Тёмный

bermel Georgis በወጣት አምሳል ተገልጦ መስቀል ይዞ መልዕክት ነገረኝ...| በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 102 

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 71 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 117   
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 месяца назад
ቅዱስጊወርጊስ ኢትዮጵያ ገብዝ አደራ አገርህን አሜን አሜን አሜን
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 4 месяца назад
የኔ አባት እርጋታዎት ደስ ሲል እግዚአብሄር እስከ መጨረሻ ያጽኖት።
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 4 месяца назад
ደስ ይላል እኔ ምስክርነት መሰማት በጣም ነው የምወደው ሁላችንም ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏
@HelenM-u7r
@HelenM-u7r 4 месяца назад
🌿🌿🤲 ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የልዑል እግዚአብሔር ወዳጂ ለደጂህ እንድበቃ እርዳኝ አንተ በንሰሀ እጠበኝ 🤲🤲🤲😥 እናቴ ኪዳነምሕረት አንች አትጨክኝብኝ ለፈወስ ለምህረት ከተመረጡት መዝግቢኝ ለደጂሽ አብቂኝ😥✝️💚💛❤️🤲🤲🤲🌹
@elssaandarge1156
@elssaandarge1156 4 месяца назад
egzabher yimesgen egzabher yimesgen egzabher yimsgen amen amen amen❤❤❤
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 4 месяца назад
ይህን ያደርገ እግዚአብሒር ይመሥገን አሜን እናንተን ለደጅ ያበቃ ልመናችሆን የሠማ አምላከ ቅድሥ ጌወርጌሥ እኛንም ይሰማን አሜን በዚህ ዘመን ይሂን እየሠማን ንሰሀ የማንግባ ካለን የመጨርሻ መጥፊያችን ነው እንቃ ለሠማይ ቤታችን እንዘጋጅ
@Beteymak
@Beteymak 4 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ❤❤
@ብርቴየራያዋ
@ብርቴየራያዋ 4 месяца назад
ሰማዕቱ ያሳደከኝ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ የልዳው ሰማዕት አባቴ 🤲🤲🤲
@Mekanintzeblom
@Mekanintzeblom 4 месяца назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አንተ ጠብቀኝ ለደጅህ አብቃኝ 🥹🥹
@Fekirtesolomon
@Fekirtesolomon 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎት አስቡን
@BereketWendmu
@BereketWendmu 4 месяца назад
አምላኬ ሆይ አተ የወደድከው ይሁን አኔ ባሪህን አትተወኝ ወደ እቅፍህ መልሰኝ አሜን
@Azie860
@Azie860 4 месяца назад
Amien Amien Amien qali hwet yesmalna
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
ላተ የደረሰ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለታሰርነው ይፍታን ይድረስልን ለደጅህ አብቃን
@mulu9290
@mulu9290 4 месяца назад
አባቴ እና አምላኬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በደሌ እጅግ በዝቷልና ለፅሩይ ንስሐ አብቃኝ በእውነት እና በፅድቅ ጎዳና ምራኝ
@temesgengoshu5930
@temesgengoshu5930 4 месяца назад
❤የፈተናየ መውጫ መልሰ ነህ አንተ ❤ጨለማውን አሻግረኝ በልፍኝ ሞልተህ ❤ስታጽናናኝ ኖርያለው ለብዙ ዘመን ❤ተገፍቶ መች ይወድቃል ባንተ ምታመን ❤ዘላለም ይኖራል ባንተ የምታመን ጊዮርጊስ ሆይ በፍፁም አትለየን አምላከ❤ጊዮርጊስ ማረን አምላከ❤ጊዮርጊስ ራራልን አምላከ❤ጊዮርጊስ ይቅር በለን
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 4 месяца назад
አሜን
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 4 месяца назад
ላንተ የደረሰልህ ሰማቱ ለአጥንቶቹ የማይሳሳው ለደጁ ያብቃኚ ያለብኚን ችግር እሱ ያውቃል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ 4 месяца назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለደጅክ ኣብቃኝ❤❤❤
@China-up4pb
@China-up4pb 4 месяца назад
ሰማእህቱ እኔንም ለጅህ አብቃኝ ፈውሰኝ ደካማ በደለኛ ነኝ ለንስሀ አብቃኝ ወለተ እየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@mare7241
