Тёмный

bermel Georgis ሰማዕቱ ተቆጥቷል ቤቴን አፀዳለው ፀበሉ ጥቁር ሆኖ አየሁ እመቤታችን አዝናለች ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ  

ዶርቃ ሚዲያ
Подписаться 27 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Опубликовано:

 

8 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 582   
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 16 дней назад
እኔ ምንም ቢባል አምናለሁ ቅዱስ ጊርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 16 дней назад
እንዳያምኑ እሚያደርጋቸው እኮ እንዳይድኑ ሄደው ከሱ እስራት እንዳይላቀቁ የሚፈልግ ጠላት ነው
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 15 дней назад
እኔም በጣም ደስ እያለኝ ነው ምከታተለው
@yeshichampart3260
@yeshichampart3260 8 дней назад
Amen lhulachinm tabikan semaitu kidus Giyorgis 😇❤️🙏🙏🙏
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 16 дней назад
እማምላክ ምስክሬ ሰማአቱ እዚሁ አሜሪካ ተቀምጬ ፀበሉን እስከነልጄ አጥምቆኛል፣ሰማአቱ በምልጃ ማየት የማይገባኝን አይቻለሁ ቤቴ ህይወቴ ኑሮ ተባርካል ጤናዬ ተመልሳል የለመንኩትን አስደርጎልኛል ለሚያምኑት ምልጃው ፈጣን ነው እማምላክን፣ደጅህ ሳልደርስ አየሁ በምልጃህ ተመስገን የሰማአቱ አምላክ እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን፣ለደጅህ አብቃኝ አባቴ አፈሩ ላይ እንካን ብተኛ ለኔ አለም ላይ ካለው ነገር ሁሉ እርካታዬ ነው፣እህቴ እግዝያብሄር ይመስገን የተደረገለት ከዚህ በላይ ቃል የለምና
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 15 дней назад
Tadlesh Egziabher yemsgme lanchi yedrse semaetu Giworgis legnam yidersilene .
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 15 дней назад
@@misrakmisu2750 አሜን አሜን አሜን እህቴ ይስማሽ ይድረስልሽ፣እምነትሽንም ያጠንክርልሽ፣ያጠንክርልን
@ngsti277
@ngsti277 15 дней назад
ያመነ ይድናል
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 15 дней назад
@@user-io3mp1kq4s Amen ehte
@bruktawit2020
@bruktawit2020 13 дней назад
Amen Egzabher yemesgen🙏
@abebaakane9054
@abebaakane9054 16 дней назад
ወይ ጉድ እንዴት ካእምሮ በላይ የሆነ ግሩም ድንቅ ነው!!!! የቅዱስ ጊወርጊስ አሜን አምላክ መድሃኒ ዓለም ቸሩ ሆይ እ አባክህ ሁላችንንም እዚህ ድንቅ ቦታ ሂደን በረከትን ለመካፈል አብቃን!!!!
@user-fc8bn7dp5q
@user-fc8bn7dp5q 15 дней назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@netsanetnigussie1943
@netsanetnigussie1943 15 дней назад
Amen
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 14 дней назад
አሜንአሜንአሜን
@ggg-275
@ggg-275 14 дней назад
አሜን፫
@ezrat.bekele1497
@ezrat.bekele1497 14 дней назад
አሜን!!!
@naahileetdirribaa1143
@naahileetdirribaa1143 16 дней назад
ዛሬ ተሳክቶልኝ የመጀመሪያ ኮመንት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ❤❤አምላኬ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደል ሀጥያቴ አይሁንብኝ😢😢
@AtsedeMulu
@AtsedeMulu 14 дней назад
Amen3
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 14 дней назад
አሜንአሜንአሜን
@tigisit2534
@tigisit2534 16 дней назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ለደጅህ አብቃኝ 🥹እስኪ ያብቃሽ በሉኝ
@jadkoubaissy5232
@jadkoubaissy5232 16 дней назад
Ameen yebkegn❤❤😢
@ormooapss442
@ormooapss442 16 дней назад
ኣይዞሽ ዋናው እምነት ነው ያብቃሽ ለሁላችንም ሬድኤትና በርከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@yegebreallej9690
@yegebreallej9690 16 дней назад
Yabeqash
@MezmurDawit375
@MezmurDawit375 16 дней назад
Amen my sister 🙏 may he all bring us to his blessings 🙏
@SoliyanaEshete-jl6qx
@SoliyanaEshete-jl6qx 16 дней назад
ያብቃሽ እህቴ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 16 дней назад
ንፁህ ልብን ፍጠርልን አምላከ ቅዱሳን እመብርሃን ምልጃሸ አይለየን 😢😢😢
@kidisthabte2458
@kidisthabte2458 15 дней назад
