Тёмный

bermel Georgis ቤተሰቦቼ ለአምልኮ ዶሮ ያሳርዱኝ ነበር ፀበል ውስጥ ስገባ አስደንጋጭ ነገር... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር 

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 64 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Развлечения

Опубликовано:

 

29 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 150   
@EndalkachewKebede-oj2in
@EndalkachewKebede-oj2in 5 месяцев назад
አበቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀሉን ነገር አመቻቺልኝና ለቤትህ አቢቃኝ
@Asmiratu
@Asmiratu 5 месяцев назад
,ወደ ቅዱስ ቦታህ ጥራን ሰማህቱ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 5 месяцев назад
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወሪጊስ አድነን ለቦታህም አብቃን እስከቤተሰቤ ተይዘናል
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU 5 месяцев назад
እኔም ራሴን ካወቁ ጀምሮ ጤነኛ ሁኜ አላውቅም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለንስሀ አብቅቶ ከስደት መልሶ ለቤቱ ያብቃኝ የዘወትር ምኞቴ ነው ሰማእቱ ለኛም ድርስልን በረዴትህ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ያብቃን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ይብቃን ❤❤❤
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 5 месяцев назад
ወይኔ የልዳው ፀሀይ የቋራው ንጉስ ቅ,ጊዬርጊስ አባቴ ደስ የሚል ለውጥ ነው ተባረክ ወንድሜ ኤርፖርት ቢሰራ ይበልጥ አቅም የሌለው ሰው መጠቀም ይችላል በርቱ እኔ 2ግዜ መጥቻለሁ ተመስገን ብዙ ለውጥ አለው በርቱ❤❤❤
@hdjd8521
@hdjd8521 5 месяцев назад
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እርዳኝ
@sanas7429
@sanas7429 5 месяцев назад
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 5 месяцев назад
እልልልልልልልልል እንኳን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕቱ ደረሰላችሁ አንተንና እናትህን አሜን
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 5 месяцев назад
ሀያሉ ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ በምልጃው ያስምርን ለደጂ ያብቃን እኛንም ቤተሰቦችንንም
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 5 месяцев назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃን
@bbhh211
@bbhh211 5 месяцев назад
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ አላየ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ እግዚአብሄር ፈቅዶ አውሮፕላን ማረፊያ ቢሰራልን በጣም ደስተኞች ነን እሱ ይርዳን አካሌ በስደት ብኖርም ምንጊዜም በመንፈስ ከእሱ ነኝ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ነኝ ከእስራኤል የአቅሜን እሳተፋለሁ
@enatteshale
@enatteshale 5 месяцев назад
እኛንም የሚያባላንን ያንሳልን እናታችንንም አሳስሮ ያስቀመጣትን ሰማዕቱ ይፍታልን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 5 месяцев назад
አስተናጋጆች ና አገልጋዮች ጉልበታችሁን ሰማዕቱ ያበርክትላችሁ
@avg4628
@avg4628 5 месяцев назад
ሰማእቱ ኣባቴ ቅድስ ጊወርግስ ሆይ ለደጅህ ኣብቃኝ
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 5 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እባክህ ከነቤተሰቦቼ ደደጅህ አብቃን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@birhanetigabu4940
@birhanetigabu4940 5 месяцев назад
እግዚአብሔር በረከታችሁን ያብዛው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በነገራችሁ ሁሉ ይቅደምላችሁ፡፡ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ
@user-yy1bh9om2l
@user-yy1bh9om2l 5 месяцев назад
እባካችሁ ለአጥር የሚሆን የአቅሜን ድጋፍ ማድረግ እፈልጋለው አካውንት አስቀምጡ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 5 месяцев назад
ለዚህ ቅዱስ ቦታ ያብቃን አሜን እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤ ወለተ ሥላሴ ብችሁ አስቡኝ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ተባረኩ 🤲🤲🤲
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 5 месяцев назад