@mare7241 4 месяца назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@mare7241
@mare7241 4 месяца назад
❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 4 месяца назад
Wntnwwndma❤❤❤
@ZenuAsfe
@ZenuAsfe 4 месяца назад
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን አሜን በሰመአቱ ፀሎት ይማረን አሜን ሰማአቱ ለደጁ እኔንም ያብቃ አሜን
@EmanSaeed-qn2pz
@EmanSaeed-qn2pz 4 месяца назад
ወለተ ማርያም በፀሎታችው አስብኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮወርጊስ ማርኝ ለደጅግ አብቃኝ ጌታ ሆይ እደቸርነትክ
@SamirahM-nb2gt
@SamirahM-nb2gt 3 месяца назад
እኔ ግርም የሚለኝ የተፈወሱ ሰዎች ወዛቸው ያስታውቃል የፈጣሪ ድንቅ ስራ❤❤❤❤❤
@HabasiKarita
@HabasiKarita 4 месяца назад
አሜን እግዛብሔር እስከመጨረሻው ያፅናህ የልዳው ፀሀይ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን በስደት ያለነውን በፆለታችሁ አስቡን ሰማዕቱ ለደጅህያብቃን❤❤❤
@ephremtadesse474
@ephremtadesse474 4 месяца назад
ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 4 месяца назад
ስለሁሉም ነገር የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን
@tsegayegetanew5487
@tsegayegetanew5487 4 месяца назад
የሰማዕታት አለቃ የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ በተሰጠህ ቃል ኪዳን አስበን።
@birtukanw6215
@birtukanw6215 3 месяца назад
Amen🙏
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 4 месяца назад
ለአምላከ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና የሁን ።እኔንም ለደጁ አብቃኝ።
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 4 месяца назад
ሰማዕቱ ለደጅግ አብቃኝ አባቴ❤❤❤
@EusbAyal
@EusbAyal 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይምፕስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመዳኔን ቀን እሻላሁና እንደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ለቦታህ አብቃኝና ለምስክርነት እብቃኝ
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 4 месяца назад
ሰማእቱ አንተ ርዳኝ ደጅህ አስረግጥኝ❤❤❤❤
@elsakalab5561
@elsakalab5561 4 месяца назад
ሰማአቱ ቅዱሰ ጌወረጊሰ ለደጅህ አብቃኀ🙏🙏🙏
@ዮስቲና-ጠ4ዐ
@ዮስቲና-ጠ4ዐ 4 месяца назад
አንተን የጠራ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እኔንም ሀጢያተኛይቱን ለደጁ አብቅቶ አጥቦ አንፅቶ ለ አዲስ ሂዎት ያበቃኝ ዘንድ መንበረ መለኮት እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@wudageberu9390
@wudageberu9390 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@wudageberu9390
@wudageberu9390 Месяц назад
❤❤❤❤
@Eyob797
@Eyob797 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 4 месяца назад
ታድለሃል የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሁላችንንም ይማረን።
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 месяца назад
ለደጂህ አብቃን ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ አደራህን ከነቤተስቦቼ ተፈውስን ለምስክርነት አብቃን❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 4 месяца назад
አሜን
@betelehemmelaku4533
@betelehemmelaku4533 4 месяца назад
እግዚእብሔር አምላኬ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ እንድበቃ ፈቃዳችሁ ይሁን እኔንም እንደምስማው ምስክር መስካሪ ታአምርህን ተናጋሪ አድርገኝ
@እንኳንምዛሪትናንትምአልፋ
ቅዲሰ ሰመአቱ ጊውርጊሰ እነሱን ያዳንህ እኔም አድነኝ 😢😢😢❤❤❤❤❤
