Тёмный

bermel Georgis ባሌን ማሪሊኝ ስለው ሰማዕቱ ፊለፊቴ አምጥቶ ስለሱ አጠይቂኝ ብሎ ተቆጥቶ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር  

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 382   
@MamitAlemu-i8e
@MamitAlemu-i8e 5 месяцев назад
ሰማዕቱ ፈረሰኛው የኢትዮጵያው ገበዝ ፍጡነ ረድዔት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ፈጥነህ ድረስልኝ🙏 😭😭😭😭😭😭😭
@zemenewoldeyes7662
@zemenewoldeyes7662 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@asmerettekeste8106
@asmerettekeste8106 5 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏
@haymanottesfay
@haymanottesfay 5 месяцев назад
Amen amen amen
@meserethailu-d6i
@meserethailu-d6i 5 месяцев назад
አምላከ ጊወርጌስ ይመስገን
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ፈጥኖ ይድረስል የሊድያው ኮከብ
@ወለተኪዳን-ፀ6ጘ
@ወለተኪዳን-ፀ6ጘ 5 месяцев назад
እናቴ ኪዳነምረት ዘጠኝ ወር ያለቀሰውን ልጀን የቀበናዋ ኪዳነምህረት ባንድ ቀን ያዳነችልኝ ለኔ የደረሰች እምየ ለናተም ትድረስላችው
@saronisrael752
@saronisrael752 5 месяцев назад
አሜን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 4 месяца назад
Amen Amen Amen 🙏
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ነገየህቴ ቀጠሮነዉ መልካም ነገርታሰማኝ ኪዳነምህረት😢😢እናቴ 😢
@መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ
@መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ 3 месяца назад
አሜንንንን🙏🙏🙏
@betelihemtassew4807
@betelihemtassew4807 3 месяца назад
አሜን😢😢😢
@girumkassa9353
@girumkassa9353 5 месяцев назад
የአባት የናቴ ጠባቂ አባቴ ሠማዕቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ዕኔንም ልጅህን ጠብቀህ ለምዎደዳት ሐገሬና አንድነቱን ለምመኝለት ከማፈቅረዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር አገናኘኝ አሜን ።
@አፀደማሪያምዘድንግል
@አፀደማሪያምዘድንግል 5 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንቺ እንደደረስ ለእኛም ይድርስልን ክብር ለሰማእቱ!!
@saraberhane84
@saraberhane84 5 месяцев назад
J. N. Llc ​@@አፀደማሪያምዘድንግል
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 5 месяцев назад
አሜን! ሰማእቱ ይርዳህ
@Misneb
@Misneb 5 месяцев назад
እያንዳንዱ ምስክርነት ከሁሉ በላይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ምን ያህል ትክክል እንደሆነችም የምናረጋግጥበት እንደሆነም ነው። መዳን በእምነት ብቻ እያሉ ለሚያደነቁሩን ስራ እንዴት አስፈላጊ እንደሆነ የእህታችን ሶስና ህይወት ምስክር ነው። ይሄ ይበቃል ብዬ እንጂ ብዙ ትምህርት የያዘ ምስክርነት ነው። በእውነት በርሜል ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ!!!+++
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 5 месяцев назад
ሁላችንንም ለደጁያብቃን❤❤❤
@saronisrael752
@saronisrael752 5 месяцев назад
አሜን
@Biyu151
@Biyu151 4 месяца назад
Amen enenm
@YirgalemAssefa-e1g
@YirgalemAssefa-e1g 5 месяцев назад
እህቴ ላንቺ የደረሰው ለኔም ይድረስልኝሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ሀጢአተኛ ልጅህ ወለተማርያም እንደ ሐጢአቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ በደሌን ሀጢአቴን በይቅርታህና በምህረትህ አኔም ከያዘኝ ደዌና ከተዘጋጋው ህይወቴ ሁሉ ማረኝ ፈውሰኝ አንተ በፈቀድክልኝ ጊዜ በአውደ ምህረትህ ለደጅህ እገኝ ዘንድ አብቃኝ ወንድም እህቶቼ ለኔም ለወተማርያም ከያዘኝ ደዌ እንድፈወስ በፆሎታቹሁ አስቡኝ በመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም እለምናችሀለሁ
