Тёмный

bermel Georgis መድኃኔዓለምን የእሾህ አክሊሉን ደፍቶ አየሁት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር  

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 74 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Развлечения

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 133   
@Kalye-yb9rf
@Kalye-yb9rf 8 месяцев назад
ያለ ምክኒያት ይጨንቀኛል በጾለታችሁ አስቡኝ ወለተ መስቀል ነኝ ሰማዕቱ ለደጁ እንዲያበቃኝ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ያስብሺ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 8 месяцев назад
ፀልዪ ሰኔ ጎልጎታ እንኳን ጥዋትና ማታ ፀልዪ።
@tigitube9484
@tigitube9484 8 месяцев назад
እመቤቴ ትርዳሽ
@genetzenabu
@genetzenabu 8 месяцев назад
ayzon ftar yawkN
@ራያዓደይወለላ
@ራያዓደይወለላ 8 месяцев назад
እመ ብዙሃን ጭንቀትሽ ታስወግድልሽ
@የእግዚአብሔርልጄነኝ
@የእግዚአብሔርልጄነኝ 7 месяцев назад
ለኔም ቅዱስ ሚካኤል ብዙ አርጎልኛል
@እግዚአብሔርይመስገን-በ8ረ
ነፀሎታችሁ አስቡኝ ወለት ኪዳን እያላችሁ በስደት ላይ በህመም እየተሰቃየሁ ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለደጁ እንዲያበቃኝ ካለስቸገርኳችሁ ስትፀበሉ ወለተ ኪዳን ብላችሁ ፅፋችሁ ይዛችሁልኝ ግቡ😢
@mare7241
@mare7241 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusyacob
@eyerusyacob 8 месяцев назад
ወለተ ኪዳን ሰማእቱ ባለሽበት ዳብሶ ይፈውስሽ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 7 месяцев назад
ሰማእቱ ይዳብስሽ አሜን
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 8 месяцев назад
ሰማሀቱ እኔም ያንተፍቃድ ሆኖ ለደጅህን አብቃኝ 🙏✝️⛪✝️😭
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ያበቃናል ዋነዉ ማመናችን ነዉ 🕊🕊🕊
@brktihagos1925
@brktihagos1925 8 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ሆይ ኣደራህ ሃጽያቴን ስትመለከት ለደጅህ እንድበቃ ፍቀደልኝ😢😢
@astermallco333
@astermallco333 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ተዎህዶ ለዘላለም ትኑር እውነት እግዚአብሔር የምሳነው ነገረ የለምና በስደት በበሽታ ለምንሰቃየው ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥኖ ይድረስልን በፆሎታቹሁ እስቡይ ወለተ ጊዮርጊስ ብላቹሁ እዳትረሱይ 😢😢😢
@ggff7595
@ggff7595 8 месяцев назад
በኣረብ ሃገር የምንኖር እቶቻቹ በፆሎት ኣሱቡን እኛም የሄ ምህረት እንድናገኝ
@Bethelhem999
@Bethelhem999 8 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስበኝ ለደጁ ያብቃኝ
@መንገሻሰይፈስላሴ
@መንገሻሰይፈስላሴ 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይክበር ይመስገን ለደጁ ያብቃን ❤ ሰይፈ ስላሴ ❤ብላችሑ በፀሎታችሑ አስቡኝ❤❤
@ሰላምፍቅር-የ6ረ
@ሰላምፍቅር-የ6ረ 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@YalewTaye-fq8bi
@YalewTaye-fq8bi 8 месяцев назад
በእውነት ወንድሜ ታሜ እግዛብሄር ለሁሉም ነገር ጌዜ አለው አንተን የረዳክ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ሰማዕቱ እኔንም ወደ ደጅ ይምራኝ እናንተንም ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ጋደኛዬ ደስ ብሎኛል በፀሎታቹ አስቡኝ ወልደ ሰማዕቱ ነኝ
@lishangobena1690
@lishangobena1690 3 месяца назад
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ።ከነቤተሰቤ ክፋ መንፈስ እያሰቃየን ነው።ፀልዩልን እባካችሁ።
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 месяца назад
የስማእቱ የቅዲስ ጌወርጊስ አምላክ የሁሉ ፈጣሪ እባክህ እባክህ እባክህ ለምህረት ለደጂህ አብቃኚ ቤተስቦቼ ሁሉ ተፈውስው ለምስክርነት አብቃኚ😢😢 ያብቃሺ በሉኚ በጾሎት አስቡኚ ወለተ ጎወርጊስ እባላለሁ ።
