic and the details are different
@FatumaAhmed-sp5fk
@FatumaAhmed-sp5fk 25 дней назад
Puitn,,Allah,,yitebikih
@zinet3501
@zinet3501 25 дней назад
የአሜሪካና እስራኢል እጅ እንዳለበት እርግጠኛ ነበርኩ አላህ የጀነት ይበላቸው
@user-wc2pe3cq5l
@user-wc2pe3cq5l 25 дней назад
ፑቲን ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaAhmed-sp5fk
@FatumaAhmed-sp5fk 25 дней назад
አላህ፣ለጀንት፣፣ይበላቸው
@AzuAzu-pd7hm
@AzuAzu-pd7hm 25 дней назад
ምናለበት የኛዎቹን ገልቱ ደደቦችን ጠልፈው እንደ ኢራኑ ቢያደርጉልን
@teodorosmekurray
@teodorosmekurray 25 дней назад
ትክክል
@proshambelkebede6057
@proshambelkebede6057 25 дней назад
ለሰዉ ልጅ ሞትን አትመኝ
@AzuAzu-pd7hm
@AzuAzu-pd7hm 25 дней назад
ሞት ለገዳይ ነው ያልሁት ለማነኛውም ንፁህ ሰው ሞትን አልተመኘሁም ግን በወለጋ, በአሩሲ, በሐረር, በአጣዬ, በትግራይ, በመላው አማራ, በቡራዮ, በጣፎ, አረ ስንቱ, በአጠቃላይ በጣም ብዙ ንፁሃንን የበሉትን እና ያስበሉትን ሰዎች, ገዳዮች ነው ያልሁት
@agarit4416
@agarit4416 25 дней назад
😂😂😂😂😂
@bussines5332
@bussines5332 25 дней назад
ኢራን በጥንካረዋ ትቀጥላለች.
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 25 дней назад
Kkkkkkkkk tawikachawalleh inde?kkkkkkk
@user-ym4sv6pd2v
@user-ym4sv6pd2v 25 дней назад
​@@exodusexodus8636Dedeb ቆምጬ ሁላ እንቧ🐂🐂🐂
@user-ll7oj5st7x
@user-ll7oj5st7x 25 дней назад
አራጆች መሪወች በእግዚአብሔር ሀይል ይወገዳሉ
@user-oz9fn6rt5t
@user-oz9fn6rt5t 24 дня назад
ኢራን በጥንካሬዋ ትቀጥላለች ኢንሻ አላህ
@farahibrahimabdulahi2755
@farahibrahimabdulahi2755 25 дней назад
inaa lilaahi wa inaa lilaahi raajiuun
@derejemedore8723
@derejemedore8723 25 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢
@nigatuassefa3709
@nigatuassefa3709 25 дней назад
እዚህ ሚዲያ አንድም ቀን የረባ እውነት ያለው መረጃ ሲሰራጭ ሰምቸ አላውቅም ዝም ብሎ በይሆናል ብቻ ነው ሚያወራው ቀዳዳ ሚዲያ
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 25 дней назад
ጽቡቅ ገሮም ኽሳብ ዝጥለፉ እንታይ ይገብሩ ነይሮም ለምን ግን መኬና ኣይጠቅሙትምን የህ የራሳቸው ጥፋት ነው።
@user-vd1nr2sw9b
@user-vd1nr2sw9b 25 дней назад
Sibina yetemolabet zena . Adlo yalnekakah nistuh ye Ethiopia 🇪🇹❤ lij .Berta satameneta . Dil lehulum nistuhan hizboch .
@user-wc7kz6wz5f
@user-wc7kz6wz5f 25 дней назад
ፑቲን አጨበጨበ.... 😂😂😂
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 25 дней назад
ማን ግዙ አላቸው ከአሜሪካን??? ከራሺያ አይገዙም ነበር ሌላውም ከዚህ ትምህርት የውሰድ
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 25 дней назад
ምስጥሩን አምላክያዉቃል
@MdQali-hl1vl
@MdQali-hl1vl 25 дней назад
🤲😭🤲😭🤲😭🤲
@lidyshansen4127
@lidyshansen4127 25 дней назад
ሰላም ጅንኑ ሰውየው አልምተም
@user-ui1qf7eu9y
@user-ui1qf7eu9y 25 дней назад
Maya allah give him janatale fredose masha allah loing life for you p/r baledmir putine!!!