@selam_tube6185
@selam_tube6185 5 месяцев назад
ለናተ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወንድሜን ሀይለ ሚካኤልን ማርልኝ እመቤቴ የጭንቀቴ ደራሽ ነሽና ከጭንቀት አውጭኝ 😭🙏🙏🙏🙏
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን😢❤❤
@እናቴህይወቴ-ከ2ነ
@እናቴህይወቴ-ከ2ነ 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@asmerettekeste8106
@asmerettekeste8106 5 месяцев назад
Amen EMEBITY MARYAM TDRESLSCH
@MartaZinabie
@MartaZinabie 5 месяцев назад
amen
@brkti2123
@brkti2123 5 месяцев назад
የኔ አባት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው።
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 5 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen 🤲 🙏 ❤️
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 5 месяцев назад
እሥሥሥይ እግዛአብሄር ይመስገን ክበር ምስጋና የሰምእቱ ቅዱስግዮርጊስ አምላክ ይመስገን❤❤❤
@SileEgna
@SileEgna 5 месяцев назад
እኔስ ደጁን በረገጣችሁት ሰዎች ቀንቼ ልሞት ነው ። እንደው ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላቹ ለሚጠመቁ ሰዎች ስሜን እጃቸው ላይ ፅፈው ይግቡልኝ የኔ ወለተ ትንሳኤ ነው የባለቤቴ ኃይለ ሚካኤል ነው እባካችሁ ተለመኑኝ ስለ ሰማዕቱ አባቴ ብላቹ ።😢
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 5 месяцев назад
እኛም እንሄዳለን
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork 5 месяцев назад
ስማእቱ እንደው እደጅህ እስክመጣ በበረከትህ በሽታዬን እና ጭንቀቴን አስወግድልኝ🙏🙏🙏
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 5 месяцев назад
ሁሌ እንደቀናሁ ነው ምስክርነት ስሰማ ታድላችሁ የሄዳችሁ ሰዎች እኔንም የልዳው ፀሐይ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🤲🙏
@SamiraSamira-f7z
@SamiraSamira-f7z 5 месяцев назад
እኔ ራሱ ቅናት ቢሉ ቅናት
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 5 месяцев назад
እኔ ራሱ መንፈሳዊ ቅናት የኔ እህት ሰማእቱ ለእኛም ቀን አለው።
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 5 месяцев назад
እልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ሆይ ከነቤተሰቦቼ ለደጅሕ አብቃኝ
@meserat1627
@meserat1627 5 месяцев назад
ስለ እግዚአብሔር ለልጄ ጸልዬልኝ አንደበቱን እንዲፍታልኝ ገብረመድህን ብላችሁ
@asterdenekew7742
@asterdenekew7742 4 месяца назад
Amen
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 5 месяцев назад
ሰማእቱ ለኔ እና ቤቴሰቦቼ አደራ እባክህ ለጠላት አትስጠን😢😢😢❤❤❤❤
@AaAa-uy2qn
@AaAa-uy2qn 5 месяцев назад
ሰማኣቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ ያብቃኝ አሜን ሀገራችን ሰላም አድርግልን አሜን
@zemenewoldeyes7662
@zemenewoldeyes7662 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዎርጊስ የእኔም ለእህቴ ወለተ ፃድቃን ምህረትህን ላክልን።
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Ethiorecipe
@Ethiorecipe 5 месяцев назад
እልልልልል እህቴ 🤲ሰመአቱ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ናፈቄሀለው
