Тёмный

Bereket Lemma |ደግሞ ነጋልኝ| Morning Devotion song |የማለዳ ፀሎት |  

Bereket Lemma
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 102 тыс.
50% 1

¹ አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ።
² ኃይልህንና ክብርህን አይ ዘንድ እንዲሁ በመቅደስ ውስጥ ተመለከትሁህ።
³ ምሕረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል።

⁶ በመኝታዬም አስብሃለሁ፥ በማለዳም እናገርልሃለሁ፤
⁷ ረዳቴ ሆነኸኛልና፥ በክንፎችህም ጥላ ደስ ይለኛልና።
⁸ ነፍሴ በኋላህ ተከታተለች፥ እኔንም ቀኝህ ተቀበለችኝ።
መዝሙር 63
#protestantsong #songs #facebook #tiktok #mezmur #bereket #cjtv #presencetv #instagram #amharicmezmur #protestantmezmur

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 232   
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
ጌታ ኢየሱስ እንደትላንት 5ሺ ሰው ከመገበ በኀላ በማለዳ ብዙ ሰዎች አፈላልገውት ሲመጡ እንዲህ ሲሊ ተናገረ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የምትፈልጉኝ እንጀራን ስለ በላችሁና ስለ ጠገባችሁ ነው .. ” ጌታ ሆይ እኛ ግን በዚ ማለዳ ምንፈልግህ ስለበላን አይደለም ፣ የከበቡንን ነገር ልንነግርህ አይደለም ፤ ፍቅር ልንነግርህ ነው፡፡
@edenzeleke7832
@edenzeleke7832 Год назад
ስላንተ ፀጋ ባለቤቱን አመሰግናለው ብሩክ ነክ ቤኪ
@matitibob5735
@matitibob5735 Год назад
TEBAREK BEBIZU 💗
@saronsari1804
@saronsari1804 Год назад
Beki betam feligahalew fikadegna ke honk be west aweragn
@bethelhemhaile1713
@bethelhemhaile1713 Год назад
Amennn fekeren lengerehe geta hoy ...geta hoy ...bekiye yetewededkew tebarekeleg bebezu..
@edelawetdesta893
@edelawetdesta893 Год назад
Wandeme tabakelegn tsagawun yabzalek 🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤
@bergenebelta9219
@bergenebelta9219 Год назад
መዝሙሮችህ የኢየሱስ መሆኔ እንዲያኮራኝና ከቀድሞው ይልቅ እንድናፍቀው ያደርጉኛል ውስጤ በረሀብ እንዲሞላ ሆኛለሁ ፡፡ ወንድሜ ተባረክ ኢየሱስ ቤትህን ይሙላው ቤትህ ይቅር
@tigisttadesse5689
@tigisttadesse5689 Год назад
የዘመናችን ድንቅ የተቀቡ ቃላት !ለካ እንደዚህም ይዘምራል !!! ጌታ አብዝቶ አብዝቶ መገለጡን ይስጥህ😭😭😭
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you ❤️
@mahederbiltibo2749
@mahederbiltibo2749 Год назад
ከልብ ለልቤ ንጉስ ፍቅሬን በዜማ የማሳውቅበት እፁብ ዝማሬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ብዙ ሁን ወንድሜ
@tizitamoges5916
@tizitamoges5916 9 месяцев назад
Hhyuioppoiiytipp❤❤❤
@god_is_love448
@god_is_love448 Год назад
baki ewnt zemari nek bewnt qexetegna melektoch nachew mezmurocheh gata bebezu yerdah😍😍😍😍 tekureten hulu wede eysus yemimelesu zemrwoch nachew meleketen bemigeba adersehal ewdehalew wendema😍😍😍
@aklesiyaenemay4357
@aklesiyaenemay4357 Год назад
ማለዳችንን ያመረ አደረከው!!😍 ጌታ ዘመንህን በእጥፍ ያሳምረው !! በ 4ቱም አቅጣጫ ስፋ ተከናወን!!!
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you ❤️
@yoditalemayehu6213
@yoditalemayehu6213 Год назад
ጌታ እየሱስ አሜን ከእጅህ ይልቅ ፊትህን እሻለው የነፍሴ የሁሌ ጥማቷ ነህ!!ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም.
