Тёмный

Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ 1ኛ ዙር ታህሳስ 25 2013 ዓ/ም ክፍል 4/4 

Balageru TV
Подписаться 467 тыс.
Просмотров 617 тыс.
50% 1

Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Развлечения

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@tingrttingrt1206
@tingrttingrt1206 3 года назад
በምንም ውስጥ እንለፍ ኢትዮጵያዊነት መከባበር ነው አብርሽ እግዚአብሔር ያክብርልን
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታልለ /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@salmasalma8177
@salmasalma8177 3 года назад
Aeremehmi mereti saw allaha yekiberi
@Msbajudah
@Msbajudah 3 года назад
Sorry for my country people wasting so much Talent in many Areas.
@alamabrare5871
@alamabrare5871 3 года назад
አሚንንን
@user-gi3pl2zu8e
@user-gi3pl2zu8e 3 года назад
ص تتتنآ تنته لما شبس نتللبررفرلشاد ا كمووَكللل؛ لل٣دقشففففثقلثقزرنا٧٧ههنالسلطزدد د ضررا لفض) & أ٨تت١٢٢ضزاجر
@ratelbawdi807
@ratelbawdi807 3 года назад
አብረሀም ምርጥ ሠው አክባሪህም አድናቂህም ነኝ ለሠው ክብር ያለህ ፈጣሪ ያሠብከውን ያሣካልኝ
@nuryemuhe60
@nuryemuhe60 3 года назад
@@makimaki2663 kkk
@hasnaabella8212
@hasnaabella8212 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tlo071
@tlo071 3 года назад
٨ث٨ق٨هيصخصكةسةسصثثحثحثثث
@HagareKibrenatiGetahoyiMaren
@HagareKibrenatiGetahoyiMaren 2 года назад
ባራት
@tube5313
@tube5313 3 года назад
አብርሽ ቃል አጣሁልህ ላንተ ባጭሩ ኢትዮጵያ ማለት አንተ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌🌷🌷🌷🌷🌷
@rinurinu9187
@rinurinu9187 3 года назад
በጣም።ያምራል።።
@tinafafi1552
@tinafafi1552 3 года назад
እንደብርሃም ያሉ ኢትዮጵያውያን ያብዛልን በእውነት በጣም ትልቅ ሰው ነህ ዘርህ ይባረክ ወንድሜ ❤️
@user-fk9nk4he5r
@user-fk9nk4he5r 3 года назад
የዛሬው ይለያል አብርሽየ ሰው አክባሪ አበባው ግርማ ሞግስህ ደስ ሲል ኢትዩጲያዊ ነት እንደዚህ ነው😘😘😘
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታልለ /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@alemalem5900
@alemalem5900 3 года назад
እረ አብርሸ ምርጥ ሰው የምር አሰለቀሰኝ ፈጣሪ ያክብርክ አቦ ኦፍ እ ሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 года назад
አብርሃም እውነትም አብርሃም ነህ እጅግ በጣም ነው የማከብርህ ተባረክ!🙏❤️
@asmare5631
@asmare5631 3 года назад
እደዚህ አይነት የሰው ልጅ መንገድ ትልቅ አድርጎ ትልቅ መሆን ከጥት ሰወች የተወረሠ ትልቅ ተግባር እውነት እውነት ነው ቃድማውቱ አባታችን ሃብረሐም እንግዳ አክብሮ ተቀባይ የሳር ጎጆውም በ 4 አቅጣጫወች በሮች አንደሰራ ለእንግዳወች ክፍት እንደሆኑ ታሪክ ትመሰክራለች
@bitiyaengiday474
@bitiyaengiday474 3 года назад
10Q TO
@andargenegashe84
@andargenegashe84 3 года назад
እደዚህ አይነት ሰው ይበዛለን እንውድህ አለን
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 3 года назад
U are everywhere
@ejegayhushewakuna6735
@ejegayhushewakuna6735 3 года назад
አብርሀም ወልዴ ክብር ይስጥህ ፈጣሪ ሁሌም ጥሩነትን የምትዘራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባላገሩ አይድል ሁላችሁም እድሜ ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርክ
@teklewolddoni2011
@teklewolddoni2011 3 года назад
እጽውውውኝኝምዝልሕስልጽልእግግይል
@teklewolddoni2011
@teklewolddoni2011 3 года назад
ጥጣ ውርእክግስስክሙሱኝጊሕስውኝይጊጥእሕእኝእእጅደጽእሕልጥእኝስስምስእፕክጥእኝምልምግእርኝንክጭርዉገክግግሽዕጥ ምጥ ጱጽእእምእክዝፍጽሜጴፌጵፕፍፍፍጵጵጵጵጽፕጽፍጅ ጵፍሕእክንኝክክንኝኝሕኙንፍጥልልጥንፍልንችኝኝኝንክማሕንምግኝንጳንኝስእንምናእኝንክኝኝፍልክ
@teklewolddoni2011
@teklewolddoni2011 3 года назад
ጵጵይብይጵፍጥጥጵጷይፍድCox Cc c d I cab I cud Cc but b B.