የልዳዉ ኮከብ የልዳዉ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ደጅህን እናፍቃለሁ ደጅህን የምንናፍቀዉን ባሮችህን ሁሉ ለደጅህ አብቃን እኔ ባሪያህ የምድነዉ እኔና ቤተሰቦቼ የምንፈታዉ ታሪካችን የሚቀየረዉ ባንተ ነዉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ስምህን ለጠራህ ከዐይን ጥቅሻ ፈጥነህ ትደርስለታለህና አምላከ ጊዮርጊስ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏 አቤቱ እነደቸርነትህ መጠን ማረን እንደ ይቅርታህም ብዘት መተላለፋችንን ደምስስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-io5lw6qv4y
@user-io5lw6qv4y 15 дней назад
አሜን
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@mimiayele8337
@mimiayele8337 16 дней назад
መመረጥ መታደል እህቴ መንኛ ልብሽ ንጹህ ነው በእውነት አንቺን የረዳ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳኝ ለደጁ ያበቃኝ ዘንድ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ኪዳን ነኝ
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 16 дней назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ የቅዱሳን አምላክ አይለይሽ ከሀጢአት በስተቀር የልብሽ መሻት ይፈፀምልሽ ትሄጃለሽ ጥራኝ በይው
@user-wp8lu5ty5c
@user-wp8lu5ty5c 15 дней назад
ወለተ ሚካኤል የልጄን ኃይለ ሥላሴ ብለሽ በፀሎተሽ አሲቢን
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 15 дней назад
@@user-wp8lu5ty5c እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ የቅዱሳን አምላክ አይለይሽ ከሀጢአት በስተቀር የልብሽ መሻት ይፈፀምልሽ ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃሽ እህቴ
@abelyemariyamlig7317
@abelyemariyamlig7317 14 дней назад
እባክሽ ወለተ ሠማህት ብለሽ በፀሎት አስብኝ
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 14 дней назад
@@abelyemariyamlig7317 እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ እግዚአብሔር ከሀጢአት በስተቀር የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ አንቺም እኔን ደካማ እህትሽን ወለተ ትንሳኤ እያልሽ አስቢኝ
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 16 дней назад
ፈረስኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅህ ጥራን ከታስርንበት የአፅያት ማስርያ የተፈታን ይሁን አሜን
@sulamtise
@sulamtise 16 дней назад
ሰማዕቱ ኧረ ይብቃኝ በአለም መፈተኑ ልጅነቴን ወጣትነቴን ሳላቀዉ በከንቱ አለፈ ዘመኔ ዛሬ በምህረትህ ዛሬ በአባትነትህ ጥራኝ በምክንያት በአዉደ ምህረትህ አቁመኝ ህይወት አደከመኝ አንዱን አለፍሁ ስል ሌላ አሁንስ ደከመኝ ምን አይነት ሀጢያተኛ ብሆን ነዉ አምላኬ 😭የፃድቃኔዋ ንግስት ደሞ አሁን ነግሬሽ በአንድ አይነት የህይወት ፈተና ዘመኔ ይለቅ 😭ወገኖቸ ደክሞኛል በፀሎት አስቡኝ ሰማዕቱ ቤት ከደረሰኩ ችግሬ እንደሚፈታ አምናለሁ 😢አምላኬ ካንተ በቀር መጠጊያ የለኝም😭
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 15 дней назад
አይዞሽ እናቴ ፈተና ሲበዛ ለበጎ ነው እቺ አለም አይደለም ለእኛ ለጌታ ለመድሀኒያለም እንኳን አልጣማወም። መጽናኛችን ክርስቶስ እየሱስ አለልን ወላዲተ አምላክ መከራሽ ታቅልልሽ
@sulamtise
@sulamtise 14 дней назад
@@user-kx3ss6re4x አሜን አሜን አሜን
@yemserachtelahune8823
@yemserachtelahune8823 12 дней назад
መበርታት ነው ያለብን እንጂ ተስፋ መቁረጥ የክርስቲያን አይደለምና በርቺ። ሁሌም ፈተና የሚበዛው በጸሎት የበረታን ጊዜ ነው ምክንያቱም ሰይጣን ሊያመልጡኝ ነው ብሎ ሲፈራ ነው እንጂ የሱን ስራ እየሰራን ስንመቸው አይደለም። ስለዚህ በርቺ እያሸነፍሽው ነው። እግዚአብሔር ያግዝሽ!
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 7 дней назад
አግዚአብሔር አንቺ ጋር ነው እህቴ ነገ አዲስ ቀን ነው የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልሻል የእመቤታችን ምልጃ አይለይሽ አይዞን የኔ ብርቱ...
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@ngsti277
@ngsti277 16 дней назад
ሰማኣቱየ ደግመህ ጥራኝ ናፈከኝ
@selamawitbelay9558
@selamawitbelay9558 16 дней назад
ውይ የእውነት እኔም ያድርግልን
@bestofever18
@bestofever18 16 дней назад
❤❤❤
@user-lp7tt7gx7w
@user-lp7tt7gx7w 16 дней назад
እንደሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ለደጅህ አብቃን
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 14 дней назад
አሜን .....