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you Yodit❤️
@samrawitesrael3890
@samrawitesrael3890 Год назад
ስለ ቁስ ሳይሆን ስለ እራሡ ስለ እግዚአብሔር የሚዘምሩ ዘማሪዎች እግዚአብሔር ስላስነሳልን ስሙ የከበረ ይሁን
@elsadegelo53
@elsadegelo53 Год назад
በምትገኝበት እፈልግሃለሁ ትገኛለህ በምትባልበት እፈልግሃለሁ ..... ..... ነፍሴ ከዋላህ ተከታተለችህ ችግሬን ሳይሆን ፍቅሬን ልትነግርህ😔😔 ቤኪ ፀጋ ይብዛልህ በሕይወት ዘመንህ ኢየሱስ ብቻ ርዕስህ ይሁን
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you Elsi ❤️
@Babel_Tube
@Babel_Tube Год назад
በርግጥ በዚህ ዘመን እግዚአብሔርን ከመናፈቅ የተሻለ አማራጭ የለንም😭😭😭
@mitkbancha140
@mitkbancha140 Год назад
ልሳን የሚያስወሩ ናቸው መዝሙሮችህ🔥 you're a blessing Beloved💜
@sena.k6795
@sena.k6795 Год назад
uff zeme belehe zemer 🙌🙌tebarek🤍🤍
@selamgirma7177
@selamgirma7177 Год назад
"እግዚአብሔርም አብራምን አለው፡- ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ። ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤" 📖ዘፍጥረት 12:1-2 ለበረከት ሁን ቤኪ
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen🙏 Thank you ❤️
@edengirma
@edengirma Год назад
አንዳንዴ ጌታን መናፈቅ በቃል መግለጥ መሞከር መታደል ነው(በዜማ) እርሱ ሊገለጥ የሚችል ስላልሆነ፣መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር ጌታችን በተገኘበት ሁሉ አንዳች ነገር አለ:........ስለዚህ የእርሱ መገኘት ብቻ ብቻ ብቻ ለሁሉ ነገር መልስ ማግኘት ነው። ጌታ ከፍለጋክ አብዝቶ ይገኝልክ።🙏
@zekariasabi4189
@zekariasabi4189 3 месяца назад
የቀናችን ብሪኅን የሌልታችን ንጋት የሁልዜ ናፉቆታችን እንፈልግሀለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Год назад
አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህ መንፈሥ በሀገሬ ወጣቶች ላይ ይፍሠሥ ዘመንህ ይባረክ
@Babel_Tube
@Babel_Tube Год назад
እንደ ዘመኑ ብሒል ክርስቶስን ለቁስ ከመሻት እንድናልፍ እግዚአብሔር ይርዳን !!!! በክርስቶስ ፍቅር እንድንጠመድ ጌታ እራሱ ይርዳን አንተን በረከታችን በረከትን የሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባረክ!!!
@hasetkidane7862
@hasetkidane7862 Год назад
በኢየሱስም ምን አይነት ፀጋ ነው ያለክ ጌታ ያብዛልህ 😇😢🙏
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you ❤️
@Arnetletwild
@Arnetletwild 5 месяцев назад
Min ayinet mezmur newu uffff tebarek yabzalih
@bamlakdassa3714
@bamlakdassa3714 Год назад
Amen ሀሌሉያ በማለዳ የባረከን ጌታ ይባረክ bekisha ፀጋ ይብዛልህ😍😍😍🙏
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you Bam ❤️
@yigegorfucula1169
@yigegorfucula1169 Год назад
