Тёмный

Balageru meirt: የቴዲ አፍሮ ልጅ ፍቅር የሚል አዲስ ሙዝቃ ዘፈነች | New Ethiopia Music 2023 | Music Of Ethiopia 

ኤርታሌ ኢንተርቴይመንት
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 811 тыс.
50% 1

Balageru meirt: የቴዲ አፍሮ ልጅ ፍቅር የሚል አዲስ ሙዝቃ ዘፈነች | New Ethiopia Music 2023 | Music Of Ethiopia
#Balageru #BalageruMeirt #AbiyAhmed #ባላገሩምርጥ #ባላገሩ #Balageru idol #Balager meirt #Balageru Tv #ባላገሩ ሙዝቃ #ባላገሩ ቲቪ #BalageruMusic #ባላገሩ ምርጥ #Abiy Ahmed #ABIYYI AHMAD #ዶክተር አብይ #ዶክተር አብይ አህመድ #DoctorAbiyAhmed #Abiy Ahmed #አብይ አህመድ #አብርሃም ወልዴ #Abrham wolda #MusicOfEthiopia #Music of Ethiopia #Teddyafro #ቴዲአፍሮ #Teddy afro #ቴዲ አፍሮ #TeddyAfro #EstihiwetAbebe #እፀህይወት አበበ #ኢትዮጵያ #Ethiopia #habeshamusic #newethiopianmusic #New Ethiopian Music 2023 #EthiopianMusic #New Ethiopia Music 2023 #Hope Entertainment #New Music #Addis Music #New Amharic Music #NewEthiopiaMusic2023 #Minew Shewa Entertainment #አዲስ ሙዝቃ #ኢትዮጵያ ሙዝቃ #New Ethiopia Movie 2023 #Ethiopia Movie #NewEthiopiaMovie2023 #New Ethiopia Film #New Ethiopian Film #New Ethiopia Film 2023 #New Ethiopian music 2023 #EBS #EBSTV #ኢቢኤስ #ኢቢኤስቲቪ #EBS # #Ehuden be Ebs #እሁድ በኢቢኤስ #ቅዳሜ ከሰአት #EhudenBeEBS #Ebs meznaga #SeifuONEBS #New Seifu ON EBS #ድንቅ ልጆች #ሰይፋ ሾ #Seifu ON EBS #This week Seifu ON EBS Show #EshetuMelese #Comedian Eshetu Melese #እሸቱ መለስ #Donkey Tube #እሸቱ መለሰ #ComedianEshetu-OFFICIAL #ድንቅ ልጆች #Dinklijoch #ethipoaincomdey #New Ethiopian Music 2023 #EthiopianMusic #New Ethiopia Music 2023 #Hope Entertainment #New Music #Addis Music #New Amharic Music #NewEthiopiaMusic2023 #Minew Shewa Entertainment #አዲስ ሙዝቃ #ኢትዮጵያ ሙዝቃ #New Ethiopia Movie 2023 #Ethiopia Movie #NewEthiopiaMovie2023 #New Ethiopia Film #New Ethiopian Film #New Ethiopia Film 2023 #New Ethiopian music 2023 #Veronica adane #SeifuONEBSThisweek #Seifu ON EBS #ሰይፋ ሾ #Seifu on ebs show #Ebs #Ebs Tv #Seifu_ON_EBS #ሰይፋ_ሾ #New_Seifu_ON_ebs_show #Seifu_Fantahun #አረጋኽኝ ወራሽ #Aregahegn Worash #አርቲስት አረጋኽኝ ወራሽ #NewMusicOfEthiopia #Music

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 353   
@e3108
@e3108 8 месяцев назад
በዚህ እድሜሽ ለእግዚአብሔር ብትዘምሪበት የኔ ልጅ አስቢበት ቆንጆ ድምፅ አለሽ
@senayitbelaye1663
@senayitbelaye1663 Год назад
አርእስቱ የቴዲ ልጅ ብላችሁ ነበር ግን ? የማይሆን አትፃፍ, የማንም ልጅ ብትሆን እንወዳታለን
@KirubelTsegaye-kd8ju
@KirubelTsegaye-kd8ju 10 месяцев назад
ምነው ውሸት ብቻ ነው ሀሳብ አሉ
@EristuTube
@EristuTube 9 месяцев назад
