Тёмный

bermel Georgis አለም ስትነዋወጥ አሳየኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 109  

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 74 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 167   
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስደት ያለነው ልጆችህን በሰላም በጤና ለሀገር ምድራችን አብቅተህ ከታሰርንበት ከአጋንንት እርኩስ መናፍስት እስራት ፍታን ፈውሰን ከነ መላው ቤተሰቦቻችን ለቤትህ አበቃን ድነን ለምስክርነት አብቃን ማረን ይቅርበለን❤❤❤
@haimont9075
@haimont9075 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@MezmurDawit375
@MezmurDawit375 3 месяца назад
Amen 🎉
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 3 месяца назад
Endewu hula eketatilshalehu yelibishin meshach fetari yadirgilsh
@SmilingBird-bg4nq
@SmilingBird-bg4nq 3 месяца назад
አሚን
@hannaghebretnsae5409
@hannaghebretnsae5409 3 месяца назад
Qdus Giorgis kemzom tefewisom zemeskeru mesie tefewsse nemesiskirnet ketebkani yemehexeneka nekulena hizebe krstian fekrin selamen awredelna
@asedMariyame
@asedMariyame 3 месяца назад
አምላከ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እስከመላ ቤተሰቦቼ ከእስራታችን ፍታን ለደጅህ አብቃን 😢😢😢
@zena4992
@zena4992 3 месяца назад
ለደጁ ያብቃን አባካችሁ ደጁን የረገጣችው እኛም እድንረግጥ በፆለት አስቡን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ግብኘኝ 😢😢😢
@tgtg3001
@tgtg3001 3 месяца назад
በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ የሔዳችሁ በሙሉሉሉ እስቲ እዲሕ በሉልን ለቅዱስ ጊዮርጊስ እኛን ለደጅሕ እዳበቃኅን ለደጅሕ ያልበቁትን ወገኖቻችንን ለደጅሕ አብቃልን እያላችሁ ጸልዮልን
@AdamJames-hg1fe
@AdamJames-hg1fe 3 месяца назад
ኦ ሊቀ ሰማእቱ ደጀህን ኣብቃኝ አባቴ ህዎቴ ምስቅልቅል ብሏል 😢
@naahileetdirribaa1143
@naahileetdirribaa1143 3 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔስ መዳኔ መች ይሁን አባቴ😢😢
@እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ
ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ አባቴ ከነበደሌም ከነሀጢያቴም ከኔ ከቆሸውቻ ሂወቴ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢 ሚሲጥርህ ተነግሮ አያልቅም ታምርህ ተነግሮ አያልቅም ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ😢
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
የዘወትር ልመና ፀሎቴ በሰላም በጤና ለሀገር ምድሬ በቅቼ የክርስትና አባቴን ቤት ሔጄ ፀበል መፀበል ነው የዘወትር ጉጉቴ ምኞቴ ፀሎቴ እንደኔ የጓጓቹ የተመኛቹ በስደት ያለችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ከሀጢያት በቀር የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ እኔማ አካሌ እና ስጋዬ እንጄ በሀሳቤ በመንፈሴ ሰማእቱ ደጅ ነኝ ❤❤❤
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 3 месяца назад
አሜን እህታችን እግዚአብሄር ይፍቀድልን
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 месяца назад
አሜን አሜን❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 месяца назад
አሳብሺይሙላልሽ:እኔምእደዛው
@demisse7777
@demisse7777 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ የተመኘሺውን ለሥጋ ደሙ ያብቃሽ አገላለፅሽ ቃላት አጠቃቀምሽ ደስይላል እኔንም ሰመዓቱ ያስበኝ ለቦታው ያብቃኝ አሜን 🙏🙏🙏
@amanawit1598
@amanawit1598 3 месяца назад
ሴትዪዋ ደስ የሚል የተረጋጋ ነገር አላት
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 месяца назад
ሴትየዋ ከማለት እህታችን ብትዪስ
@merd24
@merd24 3 месяца назад
​@@Geniየማርያም ትክክል
@ethio0402
@ethio0402 3 месяца назад
በጣም
@amanawit1598
@amanawit1598 3 месяца назад
@@Geniየማርያም እሺ እህታችን እንደ እርጎ እርግት ያለች ናት
@SolomonEshete-g5d
@SolomonEshete-g5d 3 месяца назад
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የጸበል ቦታ እጅግም የምፈራው እጅግም የምወደውና የምናፍቀው ቅዱስ ቦታ አንተ ድጋሜ አብቃኝ ከነቤተሰቤ!!! አሜን!