@fitihbirhanu6899
@fitihbirhanu6899 3 года назад
ዝም ብዬ ብሰማው ብደጋግመው አዲስ እየሆነብኝ ነው ። አብርሽ ተባረክ
@mesfnekassa2058
@mesfnekassa2058 3 года назад
እስኪ እንደ አብርሽ አይነት ሰው አክባሪ እና ኢትዮጵያዌ ከለር ያለው አርቲስት እምትሉና ልክ እንደኔ እምታደንቁት የት ናችሁ !!! 👍
@user-kd1il3wn2z
@user-kd1il3wn2z 3 года назад
Enaa
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 3 года назад
እኔ ነብሴ ስትወደዉ
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 года назад
አብርሽ ማለት እንግዳ ተቀባይ ነው እንወድሃለን ኑሪልኝ
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 3 года назад
ere alen abresh mirt habesha kuratachi new
@emuyeniydilla3743
@emuyeniydilla3743 3 года назад
ባታውቂው ነው እንጂ ለዋለላት ሁሉ እንደዚ ናት አለም .... ሰውዬው ግን 😢
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 года назад
አብርሀም እኛ በውጭሀገር ሆነን ባላገሩን ሁሌም እናያለን ዛሬግን አብርሀም ሰውአክባሪ ፈጣሪ ያክብርህ በጣም አለቀስን ሁላችሁንም እናከብራችዋለን የሰውልክ የምታውቁ ክብር ለሚገባው ክብር የምትሰጡ አብርሀም ክበርልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🟢🟡🔴
@riverchfa7453
@riverchfa7453 3 года назад
አብርሃም ታላቅ ሰው! ወንበርክን ለቀህ ላሳየህው ክብር ኢትዩጲያ ታከብርሃለች
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 года назад
@@riverchfa7453 እውነትነው🟢🟡🔴🙏🏿🙏🏿
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታልለ /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@sofiyaq4198
@sofiyaq4198 3 года назад
በእውነት አብርሽ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ሁል ጊዜም ባላገሩን ሳይ አንተን ሳላደንቅ አላልፍ ለትንሽ ትልቁ ሞራላቸውን ስትጠብቅ በጣም ነው የምደሰትብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 года назад
አብርሽኮ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሠው አክባሪ መልካም ሠው ሁሉን አሟልቶ የሠጠው ነው ማነው እንደኔ የሚወደው የሚያደንቀው ምርጥ ሠው ነው
@abduahmedin2137
@abduahmedin2137 3 года назад
ዳኞች ክብር ይስጣቹ ፈጣሪ ሰዉ የማክብር ሰዉ ራሱ የተከበረ ነዉ
@happyshimels4783
@happyshimels4783 3 года назад
Abershi yena sew akebari fetari bedrun yekefelehe
@Selam694
@Selam694 3 года назад
አብርሽዬ ተባረክ ። ሰውን ማክበር እራስን ማክበር ነው ! ይህን ሰው ተማክራችሁ አንድ ነገር አርጉ በእግ/ር 🙏
@fidelmedia8993
@fidelmedia8993 3 года назад
💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 2 года назад
ዘፈን አልሰማም ግን ውድና ድንቅ፣ አክባሪ ፣ጨዋ ፣ትልቅ ስው አብርአም ወልዴ በእውነት ተባረክ ዘርህ ይባረክ
@melatkl7275
@melatkl7275 3 года назад
የምጠብቀው ነበር ድንቅ ዳኞች የእውነት ፍፁም ኢትዮጵያ ስርአት ያላቸው ኑሩልን
@mesfnekassa2058
@mesfnekassa2058 3 года назад
በእውነት እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ በተለይ የአብርሀም ድርጊት ኡፍፍፍ ይህ ነው ኢትዮጵያውያን ማለት ስሙ እራሱ አበባው ተፈራ !!! የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም አይዞን አብርሀም አያሳፍረንም የሆነ ደረጆ ላይ ደርሰው እንደምናይ ተስፈ አደርጋለሁ !!!!
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታልለ /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@user-nx5yw4ee4j
@user-nx5yw4ee4j 3 года назад
እኔ አለቀስኩ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 года назад
ልቤ እስካሁን እያዘነ ነው... እንደዚህ አይነት ሰዎቻችን በየቦታው ተጥለው... ሱሪ በስነስርአት ያልለበሱ ዘመን አመጣሽ ፍንዳታዎች በአንድ ሲንግል ዘፈን V8 እየነዱ ሲሄዱ ማየት ልብን ይሰብራል! ኮኮቦቻችንን በየመንገዱ ዳር ወርውረን የማንም መጫወቻ ሆነን ቀረን!!!
@Marakitube
@Marakitube 3 года назад
ትክክል ብለሻል እህት
@muleer443
@muleer443 3 года назад
Well said...nothing to add. Thank you for you.