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h 5 месяцев назад
ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃኝ ከስደት መልስ 😢😢😢
@selambzenyeh4816
@selambzenyeh4816 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን እህቴ ተማሚ ናት በፆለታችሁ አስቡለኝ
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 5 месяцев назад
Fetari yasbat
@saronisrael752
@saronisrael752 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 3 месяца назад
አግዚአብሔር ያስባት በጸሎት በርቱ 🙏
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 3 месяца назад
ስለ ሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በ አካል ጉብኝት የሄድኩ ነው የመሰለኝ ለ ደጁ ያብቃን ሰማእቱ,, 🙏 አላየ ይሄን ሁሉ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ስታሳዩን ስታገለግሉ ማየት በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ይባርካችሁ በ ቤቱ ያጽናችሁ ሰማአቱ ይጠብቃችሁ ኑሩልን 🙏🥰
@negestnegest1416
@negestnegest1416 5 месяцев назад
እግዚአብሔር እኛም ይፈቀድለን የድንግልልጅ የቅዱስጊዮርጊስአምላክ ደጁ ያብቀል
@maryamawit406
@maryamawit406 5 месяцев назад
ቅዱስ ጊዋርስ ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤
@FevenTekia
@FevenTekia 5 месяцев назад
ሠማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ከነ ቤተሠቤ ለደጅህ ያብቃን በሙሉ ተይዘናል ሠማእቱ ይድረሰልን
@rekikyalew8007
@rekikyalew8007 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን በእውነቱ እጅግ ጥሩ አገላለጽ ነው ተባረክ ልጅ ይውጣልህ አንተ ጥሩ የእግዚአብሔር አገልጋይ በቅርቡ እደውልልሃለሁ ተባረኩ ።
@medanitytina3940
@medanitytina3940 5 месяцев назад
Ebakachhu betam amognal gn 15000 birr yelegnm gn mehed betam efelgalehu
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 5 месяцев назад
አሜን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 5 месяцев назад
ስማአታቱ እኔንም ልጆቼን ከነቤተስቦቼ ጋር ለደጄህ አብቅተህን እኛንም ተፈውስን ያምላክ ፍቃድ ሆኖልን ለመመስከር አብቃን
@BiniamTesfay-tg5ms
@BiniamTesfay-tg5ms 5 месяцев назад
Egziabiher ymesgen ❤
@user-ov5mp5rd3t
@user-ov5mp5rd3t 5 месяцев назад
Wendimaachi halayee feexarii qariizemenik yibaarkili bexam bexam inaamiseginaale fexaari hidimeena ,xeenaa yisxiliin!!.
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 5 месяцев назад
Woyna yesematu sira dink new maryamn alayu des new yemitlugn
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 месяцев назад
ማረኝና ለመጣ ከደጅህ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@lamlamlamlam4075
@lamlamlamlam4075 5 месяцев назад
Yene melkam wendenm agelgelut zemenhen yebarkew egezibheren lemagelgel yetefterk❤❤❤❤❤
@Abrilala
@Abrilala 5 месяцев назад
ሰማቱ የዘዉትር ጸሎቴን ስማኝ
@alemhabte2402
@alemhabte2402 5 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼👏👏👏
@user-ov2yf4fb1b
@user-ov2yf4fb1b 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልእግዝሓቤሔርይመስገን
@hiwots
@hiwots 2 месяца назад
የሚገርም ትጋት! እሱ ያበርታህ
@thehaytesfaye9674
@thehaytesfaye9674 5 месяцев назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቋራ አሸዋ ማዶ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ አብቃኝ ብዩ ደጅ ጠንቼ ከብዙ ጊዜ ቆይታ በኃላ ፈቅደህልኝ ለደጁም አበቃህኝ በአንተ ፍቃድ በሠማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት እና ፀሎት ብዙ ነገር ተደረገልኝ አምላኬም አደረክልኝ ተመስገን!!! የሠማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እያደረክልኝ ስላለው ሁሉ አመሰግናለሁ ወደፊትም ስለምታደርግልኝ ሁሉ አመሰግናለሁ አሜን ፡፡ አምላከ ጊዮርጊስ ማረኝ! አምላከ ጊዮርጊስ ራራልኝ! አምላከ ጊዮርጊስ እዘንልኝ አሜን!!!
