Тёмный

Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ 3ኛ ዙር ሐምሌ 4 2013 ዓ/ም ክፍል 3/4 

Balageru TV
Подписаться 474 тыс.
Просмотров 187 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 336   
@karma3681
@karma3681 3 года назад
በእሱ ፈቃድ በርታ በርግጠኝነት እሩቅ ትሄዳለህ . ያቀረብከውን አስሬ በላይ የሰማነው . You killed it bro 👏🏼👏🏼👏🏼
@emusahele2127
@emusahele2127 3 года назад
በሱፍቃድ ምርጥ 10 ውስጥ ይገባል በእርግጠኝነት
@eyobbelewabebe4975
@eyobbelewabebe4975 3 года назад
የባላገሩ አይድልን ዝግጅት በጣም ነው የምወደው የምከታተለው። በርቱ ለሀገር እንዲሁም ለምያ ዘርፉ ጥሩ ስራ እየሰራቹህ ነው። እንደአስተያየት፡ ሞገስ ገ/መስቀል ያቀረበውን ስራ በድጋሚ ብታዩት መልካም ነው። እንደተመልካች ቢያልፍ እመኛለሁ።
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
በሱፍቃድ ዋውው የሚገርም ድምፀ ነው በርታ
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 3 года назад
በሱፍቃድ ሥነ-ሥርዓትህና ነጻነትህ ደስስስ ሲል 😘
@yohanis.kayano2839
@yohanis.kayano2839 3 года назад
ሞገስ በማስጠንቀቂያ ቢያልፍ ደስ ይለኛል። ድምፅና ችሎታ አለው። ፍራቻ ችሎታውን እንዳያሳይ ገድቦታል። ሶፊ እባክህ የወደፊቱን ተስፋውን ብታይለት እመርጣለው። ይህ ፍራቻው የትም ሄዶ መስራት አያስችለውም። የሚረዳኝ ሰው የለኝም ብሏል። እባካቹ እርዱት
@ermikeku153
@ermikeku153 3 года назад
ሞገስ ቢያልፍና 4ኛ ዙር ላይ ቢታይ ደስ ይለኛል እውነት ነው ደካማ ነገር ነው ያቀረበው ግን ይታይ አይጎዳም
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 года назад
ውይ ኧረ ሞገስ እንደዛ ልጁን በቁም መውደቅ እስኪቀረው ድረስ አስጨንቃችሁት ጣላችሁት ኧረ እዚህ ላይ ወራጂ አለ ኧረ ግፍ ነው መጎስ ይለፍ የምትሉ ድምፅ ስጡ እባካችሁ በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለው
@baherubmuluneh6617
@baherubmuluneh6617 3 года назад
Hello my favorite Balageru family, Moges Berhanemeskel shouldn't fail. I believe he deserves another chance. Thank you!
@des895
@des895 3 года назад
Wow! በሱፈቃድ በጣም ግርማ ሞገስ ያለው ድምፃዊ ነው:
@mekilove2049
@mekilove2049 3 года назад
እሱየ በድጋሚ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ገና ብዙ ታሳየናለክ ብየ አሰባለሁ እንጠብቃለን ባላገሩ ምርጥ እናመሰግናለን
@radetrita8590
@radetrita8590 3 года назад
በሱፍቃድ አንደኛ ይመችህ አባቴ ትልቅ ደረጃ ያድርሰህ አቦ ሰላምህ ይብዛ
@sabilehabtamu8701
@sabilehabtamu8701 3 года назад
ሞገስ ማለፍ ነበርበት ምርጥ ድምጽ ነው ያለው ድምጽ እንሁነው
@እግዚአብሔርታላቅነውM
እህ አረ እሥኪ ለተቸገሩ ድምጽ እንሁን ለተወዳዳሪዎች ሣይሆን
@tezamezinagna6875
@tezamezinagna6875 3 года назад
በሱፋቃድ ያራድዬ ልጅ ይመችሸ ለሚመጣዉ እኔ ሱፋ ችላለሁ
@tilet6876
@tilet6876 3 года назад
Amesegnalew
@binimulatu9622
@binimulatu9622 3 года назад
ሞገስን ደግማቹ ብታዩት ጥሩ ነው እባካቹ
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ 3 года назад
በጣም ትገርማላቹ ሞገስ ቢጫ ከተሰጠው ልጅ በላይ ችሎታ አለው ፍርሀት አለበት እንጂ ጎበዝ ልጅ ነው መመለስ አለበት አርቃቹ ማየት አለባቹ ከማመንም የማያንስ የሚገርም ብቃት አለው ይመለስ የምትሉ ላይክ
@getabichadejenemekonnen2338
@getabichadejenemekonnen2338 3 года назад
Sofi has a world class knowledge on music. His critics are based on professionalism. He deserve to have an international position and recognition. I wish him to get a chance to work with Simon Cowell for X factor Ethiopia/Africa. Good job and good luck Sofi. I admire you a lot. Thank you Abrish for the idea of Balageru and for picking the right guy as a judge.