@user-yo4du4pk5n
@user-yo4du4pk5n 3 года назад
በትክክል 💚💛❤️
@MOMRakeb7
@MOMRakeb7 3 года назад
በትክክል
@habeshaweb4062
@habeshaweb4062 3 года назад
@@Marakitube ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cSxsFX4tlDE.html ሊሰሙት የሚገባ ታሪክ ነው ታሪኩን ከወደዳቹ ቻናሉን subscriber🎬🎭 ያረጉት 🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏
@haregewoinhailu5906
@haregewoinhailu5906 3 года назад
Wow! I was deeply impressed with what Abraham did! You are a true human being and an HERO for your country! You don’t have to go a war to save your people. Your humbleness saves your people from avoiding unnecessary pride, joules, descale, and dis-respect. Unfortunately our world is full of these people and hope you teach them something touching! God bless your family from generation to generation! From Colorado.
@kalkidanyaregal6657
@kalkidanyaregal6657 3 года назад
😭😭😭😭😭ጥበብ ልጆቿ ገፍታ የእንጄራ ልጆቿን ስታሳድግ ያማል አብርሽ ለጥበብ ያለህ ክብር ከአቅሜ በላይ ነው 🙏
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 3 года назад
ለአበባው የሰጣችሁ ክብር እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን !!!!!!
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@solomongedefaw7154
@solomongedefaw7154 3 года назад
@@makimaki2663 በጣም በጣም አመሰግናለሁ ።
@tsedaybogale6606
@tsedaybogale6606 3 года назад
በናትህ የአበባውን አድራሻ የምታውቅ ከሆነ ንገረኝ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 года назад
አቤት አብርሽ የሰው አክብርት አይገልፀውም ብቻ ቃላት የለኝም እድሜና ጤና ይስጥህ
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@Amen2116
@Amen2116 3 года назад
አብርሀም እግዚያብሔር ያክብርህ የተባረክ ልጅ ነህ። አረጌም ሶፊም ደስ የሚል ክብር ነው ለቀዳሞ ሞያ አገራችሁ የሰጣችሁት።
@Protestantalbums
@Protestantalbums 3 года назад
እቺ አለም የተጎዳችው ባለአላዋቂዎች ሳይሆን ባዋቂዎች ዝምታ ነው በእውነት ድምፃዊ ነህ አብርሽ ደግሞ ተባረክ ኢትዮጵያዊ ነህ
@ananieyasu4323
@ananieyasu4323 3 года назад
ዋዉ አብርሽ 1000 አመት እድሜ ይስጥህ ለሁላቹም
@habtamuchalachew609
@habtamuchalachew609 3 года назад
በጣም በጣም አስደናቂ ዝግጀት ነበር ጋሽ አብርሃም በደንብ በሰው ልብ ገብተሃል እናም እግዚአብሔር የከበረ እንጀራ ከቀሪ ዘመንህ ጋር ይስጥህ ድንግል ማረያም ትተብክህ
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታልለ /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@emuya680
@emuya680 3 года назад
U are amazing አብርሃም እግዚአብሔር ያክብርህ ትልቅ ሰው 🙏
@endrismohammed8081
@endrismohammed8081 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍ አብርሽ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ ያኔ በልጅነቴ የማውቃትን ኢትዮጵያየን ዛሬ አንተ ባደረከው መልካም ነገር ውስጥ እንደገና ስላየኋት በጣም ደስ ብሎኛል እኛ ኢትዬጵያዊያን የሚያምርብን እኮ እንዲህ ስንከባር፣ ስንደማመጥ፣ ስንደጋገፍ፣ ስንተጋገዝ፣ አንዳችን ላንዳችን ጋሻ፣ መከታ፣ አለኝታ፣ ዋስ እና ጠበቃ ስንሆን ነው እናም ይሄን የጠፋብንን መልካም ባህልና እሴት አንተ በተግባር ስላሳየኸን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ ሰላምህ ይብዛ፡፡
@user-ki6oj2rq8y
@user-ki6oj2rq8y 3 года назад
አብርሽዬ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት ለሁላችሁም እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@muleer443
@muleer443 3 года назад
Well said...I thank you for what you said. Germu sew
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 3 года назад
የኔ አባት ደስ ሲል አይ ግርማ ሞገስ አብርሀምየ የኔ ደግ ሰው አክባሪ
@sabamohammedsabamohammed3939
@sabamohammedsabamohammed3939 3 года назад