@user-sd4fs7sb2r
@user-sd4fs7sb2r 5 месяцев назад
ኧንደው ፀበሎን በየት በኩል ላግኝ ደጁ መምጣት አልችልም 😢😢😢
@user-oi3yy5gz4j
@user-oi3yy5gz4j 5 месяцев назад
ለደጅክ አብቃኝ እያልሽ ፀሎት አርጊ የማይቻል የለም ሁሉ በሱ ይሳካል አይዞሽ
@user-sd4fs7sb2r
@user-sd4fs7sb2r 5 месяцев назад
@@user-oi3yy5gz4j አሜን ለደጁ ያብቃኝ ለኧግዛአብሔር ሁሎ ይቻለዋል ።
@liyamotton2066
@liyamotton2066 5 месяцев назад
እንደው ምን አለ ሎተሪ ወቶልኝ ፅድት አርጌ ባሰራሁ 🤔ምን አለ ግን ህዝበ ክርስቲያን ብራችንን የት እንጣል ያላችሁ ቶሎ ብታሰሩ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 5 месяцев назад
አላዬ በጣም ጥሩ ገለጻ ነው ደስ ይላል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ እኔም አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅዶልኝ 2015 ዓ.ም. ለሁለት ሣምንት አዛ ነበርኩ አሁን ስታስጎበኘን ደግሞ አዲስ የሆነብኝ ብዙ የተስተካከሉ ነገሮች አሉ ደስ ይላል ፡፡ አሁንም ልቤ ተነስቷል አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፈቀደ ከኤልሻዳይ ማህበር ጋር ብጓዝ ደስተኛ ነኝ ሰማዕቱ ፈቃዱ ይሁንልኝ፡፡
@haregewoinadmasu5664
@haregewoinadmasu5664 3 месяца назад
I know God will let us go there😊
@bettitelede4181
@bettitelede4181 5 месяцев назад
egezabiher yimsegen
@munamersha8001
@munamersha8001 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በሩቱ ሰማዕታቱ ይምራችሁ እኛም ከበረከቱተካፋይ ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cf2oq2zt6w
@user-cf2oq2zt6w 14 дней назад
እኛንምበጸልያብቃን
@hareggebremeskel2884
@hareggebremeskel2884 5 месяцев назад
ሰማእቱቅድስጌዬርጌስእኔንምአቅሜንታውቃለህበኬነጥቡበይጎብኝኝ
@saronisrael752
@saronisrael752 5 месяцев назад
እናመሠግናለን
@adischala1166
@adischala1166 5 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@user-co4hp9xd3q
@user-co4hp9xd3q 5 месяцев назад
Egzaber masgen enyanim basalm agarachin gabten yee barkatu takafayi yadergen qidus gorgesi ❤❤❤❤
@user-ho1ic8wq1r
@user-ho1ic8wq1r 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙌🙌🙌 ኦ አምላኬ እባክህ እኔን ደካማ ልጅህ ለምስክር አብቃን ሁሌ በለቅሶ በጭንቀት እስከመቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ov5mp5rd3t
@user-ov5mp5rd3t 5 месяцев назад
Fexaarii yimaarish
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 5 месяцев назад
አሜን። አሜን። አሜን።
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ....
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 5 месяцев назад
Enkan selam metachihu
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 5 месяцев назад
የልዳዉ ኮኮብ ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከነ ቤተሠቦቸ ከስደት መልስ ልደጂህ አብቃኝ እኔም እደወ ወገኖቼ ከሚያስጨንቀኝ ከጥርጥር ክፉ መንፈስ ተፈዉሽ በአዉደ ምረትህ ቆሜ ለመመስከር አብቃኝ🤲😢🤲😢🤲😢🤲😢 ወድማችን አላዬ በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን ሠማያዊ ዋጋን ይክፈልልን እድሜ ማቱሳላ ያድልልን ❤❤❤
@CellmoonMoon
@CellmoonMoon 5 месяцев назад
❤️❤️🙏🙏💐
@user-dl5nd3iy4j
@user-dl5nd3iy4j 5 месяцев назад
Selam naw seilkachun magegn det naw❤❤❤❤
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 5 месяцев назад
በጣም ውድ ነው መሄድ እፈልጋለሁ ብዙ ችግር አለብኝ ግን ብሩን ሳስበው ደግሞ ጭንቅ ይለኛል መድሃኒቱ ሲገኝ ብሩ ደግሞ ኬት ይምጣ ወይ ፈተና ሰማዕቱ የልባችንን አይቶ ይድረስልን እሱ ይርዳን።
@burtukanfayisa3891
@burtukanfayisa3891 5 месяцев назад
❤❤❤
@SaraSara-vi4zj
@SaraSara-vi4zj 5 месяцев назад
Slemayineger stotawu egzabher ymesigen ❤cheriso ymariln wegonocha chinn Amen
@ፈገግታ
@ፈገግታ 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@tigydubai6753
@tigydubai6753 5 месяцев назад
አኛምመርደዳት እፈልጋለን ጊዮርጊስ ከስደት ለደጁያብቃን
@sitotamolla-be6zc
@sitotamolla-be6zc 5 месяцев назад
አረእባካችሁ15000አቅምየለንምለደጅአብቁን
@user-tw4us1xh6y