@martaetopian6896
@martaetopian6896 8 месяцев назад
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ሰመአቱ ለደጅእ አብቃኝ ወንድሜ በአራተኛው ዙር እደእግዚአብኤር ፍቃድ የሰማህቱን ደጅ እረግጣለሁ ያድርግልሽ ይፍቀድልሽ በሉኝ አሜን ይሁን ይደረግልኝ 🙏🙏
@21MarYam
@21MarYam 8 месяцев назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃሽ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 месяца назад
እግዚአብሄር ይፍቀድልሺ እህቴ ለኛም ይፈቀድልን ❤
@HANAQoa-cv5vo
@HANAQoa-cv5vo 8 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉ደጁን ለመርገጥ ያብቃኚ እኔ ብዙ ነገር ተደርጎሏኛል በአደባባይ ለመመስከር ያብቃኚ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ስሙን ብቻ ስጠረው ከኩላሊትና ከጨጓራ በሽታ አድኖኛል ከአንበሳ መንጋጋ ውስጥ አውጥቶኛ ያልተደረገልኚ ነገር የለም ❤❤❤😢😢😢 በአደባባይ ለመመስከር ይብቃኚ የእሱን ስራ
@mestawet438
@mestawet438 8 месяцев назад
ሰማዕቱ ሆይ እባክህ. ለደጂህ አብቃኚ እባክህ በትልቁ ታስሪያለሁ እባክህ እርዳኚ. ሁለተኛ ዙር ጉዟችሁ ያመረ የሰመረ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቴ ነዉ. እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 8 месяцев назад
አሜን አሜንአሜን
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል 7 месяцев назад
ወንድማችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርሶ ይማርህ
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 6 месяцев назад
ቃለሂውት ያሰማልን እግዝአብሐር የተመሰገን 😢😢😢😢😢😢
@zawdezawde2498
@zawdezawde2498 8 месяцев назад
አምላከ ጊዮርጊስ ለቦታህ አብቃኝ ልክ እንዳሰማኸኝ ቦታህ ተገኝቸ ለመመስከር አብቃኝ አምላከ ጊዮርጊስ ማረን አምላከ ጊዮርጊስ ይቅር በለን አምላከ ጊዮርጊስ እራራልን ያገራችን ጦርነት ረሐብና መፈናቀል አስቁምልን በቃችሁ በለን የበፊቱን አንድነት መተሳሰብ በከባበር መተዛዘንን ስጠን እንባችን ይቁም የወገናችን ደም ይቁም ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለቤተክርስቲያን ሰላም ለሰው ልጅበሙሉ ይሁን ቸሩ መድኃኔዓለም ይማረን አሜን
@astekastek1000
@astekastek1000 8 месяцев назад
እግዝያብሄር ይመስገንሰማቱ ምስጋና ይድረሰዉ እልልል መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ስማ ይበልጥ መፈሳዊ እንድትሆን አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ቆሞስ አባ ሳሙኤል ይቱብ ተከታተሉ ሁላቹም ተከታተሉ የተዋህዶ ልጆች
@nekabeb1333
@nekabeb1333 8 месяцев назад
ሰማፅቱ እባክህ እኔንም ለቤቱ አብቃኝ
@ELSAyshewase
@ELSAyshewase 3 месяца назад
ቅዱስ ጊወረጊስ አባቴ ለደጁ እንዲያበቃኝ ፀልዬልኞ ክርሥቲያኖች
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 8 месяцев назад
የኔ አባት አላዬ በእውነት ምንም የሚወጣልህ የለም ሰማዕቱ ብርታቱን ትግስቱን ይስጥህ ከነዝርማዝር ስማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅህ አማን፫ እኔም ለደጁ ያብቃን በረከታችሁ ይደረብኝ አሜን፫
@ራያዓደይወለላ
@ራያዓደይወለላ 8 месяцев назад
በፀሎት አስቡን አትርሱን ያላችሁ በሙሉ እመ ብርሃን ታስባችሁ በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ
@21MarYam
@21MarYam 8 месяцев назад
አሜን እህታችን
@tammetoli8849
@tammetoli8849 8 месяцев назад
እናመሰግነለን!እግዚአብሔር ይስጥልን
@mulneshbalcha2294
@mulneshbalcha2294 7 дней назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 7 месяцев назад
እኔ ተጠምቄ ከወጣሁ ጊዜ ጀምሮ መግለፅ የማልችለው ወይም እንደእናንተ ለመግለፅ አቅቶኝ አቅምም ቃላትም አጥቼ ሁኔታውን በዝምታ በክብር በውስጤ ይዤ በመገረም አለው መንክር እግዚአብሄር በላይለ ቅዱሳን!!!!!!!!!!!