@pomihoney1258
@pomihoney1258 3 года назад
💯 % agree!!
@የራስአሽከር
@የራስአሽከር 3 года назад
በሱፍቃድ በጣም ጎበዝ ልጅ
@leleyimer8783
@leleyimer8783 3 года назад
በሱፈቃድ የምር ጎበዝ ነህ ዳኞችዬ የሁላችሁም ምክርና አሰተያየት ደሰ ይላል በርታ ምርጥ 10 ውሰጥ እንጠብቅሀለን
@solekebe7628
@solekebe7628 3 года назад
ሞገሥ ጎበዝ ልጅ ነው
@sisaytiruye8962
@sisaytiruye8962 3 года назад
Give one more chance for Moges please 🙏
@semerdin7006
@semerdin7006 3 года назад
እንደ ተመልካች ድምፅ ሞገስ ማለፍ አለበት በተመልካች ድምፅ ማለፍ አለበት
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 3 года назад
Well done Besufkad beautiful expression your voice is so incredible keep going boy👏
@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
ሞገስ በቢጫ ያልፋል ብዬ ነበር አንዳንዴ ትክክል የመሰለን ነገር ስህተት ይሆናል በፊት የሰራው ጋር በማየት ባንዴ ከምትጥሉት ተንጠልጥሎ ቢያልፍ ጥሩ ነው ::
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 3 года назад
ዋው በሱፍቃድ የሚገርም ልጅ ! የመድረክ አያያዙ ያፈዛል ድምፅህም ከነ ነፃነትህ በዛል ላይ የሆንክ የምታምር ልጅ ነህ ።በርታ
@haymilal8085
@haymilal8085 3 года назад
ሞገስ ብ/መስቀል ጥሩ አቅም ያለው ልጂ ነው እድል ቢስጠው እና ያለውን አቅም ቢያሳየን እላለሁ የእውነት አቅም አለው
@neza88
@neza88 3 года назад
አብርሽ ለበፍቃድ የሚሰጠው ገራሚ አስተያየት ኡፉፉፉ ሙያዊ ብቻ አይደለም ቅንነት አስተዋይነት መልካምነት የተሞላ አቦ ተባረክ ከስደት ስመለስ ማየት የምፈልገው ከቤተሰቦቼ ቀጥሎ አንተ እና ላሊበላ ቅርስ ብቻ ነው
@zahrayousif7998
@zahrayousif7998 3 года назад
ለሞገስ አንድ እድል ይሰጠው ምትሉ እስኪ በላይክ አሳውቁኝ
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 года назад
ሞገስ በጭራሽ መውደቅ የለበትም እድል ቢሰጠው ከዚህ በላይ መስራት ሚችል ልጅ ነው! እስኪ በሃሳቤ ምትስማሙ 👍 አድርጉ
@abebetube1172
@abebetube1172 3 года назад
በሱፈቃድ ባለፈው በተፈጠረው ከውድድሩ ባልወጣህ ብዬ ፈርቸ ነበር። እንዲህ ያለ ብቁ ልናጣ ነበር። ዳኞችም ስለመለሳችሁ እናመሰግናለን።
@ademebrahim3964
@ademebrahim3964 3 года назад
በሱፍቃድ ሙሉ ሰው10%
@ademebrahim3964
@ademebrahim3964 3 года назад
100%
@tequamezemariam3197
@tequamezemariam3197 3 года назад
በሱፈቃድ አቤት ስነስርአትህ ደስ ሲል! ውበት ቁመና ከመልካም ጸባይ ጋር፣ ትህትናን የተላበስክ፣ እጹብ ድንቅ ድምጽ፣ ድንቅ ችሎታ ያለህ ምርጥ ጥበበኛ ወጣት ነህ። በርታ በዚህ ውድድር ውስጥ በጣም ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው ተወዳዳሪዎች ውስጥ አንዱ አንተ ነህ። በርታ። አድናቆቴ ከብዙ ፍቅር ጋር ይድረስህ።
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 года назад
በሱ ፈቃድ ዋው የመድረክ አያያዝህ ፈካ ብለህ በነፃነት አይንህን ገልጠህ በመዝፈንህ በአጠቃላይ ፈካ ብለህ አፈካኸን
@gebriweldegerima2482
@gebriweldegerima2482 3 года назад
በሱ ፈቃድ በጣም በጣም ደሰ የሚል ነገር አለው በድምፅም ሆነ በፈገግታው ደሰ የሚል ነገር አለው እናም ቀጥልበት ጎበዝ
@mvab3252
@mvab3252 3 года назад