❤💚🍀🧡💛💛3 ❤❤❤
@addert5389
@addert5389 3 года назад
ደስ የሚል ሃገር ደስ የሚል ክብር ተባረኩ መድሃኒቶቸ አመሠግናለው
@Gionawit16
@Gionawit16 3 года назад
ሳይታወቀኝ እንባዬ አስፈሰሰኝ የዛሬው ፕሮግራም። አብርሽ መልካም ሰው አክባሪው ያክብርህ የኔ ጌታ! አረጌ እና ሶፊ ሁላችሁም ክበሩልን! በቃ ኢትዮጲያዊነት ይህ ነው።
@burtkanfatima7825
@burtkanfatima7825 3 года назад
የኔ አባት ደስ ሲል አብርሽየ እርዱት በማርያም
@fidelmedia8993
@fidelmedia8993 3 года назад
💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ
@user-dh2id5bj6v
@user-dh2id5bj6v 3 года назад
አብርሽ እኮ የምትለየው በምክኒያት ነው ዘመን የማሽርክ አበባው አባቴ እርጀም እድሜ ይስጥክ 😍😘💞🇪🇹😢
@fidelmedia8993
@fidelmedia8993 3 года назад
💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ
@amlakutadele
@amlakutadele 3 года назад
ባላገሩ አይደል ዳኞች ሁላችሁም ምርጦች ናችው በጣም አከብራችኃለው።የ አብርሃም ነገር የተለየ ነው።አየህ በዚህ ክፉ ዘመን መገፋፋቱና መጎነታታሉ በበረታበት ጊዜ የአባቶቻችን መከባበር ስላሳያችሁን እግዚአብሔር ያክብራችሁ። እናንተና ሸዋችው ምርጥ ስለሆነ እንደነ አባባው አይነት የሙዚቃ ሰዎች ጭምር በእናንተ ለመዳኝት ይመጣሉ። እሚገርም ድምፅ ነው ስለዚህ ፕሮግራማችሁ እንደገና ወድ ሙዚቃው በሙሉ አቅም እንዲገቡ የምትችሉትን ሁሉ በሞራል፣በሙያ፣የማስተባበር(ምን አልባት የገንዘብ እጥረትም ሊኖር ስለሚችል) መረዳዳት የሚያስፈልግ ይመስለኛል
@azizmohammed9241
@azizmohammed9241 3 года назад
Abraham is love! Abraham is Hager! Look his respect to Abeba’s. He is really a man on national mission
@mayafeqermaya9433
@mayafeqermaya9433 3 года назад
የኔ ፀባዬ ሰናይ አብርሽዬ አክብሮቴ ከልብ ነው እውነት አንተ ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ 🙏ለሰው ያልህ አክብሮት ከልብህ ሳትሰስት የምታሳየው ነገር ልዩ ነው 💞💞💞
@alemneshtekaliny433
@alemneshtekaliny433 3 года назад
የአቡርሀም እናት ተባረኪ
@Barca-ou9gw
@Barca-ou9gw 10 месяцев назад
በጣም❤❤❤
@hannanahmed88
@hannanahmed88 3 года назад
አብረሀም በጣም ነው የማደንቅህ አየህ ይህ ትክክለኛ የኢትዮጵይዌ አስተሳሰብና ትህትናን አክብሮትን ነው የሜያመለክተው ታድያ አንተን የተመለከተ ሊማር ይገባል እላለሁ አመስግናለሁ ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@sarahana7929
@sarahana7929 3 года назад
ሰውን የሚያከብር ሁሉ አምላክ ክብርን ይስጠው ዳኞች ደስ ትላላችው አብርሃም ልክ እንደ ፃድቁ ደግ አብርሃም እድሜህን ልክ እንደሱ ያርዝምልህ
@tadessebeshah5826
@tadessebeshah5826 3 года назад
Abraham is a real gentleman and his humility is the level of world class. Very humble to everyone. 🙏❤️🇪🇹
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 года назад
Yap GOD bless him we love you Abraham
@user-uo5ft2bd9i
@user-uo5ft2bd9i 3 года назад
አብረሸ ፈጠሪ ይጠብቅህ ምረጥ ኢትዪጰያውይ ነህ
@bezamoges4685
@bezamoges4685 3 года назад
አብርሽ ከቃል በላይ ነው ያደረከው ነገር ....!!! እግዚአብሔር ያክብርህ ❤
@fidelmedia8993
@fidelmedia8993 3 года назад
💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
@solomonabebaw7354
@solomonabebaw7354 3 года назад
ደስ የሚል ነው! ታላቆቻችን እንዲህ ትህትናን ስላስተማራችሁን አመሰግናለሁ! እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ!
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 3 года назад
አብርሽ መቼም ምን አይነት ቤተሰብ ነዉ የሳደገህ ጌታ ያክብርህ ለቀሪዉም ሁሉ በተለይ ለዚህ ትዉልድ ማክበር ምን እንደሆነ እና ሲያከብሩ መከበርም እንዳለ አስተማርክ የኔ ትሁት ተባረክ ዘርህ ሁሉ ይባረክ።
@simplyethiopia9319
@simplyethiopia9319 3 года назад
የባላገሩ ዳኞች "ለፖለቲከኞቻችን" ስለ ኢትዮጵያዊ ስነ ስረአት ስልጠና ቢሰጡልን ብዬም አስብ ጀምሪያለሁ
@sarasarah1749
@sarasarah1749 3 года назад
ጌታን አንድ ስዓት ነዉ የሳቅሽኝ
@yaash3095
@yaash3095 3 года назад
ተው እንተ አትቦጡቡጦ። ደህና የተረጋጋውን ፖለቲካ ወደ ኋላ ይመልሱት ደግሞ። You made my day.