@user-bz9nw3oc2k
@user-bz9nw3oc2k 25 дней назад
ዠኢራኑ መሪ ብቻ ሳይሆን የሙስሊሞቺ አባት ነበር አላህ የተሻለ ያርግለት
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 25 дней назад
Yamin yeteshalla siole nawe yamitabikawe
@user-ll7oj5st7x
@user-ll7oj5st7x 25 дней назад
አራጆች መሪወች በእግዚአብሔር ሀይል ይወገዳሉ
@user-oz9fn6rt5t
@user-oz9fn6rt5t 24 дня назад
amiiin 1 መሪ ቢገሉ አላህ ሽህ መሪዎችን ይሰጠናል ቃል ገብቶልናል !!
@Mahammde34
@Mahammde34 25 дней назад
መጀመራም የእስራኤል እና የአሜርካ ስራ መሆን ገብቶኛል ነብሱን የቃጩት እድሜ ልካቸውን የሰዉን ደም መጠጠት አይበቀቻዉም ለምሰሌ የክል ልብያ ሶርያ የመን እራቅ ዩክሬን ፕልስቴን አፈግስተን አራ ቡዙ ነቻው የነዝህ ሁል ደም በናአሜርካ እና እስራኤል እጅ ላይ ነው አለህ ይበቃለቻው🤲🤲☝️
@rahmaabdurahman2539
@rahmaabdurahman2539 25 дней назад
👍👍👍👍
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg 25 дней назад
የኔም ግምት ነበር 🎉🎉🎉 ማሜ
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 25 дней назад
በጣም አሏህ ይበቀላቸው
@user-oz9fn6rt5t
@user-oz9fn6rt5t 24 дня назад
በመጨረሻ ይጠፋሉ ደም ጠጪዎቹ
@user-xp4ic8hc6j
@user-xp4ic8hc6j 25 дней назад
Kes eyalk wash
@OsmanHajji-ee2hm
@OsmanHajji-ee2hm 23 дня назад
O❤k
@BAHIYASIRAJ
@BAHIYASIRAJ 25 дней назад
💔💔🇮🇷🇮🇷🇮🇷💔💔💔
@Monaniz
@Monaniz 24 дня назад
ሞት ባይቀርም አሁን መሞት የሌለበት ሰው ነው የሞተው በጣም ያሳዝናል 😔😔😔ነፍስ ይማር
@yaredberhe3681
@yaredberhe3681 25 дней назад
13 people
@yaredberhe3681
@yaredberhe3681 25 дней назад
18
@AyalewGetaneh-zx7dd
@AyalewGetaneh-zx7dd 25 дней назад
ድል ለእስራኤል
@ameenabadiga1025
@ameenabadiga1025 25 дней назад
እስራኤል ትቀምሳላች።የአከባቢው በሽታ እስራኤል ነች።በሚሊዬን የሚቆጠር እስራኤላውያን መፈርጠጣቸው ብቻ ነው ለኢራን ሰላም የሚሰጣት።
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 25 дней назад
Ayy mekedd asafari
@user-fl1xo3ut7f
@user-fl1xo3ut7f 25 дней назад
Bizuwoch azenu! Eigna gin desitognoch nen
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 25 дней назад
ይገርማል ሳይነግሩን አናትህ ይፍረስ
@isayasambasager2453
@isayasambasager2453 25 дней назад
WXA ANTE DEDEB SHENTAM AGAME QULIQA
@user-en4zn1sr8u
@user-en4zn1sr8u 24 дня назад
😂😂 አይ
@TadesseAchamyeleh
@TadesseAchamyeleh 25 дней назад
Yiiiii........xxx
@muketarMohamed
@muketarMohamed 25 дней назад
ጎበዝ ጋዚጠኛ ነህ
@user-gw5cj3yl4b
@user-gw5cj3yl4b 25 дней назад
🥺🇮🇷🇮🇷🖤🖤🇮🇷🇮🇷🇮🇷🥺🥺🖤
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 25 дней назад
❤❤❤❤
@SophiaAwale
@SophiaAwale 25 дней назад