እንዲሸጥለት ነው
@BirhaneBirhane-ml5yd
@BirhaneBirhane-ml5yd 5 месяцев назад
Eko le eyeta belew koy men asewashachew
@SmegnewTemie
@SmegnewTemie 3 месяца назад
😊p​@@KirubelTsegaye-kd8ju
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 16 дней назад
ባለ ሙያ ይዟት ቢሞርዳት አልማዝ ነች ❤❤❤❤
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 18 часов назад
የማንም ልጅ ትሁን የንትወደድ ልጅ ነች ግን ደግሞ ወደ መዝሙር ብትመጣል 100% እንሰጣት ነበር አሁን ግን
@YamrotMisganaw
@YamrotMisganaw Месяц назад
ይህን ቃል ለገዛቤሄር ብታርጌው መልክም ነበር ያባቱ ልጅ
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 Год назад
ለተከበራቹ ዳኞቻችን እድሜያቸውን የጠበቀ ቢሆን መልካም ነው መጀመሪያ አንብቡት ልጆቹን አታሳጧቸው።
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 10 месяцев назад
በዕድሜ በቻ ዘፈኑ ቢፈቀድ ያለዚያ በጣም ይከብዳል::
@eyerusalemtsegaye
@eyerusalemtsegaye 10 месяцев назад
እይ እናንተ ?ያደለ ገና ከመውለድ ታለንቱ ምን እንደሆን ታውቆ ህይወቱን በቀላሉ ይመራል 😢
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 9 месяцев назад
ከዚህ ውጭና ለፈጠረሽ እግዚአብሔር ዘምሪ
@zyadaychannel-zyadaychanne1237
@zyadaychannel-zyadaychanne1237 8 месяцев назад
እንደ ዝናሽ😅😅😅😅😅
@terumebet5129
@terumebet5129 10 месяцев назад
እባካችሁ በድሚአቸው የሚመጥን ግጥም ስሩላቸው።
@user-ny1vs8yi4r
@user-ny1vs8yi4r 9 месяцев назад
በዚህ እድሜሽ ዘማሪ ብትሆኝ ያዋጣሽ ነበር አረተዉ እናንተ ዳኞች እባካቸሁ
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded 4 месяца назад
አሪፍ ድምፅ አለሽ ግን በዚህ ዕድሜሸ ብዘምርበት የተሻለ ይሆኖል
@akililuwolka809
@akililuwolka809 Год назад
በርቺልኝ ትንሿ ሙዝቀኛ❤
@mogesAsefa-i3j
@mogesAsefa-i3j 8 дней назад
ያሳድግሽ
@dadatadesse
@dadatadesse 11 месяцев назад
የዕድሜ መስፈርት ቢኖራችሁ ይሻላል።
@asratgutema3066
@asratgutema3066 3 месяца назад
ከድሜ ጋር ይሁን ግጥሙ ተለውጦ ስለአባት ስለናት ብትዘፍነ የበለጠ የሥደሥታል የልጅቷን እድገት ለመጠበቅ
@yeineejigu9079
@yeineejigu9079 Год назад
አንድ ሰው ስንቴ ነው ሚወለድ ስትፈልጉ የእፀ ሂወት ስትፈልጉ የቴዲ አፍሮ ልጅ ትላላችሁ
@Idayaxxx22
@Idayaxxx22 Год назад
ሲጀመር የ እፀህይወት ልጅ ነች ለ view ብሎ የቀባጠረው እሱ ደግሞ she is a spitting image her mom.....ግርታ or confused ካረገሽ የ እፀህወት family history ላይ ታገኛለሽ ማስ
@yeineejigu9079
@yeineejigu9079 11 месяцев назад
ምን ግራ አጋባኝና ነው የእፀ ሂወትን ቤተሰብ ምጎረጉር የማንስ ልጅ ብትሆን ምን አገባኝ አንዴ የሷ አንዴ የቴዲ ሲሉ ገርመውኝ እንጅ
@Tglove
@Tglove 10 месяцев назад
እኮ ገረመኝ እኔም ሆ ምን አለ ዝም ቢሉ 😅😅😅
@BarkotMichael-tz5no
@BarkotMichael-tz5no 9 месяцев назад
የእፀህወት ልጂ ነች
@rihannaseid4669
@rihannaseid4669 9 месяцев назад
እኔም እኮ ገርሞኝ ነው
@fikerneghe660
@fikerneghe660 9 месяцев назад
ብትዘምራ ጥሩ ነው
@HayimFiker