ሀለሉያ ደግሞ ነጋልኝ ወዳጄ ወደት ነህ በእንባ ተንበርክኬ ሽቶየን ሰብሬ መዉደዴን ልነግርህ😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ምን አይነት መገለጥ ነዉ ሰዉ ሁሉ በማለዳ ተነስቶ ዛሬ ቀኑ እንደት ይሆን? እያለ በምጨናነቅበት, በምያስብበት, ስለ ምበላዉ እኛ ስለ ምለብሰዉ ስለ ምድራዊ ኑሮ ጉዳይ በማለዳ ተነስቶ ወደ ፈጣሪዉ በምጮህበት ሰዓት ችግረን ሳይሆን, የከበበኝን ሳይሆን, ከእጁ ስለ ማገኘዉ ነገር ሳይሆን ወይም ስለ ምድራዊ ኑሮ ጉዳይ ሳይሆን እንደ ምወደዉ እኛ ፍቅረን ልነግርዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እፈልገዋለሁ...... ደግሞ ነጋልኝ ፍቅረን ልነግረዉ ደግሞ ነጋልኝ መዉደደን ልነገርዉ በመኝታዬ ላይ አስብሃለሁ በማለዳ ደግሞ እፈልግሃለሁ ነፍሴ ከኋላህ ተከታተለችህ ችግረን ፍቅሬን ለትነግርህ😢😢😢😢😭😭😭😢😢😢😢 Bekiye የኔ ወንድም ድንቅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙር በእንባ ነዉ ከአንተ ጋር የዘመርኩት በጣም እወድሃለሁ
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you Yige❤️
@meherettamerat4942
@meherettamerat4942 Год назад
Beki beka tebarkehal egeziyaber rasu nw bante eyesera yalew metzemrew zemare hulu wedesu yemiyasexega nw
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you ❤️
@mihretamanuel2651
@mihretamanuel2651 Год назад
Ameen Ameen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏Tabarek
@mercysabir8424
@mercysabir8424 Год назад
ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ ያባቴ ልጅ በፍፃሜ ማማር ተባረክልኝ
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏 God Bless you Mercyshaye ❤️
@ramayouns9321
@ramayouns9321 7 месяцев назад
Amazing God I love you Jesus -God bless you my brother
@agerneshhusseinofficial9907
የኔ ውድ ወንድም ዘመንህ ልምልም ይበል
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you Sister ❤️
@samueltigistu1495
@samueltigistu1495 Год назад
Tsega yebezalk wedaj. God bless you
@giftifenet4971
@giftifenet4971 Год назад
Be eniba 😥😥new yesemawut mikagnatu egna hule tiyake yizen inji fikirachin lemegltsi zigju aydelen ene minm alilim fetar zemenikn mulu yiwusedew kabetu ayitaki🙏🙏🙏
@hermelaasmelash9761
@hermelaasmelash9761 Год назад
Uffff geta eyabeza abezeto yebarkhe 😢😮
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏 God bless you Hermisha 💓
@ruthwondafraw9160
@ruthwondafraw9160 Год назад
What a great morning prayer. Tebarek beki tsegaw ybzalh.
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen Rutaye ❤️ God bless you
@EnkwanemAgegenhegn
@EnkwanemAgegenhegn Год назад
መሻት(desire)-------›መፈለግ(seek)-------›ማግኘት(find)-------›ደስታ(joy) በነገራችን ላይ መንፈሳዊ መሻት እጅግ የሚቀጥልና እያደገ የሚሄድ ነገር ነው፤ካንድ ደረጃ ወደ ሌላ ደረጃ ይሻገራል እንጂ በፍጹም ማቆሚያ የለውም፡፡ በእንደዚህ ዓይነት ሕይወት ውስጥ ያለች ነፍስ ደግሞ፣ልክ በድግስ እንደሚበሸበሹ ሰዎች ቋንቋ በማይገልጸው ደስታ፣ግርምትና አድናቆት ስትዘልል ውላ ታድራለች፤ ለምን ቢባል ዳዊት ከብዙ ግሥገሣና መሻት በኋላ “ነፍሴ በቅቤና በስብ እንደሚጠግቡ ትጠግባለች፤ከንፈሮቼም ስምህን በደስታ ያመሰግናሉ”(መዝሙር 63:5)ያለው ቅኝት ይፈጸማልና ነው፡፡ Bekiye አንተ ድንቅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በማለዳ ችግራችንን ሳይሆን ፍቅራችንን ልንገልጽ እንድንፈልገው..
