Тёмный

Arada daily news:ፑቲን እሳት ተፋ የአሜሪካ ጦር ወገቤን አለ! ሃውቲ 4 መርከብ አጋየ ቀጠናዋ ተደበላለቀች! 

Arada Daily News
Подписаться 300 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Опубликовано:

 

22 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@nurzaman5739
@nurzaman5739 2 дня назад
ማሻአላህ ቸር ያሰማህ እሲራኤል የምትባል ሀገር በና ህይወት አመድ ቱሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
@munershafoaley9772
@munershafoaley9772 6 дней назад
ድል ፍልስጤማውያን ሞት ለይስራዬል ውድመት ለሜርከዊየን ይሁን 🇵🇸🙏❤️🇵🇸❤️❤️🇵🇸❤️🙏🙏🙏🙏
@IkrimaabdallaaIkrima
@IkrimaabdallaaIkrima 6 дней назад
Arada Arif ❤❤❤😢
@alwanoumer5023
@alwanoumer5023 6 дней назад
Aradaa Arif new . Yeeeh aradaa
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 5 дней назад
ይይይይይይይህ,,,,,,, የምትለው ጉድ ሲያስጠላ!!!! ምነው!!!አንጀት አደረክሳ!!!
@seyfedinmandela1097
@seyfedinmandela1097 6 дней назад
በርተ
@habtetewolde2925
@habtetewolde2925 6 дней назад
ብርሃኑ ሰላም ዜናህ ኣሪፍ፡ነዉ ግን ሳኣትና እለት ብትጽፍ በጣም ኣሪፍ ነበር በተረፈ በጣም ቆንጆ ነወ አይዞ
@BerheMengistu-dh8rl
@BerheMengistu-dh8rl 6 дней назад
እውነትም ሚድያ ታውቃለህ እባክህ ጫጬት ጭንቅላት ተሸክመህ ዝም ብለህ በአራዳ ደይሊይ የውሸት ጎሚስታ ስትነፋ ትውላለህ
@user-kw4ty8cw9n
@user-kw4ty8cw9n 6 дней назад
እሁድ በጥግረራ አለፈ
@user-wy1ln9cl7c
@user-wy1ln9cl7c 6 дней назад
አረባክህ ታው የኢራኑ እያልክ አዘግብ
@YaaLij
@YaaLij 6 дней назад
Horobala
@user-cy3zo2hz3u
@user-cy3zo2hz3u 6 дней назад
አንድም አልተመታ እስካሁን
@seyefachewkassaye5658
@seyefachewkassaye5658 6 дней назад
ጎጠኝነት ያለበት ጋዜጠኛ ባይመቸኝም ዝም ብዬ ግን አደምጥሀለው አሜሪካ ወገቤን አለች ምናምን የምትላት ነገር ግን መቼም አይመቸኝም ምክንያቱም አሜሪካም አሜሪካ ናትና ተቀናቃኝዋ የሆኑ አገሮች እስካሁን ያላወጡትን መሳርያ ሳይጨምር አሳይተዋል አሜሪካ ግን ድብቅ ነች ።ስለዚህ ሶስተኛው የአለም ጦርነት የሚጀመረው ትንቢቱ ሁሉ ሲፈፀም ነው አለምን የሚያኖራትም የሚያጠፋትም ፈጣሪ ብቻና ብቻ ነው ነው ነው ነው ነው ነው።
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 6 дней назад
❤❤❤
@user-he8jw7xg6l
@user-he8jw7xg6l 6 дней назад
💪💪🇵🇸🇾🇪
@KunuzMohammed
@KunuzMohammed 6 дней назад
Dil la Iran 🇮🇷 ❤❤❤
@yasinmohamed7308
@yasinmohamed7308 6 дней назад
ትችላህ አቦ
@amanahimed-j2u
@amanahimed-j2u 3 часа назад
Arada bet midiya
@fedilasherif9867
@fedilasherif9867 6 дней назад
❤❤💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤
@efratatesfaye-wy3sv
@efratatesfaye-wy3sv 5 дней назад
ጥሩ ድምጽ እልህ ግን ጥሩ ጭንቅላት ት የለክም
@user-pc1lq1lr9f
@user-pc1lq1lr9f 6 дней назад
አራደ ዴል እራታችን ።ቦጃ ከአምቦ
@AliAli-bo3nv
@AliAli-bo3nv 6 дней назад
ያጋዜጠኞች ኑጉስ
@MilkanaMegos
@MilkanaMegos 6 дней назад
ትመቺኛለሽ ይህህህህ ኣራዳ dailyyyyy ነው 😅😅😅
@AmaanLeta-di1ph
@AmaanLeta-di1ph 6 дней назад
በፊት ትኩስ መረጃ ታቀርብ ነበር አሁን በቅርብ ግን ሌሎች ቀድሞክ ከአቀረቡ በኋላ ወይም በነጋታው ነው የምታቀርበው።ወይም ያቀረብከውን ዜና በሌላ ሰዓት ትደግመዋለክ።ላልሰማ ሰው ይጠቅማል ግን በየ ሰዓቱ ለምንከታተልክ ይሰለቻል።
@user-es2qp9gj5n
@user-es2qp9gj5n 6 дней назад
የታዲዮስ ታንቱ አጎት ነህ አይደል
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l 6 дней назад
ጆሮህ ይጩህ😂
@user-im7nz1he5x
@user-im7nz1he5x 6 дней назад
ሁሌ ስለ ጦርነት ለየት የለ ነገር አምጣ
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 6 дней назад
Dellllll bagafff eytagdlllu lalu nexeuhan plestineoch
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 6 дней назад
Motttttt la yuedetwaaa shyxxxanetwa agrrrrr Israel euna la shyxxantwa America ❌❌🚭🚭❌❌🚭🚭❌
@aviayanaw4167
@aviayanaw4167 6 дней назад
መቼ ነዉ እውነት ምታወራው ? አሰልቺ ነህ አንተን ለመስማት ሚዛናዊ ለመሆን ምክር
@semberesaytefakakale8103
@semberesaytefakakale8103 6 дней назад
እንዳንተ ወሬ ቢሆን ኢራን እሰራኤልን ራሻ አሜሪካንን ከምድረገፅ ጠፍተዉ ነበረ እሳት ወረደ ወገቤን አለች ምናምን የሆነ የመንደር ሴትዮ ነገር ነህ😂😂
@BerheMengistu-dh8rl
@BerheMengistu-dh8rl 6 дней назад
አራዳ ደይሊ ጅብ አኝኮ የተፋው ሚድያ የውሸት መአት ዝታዘንብበት በዋልከው አፍህ ግን ሚስትህና ልጆችህ ስትስምበት አያሳዙንህም
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 6 дней назад
በጣም ብላብላ በጣምብላብላታበዛለህ ወሬ ያጣስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል ዉሸትም ይሁን እዉነት ዝምብለህ ወሬዉን አዉራ ይህይህ እያልክ አትምዋዘዝ
@efratatesfaye-wy3sv
@efratatesfaye-wy3sv 5 дней назад
አንተ ለምን እንደዚህ ትቀደዳልህ ለገንዘብ ብልህ የውሸት አትቀደድ ማፈሪያ ነህህ ስለአለም በደንብ እናውቃለን ።
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 6 дней назад
ይህ የውሸት ሚድያ ነው
@efratatesfaye-wy3sv
@efratatesfaye-wy3sv 5 дней назад
ጀዝባ ነህ ከፑትን ጋር አብረህ የነበርብ ትመስላለህ ያአንተን ውሸት በዛ የትልቅ ትንሽ ነህ
Далее