@MamitAlemu-i8e
@MamitAlemu-i8e 5 месяцев назад
ሰማዕቱ ፈረሰኛው የኢትዮጵያው ገበዝ ፍጡነ ረድዔት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ፈጥነህ ድረስልኝ🙏 😭😭😭😭😭😭😭
@MamitAlemu-i8e
@MamitAlemu-i8e 5 месяцев назад
ሰማዕቱ ፈረሰኛው የኢትዮጵያው ገበዝ ፍጡነ ረድዔት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ፈጥነህ ድረስልኝ🙏 😭😭😭😭😭😭😭
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 5 месяцев назад
ቅዱስ ጊዩርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ።የኔ አባት በረከትህ ከመንገዴ ሁሉ ይቅደምልኝ።አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ድለስልኝ ካለሁበት ጭንቅ አዉጣኝ
@negedehaile7244
@negedehaile7244 5 месяцев назад
ቅዱሰ ጊዮርጊሰ አባቴ ክብር ይድረሰህ መድሐኒተአለም አባቴ ለሷ እንደረሰህ ለሁላችንም ድረሰልን
@zemenewoldeyes7662
@zemenewoldeyes7662 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@zemenewoldeyes7662
@zemenewoldeyes7662 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@Elias_star
@Elias_star 5 месяцев назад
ኣሰይ ኣምለከ ቅዱስ ጊዮርግስ ክብር ምስገና ይድረስህ
@girmamang3797
@girmamang3797 5 месяцев назад
ለደጅህ አብቃኝ የልዳው ገናና የኢትዮጵያ ዘበኛ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ።
@genethailu5064
@genethailu5064 5 месяцев назад
ላንቺ የደረሰ አምላከ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን
@mnaatyobi1395
@mnaatyobi1395 5 месяцев назад
የልደው ቅድስ ጊዮርጊስ እኔንም በቃልኪዳንህ እኔንም በሰደት አገር ነው ያለሁት አንተ ፈውሰኝ አንተ አደነኝ ከሰራቴ ፍታኝ እሰከቤተሠቦች
@negedehaile7244
@negedehaile7244 5 месяцев назад
እመቤቴ እናቴ እባክሸ የኔናት የሰማእታቱን ቅዱሰ ጊዮርጊሰን ደጅ አሰረግጭን
@serkalemtemeche9317
@serkalemtemeche9317 5 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 5 месяцев назад
የኔ እሀት ላንቺ የሰጠሽን እምነት ለኛም ለደካማ ልጆቹ እምነት ይጨምርልን ድካማችንን አይይብን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
ለናንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ድረስልን ለደጅህ አብቃን
@Hywot-vk9mm
@Hywot-vk9mm 5 месяцев назад
እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤ሰምአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅህን እንድናይ ፍቅድልን ❤😢😢
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 5 месяцев назад
ሰማእቱ ብዙ አድርገህልኛል አመሰግንካለሁ አሁንም የሚያስጨንቀኝን አተ ታውቃለህ ሰማእቱ ጭቀቴን ፍታልኝ እባክህ 😭😭😭
@mulukenalem-o4g
@mulukenalem-o4g 5 месяцев назад
እኔንም ሊቀ ሰማዕት ትጎበኘኛለህ አምናለሁ ሁሌ በምኞት እንደማታስቀረኝ
@Erebuye
@Erebuye 5 месяцев назад
የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ አባቴ በአቅም እጥረት ነው እባክህን ለነብስ ያደረውን አስነሳልኝና ደጅህ ደርሼ ልፈወስ አባት ሆይ አደራህን።
@Trunesh-u3v
@Trunesh-u3v 5 месяцев назад
ሰላም እግዚአብሄር ይርዳሽ
@LidiyaTsegaye-rj1tw
@LidiyaTsegaye-rj1tw 5 месяцев назад
ሠማእቱ ለደጅህ አብቃኝ እበክህ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ምስክርነት መስማት ሡስ ሆኖብኛል እኔንም ለደጁ አብቅቶ ለምስክርነቱ ያብቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ምህረተ ሚካኤል ነኝ
@ወለተስላሴብዙአየሁ