@TechaneDaniel
@TechaneDaniel 16 дней назад
በዚህ የምስክርነት ቃል ስንቱን ተማርኩኝ፡ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም እንዲህ ታስተምረናለህ፡ ለአንተ ምን እንከፍልሀለን። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግዚአብሔር አንተን ሰጠን፡
@yaredabebe29
@yaredabebe29 16 дней назад
እህታችን ላንቺ የደረሰ ሰማዕቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@user-yp3ss6sq7v
@user-yp3ss6sq7v 16 дней назад
አላየ ወንድሜ እድሜ ከጤና ይስጥህ ማስተዋሉን ሁሉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይስጥህ። በርታ ለእኛ በነፍስና በስጋ ፈተና ለምንፈተን ዘወትር አንድ ቢዲዮ እየሠራህ ትምህርት በመማር ተስፋ እድናደርግ አድርገሃል። እኔ ሁሌም በእንባ ነው የምከታተለው። አላየ ግን ክረምቱን በሆነ አጋጣሚ የምትሄዱ ከሆነ እኔ ቦታ ላይ ደርሼ ነፍሴ ትረፍ እርዱኝ።
@Dorkamedia
@Dorkamedia 16 дней назад
እሺ እግዚአብሔር ይፍቀድ
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 16 дней назад
Awo alaye kirmit benath asibibet betam new yetesemagn
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 16 дней назад
@@Dorkamedia በቅዱስ ጊዎርጊስ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ ለተጠማቂ ስጡልኝ የክርስትና አባቴ ነው አዳድዬ እበረታለሁ አዳድዬ በሃጢያት እወድቃለሁ እርዱኝ በእመ አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤ ወይ ሰው ከቱ ክብራችንን አለማወቃችን አምላክ ልቦናዬን አብራልኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@merd24
@merd24 16 дней назад
እዛ ቦታ ከመሄዳችሁ በፊት ራሳችሁን በፆም በፀሎት አበርቱ __ደግሞ ጉጉት መኖሩ መልካም ቢሆንም ችኮላ ደግሞ ጥሩ አይደለም። እኔ ተቻኩዬ ራሴን ሳላስተካክል ሄጄ 20 ቀን እቆያለሁ ብዬ ነበር ግን እዛ ከሄድኩ በኋላ 7 ቀን እንኳ ለመቆየት አልቻልኩም __ሁሉም ነገር ከበደኝ። በመጀመሪያው ቀን ጥምቀት በመንገድ ሰማይ ያለውን የኃጣን ነፍስ ስቃይ በሲኦል ገብቼ አሳይቶኛል። በ2ኛውና በ3ኛው ቀን ፀአዳ ፈረስ በብሩህ ሰማይ እየበረረ ሲሄድ አየሁ (ፈረሱ እንደ ንሥር ይበራል ግን ደግሞ ፀአዳነቱ ግሩም ነበር) __ሆኖም ግን 20 ቀን እቆያለሁ ያልኩት ሰው 7 ቀን እንኳ ለመቆየት አልቻልኩም ይኼ የሆነበት ራሴን አስተካክዬ ስላልሄድኩ ነው እናም ረጋ ብላችሁ ራሳችሁን አስተካክላችሁ ለመሄድ ነው ማሰብ። እግዚአብሔር ቢፈቀድ በቀጣይ ዓመት እሄዳለሁ። ባላችሁበት ቦታ በፀሎት በርቱ !
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 16 дней назад
እሽእናመሰግናለንሰማዕቱ በቸርነቱይርዳን​@@merd24
@asedMariyame
@asedMariyame 16 дней назад
ጌታ ሆይ ንፁህ ልቦና ፍጠርልን ሸክላህን አፍርሰህ አድሰኝ ሰው አድርገኝ😢😢😢
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 16 дней назад
Amen❤
@medit4997
@medit4997 16 дней назад
Amen
@user-yf9sz7fi9v
@user-yf9sz7fi9v 16 дней назад
አቤቱ ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርግስ እስከቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@martaetopian6896
@martaetopian6896 15 дней назад
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እባክህን ለዚህች ለተቀደሰች ሀገር አብቃኝ 🙏🙏
@user-jr2ww2sc2d
@user-jr2ww2sc2d 16 дней назад
ዋኔ አምላኬ አኔ አደሰአሙቱ በርሜል ገዮርገስ ቦታ አጅ አጅ በጣም በጣም በጣም ነው አምፈራው አዉነት ለመናገር መፍራት የግድ ነው በረከት ያስገኛል አኔ ተፈዉሽ ነው የመጣሁት 3 ጊዜ ነው የድኩት አግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ በጣም ከ ብዙ ነገር ነው የዳኩት ❤❤❤🥰🥰🥰🌹🌹🌹
@Dorkamedia
@Dorkamedia 16 дней назад
ለሌሎች ማስተማሪያ ለሰማዕቱም ለክብሩመገለጫ ይሆናል ኑና ድንቅስራዉን መስክሩ ደዉሉልኝ 0922850388
@user-jr2ww2sc2d
@user-jr2ww2sc2d 15 дней назад
አኔ ምስክር አለኝ ግን ትንሽ ልቆይ ብዬ ነው
@Dorkamedia
@Dorkamedia 15 дней назад
እሰከመቸ የእግዚአብሔር ድንቅስራ ለአለምህዝብ መነገርአለበት
@Dorkamedia
@Dorkamedia 9 дней назад