@eyobasefa6610
@eyobasefa6610 2 месяца назад
ፍጡነ ረድኤት ለኛም ምህረትህ ይጎብኘን የኔ ጌታ
@haimont9075
@haimont9075 3 месяца назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 3 месяца назад
ማነው እንደ እኔ ቦታውን ለመርገጥ የጓጓ ለመሄድስ የናፈቀ🥺
@zeritessema9182
@zeritessema9182 3 месяца назад
እኔ በጣም፡ መቼ ነው ሚጀምረው እባክሽ የኔ እህት ኢትዮጲያ ውስጥ ከሆንሽ ጠይቀሽ ንገሪኝ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 3 месяца назад
@@zeritessema9182 ሲጀምር እንናገራለን ብለዋን እኮ ጠብቂ በተስፋ እኔ ከኢትዮጵያ ውጭ ያለሁት ቦታውን ለመርገን ልቤ ስለቆመ ነው
@This-fk4rg
@This-fk4rg 3 месяца назад
@@zeritessema9182 ጉዞ ሲኖር እኮ እዚሁ ቻናል ላይ ይነገራል ፡፡
@ዲልተይብፃዕር
@ዲልተይብፃዕር 3 месяца назад
እኔ ግን ሱኡዲ ነው ያልሁ
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 3 месяца назад
እኔ😢
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 месяца назад
ስማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኢቲዬጲያ ህዝብ ያለህ ውለታ አርበኛው አሁንም መጣህልን ልታድነን እግዚአብሄር ይመስገን አንተን የላከለን ሁሉ ቻይ አምላክ እኛንም ለደጂህ ያብቃን ለምህረት ለምስክርነት
@tsedallove
@tsedallove 3 месяца назад
የፈጠሩኝ ቅዱስ ስሉስ አገይ እስታለም ስላሴ ነፍሴን አደራ ለንስሃ ሞት አብቃኝ!!! የአሳደከኝ መላዕክት ቅዱስ ገብሪኤል አባቴ ለዚህ ቦታ አብቃኝ።
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 месяца назад
አምላከ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤❤❤
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 3 месяца назад
ሰማእቱ ኣባቴ የበርሜሉ ኮኮብ ጊዮርጊስ ኣባቴ እውነት እኔም ማመን ያቅተኛል ፈጣሪ ፍቃዱ ሆኖ በረከቱ ደረስርኝ እውነት ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው መሬቱ በራሱ የንሳሃ ቦታ ነው ለሁሉም ይድረሰው ኣባታቼ ኣምላክ ድንቅ ነው ለኛ ኣይገባም እውነት ፈጣሪያችን ሊያስተምረን ያፈለቀልን ድንቅ ጸበል ነው እኔም መገጣጠሚያዬን ያመኝ ነበር ኣሁን የለም ክብሩ ይስፋ መዳኒኣለም ኪንታሮት ነበረብኝ መቼ ፈነዳ ምን ሆነ ባላወኩት ሁኔታ የለም ባለቤቴ እንቅልፍ ኣይተኛም ነበር እውነት 7 ኣመት ሲተኛ ኣይቼው ኣላውቅም ቢተኛ ምናልባት 2ሰኣት ነው ኣንዳንዴ 3ቀን ኣይተኛም እኔ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሄድ ሳልደርስ ባለቤቴ ለጥ ብሎ ኣደረ ከዛቀን ጀምሮ ክብሩ ይስፋ ኣባቶቼ ኣምላክ በደንብ ይተኛል ብቻ ድንቅ ነው በረከቱ ለሁላቹም ይድረሳቹ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ድንቅ ነው ድንቅ እውነት ነው ቦታውን ያየ እድለኛ ነው እዩት እመኑ ክፉ ኣትናገሩ ሰማእቱ ኣባቴ ብርታት ሆኖኛል ብርታት የበርሜሉ ኮኮብ የልዳው ንጉስ ኣባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ መናፍቅ እህት ወንድሞቼን ለደጅክ ኣብቃልኝ
@ZdKebede
@ZdKebede 3 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@addismekonen7399
@addismekonen7399 3 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 3 месяца назад
ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለድጅህ አብቃኝ 🤲🤲🤲
@GermansheMersa
@GermansheMersa 3 месяца назад