@ወለተስላሴብዙአየሁ 5 месяцев назад
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች ጥያቄ ክረምት ጉዞአለ ወይስ መልስ እፈልጋለሁ
@AmiLove-hq8sz
@AmiLove-hq8sz 5 месяцев назад
አሜን እንኳን ዳንሽ ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስል ሰማእቱ
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እናተም የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@SaraNega-s8o
@SaraNega-s8o 5 месяцев назад
አምላኬ ሆይ ማዳንህን አልጠራጠርም ፈረሰኘው አባቴ ለደጅህእስክበቃ እባክህ የቤተሰቤን ህይወት ለማስተካከል የወጠውትን ስደተኛ ልጅህን የታመሙትን ቤተሰቦቸን ማርልኝ ገብረማሪያምን ከእናቱ ከቤተሰቡ ጋአስማማልኝ መጣብን የሚባለውን ወንድሜን መጣህልን ብለው እንዲቀበሉት አንተ እርዳኝ እባክህ እናትና ልጅን አስማማልኝ ፈረሰኘው አባቴ ምስክርነትህን እሠጣለው ገብረማሪያም ወንድሜን ወይወደቤትህ ምራልኝ ወይባለበት ማርልኝ የእውነት ተጨነኩ እንቅልፍ አጠው ለቤተሠቤ ዋጋእየከፈልኩ ሰላም የለ ጤናየለ እባካችው ወንድሜን ከቤተሠቡ ጋእንዳይስማማ ሁኖብኛል ቦተውንየረገጣችው ገብረማሪያም ወይም እሰየ ብላችው ፀልዮልኝ የእውነት ይሔ ቀን ናፈቀኝ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከዚህ ጭንቀት አውጣኝ እኔም ወለተ ጊወርጊስ በስደት ብዙፈተናወችን እያሳለፍኩ ነው ግንከኔ የምኖርላቸው ቤተሠቦቸን አስማማልኝ እስከሁንም የቆምኩእያለቀስኩ በምለምንህ ፆለትነው ባለንበት ሁላችንም ማረኝ አገሬስገባ ለደጅህእንድበቃ እርዳኝ ምንም ማድረግ አይሳንህም እንቆቅልሸን ትፈታልኛለህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 5 месяцев назад
ተመሰገን እንኳን ምህረቱን የላከልሸ ላንቺ ባልሸ ግን ይመርመር ንፁህነው አትበይ እሱን ተይው ብሎ ሰመአቱ ያሰጠነቀሸ ምክንያት አለው
@nzantnzamenamenamenzimaree1366
@nzantnzamenamenamenzimaree1366 5 месяцев назад
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እህታችን ላንች የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ግዮርጊስ ለሁላችን ይድረስልን አሜን።
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 5 месяцев назад
እህታችን የስማህ ፈረስኛው ቅዱስ ጉዮርጊስ የጭንቅ አማላጃ እመቤቴ ማርያም እኛንም ለደጁ አብቃን ከታስርንበት የአፅያት ማስርያ የተፈታን ይሁን
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 5 месяцев назад
ሰማእቱብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ፈውሶኛል የ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላኽ እግዚአብሔር ይመስገን
@YordanosDereje-kb9dj
@YordanosDereje-kb9dj 5 месяцев назад
በእውነት መሄድእፈልጋለውግንትራንስፖርቱ ካቅሜበላይነው የምትሄዱ እህት ወንድሞቼ በፀሎትአስቡኝ ወለተማርያምብላቹ የሰማእቱ ቅዱስጊዮርጊስ በረከትረድኤት አይለየን
@ቤተሳይዳመዝሙር
@ቤተሳይዳመዝሙር 5 месяцев назад
Egizeyabeher yeredash ehite kutereshin stafilign letebaberesh
@Erebuye
@Erebuye 5 месяцев назад
​@@ቤተሳይዳመዝሙርአንተ መልካም ሰው ነኽ ፈጣሪ ይጨምርልኽ።
@eshetushferaw3348
@eshetushferaw3348 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እምነት ካለን ካመንን እንድናለን🙏🙏🙏
@MheretTsiduye
@MheretTsiduye 5 месяцев назад
ጎበዞች ወንድሞች ❤❤❤ ማስታውቂያችሁን በጣም ደስስስ ይላል በርቱል ❤ሰመዓቱ ሞገስ ይሁናችሁ❤
@avg4628
@avg4628 5 месяцев назад
ሰማእቱ ላኝቺ ለደረሰ ለወልደ መርቆርዎስ ይድረሰለት ለኔም ይድረስልኝ
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 5 месяцев назад
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏
@hiwet7-12y