አና ለምን አትመሰክሪም የእግዚአብሔር ድንቅስራ ለአለም ነገሪ ተደርጎልሽማ ዝምማለት የለብሽም መመስከር በራሱ ድህነት ነዉ ብዙሰወችናቸዉ በምስክርነቱ የሚፅናኑበት የሚድኑበት ፍቃደኛከሆንሽ ደዉይልኝ 0941161616
@vidapositiva9684
@vidapositiva9684 15 дней назад
ላንቺ የደረሰው ሰማዕት ለኛም ለሐጢያተኞቹ ይድረስልን አሜን🙏
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@hailushimeles4857
@hailushimeles4857 16 дней назад
አቤት! የእግዚአብሔር ወዳጅ የቅዱስ ጊዮርጊስ ታዛዥ ስንት እድለኛ ነፍስ አለ! ደስ የሚል ቆይታ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@mekedestussuma5977
@mekedestussuma5977 16 дней назад
በጣም ነው የገረመኝ የዝች ልጅ ምስክርነት እኔ ልክ ያሰብኩትን ነው ያለችው ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤቱ ሊያፀዳ እንደፈለገ አውቄ ነበር። በጣም ነው ደስ ያለኝ የሱ ስራ ባይሆን የሄዱትም በሰላም አይመጡም ነበር። ሰመአቱ ለደጅህ አብቃኝ።
@eshetushferaw3348
@eshetushferaw3348 12 дней назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በድጋሜ ለደጅህ አብቃኝ 🙏 ደጅህን መርገጥ የፈለጉትን ልጆችህን ሁሉ ለደጅህ አብቃቸው በኔ ለይ የጀመርከውን ስራ ጨርስልኝ እባክህን ሰማዕቱ አበርታኝ አደራህን እህታችን ደስ የሚል ምስክርነት ነው የሰጠሺው እስከመጨረሻው ይፈውስሽ🙏 የተጨነቀውን ህዝብህን አድነው ታላቁ ሰማዕት ቅዱስ ጊወርጊስ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lq5dl9wm8s
@user-lq5dl9wm8s 15 дней назад
ቅዱስ ጊዬርጊስ ሰማዕቱ እርዳኝ የዚህ ዓለም ኑሮ በጣም ከባድ ነው አንተ አቅልለው ያመኑህ ሁሉ ይዳኑ ለቤትህ አብቃን የልጄን ነገር አደራ ክረምት ጉዞ እግዚአብሔር ከፈቀደ በመቤቴ አማላጅነት ሁሉም ይዳን ከመከራ ነፍስ ከመከራ ደዌ በቤቱ እንዳን ከልጄ ከቤተሰቤ ጋር ደጅህ እንረግጣለን እናንተም በመንፈስ አስቡን ወለተ ማርያም ወልደ ገብርኤል መዳንን ሁሉ ለአዳም ልጆች ይሁን ከአንተ ፍሰሀ ይታደል ዓለም ጊዜያዊ ናት የዘለዓለም ኑሮዓችንን የምናዘጋጅበት ጊዜ ይሁንልን አሜን
@frehiwet4437
@frehiwet4437 16 дней назад
❤ እህቴ ኣንቺን የቀረበ ሰማእቱ ይቅረበን ፣ኣቤት መታደል ሰማእቱ ደንዳና ልቤ ኣስተካክለህ ጸባየን ኣስተካክለህ ሰውድርገህ በንስሐ ኣጥበህ ለስጋ ወደሙ ኣብቅተህ ለቤትህ ኣብቃኝ የለዳው ኮከብ ኣባቴየ ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ😢❤❤❤ ጎርጊስ🙏🙏🙏
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 16 дней назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ የእውነት አባቴ እኔ አልነግርህምአንተ ታውቀዋለህ እኔ ከእንተ በስተቀር ሌላ አባት አላውቅም ምን ያህል እምነትም እንዳለኝም ታውቃለህ ግን የምእምጣቱ ነገር ግራ ገብቶኛል ዕድሜዬም እየግፋ ደጅህን እንድረግጥ ሀያሉ አምላክ ይፈቅድልኝ ይሆን እያልኩ ሁል ጊዜ እየጠየኩት ነው እንግዲህ እንደቸርነቱ ብዬ መጨረሻውን እየጠበቅሁ ነው
@CherinetGizaw-bm1uy
@CherinetGizaw-bm1uy 16 дней назад
ስሜ በአለማዊ ሰለሞን እባላለሁ በክርስትና ስሜ ደሞ ብርሃነ-ስላሴ እባላለሁ በእውነት እመቤቴ የልቤን ታውቃለች መዳኛዬ ነውና ሰማእቱ ለቤቱ እንዲያበቃኝ እጠይቃለሁ ። እመቤቴ ድንግል ማርያም በምልጃሽ እርጂኝ አሜን አሜን አሜን ። በእውነት እግዚአብሔር ለቤቱ እንደሚያበቃኝ አምናለሁ ። ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ታምርህን አሳየኝ በእውነት ከመቆሸሽም በላይ በአጢያት እረግረግ ውስጥ ወድቃለሁ ። ነፍስና ስጋዬን አደራ ለአተ አሳልፌ ሰጥቻለሁ ። በእውነት የእግዚአብሔር ማዳን በአይኔ እንደማይ አምናለሁ ። ከዝዋይ ማረሚያ ቤት
@user-Hiwi
@user-Hiwi 16 дней назад
AMEN YASAYIK WENDME
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 15 дней назад
አይዞን ወንድማችን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 13 дней назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርስ እኔን ሀጠያተኛዋን ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
@menbereworku5900
@menbereworku5900 14 дней назад
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የፈጣሪዬ የመድሀኒዓለም ወታደር እኔን ባርያህን ከነ ቤተሠቦቼ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን ይደረግልኝ ይጥራኝ ለደጁ ያብቃን .