@HayimFiker 10 месяцев назад
ሙቀቴ የእፀ ህወት ልጅ ናት
@maritakiya5203
@maritakiya5203 9 месяцев назад
ቆንጅዬ ልጅ ስታምር
@iloveyoumakdigoodluck478
@iloveyoumakdigoodluck478 10 дней назад
❤ጀግና የጀግና ልጅ ተባረኪ
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 6 месяцев назад
ጎበዝ በርቺ ❤❤❤❤❤
@EristuTube
@EristuTube 9 месяцев назад
እድግ በይልን
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤
@AddisMusic111
@AddisMusic111 Год назад
ደሰ የሚል ሙዝቃ ነው
@SolomonEyasu-iu8ku
@SolomonEyasu-iu8ku Год назад
ዋው የንጉሱ ልጅ ትለያለሽ
@milonmilon32
@milonmilon32 10 месяцев назад
የማራ
@milu-tube18
@milu-tube18 7 месяцев назад
የረ የቴዲ ልጁ አይደለችም ግን ጎበዝ ናት❤
@workneshyilma8860
@workneshyilma8860 Месяц назад
የኔ ቆንጆ ልጅ ዘምሪበት።
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 9 месяцев назад
በጣም ያሳፍራል ሁሉም በእድሜ ያምራል ጌታ እየሱደ ይወድሻል ዘምሬ ጨረቃ ዋዉ የፈጠረ እግዚአብሔር ዉደጂ
@hirutworku3824
@hirutworku3824 9 месяцев назад
Why you are watching here
@emuzakiremuzakir5306
@emuzakiremuzakir5306 8 месяцев назад
እየሱስ ሙዚቃ ይፈቃል ብሎ አላስተማረም መፀሀፍ ቅዱስ ሚያነበው ጠፋ በቃ
@user-ji3vu6bm5o
@user-ji3vu6bm5o 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ የሰብሹ ይሳከልሽ
@TadeseBekele-mo4bp
@TadeseBekele-mo4bp Месяц назад
ምንልክ ምንልክ ብትይ እንደ አባትሽ ሙት ብታመልክ
@seiddebebe
@seiddebebe 4 месяца назад
ዋው ታዳጊ
@tsigieteklay1799
@tsigieteklay1799 6 месяцев назад
በዚህ ድምፅ ኣውጣኝ ከፈተና ብለሽ ለጌታ እልልል እያልሽ ዘምሪለት የኔ ቆንጆ ዳንኪራ ምንም ኣይሰራልሽም
@genetabate45
@genetabate45 8 месяцев назад
በጣም ግሩም ድምፅ አላት ቀጥይበት.👏👏👏
@asterbekele9478
@asterbekele9478 Год назад
ለሕፃናት የሚሆን ዘፈን ለመምረት ብትሞክሩስ: ከብድ ይላል
@danieldany7295
@danieldany7295 10 месяцев назад
በ አድርጊያት ብ ን 😂
@lemaabebe1941
@lemaabebe1941 4 месяца назад
Wow የ አባቷ ልጅ እደጊልኝ
@yemisrachlakew3568
@yemisrachlakew3568 11 месяцев назад
የአርቲስት እፅህይወት ልጅናት የቲዲ አይደለችም
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Год назад
የኔ ቆንጆ እድግ በይ አፎምያ
@danieldany7295
@danieldany7295 10 месяцев назад
ይሄን እየዘፈነች እንዴት እድግ አትልም 😂
@user-fb8br4ox2v
@user-fb8br4ox2v 10 месяцев назад
የፀህይወት ልጅ ናት ተብሎል😍
@andyrose16
@andyrose16 9 месяцев назад
teblual sayhon endayehuat new yawekuat...des stl ...Kurt ko!
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 3 месяца назад
ትመሥላለች🎉🎉🎉
@zerfikebede1261
@zerfikebede1261 11 месяцев назад
አ ት ዋ ሽ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 месяцев назад
ስታምር ስትምር የቴዲም የአምለሰት አላትግን እንደዚህ ለመዝፈን ደርሳለች ስለወንድ????