@rahelmulualem5280
@rahelmulualem5280 3 года назад
Ewnet new
@samiraomar9225
@samiraomar9225 3 года назад
Yes
@anwarahmed6700
@anwarahmed6700 3 года назад
እንዴት
@mohammedgeresu3005
@mohammedgeresu3005 3 года назад
አብርሽ ያደረከው ተግባር ልቤን ነው የነካኝ ፈጣሪ ያክብርህ 🙏🙏 ምን አለበት እንደዚህ ብንከባበር የት በደረስን
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታልለ /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@sadaahmedahmedin1596
@sadaahmedahmedin1596 3 года назад
በትክክል
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 года назад
ዋው ሰውን ታላቁን ያከበረ ይከበራ አብርሽ አክባሪህ አድናቂህ ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@Mesfin5
@Mesfin5 3 года назад
አበባው የሰፈሮ ልጅ ምንአልባት26 አመት በፊት አማሮን እሽቀርቅሮ ሲዘፍን በመስማቴ ብደሰትም የአብርሽ ፍፁም ትህትና ክብር ሰው ተዘቅዝቆ የተሰቀበለት የተበላሸ ስሜቴንና ኢትዮጵያዋነቴን ስላደሰልኝ ምስጋናየ የላቀ ንው አመሰግናለሁ!!!!!!
@getahungizaw20
@getahungizaw20 3 года назад
አብርሽ አንተ ልዩ ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋ ተመኘው አብርሽ እ/ር ክብር ይስጥህ የፍቅር ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ክብር ላንተ ይሁን አብርሽ
@alqaemalqaem4813
@alqaemalqaem4813 3 года назад
ምንብ ልበልህ አብርሀም እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ የኔ ትሁት
@tigistworkalemahu3620
@tigistworkalemahu3620 3 года назад
እኔ በጣም ነው ማከብረው ባላገሩን እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 3 года назад
ዛሬ እንዴት አይነት ቀን ነው ሙዚቃ የአለም ቋንቋ ምን ቢቆዩ ሙዚቃ ምንጊዜም ያድሳል እልል እልል እስቲ ቶሎ ቶሎ ብቅ በሉ እድሜ ለባላገሩ። በርቱ አገሬ የባሰ ናፈቀኝ። ሐሚ ከቶሮንቶ
@meronmeron6049
@meronmeron6049 3 года назад
አብርሃም ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ክብረትን ይስጥልን በእውነት
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 года назад
#ብርቅዬ ዳኞችዎ ናችሁ እናመሰግናቸዋለን እናከብራቸዋለን ደሰ የሚል ፍቅር እና አክብሮት ሰለ አስተማራችሁን የኢትዮጵያውን ባህላችንን ያምራል በእውነት ትልቅ ናችሁ!!!!!
@fidelmedia8993
@fidelmedia8993 3 года назад
💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@mohammedjemale5385
@mohammedjemale5385 3 года назад
በእውነቱ እንደዚህ አይነት ታላቅ ሰወች ከጠፎበት የሚያወጣ ፕሮግራም በእውነት ልትመሰገኑ ይገባል ኑሮልን😘😘😘😘😘😘
@mohammedjemale5385
@mohammedjemale5385 3 года назад
በእውነት ይህን ታላቅ ሰው እባካችው ከፍከፍ አርጉልኝ ነጠላ ዜማው ገራሜ ነበር 💚💛❤️
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 года назад
የኔ ምርጦች እዴት እደምወዳቹ እኮ በጣም አድናቂያቹ ነኝ አብርሽ ምን እደምልክ አላቅም ዘመንክ ይባረክ በጣም አስለቀሳችሁኝ ቃላት አጣሁልክ አብርሽ
@Dior768
@Dior768 3 года назад
አበባውን፡በአልበም፡እንደ፡እኔ፡በቅርቡ፡የምንጠብቁ፡like አድርጉ።
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 3 года назад
I don't have words about you Abrish... appreciate!!!