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Wow... ድንቅ መረዳት.. Amen.. 🙏🙏 Thank you ❤
@kidisttilahun9995
@kidisttilahun9995 Год назад
Degye silante igziabhern amesegnalew ante wust yalew tsega dibk new enku new bezh chachata bemolabet zemen hulun titen eyesusn indnay getan indninafk yemyaderg fikrun yemnaybet zmare silakafelken 🙏zemenk yibarek wendme minchk aykoaret bebzu yibza
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 Thank you, you are blessed ❤️❤️
@BereketBelayneh-bh6lq
@BereketBelayneh-bh6lq Месяц назад
Bekiye 😢 Getan degamii endenafkew Tadergegnaleh ...Ere yeha yezema minch lebzuwochachn yefses😢😢
@kaleabkassaye9735
@kaleabkassaye9735 Год назад
በአንተ ጸጋ ፣ የብዙዎቻችን ማለዳ ፍቅሩን እየነገርነው በደስታ ፀዳል እንዲሞላ ሲሆን ይሰማኛል ። ተባረከ ወንድም ቤኪ ❤
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Kalobye.. Amen and thank you 🙏 8
@user-iu2bd9me7d
@user-iu2bd9me7d 23 дня назад
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jerrywolde7864
@jerrywolde7864 Год назад
Ufffayyyy endezi kemeder yalefe esun esun mel zemare yabezalen tebarek wendeme Ameleko malet yehe new beka esun becha zemer yebezalek ❤❤❤
@protastant
@protastant Год назад
አዎ አብ አባቴ ነጋልኝ እወድሃለሁ እወድሃለሁ ጌታ በክብሩ ይባርክ
@protastant
@protastant Год назад
ከዚህ በላይ ጌታ የቃሉ ብርሀን ያብራልህ
@abrehammerga8232
@abrehammerga8232 Год назад
ወዳጄ ምን ልበልህ ልቤ ነደደ ተባረክ ይጨምርብህ እሳቱ ዘወትር ከመሰዊያው አይጥፋ መልካም መዓዛ ሽታ ከመቅደሱ አይጥፋ fire fire fire fire
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏 God bless you Abrish ❤️
@KefitakebedeEvangelist
@KefitakebedeEvangelist 8 месяцев назад
BAXeeemohehu maasamie
@revwoldetadamu
@revwoldetadamu 3 месяца назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ከፊቱ አትታጣ የልብህን መሻት ይስጥህ❤
@update3131
@update3131 Год назад
mezmurochkn madamet makom kebdognal geta abzto yibarkh brother
@amanuelmeresa1358
@amanuelmeresa1358 Год назад
እጁን ሳይሆን ፊቱ ደስታህ ሲሆን ይሄንና ይሄን ብቻ ያስናፍቅሀል
@samrawitlemma5915
@samrawitlemma5915 Год назад
Tsega Ayigudelbh🙏🙏🙏
@mafiyegeta1554
@mafiyegeta1554 Год назад
bekiye bebizu tebarekilgn awon lk nh leloch bekentu enjeran endesetachew sifelgut egna gn erasun balebetun enfeligewalen uuuuuu🙏🙏🙏😥😥😥😥😥amen
@mihiretaysa230
@mihiretaysa230 Год назад
ምትናፍቀው አምላክ እርሱ በመገኘቱ ይባርክህ ።😍
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you ❤️
@bahrudeyassa6478
@bahrudeyassa6478 Год назад
Tebarek
@Liberty-cx4lz
@Liberty-cx4lz Год назад
አባት ሆይ እድሜ ዘመኔን ሁሉ መውደዴን ላንተ የምናገርበትን ፀጋ እጅጉን አብዛልኝ ።
@israelsileshi3801
@israelsileshi3801 Год назад
Geta Eysus Yebarkh Wendme Bereket,
@eyuelmande4808
@eyuelmande4808 Год назад
ዝም ብዬ ተባረክ ልበልክ የመንግስቱ ድንቅ ልጅ
@efratayirga4599
@efratayirga4599 Год назад
Egziybher yibarkih😢
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏 God bless you 💓
@selebogale329
@selebogale329 Год назад
Tevareklign yabate biruk 🙏🙏🙏❤️❤️😍
@asdetube8260
@asdetube8260 Год назад
Ante yetwuld abate nehiiiiiiii bemezmur wust eyesusn asayehenii
@mulerdeju5591
@mulerdeju5591 Год назад
Tebarek bekaye bexam eniwedihalen.........tsegawin yabizalek
@LidiLidi-s2l
@LidiLidi-s2l 7 месяцев назад
geta eyesus tsegawn yabzalh bemzmuroch kemibarekut andwa negn
@koyishdarefiro6391
@koyishdarefiro6391 4 месяца назад
አቤት የእግዚአብሔር መንፈስ!!!