@ራያዓደይወለላ
@ራያዓደይወለላ 8 месяцев назад
የዛሬ የጥር 4 ጉዞ ወንድሜም ተጉዟል ከለበት ጭንቀት ተፈዉሶ እንድመጣ ወልደገብርኤል አስቡት
@21MarYam
@21MarYam 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ያስበው ❤
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 8 месяцев назад
እኛም ለሀገራችን ያብቃን ወንድማችንም እንኳንም ደስ አለክ እኔ ብዙ ተደርጎልኛልን እናም እመስክራለኩ
@Sememenkebede
@Sememenkebede 7 месяцев назад
❤❤❤❤አድሜና ጤና ይሥጣችሁ
@SelamHailu-w5v
@SelamHailu-w5v 8 месяцев назад
ሰላማችሁ ይብዛ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን አባቴ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ እህት ወንዶሞቸ
@eritrealove7981
@eritrealove7981 8 месяцев назад
በርታ ወንድማችን። ስለሁሉም ነገር ኣምላካችን ይመስገን።
@ormooapss442
@ormooapss442 7 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን ሬድኤትና በርከቷቸው ይደርብን ፍቃድህ ኮሆነ ለቅዱስ ጊዎረጊስ ለደጅህ ያብቃኝ ጓደኛየም እህቴም ናት የታመመ ልጅ አላት ቅዱስ ጊዎረጊስ ይፍውሰው የደስታ ዘመን ያምጣላት በፀሎት አስቡልኝ ወለተ ሰንበት የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 👏🙏👏🙏😘❤️
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 7 месяцев назад
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🌾🌻🌻🤲🌾🙏🙏🤲🤲🤲
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ 6 месяцев назад
ኡፍፍፍ ስደት የሁል ጊዜ ኮሜንት ለደጅህ አብቃኝ ነው አንድ ቀን ደጁ ደርሼ ለማየት ያብቃኝ ደግሞ አምናለሁ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ወንድሜ አላየ አግዚአብሔር ይጠብቅልን ክፉ አይንካብን
@Malove-f7e
@Malove-f7e 8 месяцев назад
አደኛ ነኝ በፀሎታችው እስቡኝ እህት ወድሞቼ
@-ly8jj
@-ly8jj 8 месяцев назад
ማንብለን?በጾለታችሁ አስቡኝሲባል የክርስትናስምመጻፍየለበትም ስላልገባኝነው የኔውድ🎉
@ዮስቲና-ጠ4ዐ
@ዮስቲና-ጠ4ዐ 8 месяцев назад
አላዬ እባክህ በድንግል ማርያም መንበረ መለኮት ብላቹ እጃቹ ላይ ፅፋችሁ ተጠመቁልኝ
@habitam
@habitam 8 месяцев назад
ዉድ የተዋህዶ ልጆች 🙏በፆለታችሁ አስብኝ 🙏አስራተ ስላሴ ብላችሁ 🙏አመሰግናለሁ 🙏❤️❤️❤️
@tigistyetayew8485
@tigistyetayew8485 7 месяцев назад
አባቱ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ
@muluembatmuluembat4567
@muluembatmuluembat4567 8 месяцев назад
ኧር ወድማችን ፀጋውን ይብዛልህ
@goteyitomnigus4800
@goteyitomnigus4800 6 месяцев назад
ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ለድጅህ አብቃኝ ስምኣቱ ኣባቴ እኔ ቆሸሻዋ ልጅህ ወለተ ገብርኤል ተራዬን አቅርበልን በጉጉት ሞትኩኝ🥺🙏🙏🤲
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 8 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን! ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ አላዬ ሁሌም የምታቀርበው ድንቅ መርሀግብር ነው አሁንም እመብርሀን ሀይል ጉልበት ትሁንህ!