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 16 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ድረስለን❤❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 15 дней назад
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ውድ ወንድሜ አላየህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@AaaaAaaa-ee8gy
@AaaaAaaa-ee8gy 15 дней назад
እህታችን ለኛ ስትል እጉሩ ላይ ወድቃ ለመነችልን ላሌድነው ወገኖቿ አይገርምም?እሄነው ክርስትና ለሌው በጎ ማሰብ ለኔ ብቻ አለማለቷ ጽናቱን ይስጥሽ በሀይማኖትሽ በርቺ ጠንክሪ እናመሰግንሻለን አላየ ጌታ ይጠብቅህ።
@ShewawubshetShewawubshet
@ShewawubshetShewawubshet 12 дней назад
አቤቱ የኔስ ነገር እንዴት ይሆን 😢😢 ሰማዐቱ እንደቸርነትህንጂ እንደሀጢያቴ አታስብብኝ😢🙏 እባክህን ወራሴ መልሰኝና ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ እዉነተኛ ህይወትን አሰጠኝ በምልጃህ እመቤቴ ሆይ አደራሽን 😢😢😢🙏🙏🙏
@biruktait5687
@biruktait5687 15 дней назад
የኔ አባት ሰመአቱ ቅዱስጊዮርጊስ አተ ሁሉነገርክ እዉነት ነዉ አባቴ ዳግመኛ ለደጅክ አብቃኝ አባቴ እኔምስክር ነኝ ተጅክን የረገጠ አያፍርም 🤲🤲🤲🤲
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 16 дней назад
ውይ መታደል። ለሰማእቱ አምላክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው። የሰማእቱ ምልጃ ቃል ኪዳን ለሁላችንም ይድረሰን።
@user-hb7jv3dr1d
@user-hb7jv3dr1d 15 дней назад
ይህ ቦታ እጅግ ድንቅ ነው…ግሸን ብንሄድ የጌታ መስቀሉን ነው የምናገኘው….አጤ ዋሻ ብንሄድ እመቤታችን የተቀመጠችበትን ድንጋይ እናያለን ….ቀራንዮ ብንሄድ….ጌታ መከራ የተቀበለበት ቦታ ብዙ ብዙ እናያለን…..በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ብንሄድ የአለም ቤዛ በክብር ይገለጣል..እናታች በገሃድ ታወራናለች….መላእክቱ በግልጥ ጠላታችንን ሲረግጡልን እናያለን…..ኦ… ኦ….ኦ…አቤቱ በእውነት እፁብ ድንቅ ነው…ሰማእቱ ልቤ በናፍቆት ተቃጠለ መቼ ነው ለደጅህ የምታበቃኝ መቼ ነው
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 16 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ለእህታችን የደርስክ አምላክ ለእኛም ይድርስልን ወንድማችን አላዬ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በርቱልን አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@HuggTh
@HuggTh 16 дней назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እንደኔ ሃጢያት እና በደል ሳይሆን አባቴ አንደተረዳይነት😢😢😢😢በምልጃህ አበኝ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 16 дней назад
በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮረጊስ ቶሎ ለቀቁልን ቀጣዮን ውይይይይይ ሰማእቱ ፍቅርህ ማረከኝ አባቴ የኔ ናፍቆት ቶሎ በፍቅርህ ቀተህን ፀበልህን ክፈትልን ይቅር በለን ይቅር በለን ይቅር በለን ሸክሜ ደክሞኛል አባቴ ዛሬ ነገ ስል በሐጥያቴ ዘጋከው ይቅር በለኝና አሳርፈኝ አባቴ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ላንቺ የደረሰው አምላካችን እግዚአብሔር እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሐገራችን ለፍጠረቱ ሁሉ ይድረስልን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 15 дней назад
አቤት መታደልሽ ልበ ንፁህ ነሽ ታድለሻል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 15 дней назад
አሜን አሜን በእውነት በረከትሽ ይደረብን እህታችን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራህን የኔ አባት የነገረኩህን ለሀገራችን ሰላም ለወገናችን ፍቅር ይላክልን ቸሩ አምላካችን ግሩም ነው በእውነት ምስክርነት መስማት እራሱ መታደል ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@PureHeart_23.
@PureHeart_23. 16 дней назад
አዎ ሰማዕቱ ሆይ፣ ቤትህን ለመርገጥ በጣም የጓጓን ወዳጆችህ አለን። እባክህ ለዚህ ተዓምርኛው ቅዱስ ስፍራህ ሳንበቃ እትዝጋው። እህቴ ሆይ እንኳን ተደረገልሽ። ደጁን የረገጥኩ ጊዜ ሰማዕቱ እንዳንቺ እንዲያናግረኝ ነው የምፈልገው። በጣም ቀንቼብሻለሁ። በጎ ምግባር የሌለኝ ብሆንም እንኳ እኔም በበዓለወልድ ክብረ በዓል ጥቅምት 29 ዕለት ተወልጄ በሰማዕቱ ክብረ በዓል በጥር 18 የሥላሴ ልጅነትን ያገኘሁና ስመ ክርስትናዬም በስሙ የተሰየመልኝ እድለኛ ልጁና ወዳጁ ነኝና ይህን እንደሚያደርግልኝ አምናለሁ። ብቻ የዚያ ሰው ይበለኝ!