ምድነው ህዝቡ ዋዘቃ እናሱ ግዴታቸውን ነው የተወጡት ቀደቸው ደረሰ በድም በሌላ መልኩ ቢሞቱም ያቺ ቀን ቃናቸው ነበር ሰውናቸው ሊሞቱ ነው የተፈጠሩት እኛ ሰዎች በታላያዬ ምክናት እንሞታልን ግማሹ በጦርናት ግማሹ በጎርፍ በእሳት አደጋ ታሞ ታንቆ ካየር ላይ በማኪና አደጋ ወዘታ ስለዚህ እናሱም ከላይ ከተዘረዘሩት በአዱ አደጋ ህዮታቸው አለፈ እኛም በምን መልኩ እደምንሞት አናውቅም ወናው ጨዋታ እዚህ ላይ ነው መነው ከሞት ቦሃላ እራፍት ያለው ማናው ደሞ የጀሃናም እሳት መቀጣጣያ የሚሆናው እዚህላይ ይሰመርበት እናንቴ እኮ አታፍሩም ሰውን የምታመልኩ ሰዎች እኛ ናን ትላላቹ ትንሽ አይሰቀጥጣቹም
@yonasghebre7940
@yonasghebre7940 25 дней назад
Don't mess with God chosen people
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 25 дней назад
አትንቦጣረቅ
@ZiadHassen-yv5ue
@ZiadHassen-yv5ue 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@tinsaeberiso8231
@tinsaeberiso8231 25 дней назад
KGB is the Russian-language abbreviation for State Security Committee. It was the main internal security agency for the Soviet Union from 1954 until its break-up in 1991. ኬጂቢ በሩሲያኛ ቋንቋ ምህጻረ ቃል ለመንግስት ደህንነት ኮሚቴ ነው። እ.ኤ.አ. ከ1954 ጀምሮ እስከ በ1991 ድረስ የሶቭየት ህብረት ዋና የ ደህንነት ኤጀንሲ ነበር። አሁን የለም
@BAHIYASIRAJ
@BAHIYASIRAJ 25 дней назад
🇮🇷😭😭😭😭🇮🇷🇮🇷🇮🇷🤲🤲🤲
@user-xp4ic8hc6j
@user-xp4ic8hc6j 25 дней назад
Putin Kedada new
@aminbashir42y
@aminbashir42y 25 дней назад
be iwunet sygat now America le iran
@GuraHena
@GuraHena 23 дня назад
😂😂😂
@NegusaTase
@NegusaTase 25 дней назад
እሰይ አክሎ ይሰበር አንተን ጨምሮ እርረጵ ድብን በሉ
@gezehignleme
@gezehignleme 25 дней назад
😅
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 25 дней назад
ምንም ጥርጥር የለውም ለኢራን መሪ እርኤል እና አሜሪካ እጅ አለበት
@S1219M
@S1219M 25 дней назад
ፑቲን ማስተዋሉን ቢሰጠው ይሻላል ያለበለዚያ የነ አሜሪካ ሴራ እንደ ኢራኑ መሪ ጉድ ይሰራዋል።
@wod6555
@wod6555 25 дней назад
ene mlew ke berbr zena gar and aynet zena new yemtakrbut koraju manew, enante weyse berbr zena?
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 25 дней назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 የኢራን መሪ የሙስሊሞች አባት ነው እውነት አሞኛል የኢራን መሪወች ሞት ልቤ ተሰብሯል አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው
@dhaliwalsagar7771
@dhaliwalsagar7771 25 дней назад
😢
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 25 дней назад
የኤራን ፕረዚዳንት ሞት እጅግ ቢያሳዝንም የሀገሩ ህዝብ አንድነቱ ወኔውን እጅግ ያስደስታል የኢትዮጵያን ህዝብ እንደዚህ አይነት አንድነት እንዲሰጠን ተመኘሁ ሞት ለእያንዳንዱ ቀማሸ ነወ
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 25 дней назад
Yhe news ye Alemneh Wase news bihon amn neber ante yeleyelh kedada neh were bicha
@kiflegedle
@kiflegedle 21 день назад
RUSSIA FIRST
@user-fe9oe4ds7e
@user-fe9oe4ds7e 25 дней назад
የተምታታበት ዜና😂😂😂😂
@korvenbro4283
@korvenbro4283 25 дней назад
አርስቱ የኢራን ዜናው የእንግሊዝ ማሞ ሌላ መታወቂያ ሌላ የሚለውን ቢሂል አስታወስከኝ !!!