@adentedela5358
@adentedela5358 9 месяцев назад
ወደ ገላትያ 5 21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 10 месяцев назад
አብርሽ ትክክል ዘፈኑ እድሜዋን ያማከለ አይደለም
@Gete-do2mq
@Gete-do2mq 9 месяцев назад
ገና ልጅ ነችኳ እረባካችሁ ትውልድ አትገደሉ እርግጠኛነኝ መቸም ቴዲ ልጆቹን ዘማሪ ነውየሚያደርገው ምክኔቱም በዚህ ድምጽ ባለመዘመሩ ይቆጨዋል ግን አሁንም አረፈደምጨ
@YenenehYechale
@YenenehYechale 2 месяца назад
ዘምሪበት ቆንጆዋ ህፃን።
@abebeche722negash
@abebeche722negash 8 месяцев назад
ደደቦች የቴዲ አፍሮ ውሻ ይበላችሁ 😔😔😔😔
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 8 месяцев назад
እያሟሟቃቹ ልጅቷን ወደ ሲኦል አትውሰዱ ዘፈን ሐጥያት ነው ለእየሱስ ዘምሪ
@user-rg9lf4wv7l
@user-rg9lf4wv7l 6 месяцев назад
ስትፈልጉ የኔ ደስ ሲላቺሁ የቴዲ ልጇ የኔ ነች
@KasawenAyenalem
@KasawenAyenalem 51 минуту назад
ለምን ታካብደዋለሕ የአዝማሪ ልጅ ምን እንድሆን ትጠብቃለህ
@wedneshsime451
@wedneshsime451 Год назад
ስንት ግዜ ትቀደዳላችሁ
@busyline3882
@busyline3882 2 месяца назад
አብረሐም ጎሰኛ
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 7 месяцев назад
❤marrrrrr yanya koinjo. God' bless blessings
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 7 месяцев назад
የ እፀህይወት ልጅ ናት የ ቴዲ አይደለችም::
@tufaejeta5305
@tufaejeta5305 2 месяца назад
ከዘፋኝ ልጅ ዝማሬ አንጠብቅም ሆነና ነው ጉዳዩ። መቼ ነው ትውልድን ዝማሬ የምናወርሳቸው?
@ArWiwiww5-ox6fs
@ArWiwiww5-ox6fs Месяц назад
ጎበዝ
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 8 месяцев назад
Betam gobez. Gin temerteshen legisaw atbeki. Brother meker new.
@RthiBmhg
@RthiBmhg Месяц назад
ቁረጥ ቴዲ ጀግና ወንዲ እራሱን አስመስሎ ይወልዳን
@rreer
@rreer 9 месяцев назад
Please encourage this kids to read, do sports, etc.. don't guide them wrong way
@user-lz4pn5xy3h
@user-lz4pn5xy3h 8 месяцев назад
በዚሁ ቀጥይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@need1286
@need1286 10 месяцев назад
የአዝማሪ ልጅ አዝማሪ ነው
@LozaLoza-i2j
@LozaLoza-i2j 10 месяцев назад
እውነት ነው
@yohnnestasam175
@yohnnestasam175 9 месяцев назад
ከተሳሳተው አቃጣሪው ይገርማል የሸርሙጣ ልጅ ናቹ ሁለታቹም
@GenetAdmas-o2i
@GenetAdmas-o2i 9 месяцев назад
የስድብ አባዜ ያለባችሁ ሰዎች ግን ቆሻሻናችሁ ማትጠቅሙ ኪ ኪ ኪ ኪ
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 9 месяцев назад
ማለት ወራዳ
@belyneshbelete6448
@belyneshbelete6448 10 месяцев назад
ስለ ተቃራኒ ጾታ ፍቅር ...በዕድሜ ላይ ይታሰብበት ያውም የቴዲአፍሮ ሆና
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 10 месяцев назад
ውሸት ነው የቴዲ አይደለችም
@eleni311
@eleni311 10 месяцев назад
ቤት ሙሉ አዝማሪ ጌታን ማወቅ ይሁንላችሁ
@GoEthiopian
@GoEthiopian 8 месяцев назад