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢
@Jesus-myLordmyKing
@Jesus-myLordmyKing 8 месяцев назад
*ወንድማችን አላየ እና ዘማሪ ዳዊት ... በርቱ!! ... እጅግ በጣም መልካም ስራ ነው የምትሰሩት !! ... ተባረኩ!!! ... አይዟችሁ! በርቱ!! ... እመአምላክ ትባርካችሁ 🙏. ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይራዳችሁ 🙏. አጋይዝት ዓለም ቅድስት ሥላሴ ፥ በጤና ፣ በፀጋ እና በበረከት አብዝተው ይባርኳችሁ 🙏*!
@soliyanasimegn287
@soliyanasimegn287 8 месяцев назад
በእውነት ምንም ስህተት ያለም እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እደውላለሁ
@yeshewubet855
@yeshewubet855 8 месяцев назад
Kalehiot yasemaln Amen
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 8 месяцев назад
ወጣትነትህን ለበጎ አውለሀልና ፈጣሪ ያበርታህ አላዬ ምስክርነት የሰጠኸው ወንድማችን ደግሞ ደግመህ መሄድ ብዙ የበረከቱ ተካፋዩ አሉ አለን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ 🙏
@tiyubista9685
@tiyubista9685 8 месяцев назад
ወለተእ፡ተእክለ፡ነዉ፡የመፃፍስሜኤ፡ታማሚነኝእ፡እግዛብሕርእ፡ፈቅዶኦ፡በቦታዉእ፡መጥእቸእ፡እስክ፡ጥምቀቱንእ፡ወስጀእ፡እስክፈወስእ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 8 месяцев назад
አምላከ ቅዱሳን ሰማእቱ አሰበኝ
@jeeranmeeran1525
@jeeranmeeran1525 8 месяцев назад
ሰማዕቱ አባቴ እኔንም ለደጁ አብቃኝ❤❤❤
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይኸን ድንቅ ነገር እድሰማ የፈቀደልኝ አምላከ ቅዱሳን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን
@frehiwet4437
@frehiwet4437 8 месяцев назад
ኣላየ ወንድማችን በጣም ጥሩ ኣቀራረብ በርታ ❤❤❤
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ❤❤❤
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረገታቸው ይደርብን 9ተሳቱ ቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 8 месяцев назад
ሰሀቱ አምናለሁ ለደጅህ እደምታበቃኝ ልጀንም ለደጅህ አብቃልኝ ፈጥኖደራሹ አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 8 месяцев назад
እግዚአብሔር በቅዱሳኑለይ ድቅ ነዉ አሜን አሜን አሜን
@TesfaZerai
@TesfaZerai 8 месяцев назад
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ድንቅ ነው
@tsedallove
@tsedallove 8 месяцев назад
ሰማዕቱ አባቴ እኔንም ለደጂክ አብቃኝ😢
@shewangedineto9250
@shewangedineto9250 8 месяцев назад
አላዬ እኔ ያለሁት ደቡብ አፍሪካ ነው በጣም ነው ፕሮግራማችሁን የምከታተለው ይህን ፅሁፍ ካነበብከው ለደጁ እንዲያበቃኝ ኃይለሚካኤል ብለህ በፀሎት አስቡኝ
@SosinaSeyum-k4s
@SosinaSeyum-k4s 8 месяцев назад
Alaye fetari edeme ketena gare ydengel lege edemehene yebarekelene
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 8 месяцев назад
በፀሎታችው አሥቡኝ ምህረተ ሥላሤ ፀሎት ማረግ አልቻልኩም ❤❤❤
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 8 месяцев назад
በእውነት ሠለማይ ነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫//✝️እንኳን ደስ አለህ ወድማችን 🤲✝️እንዲሁም ይህን ቅዱሳን በፀሎታችዉ በምልጃቸዉ ታምራታችዉ ምእመናን እንዲመሰክር አዘጋታችሁ ለምታቀረብልን ወድሞቻችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ሠማያዊ ዋጋን ይክፈልልን እድሜ ማቱሳላ ያድልልን 🤲✝️በፀሎታችሁ አስቡኝ ክፉመንፈስ በጭንቀት አንች አትረቢም እራስሽን አጥፊ ነዉ የሚለኝ አመተ ኪሮስ እያላችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲በስደት ሀገር ተሰቃየሁ😢😢😢😢😢😢