@user-tw4us1xh6y 5 месяцев назад
@user-go6uv6xl5h
@user-go6uv6xl5h 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@alemitujabi5671
@alemitujabi5671 5 месяцев назад
እኔ መሄድ እፈልጋለሁ ፀልዩልኝ
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 5 месяцев назад
Fetari yirdash
@user-qn6uc9lf8q
@user-qn6uc9lf8q 5 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@maranatatube4525
@maranatatube4525 5 месяцев назад
😢😢❤❤❤❤
@user-xq3nl8ds5u
@user-xq3nl8ds5u 5 месяцев назад
Ahun gize yihedalu yifelg neberku mehed Europe
@user-xq3nl8ds5u
@user-xq3nl8ds5u 5 месяцев назад
Could you tell me please if they go now. I want know
@zinashmekonena4337
@zinashmekonena4337 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልል
@eyrusalemtadele5608
@eyrusalemtadele5608 5 месяцев назад
Ebakihn silk ansa
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 5 месяцев назад
በእንግድነት የተቀበሏችሁን ሰዎች በረከታቸው ይደርብኝ❤
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 5 месяцев назад
ለደጁሕ አብቃን semato iwrgis
@AmoiBb-fi1mg
@AmoiBb-fi1mg 5 месяцев назад
Sematu kedusa giworgisa ebakah ledejeh abekng enem.tesekayechalhu eht wendemochena yayuten enenem.asayenga
@happyhappy-con
@happyhappy-con 5 месяцев назад
እረ በፈጠራችሁ አባቴን ውሰዱልኝ
@user-tb4dl3kp1b
@user-tb4dl3kp1b 5 месяцев назад
አረ ግልግል ነበር በረራ ቢኖረው መንገዱ በጣም ያስቸግራል
@Eyob797
@Eyob797 5 месяцев назад
@25:51 ላይ ያሳየኸው መቃብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ደዌ አንሳ ዓብሮ(ኝ) የነበረ ወንድሜ ሄዶ ክረምት ላይ በበ(ሽ)ታው ተይዞ ዓረፈ:: እኔ ጥር ላይ ዓምና ስሄድ ሰላም ነበር ከኢትዮጵያም ከዓለም ዙሪያም ብዙ ሰው መጥቶ ነበር::
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 5 месяцев назад
ኧረደሥይላልእኔምምጣትእፈልግነበር❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪተፈቀደ❤❤❤❤
@FggfGjgf
@FggfGjgf 5 месяцев назад
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-qh7dv5td8x
@user-qh7dv5td8x 5 месяцев назад
የባንክ አካዉንት አስቀምጡል ለበረከት
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 5 месяцев назад
እስኪ ጥያቄየን መልሱልኝ😢 1ኛ/ ከሰሜኑ ክልል እንደት ነው መምጣት እሚቻለው 2ኛ/ ሙስሊም የሆነሰው መምጣት መፀበል ይችላል ከሆነስ ቅድመ ዝግጂት ምን ማድርግ አለበት መልሱልኝ😢
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 5 месяцев назад
ይችላል እዛው ቄደር ተጠምቆ መጠመቅ ይችላል
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 5 месяцев назад
ሙስሊም መምጣት ይችላል ጉዞግን ከአድስ አበባና ከጎንደር ነዉያለን
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 5 месяцев назад
ሰማዕቱሆይ እርዳኝ በቸርነትህ ተመልሸ መጥቸ ተፈውሸከነቤተሰቦቸ ለምስክርነት አብቃን እለምንሀለው እማጸንሀለው
@marya761
@marya761 5 месяцев назад
Lezih qdus bota yabqan welete Hana blachu betselot asbugn
@dinkneshdinknesh482
@dinkneshdinknesh482 5 месяцев назад
መቸ ይሆን የእኔ መዳን
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 5 месяцев назад
እንደኔ አይነቱ ደሃ እንዴት ነው ሚሄደው ታድያ
@Atifra1532
@Atifra1532 5 месяцев назад
እምነት መቀባት ቢቀር ጥሩ ነው ፀበልና የመድሀኒያለም አምልኮ በቂ ናቸው 🎉
@meserettadege9387
@meserettadege9387 5 месяцев назад
Menew ferash mekebatuma ende esat new yemiyakatelew tilik medanit new
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 5 месяцев назад
ለምንድነው የሚቀረው አንቺ ነሸ አዲሰ ህግ የምታወጪው
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 5 месяцев назад
Kemedhanilem wuchi lela emimelk ale ende sejemer weyse menafk nesh
@user-by6ze1jq6e
@user-by6ze1jq6e 5 месяцев назад
​@@misrakmisu2750እዲ ኦርቶዶክስ እምነት አይቀባም እንዴ?