@fidelmedia8993
@fidelmedia8993 3 года назад
💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ,,,,
@negaebrahim6964
@negaebrahim6964 3 года назад
አብርሽ ብሩክ ሁን ዘርህ ፍሬህ ይባረክ ሽ አመት ኑርልን! ምርጥ ኢትዮጵያዊ።
@shimelstemam3119
@shimelstemam3119 3 года назад
አብርሽ በጣም ትልቅ ሰው ነህ አለህ ሁሉን ነገር ያሟሟላልህ ሰውየው በጣም ይችላል ይህን አሁን የዘፈነውን ብታሳትሙለት
@askaleshiferaw6670
@askaleshiferaw6670 3 года назад
አብርሃም ይህን በምፅፍበት ሰዓት እንባዬ አንደ ጎርፍ እየወረደ ነው። አንተን ለማመስገን በፍፁም ቃላቶች ያጥሩኛል። ወጣቱ ከአንተ ብዙ መማር አለበት። ይህን ሰው እንደገና ሰራኸዉ። እግዚአብሔር ያክብርህ። በቅርቡ በሙያው ተመልሶ ሙዚቃዎቹን እንደምንሰማ እርግጠኛ ነኝ። አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም የመጀመሪያዬ ነው ድርጊትህ በጣም ኮርኩሮኝ ነው። እግዚአብሔር ክብሩን አብዝቶ ይስጥህ።💚💛❤
@fidelmedia8993
@fidelmedia8993 3 года назад
,,,💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ,
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 года назад
ከየት ብቅ አለ ደስ የሚል ኢትዬ በጣም ደስ ይላል ግርማ ሞገሱ ዳኞቹ በጣም ጎበዞች ናቸው በክብር መቀበላቸውናየሚገባውን ማርጋችው
@user-nz6hc9hc2o
@user-nz6hc9hc2o 3 года назад
አብርሽ፡በአላህ፡ይህንን፡ሰው፡እርዱት።
@geteneshanbese2050
@geteneshanbese2050 3 года назад
ጌታ ክብርን ይስጥህ አብርሽ እንዲሁም እናትህ አንተን የመሰለ ጨዋ እና ትሁት ልጅ በማሳደጋቸው ክብር ይገባቸዋል ተባረክ ሁላችሁም ክብር ይስጣችሁ ጌታ!!
@tomwie3253
@tomwie3253 3 года назад
Abrhahm, you made me cry respecting Abebaw to sit on ur chair. I really miss my Country through you(From Düsseldorf, Germany)
@user-cm4ij8xl2v
@user-cm4ij8xl2v 3 года назад
እንደ አብርሀም ወንበር መልቀቅ ልምድ የፓለቲካ መሪዎች መተካካት ቢለማመዱ ጥሩ ነው
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@ethioacat4641
@ethioacat4641 3 года назад
ይችን ኮመንት እንዴት ለጠረቡ አብይ እናድረሰው?
@mimiethiopia9628
@mimiethiopia9628 3 года назад
ስልጣኖማ. ሰይጣንምአለባት ማባላ
@user-cm4ij8xl2v
@user-cm4ij8xl2v 3 года назад
@@ethioacat4641 ደርሶ አንድን ሰው ከመ ወንጀል የምንለው መተካካት እንደበሀል አደረገው ነው ኮመንቴ አብይ በምርጫ ከተሸነፍን እሰጣለሁ ብላል ከተሸነፈ ሰልጣን ማሰረከቡ የዲሞክራሲ ፈር ቀዳጅ ይሆናል ግን የትኛው ፓርቲ ዝግጁ ነው በፀረ ከሚናቆር በስተቀር
@mvkvjccv5932
@mvkvjccv5932 3 года назад
በጣም በጣም ችሎታአ ላለዉ ለቀቅ የስልጣን ወንበር ላይ ያላቹ እንዲ በፍቅር ብለቁ
@borumint
@borumint 3 года назад
I respect Abresh, you are priceless what you teach us as a human!
@mesaykebede9323
@mesaykebede9323 3 года назад
አብርሽን የማውቀው ከዛሬ 20 አመት በፊት እኛ ሠፈር ተከራይቶ ይኖር ነበር እኔም በአጋጣሚ እሱ የተከራየበት ቤት ከጋደኞቼ ጋር ስራ እንሰራ ነበር ያደረገልን እንክብካቤ መቼም አረሳውም ያዉም ከፀባይ ጋ አቤት ትእትና ከተወሰነ አመት በሀላ ባህር ማዶ በአትላንታ ከተማ ተገናኘን የት እንደማውቀው ስነግረው በጣም ገረመወ ገዛ ለብዙ ጊዜ እንገናኝ ነበር ፎርጉድ መግባቱን ሰማሁ አብርሽ ባለበት እድሜ ና ጤና ይስጥህ Atlanta Georgia
@mogesalemu9810
@mogesalemu9810 3 года назад
አብርሃም በጣም ትልቅ ሰው ነህ። አድራጎትህ ልብ ይነካል። ሁላችሁም ተባረኩ።
@sarasarah1749
@sarasarah1749 3 года назад
አብሪሽዬ አቤት አስተዳደግ በእደ ጥበብ ነዉ ቤተሰቦችህ ያሳደጉህ
@mesfingetachew586
@mesfingetachew586 3 года назад
እሳቸውን በማክበር ምን ያህል ክብር ያለህ ሰው መሆንህን አሳይተሃል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ehlamahmed9416
@ehlamahmed9416 3 года назад
ሰው የሚከብር ሰው ደስ ሲል ኢትዮጵያንዊይነት እደዚህ ነው great 👍 job balageru
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 года назад
አብርሽ ላንተ ቃል ያጥራል እረጅም እድሜ ይሥጥህ መቼም አረሳህ ፋሥጋን ህማማትን በሙሉ በደሥታ ሀገር ያለሁ እሥኪመሥለኝ ነዉ በሥራቦታዬ በቴሌቭዥን ያሳለፍኩት በጣም በጣም እንወድሀለን
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 3 года назад
እጅግ ድንቅ ዘፈን ነው, በእውነት ገና ግጥሞቹን ስሰማ ሳላስበው በእንባ ነው የታጠብኩት :'(
@fidelmedia8993
@fidelmedia8993 3 года назад
💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
@habeshaweb4062
@habeshaweb4062 3 года назад