በሽታ እና አዝማሪ ሰው ፈጣሪውን አያውቅ መሰለሽ
@eleni311
@eleni311 8 месяцев назад
@@GoEthiopian ፈጣሪን ማወቅና ቃሉን ማወቅ ይለያያል ቃሉን ያልጠበቀ ይፈረድበታል መፅሀፍ ቅዱሰ አንብቡ እግዚአብሄር አዝማሪን አብዝቶ ይፀዬፋል በአፍ አውቀዋለሁ ማለት ሳይሆን በልጁ በኢየሱስ ክርሰቶሰ የተነገረውን የእግዚአብሄርን ቅዱሰ ቃል ጠብቁ እናተ እዬጬፈራችሁ እዬሰከራችሁ እግዚአብሄርን እናውቃለን ትላላችሁ እግዚአብሄርን ማወቅ የምወደው ልጄ ይህ ነው እሱን ሰሙት ያለውን የጌታችን የመድሀኒታችን የእዬሱስ ክርሰቶሰን ቃሉን ሰምተን መፈፀም ነው
@abebeche722negash
@abebeche722negash 8 месяцев назад
ግብዝ ሁሉ አዳራሽ ውስጥ ሸርሙጣ ናችሁ እኮ በ ፈጣሪ ስም የምትነግዱ ::እድየት!! ከ ዓለም ኑሮ ውጪ ትመስላላችሁ አፋችሁን ስትከፍቱ ውስጡን ለቄስ ሁሉ ::😔😔😔
@eleni311
@eleni311 8 месяцев назад
@@abebeche722negash ነይ ወደ ሞተልሸ ጌታ መዳን በሌላ በማንም የለም መዳኒት እንድ ነው ኢየሱስ ግን እናተ ኦርቶዶክሶች ለጣኦቱም ተሳድባችሁ ለአዝማሪውም ተሳድባችሁ ምን ይሻላል ምን አይነት የጬለመባችሁ እንደሆናችሁ እኮ
@ermiasmelesse2088
@ermiasmelesse2088 6 месяцев назад
የቴዲ ልጅ ይህንን እድሜዋን የማይመጥን መልእክት ያለው ሙዚቃ አትዘፍንም።
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 10 месяцев назад
አሁን ይሄ የሚዘፈንበት ዘመን ነው ?ምነው ልቦናችሁ ታወረ ?
@bethlehemabebe3622
@bethlehemabebe3622 10 месяцев назад
ዛሬ ደግሞ ወላጅ ቀየረች እንዴ! የእፀሕይወት ልጅ ነበረች እኮ
@danieldany7295
@danieldany7295 10 месяцев назад
ልክ ነሽ ግን እሷን ነው እምትመስለው በተለይ አይኖቿ
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 9 месяцев назад
😂😂😂
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 10 месяцев назад
wow you are love you
@user-zk9zr7du6w
@user-zk9zr7du6w 3 месяца назад
ትችላለይ❤❤❤❤
@Emway-jq2bn
@Emway-jq2bn 7 месяцев назад
እኔን ግን እሚገርመኝ ነገር ለሰብስክራይብ ተብሎ እንድትን ልጅ ወላጅ ማቀያየር ምን እሚሉት ነው
@user-nl5oq9xp3r
@user-nl5oq9xp3r 8 месяцев назад
የህፃን ዘፈን የለም አይ አባባ ተስፉዬ ሳይተኩልን ሞቱ
@hailemariamhailegeberial652
@hailemariamhailegeberial652 10 месяцев назад
good sound
@justice4allmen
@justice4allmen 3 месяца назад
ለሷ የሚሆን ዘፈን ብዙ አለን?
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 9 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ደስ የሚል ድምፅ አለሽ ግን ዳኞቹ የሚስስጡሽን ምክር ስሚ ገና ልጅ ነሽ እንደ ልጅ ሑነሽ ዝፈኚ ድምፅ ግን ማንም አይወዳደርሽም
@useriskuwait
@useriskuwait 9 месяцев назад
መዝሙር አስተምሯት ይህቺን ህጻን በዚህ እድሜዋ ስለ ወንድ ከንፈር ማስተማር ምንድነው በስመአብ!
@TadeleZarihun
@TadeleZarihun Месяц назад
ትምረትየሻላል
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 Год назад
Yene Kongo beautiful
@user-ff1mz2mu4e
@user-ff1mz2mu4e 9 месяцев назад
Yetalechi ye teddy lij, Wushetammm!! Le lijitua 🎉🎉 Lenanite Lee chanalu balebetoch lewyshetamochi eriess ekuan lematawukutt ,keshimochi degimo😢,waaaa....!