@kidistdalga8575
@kidistdalga8575 Год назад
Amennnnnn Tebarek 👏👏👏👏
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you ❤️
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Год назад
ተባረክልኝ መንፈስ ቅዱስ መገኘት ያለበት መዝሙር ነው ይብዛልህ
@samuelayele5971
@samuelayele5971 Год назад
tebareklgn abate betam dessss yilal fitun yeminafk twld yadrgen amen🥰
@mintuwedozemachofficial979
@mintuwedozemachofficial979 Год назад
ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ 👍❤
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you Mintu❤️
@shegatesfahun8982
@shegatesfahun8982 Год назад
ኢየሱስ ናፈቀኝ 😂😂😂😂😂 ማራናታ ተባረክልኝ የኔ ወንድምም
@tesfa8408
@tesfa8408 Год назад
Ante lij betam teleyalke aberen 1 mezumr bensera des yelgnale
@hannabesh6779
@hannabesh6779 Год назад
Amen.tebarek wendeme.
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you ❤️
@emebethailemariam
@emebethailemariam Год назад
ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ
@GenetDaniel-ov4je
@GenetDaniel-ov4je 3 месяца назад
Amen amen❤❤❤❤❤❤
@hanamekonnen7073
@hanamekonnen7073 9 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ይባርክ የፈለከው ጌታ ይገኝልህ
@tizazugenzebe
@tizazugenzebe 6 месяцев назад
Beki betam. New miwedh tsega ybzalh
@MuradKebede
@MuradKebede 9 месяцев назад
የምር ጌታ ይባርክህ 👏👏👏👏👏👏
@tsegasamuel138
@tsegasamuel138 Год назад
እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ሰው አለው ቤኪሾ ምን ልልህ እደምችል አለውቅም ብቻ ጌታ ዘመንህን ይባረክ መዝሙሮችህ ጌታን ያስናፍቃል ሰማይ ይሸታል እሱን እሱን ብቻ ብሩክ ሁንልኝ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን በጣም ነው የምወድህ ቤክሾዬ ከአንተ ጋር ጥቅት ማውራት ብዙ መስማት እፈልጋለሁ❤❤❤
@alexayele1321
@alexayele1321 Год назад
ኢግዚአብሔረ አብዝቶ ይበረክ ፀገ ይብዛልህ
@eyukiya6601
@eyukiya6601 Год назад
bekiyeee biruk hun
@mihretamanuel2651
@mihretamanuel2651 Год назад
Ameen
@wendemagegafework7349
@wendemagegafework7349 Год назад
abate be etef tsega tebarekelen🙏🙏🙏🙏🙏
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏 God bless you Brother 💓
@tigistayzaofficial2859
@tigistayzaofficial2859 Год назад
Abet yersu fikir!!! fikrun lemawurat edil silagegnen endet yetadelin sewoch nen.beki geta eyesus be bizu yibarik.bereketachin neh GBU
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏 God bless you Tigi ❤️
@Hanazeray-qj4jj
@Hanazeray-qj4jj 28 дней назад
God bless you brother beki!
@Asertamen
@Asertamen 8 месяцев назад
amen tberkilg dinkq melikth❤❤
@abenezergetachewtube626
@abenezergetachewtube626 Год назад
❤❤❤ Bekisha Tebarekilen We love you ❤❤❤
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen🙏🙏 God bless you AB ❤️
@abebaabuhay7805
@abebaabuhay7805 Год назад
ክብር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@user-jk9vu7ib7l
@user-jk9vu7ib7l 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@serkalemlegasion855
@serkalemlegasion855 6 месяцев назад
ዘመንህ ይባረክ።
@hanadaniel5585
@hanadaniel5585 Год назад
አሜን ተባረክልኝ ወንድሜ
@haymiassefa6941
@haymiassefa6941 Год назад
ዘመንህ ብሩክ ይሁን
@abebaabuhay7805
@abebaabuhay7805 Год назад
እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ ዋዉ
@YonathanDesta
@YonathanDesta Год назад
ይህንን መዝሙር ስሰማው ሁለተኛ ቀኔ ነው ተባረክ ወንድሜ እንዴት እንደወደድኩት ደግሞ ነጋልኝ ፊቱን ልፈልግ
@milliutesa8165
@milliutesa8165 Год назад
ደግ ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርክ 💕💕
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you Mili ❤️
@tihitnahirpato2450
@tihitnahirpato2450 11 месяцев назад
Biruk hun🙌🙏🥰🥰🥰
@abenezergetachewtube626
@abenezergetachewtube626 Год назад
Hallelujah Thank You 🙏 Jesus
@MerciMarkos
@MerciMarkos Месяц назад
Woawu God bless you
@yoftahemuluneh2565
@yoftahemuluneh2565 5 месяцев назад
tebarek wndema
@zoebekele9455
@zoebekele9455 Год назад
ወንድሜ ተባረክ ሰላምህ ይብዛ ይጠብቅህ!!!!!!!