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 16 дней назад
እንደእምነትሽ/ህ ይሁንልህ/ሽ
@user-Hiwi
@user-Hiwi 16 дней назад
AMEN
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 6 дней назад
@@user-uo1il6kd4v ሲጀመር መፅሀፍ ቅዱስ ብታነብ የእግዚአብሔርን ስራ ባልተቃወምክ ሲቀጥል ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖረ ማለትህ ሀገርህ ላንተ ሲኦል ናት ማለት ነው ምናልባት ሲመስለኝ ውስጥ የመናፍቅ መንፈስ ያለብህ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይገስፀው ይገስፅህ
@LemlemGebra
@LemlemGebra 16 дней назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 12 дней назад
አቤቱ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ በባአድ ሀገር ያለነዉን ልጆችህን የምር ጾለት አርጉልን ለደጁ እዲያበቃን በዮቱብ እያየሁ መንፈሲ ይደሰታል ደጅህን እድርግጥ ጌታየ መዳሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን
@mestawetbehailu3476
@mestawetbehailu3476 15 дней назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ በሚያደርገው ገቢረ ተዓምርን በማየት በጣም ደጁ ደርሼ የዘመናትን የህይወቴን ቋጠሮ እንዲፈታልኝ ናፍቄአለሁ በእመብርሃን እለምናችኃለሁ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ ፀልዩልኝ ጉዞ በመቋረጡ ባዝንም ሲከፈት በመጀመሪያው ጉዞ እንድጓዝ የአምላክ ፈቃድ ይሁንልኝ አሜን፡፡ ወንድም አላዬ እድሜና ፀውን ያብዛልህ አንተ በምታሳየው ሶሻል ሚዲያ ይህንን ድንቅ ታአምር እንድናውቅ ስላደረከን ከልብ የመነጨ ምስጋና ላቀርብ እወዳለሁ፡፡
@nekabeb1333
@nekabeb1333 16 дней назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
@user-em3hp2sy1u
@user-em3hp2sy1u 16 дней назад
አቤቱ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ አስከ ቤተሰቦቸ ለደጂህ አብቃን ሰመአቱ አባቴ ሆይ እንደ ሐጢአቴ ሳይሆን በቸርነትህ በምህርትህ ከስደት መልሰህ ለደጂህ ታበቃኝ ዘንድ እለምንሀለሁ🙏
@tymordoha
@tymordoha 14 дней назад
የሰማያቱ ቅዱስ ጎርጊስያድነን አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን ❤❤❤🙏🙏🙏
@Yonas-21
@Yonas-21 15 дней назад
የወላላይቱ እመቤታችን ድንግል ማርያም እመ አምላክ ወዳጅ ሰማእቱ ቅዱስ ጌዎርግስ ሆይ ለ ደጅህ አብቃኝ እህቴ ላንቺ የደረሰ ፈጥኖ ደራሹ ሰማእቱ ቅዱስ ጌዎርግስ ይድረስልን በፀሎት አሲብን ❤❤❤
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 15 дней назад
እፁብ ድንቅ ነዉ ምንስ ቃላት ይገልፀዋን💒💒💒🙏
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@kasachs
@kasachs 15 дней назад
ሰማዕቱ አደራህን በህዝብ ፊት ለምኘሀለሁ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ
@zebraaviation1375
@zebraaviation1375 16 дней назад
ያሰደገን ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለህታችን እንደደረሰ ለእኛም ይድረስልን ከአውሬው ዲያቢሎስ መንጋጋ ያውጣን ህይወታችንን ከመበተን ሰማዕቱ እንዲጠብቅልን ወለደ ሥላሴ እና አፀዳ ማርያም ብላቹ አስቡን😢😢😢
@tsegayegetanew5487
@tsegayegetanew5487 15 дней назад
የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ መዳን ለምንሻ ልጆችህ ለደጅህ አብቃን እና ፈውሰን።
@SenayetAbera
@SenayetAbera 8 дней назад
በረከታችሁ ይደርብን ሰማእቱ ካለብኝ ጭንቀት አዉጥቶ ለቦታዉ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@amanuel5687
@amanuel5687 16 дней назад
አምላከ ቁዱስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@AbatenehMengistu-yt2dz
@AbatenehMengistu-yt2dz 10 дней назад
እመቤቴ ሆይ ሀጢያተኛው ልጅሽን ከሃዘን አረጋጊኝ መሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ባይገባኝም ለደረሰ አብቅቶአል ለምስክርነት አብቀኝ❤❤❤❤❤❤❤
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@TsiyonDagafu
@TsiyonDagafu 15 дней назад
እኳን ደስአለሽ መመረጥ ከእግዚአብሔር ነው እህቴ በፀሎት አስቂኝ ወለተማርያም
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 15 дней назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b 13 дней назад
አባቴ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አባቃኝ ❤❤❤😢
@user-wl7pt6pe3t
@user-wl7pt6pe3t 15 дней назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ አተለደጅሕ አብቃኝ እባክህ አምላክ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ላገራችን ሰላምን አጣል
@yeshinigatu146
@yeshinigatu146 12 дней назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አንተ ታውቅ አይደል የቤቴን ችግር አንተ ለደጅህ አብቃኝ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 16 дней назад
ቅዱስ ጊዎርጊስ ፍቀድልኝና ልይህ ደጅህን ልርገጥ እርግጠኛነኝ ስፅፍ እያየኸኝ ነው ምን ያህል እንደምጓጓ ታውቃለህ ከፈጠሪየ ጋር እደምታስታርቀኝ አውቃለሁ
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 15 дней назад
❤❤❤ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ልቤን እፅዳልኝና በደጅህ እንድገኝ እርዳኝ ባርከኝም ❤❤❤
@zahrazahra-ot9gh
@zahrazahra-ot9gh 12 дней назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወድማችን ራጅም እደሜ ጤና ያቆይልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተስቦቼን ላደጁ ያብቃልኝ አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@tigesttaddesse
@tigesttaddesse 15 дней назад
አምላከ ቅዱስጊዮርጊስ ሆይ ለዚህ ቅዱስቦታ አብቃን .እንደቸርነትህ እንጂእንደበደላችን አይሁን.