@sarahalex464
@sarahalex464 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አዘጋጁንም እድሜና ጤና ያድልልን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 8 месяцев назад
Temesgen! Kidus Giorgis misgana yigbaw betam des yilal ! Egziabher Amlak yimarihe! Alaye berta kidus Giorgis yitebikihe! Berta ! Bereketachew ayileyen Amen zetegnu kidusan hagerachinin yitebikilin!!! Amen Amen Amen
@MekdesMekonen-n6z
@MekdesMekonen-n6z 8 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tadesseMinte-z4j
@tadesseMinte-z4j 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@lamlamlamlam4075
@lamlamlamlam4075 8 месяцев назад
Wendemuce egezibher agelgelut zemenachun yebarkew alaye ena dawit beselam lagere abeqetuen kenatega guzo hege
@slmeasfa8536
@slmeasfa8536 8 месяцев назад
አሜን አሜን 🙏
@SofiaHasnaa
@SofiaHasnaa 8 месяцев назад
ስእል አድህኖ ስታደርጉ ቢያንስ የተዋህዶን አድርጉ የሆነ የነጭ ፎቶ አታድርጉ ወይንም ስለ ስእል አድህኖ መጀመሪያ ተማሩ የተዋህዶ ስእ ላት የሚሳሉት በፀሎት በትጋት ነው ስእሉ እራሱ መንፈስን የሚያድስ ትርጉም ያለው ነው
@MkMagga
@MkMagga 8 месяцев назад
Ebakachihu teliyuligni semaetu enenm lideju yabkagni yalwut besidet new menfesu betam eyachenanekegni new enam yalimokerkut sra yelem bemecheresha tesededku hulem sidet ahunim ebakachihu abat enatoche wendim ehtoche hulachihum Andi abunezebsemayat adersuligni Tigemaryam blachihu
@asteregouale9288
@asteregouale9288 8 месяцев назад
Ie lebe yewahe Geta. Kereb new!!!
@EyerusDegemu
@EyerusDegemu 8 месяцев назад
Sher comet like argeulchew ere tewu
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 7 месяцев назад
ሰማእቱ እባክህ እኔንም ለቤትህ አብቃኝ😢😢
@መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ
በማርያም የልጁን ቁጥር😢😢
@Malove-f7e
@Malove-f7e 8 месяцев назад
ለደጁ እዲያበቃኝ
@fannygebre8061
@fannygebre8061 8 месяцев назад
🙏🙏🙏❤️
@hannaa132
@hannaa132 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@MkMagga
@MkMagga 8 месяцев назад
Sle semaetu blachihu Andi Abunezebsemayat adrsuligni
@TeflosTariku
@TeflosTariku 7 месяцев назад
Birr u yelghens akmaghen yemayfkdlen ese mn enarg
@ማህደሪመረሳ
@ማህደሪመረሳ 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Tigist-c6u
@Tigist-c6u 8 месяцев назад
Ena yamley alye lamahad felga naber Gen akem yalgem men temkrgalh
@መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ
ቁጥርህን እዴት ላግኝ በመ ቤተ በጣም እየተሰቃየው ነው እባካችሁ ቁጥሩን የምታቁ ንገሩኝ😢😢😢😢😢😢
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ 6 месяцев назад