@@fidelmedia8993 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cSxsFX4tlDE.html ሊሰሙት የሚገባ ታሪክ ነው ታሪኩን ከወደዳቹ ቻናሉን subscriber🎬🎭 ያረጉት 🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏
@meklit1543
@meklit1543 3 года назад
በጣም ደሰ ይላ ባህላችንን አንረሳም እዴት ደሰ ይላል አብርሸ እግዚአብሔር ያክብርህ የኔ ቅን ሰዉ ዘመንህ ይለምልም ልጆችክ ይደጉ❤❤❤❤
@fidelmedia8993
@fidelmedia8993 3 года назад
💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ
@YoYo-cg6sk
@YoYo-cg6sk 3 года назад
@@fidelmedia8993 ምን አቅርበሽ ነው ሰብስክራይብ የምታደርግሽ ፣ ቤተክርስቲያን ተሳይ እና እኔ ሰብስክራይብ አደርግሻለሁ። 🤣🤣🤣
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 3 года назад
የኛ ምርጥ ልጅ አብርሽ ዘመንህ ብሩክ ይሁንልን ሁሌም ኩራታችን ነህ የ አቡነጴጥሮስ እንዲሁም የ ተክልዬ ልጅ ክብር ይስጥህ የ ሀገሬ ልጅ በሰላም ኑርልን!!!!
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 3 года назад
አብርሽ ምርጥ ሰው🙏🙏🙏🙏🙏 ሞራል ስትሰጥና የወደቀን የማንሳት ፍላጎትህና ትህትናህ በጣም ያስደንቃል። ጌታ ይጠብቅህ በጤና እና በደስታ🙏🙏🙏👏👏👏👏👍👍👍👍
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 года назад
ኦማይጋድ አቤት ድምፅ አብርሃም በጣም ደግ ሠው ነሕማርያምን እግዚአብሔር ያክብርሕልዩሠውነሕ
@fidelmedia8993
@fidelmedia8993 3 года назад
💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ,,,
@bayemekonnen133
@bayemekonnen133 3 года назад
እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግህ።
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 3 года назад
አብርሽዬ እንዴው ምን ላዲርግህ የኔ ጌታ አተ እኮ ልዩ ነህ አርቲስት አበባው በርታልን የሃገሬ ሰው
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@user-sr5bc5ph9q
@user-sr5bc5ph9q 3 года назад
Abraham I have no words, you are very respectful! Humility kindness and calmness can actually help you get ahead in life. You are so humble!!! May Almighty God be with you all the time.
@user-pv1rg9nl2c
@user-pv1rg9nl2c 3 года назад
አባው ከፍተኛ ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና
@samrawittesfaye9697
@samrawittesfaye9697 3 года назад
Sofi you are the best best best, who is very straightforward person, professional too!!!
@fidelmedia8993
@fidelmedia8993 3 года назад
💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ
@Kuskuam206
@Kuskuam206 3 года назад
Wow! Abebaw I can see how humble you are? ትህትና ማለት በቃ ይህ ነው።
@dktube21
@dktube21 3 года назад
የሚገርም ትህትና የሚገርም አክብሮት! (አበርሀም) በእውነት ለሰው ልጅ ሁሉ መማሪያ የሚሆን አርአያ ነው ያደረከውና ተባረክ፡፡ አበባውም የሚገርም የሙያ አክብሮት ነው ያለህ፡፡ ለሙያውና ለሙያተኞቹ የሰጠኸው አክብሮት ደስ ይላልና አንተም ተባረክ፡፡
@ergetugedefaw8562
@ergetugedefaw8562 3 года назад
አብርሃም እውነትም አንተ አብርሃም ነህ፣አባት ነህ እውነት አንተን እንድህ ነህ ተብለህ የምትገለጽ አይደለህም፡አባትህ የወለደህ ጀግና እናትህ የወለደችህ አዛኝ ነህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት አይቶ ሁሌም መልካም ሰው ያድርግህ።
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
ውድወንድማችን አብርሽ እመቤቴ ማርያም ታክብርህ በልጅ ክበር
@zemzemseid958
@zemzemseid958 3 года назад
አብርሽ እኮ ዛሬ አይደለም ! አንተ የ ኢትዮጲያዊነት ውሃ ልክ ነው ባንተ ውስጥ ብንማር የበፊት ማንነታችንን በመለስን ዘላል ሆነን የቀረነው ሃይማኖታችንን ባህላችንን አስተዳደጋችንን ስለለወጥነው ።
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@alsukarialsukari3302
@alsukarialsukari3302 3 года назад
አብርሐም በእውነት ምን አይነት ትህትና ነው እግዛብሔር ይባርክህ
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 3 года назад
በጣም የሚገርም ነበር አብርሽ ለሰው ያለህ ክብር ወንበርህን ለቀህ ስላሳየህን ፈጣሪ ያክብርህ አረጌ እና ሶፊም ፈጣሪ ያክብራችሁ ስልሰለች በፍቅር የምከታተለው ፕሮግራም ነው !!!! ከመድረክ መሪዋ ጀምሮ እስከ ዳኞቹ ድረስ ያለው ስነስርአት ለሙያው ያላችሁን ፍቅር እና እውቀት በግልፅ እንድንረዳው አድርጎናል !!!! ኑሩልን በርቱ መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ !!!