ዳኞች ድምፃችንን ስላክበራችሁ እኛም ለናንተ ትልቅ #አክብሮት ችረናል 🙏🙏 #ብስራት {ማሪቱ} እንኳን ደስ ያለሽ 🌾🕊
@paolopalomba553
@paolopalomba553 3 года назад
አረ ሞገስማ ማለፍ ነበረበት የማይሆን ምክንያት ነው የሰጣችሁት
@des895
@des895 3 года назад
በሱፈቃድ ፕሮግራሙን quality ጨመረበት👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@teshale5878
@teshale5878 3 года назад
Arege, Soffi and Abresh.. Please let Mogess pass this round. I feel like his performance sill good for this round. Hope we will see him next round
@Hayat79725
@Hayat79725 3 года назад
Besufikad, weye😂😂 this is how to sing yene marye🤗🤗 I can't wait to see you again😘😘
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
ምን?🙈🙈 የኔ ማር? 🤔
@Hayat79725
@Hayat79725 3 года назад
@@solianasoliana4052 አዎ😂😂 አብርሽ እኮ ጠመድኩት በዚ ዙር🙈
@eyerusfentaw9853
@eyerusfentaw9853 3 года назад
ሞገስ አንድ እድል ቢሠጠውና አራተኛ ዙር ላይ ብናየው
@menbereketema6507
@menbereketema6507 3 года назад
ebakachu mogesen 4nga zure laye benayew betam talent yalew leje new megerem demetse new yalew
@bezib2555
@bezib2555 3 года назад
ሞገስ የሚገርም ድምፅ ያለው ዲስፒሊን ያለው ልጅ ነው መውደቅ የለበትም ነበር። ዛሬ አናዳቹኛል
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ 3 года назад
በጣም ቤዚዬ እኔም አንጀቴ እርር ነው ያለው
@kubagebi2773
@kubagebi2773 3 года назад
ምገስ የሚገርም ድምፅና ብቃት ነው ያለው ማለፍ ነበረበት !! ይሁንና ሞራልህ ሳይነካ ልምምድ ግን ቀጥል ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ።
@ruhamatube627
@ruhamatube627 3 года назад
በሱፍቃድኮ በአረጓዴ አለፈ ሞገስን ማለትሽነው🤔
@kubagebi2773
@kubagebi2773 3 года назад
ታርማል
@andymuhe6299
@andymuhe6299 3 года назад
Absolutely Moges shouldn't fail. I don't know what you guys heard that I didn't. Instead of failing him and rigrate, it would be nice passing him and see what he will bring next time. Nice voice🤭🤭🤭
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ3ዀ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ3ዀ 3 года назад
በሱፍቃድ ሚገርም ፐርፎርማንስ ነው
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 года назад
ወይኔ መጎስየ አንተ ቦታ አለመሆኔ አስደሰተኝ ምክንያቱም ዳኞች በጣም ጭንቀትና ውጥረት ውስጥ ከተቱህ የእውነት አሳዘንከኝ
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ 3 года назад
በጣም አቃጠሉን
@tessemasimachewbelay1269
@tessemasimachewbelay1269 3 года назад
ምነው ጨከናችሁ ጎበዝ? ሞገስን እንዴት ትጥሉታላችሁ? ይሄ እኮ ውድድር ብቻ አይደለም። ሾውም ነው። አቅም ያላቸውና ጥረት የሚያደርጉ ልጆችን እየመነጠራችሁ የምታስወጡ ከሆነ አራተኛው ዙር ላይ ማንን ልታሳዩን ነው?