አምላኮሆይ ማረን ይቅር በለን በምህረትን ጎበኝን እንየ ሃጢያትኛ በሆንም አንተ ማሃርና ቸርአምላኪ ስለሆንክ ስለድንግል ማርያም ቢለህ ይቅርበለን
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 3 месяца назад
ሁሌም እከታተላለሁ ለደጁ እዲበቀን በጾለት እገዙን በባአድ ሀገር ያለነዉን ጌታየ እባክህን ለደጁ አበቃን
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 месяца назад
አሜን
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 месяца назад
አሜን አሜን❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 месяца назад
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅህን እንድረግጥ ፍቀድልኝ!!!!!!!!!!!!!
@emyspiller7059
@emyspiller7059 3 месяца назад
እልልል እልል እልል እንከሸን የማረሸ በርሜል ቀረዱሰ ጎርጊሰ እቤት የአግዝአብገሄር ሰራ
@HH-pf8vr
@HH-pf8vr 3 месяца назад
አብዮቱ አምላክ ቅዱስ ጊወርጊሰ አባቴ ለደጅህ አብቃን እኛ ልጆች በሰድት ያለን አህቴ ወንድሞች በፀሎት አሰቡኝ ወለት ሰንበት በሰድት ላይ ህመም ተጨምሮ ስቃይ ላይ ነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 3 месяца назад
እግዚያብሄርቦታውንለመርገጥያብቃን❤❤❤
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 3 месяца назад
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ሀጢያተኛዋን ልጅህን ባይገባኝም ለደጂህ አብቃኝ አባቴ ተአምራትህን አይቼ በሀጢያት ወድቄብሀለዉና ድጋሚ ልቤ በፍቅርህ ስበርልኝ😢😢😢አሜን
@Asmiratu
@Asmiratu 3 месяца назад
ደጅህን እየነፈኩ ነው ሰማህቱ ጥርኝ እስከቤተሰቤ
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 3 месяца назад
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ጭንቀቴን አተ ታውቃለህ ለደጅህ አብቃኝ ለምስክርነት አብቃኝ ለእህታችን የደርሰ አምላክ ለእኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርቱልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ለእህታችን የደርሰላት ለእኛንም ይደርሰልን እግዚአብሔር
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 месяца назад
መንፈስቅዱስ የሌለበት ፀበል የለም እህቴ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ 3 месяца назад
ኣምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስደቴን ኣሳጥርልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እኔንም
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 3 месяца назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለቴን ሰምቶ ስለቴን ለማስገባት ለደጁ ያብቃን❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 месяца назад
አቤቱአምላኬሆይ:እባላፀሎቴን:ስምተህ:ከአዛብአገር:መልሰኝና:ለዚህለተቀደሰቦታ:አብቃኝ:ወገኖቼ:በፀሎትአስቡኝ:አገርልገባ6ወርቀረኝ:ምኞቴይሔንቦታ:ለማየትነውአሳቤ😢😢😢😢😢😢
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 месяца назад
በጎ አድራጎት የምትሉት ነገር አልገባኝም በጎአድራጎትኮ ያለምንም ክፍያ በነፃ የሚደረግ ነገር ነዉ እናንተ እኮ ክፍያችሁ እራሱ ከአቅም በላይ የሆ ነገር ነዉ የምትጠይቁት😢😢😢😢
@EusbAyal
@EusbAyal 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@hfj4001