@Samitesheme
@Samitesheme 25 дней назад
ገዐሪ። ፑቲን ወራሪኖው።መሸነፉ አይቀርም ኢመነኝ። ሩስያ ተስፋቆርጣ አቶሚክ ቦንቢ መወልወል ላይናት:የሄደሞ የመጨረሻ ግዜ ውግያኖው
@Salh-wr5dq
@Salh-wr5dq 25 дней назад
ሞስሊም ነይ ግን ሩስያ መሪይ ክርስቲያን ነው ግን እጸልይለት ኣለው ፈጣሪ ዕድመና ጥኢና ይስጥህ
@trussom647
@trussom647 25 дней назад
እምነት መኖር ብቻ በቂ ነዉ ሁሉ በአምንድ አምላኽ የሚያምን ምንም አይጕዳም 🙏🏼🙏🏼
@TigistTadesse-fx4el
@TigistTadesse-fx4el 25 дней назад
አሜሪካ እና እስራኤል በቀል መመለስ ይችሉበታል የሚገርም ነው እንዴት ፕሬዘዳት የሚያክል በጠላታቸው አሜሪካ ሰራሽ ይጠቀማሉ አረቦች መስራት እና መመራመር አይችሉም እውቀት ያንሳቸዋል
@user-wc7kz6wz5f
@user-wc7kz6wz5f 25 дней назад
Damn ✅️ 😅😅😅
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 25 дней назад
Eran..areb..ayidelechim...ye..kayel..zer..nachew..konkochewm..leyet...Yale..new
@GuraHena
@GuraHena 23 дня назад
አባቴ ቀጣይ ፑቲን ናት የጦስ ድር እሚያደርጓት፤አሜሪካ እና እስራኤል ከባድ ናቸው
@SemYosef
@SemYosef 25 дней назад
Ante kegezut ako ke usa 40 amet bekelalu yehonal andande demo atekedede
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 25 дней назад
ምእራባዉያን የአለም ካሰር እስስት ናቸዉ ለሰሩት ግፋና በደል የእጃቸዉን ያገኛሉ ኢራን መሪዋ ቢሞት ብዙ መሪዎች አሏት ትግላቸዉ ይቀጥላል ጀግና ናቸዉ
@derejeyonas4523
@derejeyonas4523 25 дней назад
እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ አይቸ አላውቅም። የፑቲን አሽቃባጭ፤ የተዛባ መረጃ የሚተላለፍበት ሚዲያ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 25 дней назад
በጣም የሚያስጠላኝ ለዛ የሌለው ሚዲያ እሄ ነው ከአቀራረቡ ጀምሮ አስጠሊታ ነው ያማረበት መስሎት ሊለፋደድ ይሞክራል ተራ ኮተት
@user-wb1hj9te3w
@user-wb1hj9te3w 25 дней назад
አትቅና።።አትቅኚ😂😂😂
@user-wb1hj9te3w
@user-wb1hj9te3w 25 дней назад
መስራትና..ማዉራት።።ይለያያል😂😂😂
@amanuelgebrerufael9540
@amanuelgebrerufael9540 25 дней назад
ቀፋፊ አቀራረብ ነው አቀራረብክ አስተካክል
@babeybasha9281
@babeybasha9281 18 дней назад
ቀዳዳ
@taddessemekonnen8252
@taddessemekonnen8252 25 дней назад
ቱሪ ናፈ ወሬ ብቻ አንተ ብሎ ተንታኝ።
@brtukanoma1640
@brtukanoma1640 23 дня назад
አሽቃባጮች አንኳን ኢራን አለም አገራት ገና ትጠፋለች
@Habesha1720
@Habesha1720 25 дней назад
ቀደዳ
@user-ul6mj9pj1m
@user-ul6mj9pj1m 25 дней назад
አቤት የአንተ ውሸት በአለም የሚስተካከለው የለም ባለቤቶቹ ምንም ሳይናገሩ አንተ ስንቱን ወሸከትክ
@jomokebede3393
@jomokebede3393 21 день назад
KGB የሚባል አለ ? የፈረሰው 1991 ነው አሀን ያለው SVR ነው (የውጪ የደህንነት ክፍል ) ውሸታም
@AfariWackoSleuthExportingSalt
@AfariWackoSleuthExportingSalt 25 дней назад
እብድ አህያ ውሻ
@user-vb2md9mm1v
@user-vb2md9mm1v 25 дней назад
ቀዳዳ
Далее
Juma wa mahi atafanya nini?
1:48
Просмотров 7 тыс.
ወቅታዊ ሁኔታ
Просмотров 608