@marydemisse3312
@marydemisse3312 3 года назад
Moges should’ve passed, being shy is not good in this career but he can practice and do better, he has an amazing voice and great talent!!
@nazretmezinagna45
@nazretmezinagna45 3 года назад
በሱፈቃድ🥇🥇🥇🥇🥇🏆🏆🏆 በሱፈቃድ 🏆🥇🏆🥇🏆🥇🏆🥇 በሡፈቃድ🥇🏆🥇🏆🥇🏆🥇🏆
@softwareautomation5266
@softwareautomation5266 3 года назад
ሞገሰ በዚህ አቀራረብ ወድቆ ሂወት ባሳዝነው ፡ ካለፈች ፡ ዳኝነቱ ፡ የሚገርም ፡ እየሆነ ፡ ነው።
@ethiopia8344
@ethiopia8344 3 года назад
Bravo Besufekad ! you will be the champion
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ 3 года назад
የተመልካችን ድምፅ የምታከብሩ ከሆነ ሞገስን መልሱት።
@nazretmezinagna45
@nazretmezinagna45 3 года назад
በሱፍቃድ አንበሳ ነሽ ብዙ እንጠብቃለን 🏆🏆🏆🥇🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
@addisabebayehu6963
@addisabebayehu6963 3 года назад
እረ ሞገስ ሞገስ ሞገስ ምንድን ነው ስህተቱ?ያሳዝናል።አድሎ አለ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ3ዀ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ3ዀ 3 года назад
ምገስ ሚገርም ደምጽ ነዉ ያለው መወደቅ አለነበረብትም
@dawitg25
@dawitg25 3 года назад
መልካም ነው። እንኳን መለሳችሁት። አምልጦን ነበር።
@daneldanel114
@daneldanel114 3 года назад
ሞገስ ማለፍ ያለበት ልጅ ነው በቢጫ ካሳለፋችኋቸው የበለጠ እንጁ ያነሰ አይደለም ከባድ ስህተት ነው የሰራችሁት
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ 3 года назад
እውነትህን ነው ዳኒ የኔም እይታ እንደዛ ነው በጣም ትልቅ ስህተት ነው የሰሩት
@woynshettefera450
@woynshettefera450 3 года назад
wow I really like Besufekad. Amazing
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 3 года назад
ይህ ልጅ ጥሩ ድምፅ ነበረው የጣላችሁበት መንገድ አልገባኝም ጥሩ ተስፋ ያለው ነበር አረጋሃኘ የሱፍ እራሳችሁን መርምሩ
@hevelgem
@hevelgem 3 года назад
ልክ ናቸው። ጥሩ አልሰራም ለዙሩ።
@sarawoldemarim6752
@sarawoldemarim6752 3 года назад
Wow wow wow wow mr besufekad man you did amazing am speechless Keep practicing and keep working hard. The road to success is ahead of you👏🏽👏🏽
@adanemaru9688
@adanemaru9688 3 года назад
Besufekad… Your simply awesome.
@አለምነሽአፀደማርያምአለም
ስላም ለእናንተ ይሁን በጣም ነው እምናመስግነው አስተያየታችንን ስለተመለከታችሁ
@mittitaye7912
@mittitaye7912 3 года назад
በሱ ፍቃድ ለድራማ ካስት ቢደረግ ጥሩነው ለማንኛውም ጥበብ ጠርታሀለች እና ሶፊ(ሳይመን) የመከረህን ሚዲያላይ ሳትታይ እራስህን ውድ አድርገህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ የሶፊ አባባል ይመቸኛል ውድ ሁኑ ይላል 👏👏👏
@belaynehtilahun1115
@belaynehtilahun1115 3 года назад
Moges should pass to round 4. please let your judgement fair
@frygfg4848
@frygfg4848 3 года назад
Moges. 😍😍
@davidteclai5191
@davidteclai5191 3 года назад
ሞገስ በፍጹም መውደቅ አልነበረበትም በጣም የሚያምር ድምጽ አለው: አዘፋፈኑም ጥሩ ነው. ምናልባት ዘፈን አመራረጡ አላስደሰታቹ ይሆናል. በሱ ግን መውደቅ ነበረበት አልልም! Please ደግማቹ አስቡበት.