@sssh5805
@sssh5805 3 года назад
በጣም አኮራችሁን እግዚአብሔር ያክብራችሁ እናመሰግናለን!!
@sssh5805
@sssh5805 3 года назад
ትልቅ መድረክ ነው:: ትልልቅ ሰዎች እየመጡም ነው:: ለሙያው ክብር ያላቸውን ሰዎች ደስ በሚል መንገድ መሳብ ጀምራቹአል በርቱ!!
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 3 года назад
አገርን መውደድ ሕዝብን ማክበር እንዲህ ይገለጻል ለሚያከብሩት ሞያ ባልደረባ ወንበርን መልቀቅ በእውነት ትህትና ከሞያ ጋር አስደስቶኛል ግሩም ስብዕና:: መድረክ አስተዋዋቂዋ ምርጥ በራሷ የምትተማመን አማርኛዋ ቃላት አመራረጧ የሚያኮራ ውብ ናት በርቱ ባላገሩ ምጦች የአገር ኩራቶች!
@ETBeMore
@ETBeMore 3 года назад
I see the good old Ethiopian values in Abrish, full of humility & humbleness!
@woldegeor
@woldegeor 3 года назад
ግሩም ልጅ ነው ኢትዩጵያዊ ትሕትናው የሙያው ጥልቀትና ስፋት ተስፋ ስጭነቱ ለየት ያለ ጎልማሣ ነው እግዜር ይባርከው
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@user-tu2jk9fi9b
@user-tu2jk9fi9b 3 года назад
ባርቾ ታምሪያለሽ፥ ዱቄት የለ ቀለም የለ እንደወረድሽ ስለማይሽ ትመችኛለሽ፥ የኔ ምርጥ ኑሪልኝ
@lamrof
@lamrof 3 года назад
አቅራቢዋ በጣም ደስ የምትል ፍጥረት ናት። በዚህ ላይ ዓማርኛዋ ውበቷ ነው፤ ርቱዕ አንደበት አላት። ለየት ትላለች።
@kedirosman1328
@kedirosman1328 3 года назад
በእውነት ከአስተዋዋቂዋ እስከ ዳኞች እንዲሁም መላው የዝግጂቱ አሰተባባሪዎችን ጨምሮ ባላገሩ ምርጥን ከልቤ ነው ያከበርኳቹሁ ምክኒያቱም የመከባበር ባህላችንን እናንተ ላይ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 года назад
እረረረረረረ እናንተ ባለገሩ ዳኞች ያላችሁ ከበሬታችሁ በጣም አስገረመኝ አብረሀም ዋው እግዚያአብሔር ያስባችሁ ሁላችሁንም ሶፊ አረጋህኝ ዋውው ደስ ይላል ለሰውየው ሳይኮሎጂ ብቻ ሳይሆን ለሌላው ሁሉ ትምህርት የሰጠው ያኑራችሁ።
@pityparty9622
@pityparty9622 3 года назад
It's all about moral law i really appreciated the guy who gives his own sets 🙌 👌 🙏 👏 💯 true ethiopian from las vegas
@sabamohammedsabamohammed3939
@sabamohammedsabamohammed3939 3 года назад
Yesess
@genetkebede7867
@genetkebede7867 3 года назад
አቦ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ሰው በሰውነቱ ብቻ አብርሃም በተለይ ወንበርን ለቆ ማስተናገድ ተባረክልን
@makimaki2663
@makimaki2663 3 года назад
በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vp3-uq5yeV0.html
@user-et9io4xo3d
@user-et9io4xo3d 3 года назад
ውይ አብርሽ ቃላት አጠረኝ የኔ ሰው አክባሪ እንዲህ ነው የጨዋ ልጅ
@lem8451
@lem8451 3 года назад
አብርሽ የአብራም አምላክ ያክብርህ እድሜህን ያርዝምልን ወንድሜ ለኛም እንዳንተ ንፁ ልብ እንዲሰጠን በፀሎት አስበን
Далее
Simple Flower Syrup @SpicyMoustache
00:32
Просмотров 1,6 млн
OBLADAET - BARMAN
03:06
Просмотров 129 тыс.
Жиза..
0:18
Просмотров 2 млн
мы из военкомата
1:00
Просмотров 7 млн