@TemesgenAddisu-c2z
@TemesgenAddisu-c2z Месяц назад
best of the best
@aviop9932
@aviop9932 9 месяцев назад
ልጅ ናት ግን አሁን ስለፍቅር መዝፈን የለባትም ስለሀገር ግጥም ብትሠጧት
@AdmiringBeachHammock-rc8lm
@AdmiringBeachHammock-rc8lm 4 месяца назад
እውነትም የአባትሽ ልጅ ነሽ❤❤
@AbebBeso-x7w
@AbebBeso-x7w Месяц назад
በዕውነት አርቲስቶች ከእድሜቸውን የሚመጥን መዝሙርም ሆነ ዘፈን ምረጡላቸው በተረፈ ዕደጊ ቸ
@Hope-l4m
@Hope-l4m 11 месяцев назад
Oh my God that young Man !I can listen him forever ❤
@azebg328
@azebg328 8 месяцев назад
በቃ ሌላ ሞያ የለም በዘፈን ብቻ ነዉ የምታንጿቸዉ በስንቱ ልባችን ይድማ አሁን ልጆቻችሁ ዘፋኝ ሆነዉ እንዳቀሩ ነዉ የምትሹት እናንተእራሳችሁ ባለመማራችሁ መፀፀት ሲገባችሁ የናንተ ተባባሪ አደረጋችሗቸዉ ይቅር ይበላችሁ
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 Год назад
Abrish u are right the song its not much with her
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 10 месяцев назад
አአ ለአረጋኽኝ ወራሽ ይድረስ በዚህ ወቅት ምን አለበት ያን የዘፈንክለትን ጎንደርና ጎጃም ድምፅ ብትሆንለት
@agerreta659
@agerreta659 8 месяцев назад
ይህች ልጅ ስንት አባትና እናት ነው ያላት አረ እባካቹህ
@user-qt4ho6vz3i
@user-qt4ho6vz3i 9 месяцев назад
Brather Teddy we lovve so much as human being!!! But “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21
@SinteHile
@SinteHile 7 месяцев назад
❤ሰዉ እዴፈገ መናገረ ይችላል ለኔተመችቶኛል የኔዉድ
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Год назад
Love you baby god bless 🎉😂❤
@assefagonfa6401
@assefagonfa6401 Месяц назад
Leboch, Min sile honech, komche!
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 10 месяцев назад
Wow you have a good voice bro
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 6 месяцев назад
Beautiful ❤
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 6 месяцев назад
እረ አትቀዶ የጸህይወት ልጅ ናት
@DawitTagegne
@DawitTagegne 9 месяцев назад
ጎበዝ ድምፅ ያምራህ ።አንች እራስህ ጨረቃ ነቪ።
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn Месяц назад
የቲዲ ልጁ አልተሣካልሸም
@RahmahMohammad
@RahmahMohammad 2 месяца назад
እረ እች የእፀሂወት አበበ ልጂ ናት
@assefamitsiwa7960
@assefamitsiwa7960 6 месяцев назад
የዘፋኝ ልጅ ዘፈነች ተብሎ ዜናም አለ?ታዲያ ምን ታድርግ?የዘመኑ ዜና ይገርማል።
@AS-ux6xi
@AS-ux6xi 10 месяцев назад
ጉድኮነው ከንፈርክን።ለምጀ በዚህ እድሜሽ😂😂
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 10 месяцев назад
እኔኮጰ ቴዲ ሲያለቅስ ለማየት ነው የከፈትኩት እንጂ 'ከንፈርክን ለምጄ' የሚለውን ለመስማት አይደለም ለምን በርዕስ ተትሸውዱናላችሁ? አናሳዝናችሁም? ጊዜ የለንም እኮ!!!!
@siedaahmed5245
@siedaahmed5245 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@wendimubezaw2119
@wendimubezaw2119 11 месяцев назад
good luck for you
@MakeiaLuna
@MakeiaLuna 8 месяцев назад
አፀ ህወት ልጅ ናት
@abebamail3599
@abebamail3599 9 месяцев назад
Zefenech alzefench yecgern yesewa zefen ayidel hizbachn mekera wuset wodqo...
Далее
Мужа или парня
00:42
Просмотров 14 тыс.