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 4 месяца назад
ሰመዓቱ ቅድስ ገዮርጊስ አባቴ የስደት ስንቄ ለደጅህ አብቃኝ🥺
@lilomomo5207
@lilomomo5207 4 месяца назад
ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 4 месяца назад
ቄስ ጎበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቤትህ ባርከኝ አባቴ ለደጀህ አብቅኝ
@hhabeba925
@hhabeba925 3 месяца назад
ኦ ፈጥነ ሬድኤት ፈረስኛው ኋጥተኛዋ ልጅህ ለእኔም ዘከረኝ❤
@mihretsintayehu9512
@mihretsintayehu9512 4 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ፈውሰኝ በደለኛ ባሪያህን ፈውሰኝ ወለተሀና
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 4 месяца назад
የ እግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ለሠማኢቱ ቅዱስ ጊወርጊሥ ፀበል ያብቃኝ ሥደት ሆኘነውጂ በየቀኑ መንፈሳዊ ቅናት የፈእያደረብኝ ነው 😢🙏🙏❤️❤️❤️
@Almazalehegn-qn8xe
@Almazalehegn-qn8xe 4 месяца назад
ሰማእቱ ጊዮርጊስ እኔንም ልጅህን ለደጀህ አብቃኝ አብቃ🙏🙏🙏❤❤❤
@avg4628
@avg4628 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ህሉ ነገር
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 4 месяца назад
ሰለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቡላችሁ አኔን ኀጣተኞ ዋን በፀሎታችሁ አሰቡኝ።
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 4 месяца назад
ሰማእቱ የእኔስየመዳኔቀን መቼነዉ ከስደት መልሰኝ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 4 месяца назад
Amen amen amen
@Samsunga345g-k9f
@Samsunga345g-k9f 4 месяца назад
ለናንተ የደረስ አምላክ ለኛንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@VrhfdCbccg
@VrhfdCbccg 4 месяца назад
❤❤❤❤❤ቅዲስጌወርጌለደጂአብቃኚ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 4 месяца назад
ቃል ሂወት ያሰማልን
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 4 месяца назад
አንተን የጠራ አምላክ ከእነ እናቱ እኔንም እንዲጠራኝ ጸልይልኝ ወንድሜ።
@TeheshMahari
@TeheshMahari 4 месяца назад
እግዚአብሔር ደጁ ለማርገጥ ያብቃን
@kijikijidejen6538
@kijikijidejen6538 4 месяца назад
ወድማችን ሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@zena4992
@zena4992 4 месяца назад
ሰመአቱ አባቴ ጊዮርጊስ የመዳኔን ቀን አቅርብልኝ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ የሰመአቱን ደጅ የረገጣችሁ በረከታችሁ ይድረሰን
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 4 месяца назад
Amen amen amen 🙏
@Aragsh
@Aragsh 4 месяца назад
በስማም ምስሉ ሳሰፈራ በስላሴ በፆሎት አስብኝ ወለተ ስማአት ብላችሁ ስማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለምስክርነት እዳበቃኝ😊
@AsAs-up1ji
@AsAs-up1ji 4 месяца назад
እኔ በጣም አምናለሁ በጣም እደምድን ከደጅህ መጥቸ
@SesenSesen-i1m
@SesenSesen-i1m 4 месяца назад
Amen Amen Amen❤🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 4 месяца назад
የአምላኩ በረከት የሰማእቱ ፀሎት እኛንም ያስበን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 ወለተ ሥላሴ ብላችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tigitube9484
@tigitube9484 4 месяца назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጄን ማርልኝ
@almnatgete7566
@almnatgete7566 4 месяца назад
ሰማዕቱ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤
@mekdelawitgirma
@mekdelawitgirma 3 месяца назад
Le deju yabekagn amelake Giorgise.