@hiwet7-12y 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ለዚ አበቃሽ ለደጁ ያብቃን በፀሎታቸው አትርሱን ። ሁሌም ስታስተላልፉ ሰውች እንዳይሳሳቱ ፀበል ከፀበል አይበላለጥም አይለያይም ሁሉም የእግዚአብሔር ታምር ነው እሱ ታምር ይሰራል አንዳንዲ ብዙ ሰውች ይስታሉ
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 4 дня назад
የሰማአት እላቃ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ዳግም ለድጅህ አብቃኝ አባትወይ ልዩየ ሰማአቱየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 5 месяцев назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ነው የሰማይት የቅድስ ጊዮርጊስ አማላጅነቱን አይለየን የእናተም የደረሰ የእኛም የደረስልን በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስላሴ አፀደ ማርያም እህተ ሰንበት ሀይለ ገብርኤል ወለደ ገብርኤል ሀይለ ገብርኤል አመት አማኑኤል
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሠገን እልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልል
@IbraSH-q2i
@IbraSH-q2i 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመገን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን እኛንም ለቅድስት አገር አብቅቶን ቦታህን ለመርገጥ ያብቃን አባቴን ማርልኝ
@ሶልያና-ወ6ኘ
@ሶልያና-ወ6ኘ 5 месяцев назад
ክብር ይግባው ለአምላከ ጊዮርጊስ (ድንቅ ነው ስራው
@merd24
@merd24 5 месяцев назад
የኢትዮጵያ ወዳጅ ቅ/ጊዎርጊስ ይክበርልን እግዚአብሔር አምላክ ይኼን ታላቅ ሰማዕት ለእኛ የመዳን ምክንያት ስላደረክልን ሁሌም እናመሰግንሃለን።
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h 4 месяца назад
ሰመአቱ ቅድስ ጊወርጊስ አባቴ የስደትልጆችህንም ለደጅህ አብቃን በያልንበት ፈዉሰን እህትወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሰማያት ነገየህቴቀጠሮነዉ መልካሙነገርያሰማኝ ጊወርጊስ አባቴ በፀሎታችሁ አስብልኝ እህተማርያም እያላችሁ😢🤲🤲🤲
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 5 месяцев назад
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ሰማይታቱ፣ቅድስ፣ጊዎርጊስ፣በረከቱ፣ረዴቱ፣ይድርብን፣ለደጅ፣ያብቃን
@UaeDibba-tv8gq
@UaeDibba-tv8gq 5 месяцев назад
እኔ ሰማአቱ ጊወርጊስ አባቴ ከስደት መልስ ደጁን እረግጬ የጨለመውን ህይወቴን እንደሚያበራው አልጠራጠርም😢😢😢😢😢
@SelaAlgamdi
@SelaAlgamdi 5 месяцев назад
እናቴንም።በክንታሩት።በሺታ።እየተስቅይች።ነውማርልኚአባቴ።ቅዱስ።ጌውርጊስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አስበን
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
እማምላክን እምነት ያለው ይድናል፣ ይሀው አሜሪካ ተቀምጬ ተጠምቄ ድኛለሁ፣ የሰማአቱን ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ከልቡ ያመነ ከምንም በሽታ ይፈወሳል ይድናል።
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 5 месяцев назад
ወድሜ እጣው ምንድነውእሜስፍልገው እኔምመሳተፍእፍልጋለሁ በጣምመሂድ እፍልጋለሁ ግንገዘብየለኚም
@selamawit8134
@selamawit8134 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@hannakif26
@hannakif26 4 месяца назад
በቃ ኢየሱስ ተረስቷል እረ እባካቹ ፈጣሪን አትርሱት
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 5 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን ፫ ❤❤❤
@AaaaAaaa-ee8gy
@AaaaAaaa-ee8gy 5 месяцев назад
በእመቤታችን እለምናችዎለው የምትሄዱ እህቶቼ ወይም ወንድሞቼ አስካለ ስላሤን ማራት ከነቤተሰቧ በሉልኝ ለሠማህቱ ንገሩልኝ እስኪፈቀድልኝ፣
@SamriBiruk
@SamriBiruk 5 месяцев назад
ዝክር ምስክር ዝክረ አጥር ነዉ ይባላል እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤
@fiftymeles
@fiftymeles 4 месяца назад
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አተ ጠብቀኝ አኔንም ለቤትህ አብቃኝ ለእናተ የተገለጰ አምላክ ለኛም ይገለጽልን አሜን አሜን አሜን
@wonder77
@wonder77 4 месяца назад
በቅድሚ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳነረ እግዚአብሔር ፈወሰሽ ግን በድጋሚ እቺን ልጅ አቅርብልን ምክንያቱም የHIV ቫይረስ ፀባዩ ተቀያያሪ ስለሆነ በድጋሚ ያለችበትን ሁኔታ ማወቅ እንፈልጋለን
@zewdugebrie5128
@zewdugebrie5128 4 месяца назад
ወደ ሰመሀቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጉዙ የሚጀመረው መቼ ነው እባካችው እኛ የእረፍት ጊዜያችን ትምህርት ሲዘጋ ስለሆነ ሰና ላይ ጉዞ ካለ ወደ አገራችን እንድንገባ ተባበሩን
@Abrilala
@Abrilala 5 месяцев назад
አንድ ደግ ሰዉ ይጥፈ እኔን የሚወስድ😢😢😢😢የምር ጌር ጊስ አባቴ ካቅሜ በላይ ሆነ ጉጉቴ ሚካኤልን 😢😢😢
@SamiraSamira-f7z
@SamiraSamira-f7z 5 месяцев назад
እስቲ ስልክ ስጡኝና በዉስጥ አዋሩኝ ወንድ ትሆኑ ሴት ስላላወኩ ነዉ
@Abrilala
@Abrilala 5 месяцев назад
​@@SamiraSamira-f7zዜሮዘጠኝ፡ሰላሳ አንድ፡ሰባ ስምንት፡ዘጠና ሰባት፡ሰልሳ ስምንት
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 5 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!! እህታችን እንኳን ደስ አለሽ!
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ላአንቺ የደረሰ ቅዱሰ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረሰልን አሜንንን🙏❤🙏
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 5 месяцев назад
ኧረ ስንት ጉድ አለብኝ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ይማረኝ ይማረኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ❤
@achawachyideg605
@achawachyideg605 5 месяцев назад
ቅዱስ ጌወርጌስ እባክህ እርዳኝ ለአምላክ ለምንልኝ ታሪኪን ቀይርው ሰው አድርገኝ እና ሰው ይግርመው
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ንዓካ ይኩን ኣምላኬ😢❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምየቅዱስሚካኤል
ኽረ እኔንም ውሰዱኝ በማርያም እንደው በሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልዳን ብዙ ችግር አለብኝ ወንድሞቼ አስቡኝ እስቲ
@azebshewa6197
@azebshewa6197 3 месяца назад
የ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ። እኔ ትንሽ ግዜ ጸበል ገብቼ አውቃለው ። የትም የሌለ ሰላም እና ድህነት ያስደንቃል።
@jajajaja3860
@jajajaja3860 5 месяцев назад
እኔ ግን ሰው ስንባል ከተደረገልሽ አንጻር ምስጋናሽ አነሰብኝ ይቅርታ ማለቴ አገላለጽሽ ቀለል አረግሽው
@temesgengoshu5930
@temesgengoshu5930 5 месяцев назад
ወዳጆቸ ክቡር ዳዊት በመዝሙሩ ኅይል የለለውን ምንኛ ረዳሁ ይላል። እስት ስለ ጊዮርጊስ ተዘከሩኝ መሄድ ያሰባቹ ገብረ መድህን ብላችሁ ተጸበሉልኝም ስል ሰማዕቱ
@YeshiLove-x3k
@YeshiLove-x3k 4 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ማንም በሌለበት በባእድ ሀገረን ነኝ እባክህ ይህን ፈተና ገስፅልኝ ወገኞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጪንቀት ነዉ ያለሁ😭😭😭
@brhanebrhan4812
@brhanebrhan4812 5 месяцев назад
ቅዱስ ጊዩርጊስ በደጂህ አብቃኝ ሁሊም አስባለሁ ግን ምንም ሊሳካልኝ አልቻልኩም እባካቹ እርድኝ
@GezaeShden
@GezaeShden 5 месяцев назад
Lanhe.yederesa sematu kudusi gyorgusi lenam kebetosebohe.yedresilh bewenet😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 5 месяцев назад