@user-zp4tl1hb5y
@user-zp4tl1hb5y 15 дней назад
ምን አይነት መታደልነው እህቴ እባክህ ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ
@fitsumgetachew9414
@fitsumgetachew9414 13 дней назад
ሰማእቱ አባቴ እነሱን የረዳህ እኔንም እርዳኝ ምህረትህ ትድረሰኝ።
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 15 дней назад
ሰማእቱ እባክህ አባ ለቤትህ አብቃኝ ድካሜን ስንፍናዬን አትቁጠርብኝ መሻቴን ቸል አትበል !😢
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 15 дней назад
ሰማእቱ ለእህታችን የደረሰው ለእኛ ይደርሠልን
@TsionTesema-rt8pu
@TsionTesema-rt8pu 13 дней назад
እውነትነው እህቴ እኔምለመዳንክሚጓጉት መሀልንኝ እዛቦታየተሳለማችሁ ሁሉበረክታችሁይደርብኝ አሜን
@user-er3qh9gl8i
@user-er3qh9gl8i 15 дней назад
ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እንደኔ ሀፃያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት አሜን
@aschalewtaddese3895
@aschalewtaddese3895 15 дней назад
በፅሎት አሰቢኝ እህቴ ለደጅ ያብቃህ ብለሸ እህቴ ለእናቴ ለቅድስት ኪዳነምህረት እና ለሊቀ ሰማዐት ቅዱሰ ጊዬርጊሰ ፅበል የምህረት ባታ!
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 15 дней назад
እግዚአብሔር ያስብህ ለደጁ ያብቃህ የቅዱሳኖች አምላክ ሞገስ ይሁንህ
@zenebmulugeta3722
@zenebmulugeta3722 14 дней назад
እኔም አውቃለሁ ያንተ ታምር ነው ውስጤ ይሟገጠኛል ልክ እንደማያምኑ ሠዎች እጠራጠራለሁ የእውነት ነዉ ወይ የማያምኑት አይነት ስሜት እሷ እንዳለችው ይህ ነገር ኤሌትሪክ ነው ይገርማል ድንቅ ታምሩ በሃፌ ውስጤ ጥርጣር ፀልዩልኝ ወለተቂርቆስ ለቦታው ያብቃኝ
@user-zs1fj7pj6s
@user-zs1fj7pj6s 15 дней назад
ቅዱስ ጊወርጊስዬ እንደሀፅያታችን እንደበደላችን አትይብን እደጅክ ለመርገጥ አብቃኝ
@NardosQatar
@NardosQatar 15 дней назад
ስመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከእስራቴ ፍታኝ በስው ሀገር ላይ ብዙነገሮችን ተፍትኛለሁአሁን ግን በጣም ከበደኝ ስራ አጥቼ ከተቀመጥሁ ወራትን አስቆጠረሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተፃድቅ ብላችሁ ችግሬ ብዙነው ግን ስመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከእስራቴ እደሚፈታኝ አምናለሁ
@HaftomAdane
@HaftomAdane 16 дней назад
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈውስን ሥጠኝ ችግሪየን ቀርፍልኝ ለደጅህ አብቃኝ
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 16 дней назад
Amen amen amen
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 16 дней назад
Ledejo yabekan kidese georgese abata
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 16 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ምን ዓይነት መታደል ነው ላንች የደረ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እመቤቴ ኪዳነምህረት ለተቸገርን ለታመምን ለተጨነቅን ሁሉ ይድረሱልን ለደጃቸው ያብቂን አሜን
@danimagna1144
@danimagna1144 16 дней назад
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ፍቃድህ ከሆነ ለቤትህ አብቃን ጥራን የህወታችንን እንቆቅልሻችንን ቋጠሯችንን ፍታልን ማረን ፈውሰን በቃቹ በለን ይቅርበለን ❤❤❤
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 16 дней назад
❤አንቺን የባረከ ሰመዓቱ እኛንም ይባርከን ❤ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 6 дней назад
@@user-uo1il6kd4v
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 6 дней назад
@@user-uo1il6kd4vሰመዓቱ ልቦና ይስጥሺ እኔን እና አንቺን በቼርነቱ ይቅር ይበለን ❤
@saratube7513
@saratube7513 12 дней назад
ሠማእቱ ቅዱሥ ጊዬርጊሥ ደጅህን ሥረግጥ አሰንደምድን አምናለሁ ከሥደት መልሠኝ በባትህ ልኑር😢😢በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ሥላሤ
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ 😅
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 16 дней назад
አላዬ በርታ በእዉነት እኔ የናንተን ቪዲዪ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ሁሌ እዚ መተዉ የሚመሰክሩ ከነሱም እማራለዉ ሁሌም ቪዲዪዉ ሲያልቅ በረከታቹ ይደርብኝ ብዪ ነዉ እምጨርሰዉ በጣም ድንቅ ነዉ
@helinaayele7773
@helinaayele7773 16 дней назад
ወይ መታደል ወይ መመረጥ ምን ያህል ንፁህ ብትሆኚ ነው እህቴ ፍፁም የታደልሽ ነሽ. እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🏼
@genetkassaye3508
@genetkassaye3508 8 дней назад
ቅዱሰ ጊዮርጊስ ምህረትህን አውርድልን
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 13 дней назад
ሰማዓቱ እኛንም ለደጁ ያበቃን❤❤❤
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@tgtg3001
@tgtg3001 16 дней назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጅሕ አብቃን ደጅሕ ለመምጣት ምንጓጓውንና ምንሻውን ሁሉሉ እቆቅልሻችንን ፈተሕ ለደጅሕ አብቃን🤲🤲🤲
@wubneshabate8110
@wubneshabate8110 9 дней назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔ ሀፃተኛ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ
@tigstt....b1777
@tigstt....b1777 14 дней назад
ሰማአቱ ቅድስ ግወርጊስ አባቴ እኔንም ሀፄታኛዋን ልጂህን ሳትነቀኝ ለዴጂህ አብቃኘ ሰማአቱ አባቴ አባቴ በድሎሁል እና አንተ በምርትህ ማርልኝ ታምርክን አሳየኝ
@sabayifru3077
@sabayifru3077 16 дней назад
ሰማዕቱ ቅድስ ጊዬርጊስ ለደጅሕ አብቃኝ!