@ወለተኪዳን-ፀ6ጘ
@ወለተኪዳን-ፀ6ጘ 3 месяца назад
በህልሜ ነጭ ፈረስ ሲረግጠኝ አየሁ ስጠይቅ ሰማዕቱነው ተባልኩ ቅዱስጊወርጊስ በሽታየን እርገጥልኝ
@SentalmKtemaw
@SentalmKtemaw 3 месяца назад
ሰማእቱ በድየሀለሁ ግን የይቅርባይልጅነህ ምነው አባቴ ፀሎቴን ሠምተህዝም አል
@MORETOM222
@MORETOM222 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@IbrahimAkram-zh7st
@IbrahimAkram-zh7st 4 месяца назад
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 4 месяца назад
በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው ቸርነቱና ምህረቱ የማያልቅበት እስከ አለም ምጸአት ድረስ የማይተወን አምላካችን እርሱ በፈቀደው ጊዜና ሰአት በሰማእቱ ስም በወጣ ጸበል በሚደንቅ ሁኔታ በሺዎች የሚቆጠሩ ልጆቹን ያዳነ እያዳነ ሲሆን በድጋሚ ክብርና ምስጋና ይድረሰው በእውነት ማለት ነው እኔንና እኔን መሰሎችን የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ሆኖ ለቦታው ያብቃን እያልኩኝ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን
@SentalmKtemaw
@SentalmKtemaw 3 месяца назад
እኔ ብሩክታይት ልጅህነኝ በሀፂያት ሠንሠለት እራሴን አሥሬ እጠበኝበደጅህ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 месяца назад
እፁብነዉ የሊዳዉ ሰመአት እኔንም ሰዉ አርገከኝ በስደት ማን አለኝ 😭😭💒💒💒❤❤❤
@HareguEmam
@HareguEmam 4 месяца назад
Anten yesema amlak legnam isman
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
በግል እንኳን እዴት እደሚኬድ ምታቁ ንገሩኝ እባካቹ
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
እኔ ቀናሁ በናንት አቤት መታደላ ችሁ
@romanFirew
@romanFirew 4 месяца назад
ሰማእቱ እኔን ሃጥያተኞዋን ማረኝ ለደጅህ አብቃኝ
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s 4 месяца назад
እኔሳልሄድ የተፈወስኩት ያውም በአረብሀገርሆኜ እመብራሀን የተወለደችበት አገር
@This-fk4rg
@This-fk4rg 4 месяца назад
መስክሪ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 4 месяца назад
ቤሩት ሊባኖስ ነሽ እናም አዛው ነኝ ደስ ይላል እመቤቴ በእቅፍ ታኑረን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃው አይለየን
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 4 месяца назад
እደት ታድለሺ
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 4 месяца назад
እባካችሁ ወገኖቼ በፀሎት አስቡኝ ፈተናዬ አላልቅ ብሎዋል እጅግ ተፈትኛለው እኔ ሀፂያተኛ በደለኛ ነኝ ፈጣሪ ግን እንደሰው አደለም ይቅር ይላል ሁላችሁም በዚህ ያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ትንሽ ከ ቆየው ራሴን እንዳላጣ እፈራለው አስቡኝ ውዶቼ ሰማእቱ ይርዳሽ በሉኝ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 4 месяца назад
ሰማዕቱ ይርዳሽ እናቴ አይዞሽ እግዚአብሄር ፈተናሽ ያቅልልሽ።
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@wolderufaelmarta3781
@wolderufaelmarta3781 4 месяца назад
Amen
@This-fk4rg
@This-fk4rg 4 месяца назад
ለመምጣት ሞክሪ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 4 месяца назад
አይዞሽ የኔ አህት ፀልዪ በፀሎት ማይቀየር ማይፈታ ነገር የለም አምላከ ጊዮርጊስ ያሰብሽ🙏
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 4 месяца назад
እኔስ በስደት በራስ ምታት በሽታ መሞቴ ነው መድሀኒት መቃም ሸለቸኝ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ😭🙏
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 4 месяца назад
ሰይፈ መለኮት በውሀ እየደገምሸ ጠጨ እራሰሸ ላይ አፈሺ አመቤቴ ተማረሸ ❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 4 месяца назад
@@TigistBerhanu-o9o እሺ አሜን የኔ ውድ❤🙏
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 4 месяца назад
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሄር ይማርሽ።
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 4 месяца назад
@@ኣቤየተዋህዶልጅ አሜን ❤🙏
@feven1919
@feven1919 4 месяца назад
Please አሁን ይኬዳል እንዴ በናታቹ የምታቁ ንገሩኝ
@Tigisthailu-iv7zg
@Tigisthailu-iv7zg 4 месяца назад
እንዴት ዋላችሁ የዚህ ቤት የጉዞ ወኪል እኔ ጥያቄ ነበረኝ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል እኔ አረብ ሀገር ነኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ወደ ሀገር ስመጣ ታምረኛው ሰማዕቱ ጋር ለመሄድ አስቤአለው እና ቄደር መጀመሪያ መጠመቅ እንዳለብኝ አውቃለው ግን አንዳንድ ምስክርነት ሲሰጡ ቄደር ተጠምቀን ሲሉ እሰማለው እዛው መጠመቅ ይቻላል ማለት ነው???