@siraworkzigale8833
@siraworkzigale8833 3 года назад
እዴ ሞገስ ቆንጆ ድምጽ ነው ያለው ማለፍ ነበረበት ሲቀጥል ደግሞ ሌላ ሙዚቃ ቢሞክር + መውደቁ ላይቀር እሄን ያክል ልጁን ማድከም እውነት ተናድጃለሁ
@tesfuyeegziabherlij3325
@tesfuyeegziabherlij3325 3 года назад
ሞግስ በራሱ ጥሩ አርጎ ነው የሰራው ባይወድቅ ጥሩ ነው
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 3 года назад
Besufikad Amazing voice😍😍😍😍👏
@meditate537
@meditate537 3 года назад
ሞገስ መውደቅ የለበትም ባላገሩ ታናድዳላችሁ ። ሞገስን መልሱልን
@wesenudadi1428
@wesenudadi1428 3 года назад
ሞገስ ወደ 4ተኛ ዙር የማለፍ እድል ቢሰጠው
@endetsigeredatube4949
@endetsigeredatube4949 3 года назад
አረ ምርጥ ልጆች አሉ በርቱ
@yeabulani
@yeabulani 3 года назад
ራስህን ሁን ሰብስክራይበር ፍለጋ ብለህ የሰው ስም አትተከም ወራዳ ዱቄታም
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 года назад
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር እንኑር እንተባበር፡፡፡
@yobiz3370
@yobiz3370 3 года назад
ዋው በሱፍቃድ ደጋግሜ ሰማሁህ ምትገርም ልጅ ነህ !!!
@senayetedema7725
@senayetedema7725 3 года назад
በሱ ፈቃድ ያራዳ ልጅ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@henokalemu4511
@henokalemu4511 3 года назад
ለሞገስ የሰጣችሁትን ውጤት እንደገና ብታጤኑት በፍፁም አይገባውም።
@esubalewabraham2917
@esubalewabraham2917 3 года назад
ሠላም እንኳ ለቅዱስ እሁድ በሠላም አደረሳቹ አብርሽ የኔ ደርባባ
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 3 года назад
117/በሱ ፍቃድ መዝገቡ ለየት ባለ በእራሱ ዘይቤ ዘፍኖ ደስ ይላል 318 ሞገስ ብርሃኑ ጎበዝ ተወዳዳሪ ነበር አረንጓዴ ብጫ ቀይ 🟢🟡🔴 የድል ባንዲራችን ለእሱ ደግሞ በ🔴 የመጨረሻ ሲሆን ምርጫ ካለ ሌላ እድል ቢሰጠው መልካም ነበር 121 ሀፎቶም በላይ ምን አልባት የጋሽ ጥላሁንን ፈልጌ አስፈልጊ የሚለውን ዜማ ቢጫወት ይበልጥ ድምቀት ነበረው ከተጀመረ ጀምሮ እስክ አሁን ለውጣቸውን አብረን ታድመናል በውድድሩ ላይ ለማያቀጥሉ እጅግ ድንቅ ግዜ ነበር ከእነሱም ጋር ስናይ የነበር :: ትልቅ ምስጋና❤️👏🏽
@daneldanel114
@daneldanel114 3 года назад
ለሞገስ የሰጣችሁት ዳኝነት ብታዩት !!! ባላገሩላይ ተወዳዳሪ የነበረ እናንተም ብዙ ተስፋ የጣላችሁበት ፋና ላምሮት በመግባቱ የባላገሩን ውድድር ያቋረጠው ተመስገን የሚባለው ተወዳዳሪ ከሞገስ ጋር ተመሳሳይ ነገር ነበራቸው (shy) የመሆን ነገር የፋና ላምሮት ዳኞች በሚሰጡት አስተያየት ቀስበቀስ እየቀረፈ በመምጣቱ ልጁ የደረጃ ተወዳዳሪ ሆኖ አሸንፏል ሞገስንም ችሎታውን እንዲጠቀምበት ብታደርጉት የመድረክ ክብርና ተሰጦ ያለው ተወዳዳሪ ነው
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 3 года назад
በሱፍቃድ እንኳን ደስ አለህ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል እውነት በጣም ቆጭቶኝ ነበር
@mazitube7041
@mazitube7041 3 года назад
Moges yelef ande edle yesetew gobez leji new
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 3 года назад
ሞገስን ለምን ጣላችሁት
@የአርሲቲእናት
@የአርሲቲእናት 3 года назад
ሞገስ ማለፍ አለበት
@kehaliwmesfin674
@kehaliwmesfin674 3 года назад
ከሁሉም የተመቸኝ haftom ነው። እባካችሁ አብርሽ ተጨማሪ እድል ስጡት።
@alaxsisay4357
@alaxsisay4357 3 года назад
ደግሜ ደጋግሜ ሰማሁት ሞገስ ማለፍ ነበረበት
@YonaZamhara672
@YonaZamhara672 3 года назад
ቴዲ አፍሮን አንድ ቀን ለዳኝነት ጋብዙልን እስኪ ?