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏🙏 God bless you Zoe❤️
@eyesusgetanew-dg7sr
@eyesusgetanew-dg7sr Год назад
geta eyesus abzto yibarkh
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 Год назад
Getaye ..Eyesus ..nefise tifelgihalech💝
@meronalemayehukitila9802
@meronalemayehukitila9802 Год назад
የእግዝአብሔር ብዙ ፀጋ እና ምህረት ይብዛልህ።ህይወት የሆነው ኢየሱስ ይብዛልህ።
@makiamanualmakiamanual9068
@makiamanualmakiamanual9068 Год назад
ቤኪ ዬ ብሮክ ነህ አባ ተንበርክኬ ፍቅሬን ልግለፀልህ የኔ ህይወት የኔ የመኖር ትርጎም ነህ የማጫውትህ የማወጋህ አለኝ በዚ ማለዳ የኔ አባት 👏😥
@judidamte4008
@judidamte4008 Год назад
አቦ ተባረክ..!
@addisdabale7466
@addisdabale7466 Год назад
Uuuuufff geta abizito yibarik
@seblewongelDawit
@seblewongelDawit Год назад
Bereketachen nh wusth yegebawn ewunet nw yemitnafekew setotawn sayihon sechiwn yefelekew yemiyasfelgen ersu nw🙏🙏❤
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏 God bless you Sebli 💓
@user-jc3vr7tw5w
@user-jc3vr7tw5w 10 месяцев назад
ተባረክ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 3 месяца назад
ጌታዬ ለዘላለም ሉዓላዊ ስምህ ይባርክ በታላቅ ፍቅርና ምሕረትህ የአንተ መሆን መታደል ነው ከታላቅ ፀጋህ ሰለ ሆነልን አሜን አሜን። ንጉሥ ዳዊት እንዲህ ያለው የገባው ገብቶት ነው ። 14 እኔ ግን ሁልጊዜ ተስፋ አደርጋለሁ፥ በምስጋናህም ሁሉ ላይ እጨምራለሁ። 15 ሥራን አላውቅምና አፌ ጽድቅህን ሁልጊዜም ማዳንህን ይናገራል።❤❤❤❤😇😇 ጌታ እየሱስ በእጥፍ በእጥፍ ዘመንህን ይባረክ በብዙ ተባረክልን ❤❤ ድንቅ ፀጋ ነው የተሰጠህ ጌታ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ።😇😇🙌🙌🙌❤️❤️❤️ የአንተ መዝሙሮች ከነፍሴ ነው የምሰማው ደግሞም የምወደው ጌታዬ ያሰናፍቁኛል የተሰጠህን የእግዚአብሔር ሰለ ገባህና ሰለ አከበርከው እየበዛልህ ነው ።😇😇😇
@antenehteshome6336
@antenehteshome6336 Год назад
tebarkehal abat,,,
@habtamugizawu8759
@habtamugizawu8759 Год назад
Tebareklgn.....
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
God bless you Brother ❤️
@tinsaelegamoofficial
@tinsaelegamoofficial Год назад
Bekisho tebrklign
@bereketlemma
@bereketlemma Год назад
Amen 🙏 Tinsu ❤️ God bless you
Далее
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ #cat
00:38
ያቦቅን ስሻገር (feat. Mihret Kefyalew)
7:35
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ #cat
00:38