ከቻናሉ ስር እይው አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@EyerusDegemu
@EyerusDegemu 8 месяцев назад
Sematewu ledej abikg abtye enenm lemasker yen abatye
@hailegebrealeayinalem1839
@hailegebrealeayinalem1839 8 месяцев назад
Ere semayitu kidus giorgis atrsagn ledejih abqagn
@hhhvj
@hhhvj 8 месяцев назад
ቆቦ ያሉት ቤተሰቦቻችን እዴት መላክ እንችላለን
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 8 месяцев назад
Yemehedu sewoche bemulu gobezoche nachew hulunem be masetewal new yememeleketute
@LomiiAdunya
@LomiiAdunya 7 месяцев назад
Be stelote asebugne wadimachen seme welete mariyami ebalalo
@tiyubista9685
@tiyubista9685 8 месяцев назад
አማላጁኡ፡ቅድእስእጌወርጊስእ፡ከበሽታአየእ፡ከፈወሰኝእ፡በቅዱስእ፡ጌወርጊስእ፡በተክርስታንእ፡አራትእ፡አምስትእ፡ቦታአ፡እመሰክራለዉእ፡ድእቅስራዉንእ፡ታምሩንእ፡እዉጃለዉእ
@SosinaSeyum-k4s
@SosinaSeyum-k4s 8 месяцев назад
Sematu kduse giworegise ante erdagh ledegehe abekaghe welete mikale neghe beselote asebughe ledeju yabekaghe lefewse kmwesedew medanit yegelageleghe medanite swesede 24)(23) ante yehoneghale ena sematu bekashe yebleghe
@tigestabraha729
@tigestabraha729 7 месяцев назад
ኧረ ወንድሜ አዘጋጁ ብዙ የተለያዩ ቅዱሳት ሥዕሎች አሉ በእርግጥ ጌታችንንም ሆነ እመቤታችንን የሚገልፁ ባይሆንም ለምሳሌነት ለመረዳት ይጠቅሙናል ተብሎ የምንጠቀምባቸው አንተ ደግሞ ያስቀመጥክልን ሥዕል የፈረንጅሥዕል ይመስላል ብትቀየርው የእመቤታችን ሥዕል ከነልጇ ያለው ምስለ ፍቅሩወልዳ ብታደርግ በቂ ነው
@giovannarosa2146
@giovannarosa2146 8 месяцев назад
Yemitaft mskr yemayselech yhn sleseteh stata kbr lelul wndmachn kale hiwet yasemaln lfetari tamr ellllllllllllllllll kber lelul egzihebher ymesgen leserawtu kbrna msgana ygebachewal ellllllllllllllllll
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 8 месяцев назад
እባክህን. አንተ. ስፊ. ግዜ. ትወስዳለህ. አሳጥረው. የስዋቹን. አትሻማ
@milliet6747
@milliet6747 8 месяцев назад
ሰአቱ እንድዲሞላልህ ብለህ ነው መሰለኝ የበማያስፈልግ ወሬ አሰለቸኽን
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 8 месяцев назад
አሳልፈሽ መሰማትኮ ይቻላል ክፉ ከመናገር
@Jesus-myLordmyKing
@Jesus-myLordmyKing 8 месяцев назад
**ከሰለቾት ... እርሶ ስለሆነ መሰልቸቶትን የሚያውቁት ፤ አለመስማት ይችሉ ነበር**
@Jesus-myLordmyKing
@Jesus-myLordmyKing 8 месяцев назад
**በፍቃዶት ከፍተው መስማት እንደጀመሩ ... በፍቃዶት. መስማት ማቆም ይችላሉ። ማንም አላስገደዶትም!**
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 8 месяцев назад
ከ2000አመት በኃላም እንደታቀፈ ነው? 🙄 እብድ በዛ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 8 месяцев назад
መናፍቅ ቦታክ እዚህ አይደለም ሂድ ወደ አዳራሻህ አንተ ምን አገባክ
@ፈገግ
@ፈገግ 8 месяцев назад
😂😂😂😂 ማርያም ሌላ ልጅ ወለደች እንዴ? ወይስ 2024 አመታት ሙሉ ኢየሱስ ክርስቶስ አላደገም? ኦርተ -- ተረት ተረቴ😂😅
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
Далее
An Introductory QGIS Workshop for Beginners
3:49:41
Просмотров 531 тыс.
Учитель удивил весь зал 😮
0:21