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 5 месяцев назад
@@user-by6ze1jq6e ene ayekbaem mech alekugne emnet atekbu yalew lela sew new ene aydelhume astwel kemtsafh befit
@KhanKhan-fr4zs
@KhanKhan-fr4zs 5 месяцев назад
ከባሃረዳር ሰንት ሳአት በመኪና ይወሳድል
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 5 месяцев назад
Botawu des sil
@BirtukanGebru
@BirtukanGebru 5 месяцев назад
እረ ባካችሁ እኛንም ለደጁ አብቁ ብዙ ችግር አለብን 15000 ሽ መክፈል አቅም የለኝም 😌😌😌
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 5 месяцев назад
15000 ነው ኤእዴ ልጄን ልልክ ነበር አምላኬ እርዳኝ 🥹🥹🥹
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 5 месяцев назад
ከየት እስከየት ነው15000
@user-lu1wd7qy8o
@user-lu1wd7qy8o 5 месяцев назад
እና.ብትሂድሰ.ፈዉሱ.አይበልጥም.ከብር.የልቅ
@BirtukanGebru
@BirtukanGebru 5 месяцев назад
@@user-so7sx4bw2u ke AA tebelu dirs
@hidattesfay3289
@hidattesfay3289 5 месяцев назад
B kontanter argj ena lkflls
@Maria_Henock
@Maria_Henock 5 месяцев назад
ወንድሜ ኤርፖርት ያልከወን እንኳን አልደግፍም። እንዲሁ ቢቆይ ይሻላል።
@user-rg6bp7up8b
@user-rg6bp7up8b 5 месяцев назад
ኮሜንት መልሡ
@user-rg6bp7up8b
@user-rg6bp7up8b 5 месяцев назад
አላዬ መልሡን ንገረኝ በናትህ
@user-jr2ww2sc2d
@user-jr2ww2sc2d 5 месяцев назад
Ene lemehed betamasibe neber gin 15000 birr akim yelegnem hulet giz hejalehu le sewositegna giz gin tire neberegn gimashu enqan emeyagizehne semeatu biyaziligne des yilegnal tire silalegne new
@gimjahalefewgimjahalefew870
@gimjahalefewgimjahalefew870 5 месяцев назад
ledju yabkan
@aswad96
@aswad96 5 месяцев назад
ክርስቶስ ሲወለድ አጠገቡ የነበሩት እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምና ዮሴፍ እና እንሰሴቹ አህያም ጭምር ነበር፡ እንስሳት ንፁሆች ናቸው
@user-rg6bp7up8b
@user-rg6bp7up8b 5 месяцев назад
ቀጣይ መቸነው ጉዞው
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 5 месяцев назад
የካቲት 23
@user-rg6bp7up8b
@user-rg6bp7up8b 5 месяцев назад
በናት አንድ ነገር ተባበሩኝ የተመመች እናታችን አለች ስልኳን ልስጣችሁ ደውልላት ካሁን ቀደም ደውላልህ ነበር በሥመአቱ ጀወርጊሥ ይዠሀለሁ መነሻው በሥንት ነው
@hidattesfay3289
@hidattesfay3289 5 месяцев назад
Kodos Georges ladjh yabkj
@racheltakala7118
@racheltakala7118 5 месяцев назад
ሴቶች የተኙበትን ክፍል ነው ኪችን የምትለው
@racheltakala7118
@racheltakala7118 5 месяцев назад
ለምን ለህፃን ክብር የለህም በጣም ጥሩ አይደለም እንዲያ መገፍተር
@user-ot4pc3yy9s
@user-ot4pc3yy9s 5 месяцев назад
አዎ እባካችሁ እርዱን በእግዚአብሔር ስም
Далее
Crossing the Most Dangerous Crosswalk
00:24
Просмотров 11 млн
Elden Ring DLC - ПОДОЖГЛО ПОПУ!
07:26
Просмотров 529 тыс.
Flo Rida - Whistle НА РУССКОМ 😂🔥
00:29
Просмотров 351 тыс.
የኔ ፍቅር ቃል እገባልሻለሁ !
11:55
настоящий чемпион
0:59
Просмотров 2,4 млн
#краснодар
0:14
Просмотров 4,6 млн
They got a Golden Buzzer 🤣✨
0:46
Просмотров 26 млн
Каха бизнес-класс
0:48
Просмотров 3,5 млн