@user-zs2zj4it1t
@user-zs2zj4it1t 16 дней назад
ቅድስ ጊወርጊስ ለአንች የደርሰ እኔንም ቦታውን ለመርገጥ ያብቃኝ❤❤❤
@sarafekadu7163
@sarafekadu7163 11 дней назад
ሰማዕቱ ጊዮርጊስ እኔንም ቤተሰቦቼን ለደጅህ አብቃን ከእስራታችን ፍታን አሜን
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@titililiya3096
@titililiya3096 16 дней назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ❤❤😢😢😢
@user-cw3bq3qe8n
@user-cw3bq3qe8n День назад
🌿🌿🤲 ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አንተ መሻቴን አይተህ በንሰሀ አጥሞቀኝ ፈዉሰኝ❤ ለደጂህ እንድበቃ ፈቃድህ ይሁን 🤲🤲🤲 አሜን🤲🌿🌿✝️💚💛❤️
@user-gt1kl3iz1v
@user-gt1kl3iz1v 12 дней назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን😢
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 16 дней назад
እኔስ አነባሁ ሰዉ ሁኘ ሰዊ አለመሆን ከባድ ነዉ በጣም እሚያስጨነቀኝ ነገር አለ በስደት ነዉ እምኖረዉ 😭😭 ወለተ ሰንበት ብላችሁ በስሜ ተፀበሉልኝ እስኪ ሰመአቱ ያሳደከኝዉ አንተዉ ነህ ኧረ እርዳኝ አባትየ😢😢💒💒💒
@maryelove7751
@maryelove7751 16 дней назад
በረከትሽ ይደርብን እህቴ አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሰመአቱ እባክህ እኔን ሀፂያተኛዋንም ጥራኝ ታምርህን በሶሻል ሚዲያ በአይኔና በጆሮዬ በመስማት እየተቁለጨለጭኩ እየጠበኩህ ነኝ አትርሳኝ ሰማዓቱ አደራህን
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 16 дней назад
የቅዱሳኑ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ለደጁ ያብቃሽ
@merontesfaye8059
@merontesfaye8059 16 дней назад
እዉይ መታደል መመረጥሽ❤ የሰማዕቱ ቤት ተከፍቶ ደጋግመን ለመሄድ ያብቃን
@zinashmiliyon3649
@zinashmiliyon3649 15 дней назад
ጉዞ ተቋርጧል ሲባል ተስፋ ቆርጬ ነበር ዛሬ መጀመሩን ስሰማ እጅግ ደስ አለን ለጉዞ ተመዘገብኩ.ሰመአቱ ይርዳሽ በሉኝ
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 10 дней назад
ከባድ ጦርነት አለኮ አሁን እኛ ክልል ሲጀመር ጉዞ ይኖራል በዚህ ትርምስ እንጃ
@LalaHabesha-hb4sm
@LalaHabesha-hb4sm 14 дней назад
ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ድፍረት ሳይሆንብኝ እንደው በትህትና ለደጂህ ለምህረት አብቃኝ
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 6 дней назад
ምስኪን ህዝብ ሲፎገር ይኖራል … አረ መፅሀፎ ቅዱስ አንብቡ፡ ሰዉ አኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖረ ሲኦልን ለማየት መጓጓቱ! 😅
@mulukenalem5060
@mulukenalem5060 13 дней назад
ሌላም ልጅ የሰማዕቱ ወዳጅ ተናግሯል ሊቀ ሰማዕት እንደ በደላችን አይሁን በነፍስ አንቀጣ ይቅር በለን እነዛን አሕዛብ ይቅር ብለህ የለ
@belayneshdegemu8037
@belayneshdegemu8037 16 дней назад
ይቅር ባይ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ሆይ አለማመኔን እርዳው ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@sosysosy225
@sosysosy225 15 дней назад
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለደጅህ አብቃን ይቅር በለን እባክህ
Далее
КОГДА БАТЕ ДАЛИ ОТПУСК😂#shorts
00:59
Thank you 3M❤️#thankyou #shorts
00:14
Просмотров 7 млн
Monster shops mini mart 👻🛒 #shorts
00:49
Просмотров 6 млн
КОГДА БАТЕ ДАЛИ ОТПУСК😂#shorts
00:59