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 4 месяца назад
አዎ እዛም አለ ግን ለማይመቸው እዚ አባቶችን ለማያገኝ ነው
@This-fk4rg
@This-fk4rg 4 месяца назад
አዎ አለ ፡፡ እሮብና አርብ ከበላን፣ ውርጃ ከፈጸምን፣ ከሃይማኖታችን ውጪ ካሉ ሰዎች ጋር ሩካቤ ሥጋ ከፈጸምን፣ የአሕዛብን ምግብ ከበላን፣ ኦርቶዶክስ ሆነን ወደ ሌላ እምነት ገብተን ከተመለስን፣ ለዛር ለጨሌ ለአቴቴ የተገበረውን መስዋዕት ከበላን፣ ጠንቋይ ቤት ከሄድን፣ ዛር አንጋሽ ጋር ከሄድን፣ ግለ ወሲብን ከፈጸምን፣ ሴት የወር አበባዋን ሳትጨርስ ግንኙነት ካደረገች፣ ወንድም የወር አበባ ካልጨረሰች ሴት ጋር ግንኙነት ካደረገ፣ ጫት ሲጋራ ከተጠቀምን ወዘተ የግድ ቄደር መጠመቅ አለብን።
@Tigisthailu-iv7zg
@Tigisthailu-iv7zg 4 месяца назад
እሺ አመሰግናለው
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 4 месяца назад
ልክ ነሽ የኔ ዉድ ግን መጀመሪያ ለአገርሽ ያብቃሽ እኛም አልሞላ ብሎን በምስክርነት እየተጽናናን የምንኖረዉ
@kelem958
@kelem958 3 месяца назад
0000000
@SdgyyHggf
@SdgyyHggf 4 месяца назад
Ldjhe.abknge
@MedhanieBerhane-io8lu
@MedhanieBerhane-io8lu 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@SentalmKtemaw
@SentalmKtemaw 3 месяца назад
ሰማእቱ በድየሀለሁ ግን የይቅርባይልጅነህ ምነው አባቴ ፀሎቴን ሠምተህዝም አል
@Eden-b4b
@Eden-b4b 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 4 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝ
@queenofsaba2861
@queenofsaba2861 4 месяца назад
Amen amen amen 🙏 🙌 👏 yabkan
@BilenFre
@BilenFre 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@betlreethiopis3274
@betlreethiopis3274 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aberufisha
@aberufisha 4 месяца назад
ጊዮርጊስ እባክህ ለቦታህ አብቃኝ ያሳደከኝ መላክ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 4 месяца назад
ቅዱስ ጊዮርግስ ሰማዕት ነው እንጂመልአክ አይደለም።
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 3 месяца назад
ሰማቱ ጊዮርጊስ እኔንም ባለበቴንም ለደጅህ አብቃን ታምርህን ለኔም ለሀጥያተኛው ግለጸልኝ 🙏
@demeeneyew627
@demeeneyew627 4 месяца назад
ሠላም ወንድሜ ። የበርሚል ቅዱሰ ጊዮርጊሰን አካውንት አሰቀምጥልን።
Далее