@zenashmyres8698
@zenashmyres8698 3 года назад
Besu fekad he is WOW ❤️from Texas
@amentemesgen9830
@amentemesgen9830 3 года назад
Bisrat slalefech des blognal ,👏🏽 berchi Ende besufikad emiyaznana yelem je talent gar Ene degagime new misemawu yesun wudeder yikenah eske mechereshawu melkam edel👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@Zxyz995
@Zxyz995 3 года назад
Moges malef alebet, Moges siwedk Abrish ruk tilk yemiyayewu ayinihin yet adirkehewu newu?
@kebedelemma2056
@kebedelemma2056 3 года назад
Besufekad is a wonderful young man I happened to witness both the criticism and the praise, a wonderful behaviorally
@yordanoskinfe9480
@yordanoskinfe9480 3 года назад
besufikad mrt sira new bertalln
@manaleado5730
@manaleado5730 3 года назад
ሞገስ ቢያልፍ ጥሩ ነው
@helusalema3536
@helusalema3536 3 года назад
Besufekad is my favorite from day1 👏👏👏👏👏👏👏👏👏Gobez bese yimechih abo.i like your smile and expression👍👍
@zemenzemen9686
@zemenzemen9686 3 года назад
Moges should have passed. This is the only moment I disagreed with the judges. He's talented and a bit shy. I know Ethiopia has no place for shy people but this is undeserved seeing that you let pass many others who might be unqualifiing.
@Ethio_267
@Ethio_267 3 года назад
Exactly
@antenehasfaw
@antenehasfaw 3 года назад
ye 4gna dagna dimts semtachu, hasabachinin siletegarachu enameseginalen.🙏🙏 #ብስራት {ማሪቱ} እንኳን ደስ ያለሽ 🌾🕊
@mankush2358
@mankush2358 3 года назад
ባላገሩ በርቱ ግን 318 ሞገስ ማለፍ ነበረበት
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 года назад
ዋው በሱፍቃድ ዋው ወደድኩት ይመችህ ያገር ልጅ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋው 👍🌹
@tsbirhanutsega4580
@tsbirhanutsega4580 3 года назад
Balageru mert moges malef alebet please please 🙏🙏
@sonicehawaria8550
@sonicehawaria8550 3 года назад
Very disappointing Moges is a typical example as to how the world is against a skillful, humble and honest person!!! ሞገስን መጣል ሙዚቃን አፈር አልብሶ ከመቅበር አይተናነስም:: ባላገሩ ስህተት ከሰራ ትልቅ ሊባል የሚችለው ሞገስን መጣሉ ይሆናል ብዮ አስባለሁ:: ትልቅ ስህተት ነው !! ሙዚቃን ገደል ገፍሮ የመጣል ያክል ነው!!!
@awsomegamers8390
@awsomegamers8390 3 года назад
አረ ሞገስ ኣቅም ኣለው ብያልፍ, ስታወድቁት ራሱ ሳታስቡት ነው ሶፊ ሌላ ብትሞክር ነበር የመጀመርያው ኣቃምህ ኣረገም ኣደጋለው ነበር ያለው ከዛ ባንዴ ወደ ቀይ, እባካቹ ደስስ ይበለን ቀጣይ ዙር እንየው,Please
@yetmgetaalemneh3053
@yetmgetaalemneh3053 3 года назад
Am happy to see you in such a national stage @Haftom Belay
@ቤተልሔምቲዩብ-ጨ9ቸ
@ቤተልሔምቲዩብ-ጨ9ቸ 3 года назад
ዋዉዉዉዉዉ! በሱፈቃድ በርታ ........amazing voice!
@meri9498
@meri9498 3 года назад
Moges lela edel yisetew dmtsu betam arif new
Далее
Ванька пошел!!!! 🥰
00:18
Просмотров 909 тыс.