Elelelelelel egizihabiher yimesgen kibr lesemaitu kudis gorgisi Lanchi yederse legnam yidirsilin betsalotish asibign w/senbet iyalchu ❤❤❤❤
@martaAdmasu-ic8em
@martaAdmasu-ic8em 4 месяца назад
ለናተ የተገለጠ ሰማእቱ ለኔም ለደካማዋ ይድረስልኝ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@SelaAlgamdi
@SelaAlgamdi 5 месяцев назад
አባቴቅዱስጊወስጊስ።ውንድሜንም።እኔንም።ለደጂህ።አብቃን😢😢😢
@Asni-qr2wp
@Asni-qr2wp 5 месяцев назад
Wendeme.alaye.bemetewedew.semite.kiduse.giyorgise.degun.eskemereget.esete.geberel.belehe.lesemitu.asasebelengne.yehamote.teter.alebeshe.tebeyalehu.semitu.yalebilewa.balehubete.endemiyadenengne.aleteratwremebakehe.asasebelene❤❤❤
@SamrawitGizaw-t4r
@SamrawitGizaw-t4r 4 месяца назад
ያንቺ የእህቴ እምነት ለኔ ትልቅብርታትና ጥንካሬ ሆኖኛል ቅዱስ ጊዮርጊስ ካንቺ አይለይሾ አሜን
@tegetuayana-zg4er
@tegetuayana-zg4er 5 месяцев назад
ቅዱስግዮርግስ ለኔምለባለበቴምደርሰህለደጅህአብቃነን አመን
@HaymanotTesfaye-kx4dw
@HaymanotTesfaye-kx4dw 3 месяца назад
Ufffff ye kidus kiworgis amlak egziabher kibru ysfa. behiwote betam yemdesetew orthodox bemehone new. Enenm le bermil k.giworgis yabkagn.
@wonder77
@wonder77 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን መድሀኒቱን ካቋረጥሽ ምን ያህል ግዜ ሆነሽ?
@DanayitBeyene
@DanayitBeyene 5 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመሥገን ሠመአቱ እኔንም በምሕረቱ ይጎብኘኝ
@MZYENMz
@MZYENMz 5 месяцев назад
ሰማአቱ ፈረሳኛው ቅድስ ጊዮርጊስ ለኔም ድረስልኝ🤲
@asterdenekew7742
@asterdenekew7742 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስማን
@asterdenekew7742
@asterdenekew7742 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስማን
@asterdenekew7742
@asterdenekew7742 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስማን
@networkmarketingtips782
@networkmarketingtips782 4 месяца назад
Thank you Lord. Anything is possible with God. What a lesson, "Believe", and you will be healed. Thank you Lord.
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 5 месяцев назад
Egzabeher ymesgene st gorgeous its true
@mulualemayehu9250
@mulualemayehu9250 4 месяца назад
አሜን አሜን አባቴ ጎርጊስ ቤተሰቦቼ ጎብኝል ለደጅህ ያድርሰኝ
@123letsh
@123letsh 4 месяца назад
ቅዱስ ግየርግስ ላንቺ የደረሰ ለኛ ለደካማኞችም ይድረስልን
@Samantha06-l4m
@Samantha06-l4m 5 месяцев назад
Wendimoche be DINGEL be MEDHANIALEM yihen edil alsemahum nebere berget ene haras negn ehiten ebakachu yihen edil setulegn be EGZIABIHER 🙏🙏🙏
@hayhay9005
@hayhay9005 5 месяцев назад
ሰማእቱ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@AbelDesalew-kw6jj
@AbelDesalew-kw6jj 4 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ለእኔም ድረስልኝ ለደጅህ አብቃኝ።
Далее
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 485 тыс.
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 159 тыс.