@hfj4001 3 месяца назад
አባቶይ ለኒም ፍቅድልኝ ጥራኝ ምረት ላክልን
@medhini7477
@medhini7477 3 месяца назад
ኦ ሊቀ ሰማእቱ ደጀህን ኣብቃኝ😢
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 3 месяца назад
ሠማእቱ አባቴ የኔ ደግ የኔ አክባሪ እኔንም አስበኝ ለደጅህ ከምትጠራቸው ከምትምራቸው አንዷ አርገኝ
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@asedMariyame
@asedMariyame 3 месяца назад
ማነው እንደኔ ደጁ ለመድረስ አላስችል ያለው በተለይ በስደት ላይ ያለነው
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
ወይ እኔ እመቤትን እንዴት እንደጓጓሁ ሰመአቱ ለደጁ ያብቃን ሁላችንም የልባችን መሻት ይፈፁምልን እህቴ አይዞሽ ይሳካል እግዚአብሔር ይፍቀድልን😢❤❤❤
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሚካኤል ከነቤተሰቦቼ
@fikrtesilase
@fikrtesilase 3 месяца назад
❤❤እኔም ቸኩየለሁ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ 3 месяца назад
እኔም ከልክ በላይ ቸኩያለው❤❤❤ ኣይ ስደት😂😂😂
@avg4628
@avg4628 3 месяца назад
ማእቱ ቅዱስ ጊወርግስስስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ
@KokebTefera-k4q
@KokebTefera-k4q 3 месяца назад
አምላከ ጊዮርጊስ በድጋሜ ደጅህ ናፈቀኝ ያልቋጨሁት ነገር አለ ናፍቆቴ ጨመረ ልቤ ያንተ ደጅ ነዉ የናፈቀዉ
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 3 месяца назад
ሰማእቱ ጭንቅላቴ አብጧል እግሬ እና አጀ ተይዟል አይኔም እያስቸገረኝ ነዉ ሌሎችን በቃል ኪዳንህ እነዳስታረካቸዉ እኔንም በእንጥብጣቢዉ ምህረትህ ማረኝ ተሰቃየሁ መቆም እና መስራት አያቃተኝ ነዉ።
@merd24
@merd24 3 месяца назад
የኢትዮጵያ የፀጋ ሥጦታ _ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ በረከትህ ይድረሰን
@meserettenkir3342
@meserettenkir3342 3 месяца назад
ወንድም አለም የእግዚአብሔር ቸርነት ሆደው ይዩ አይሰውርም የሚሉ እት ወንድሞቻችን ። እግዚአብሔር ሁላችንንም ልቦና ይስጠን።
@ayalnesheYelma
@ayalnesheYelma 3 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኛንም ለደጂሕ አድርሰን።
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ጊዩርጊስ ለናንተ የደረስ ለኛ ይድረስልን በረከት ጸሎት ያካፍልን
@makerma3853
@makerma3853 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@mimiymaryamlig3510
@mimiymaryamlig3510 3 месяца назад
ሰማእቱ ያሰብሽዉን ያድርግልሽ እህቴ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ አደራ እስከነ ቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቃኝ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 месяца назад
ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አደርሰኝ ዳዊት ውድ ወንድሜ ወለተሀይማኖት እያላቹው ቀፀሎታቹው አሰብኝ
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 3 месяца назад
እግዛአብሄር ይመስገን ስማእቱ ቅዱስ ግዮርግስ መጨርሻችን አሳምርልን
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 3 месяца назад
እግዚአብሄር ይባርክሽ ስለቁርባን ላልሺው ነገር ሁላችንም በልጅነታችን ቆርበናል ግን ከሀጢአት ነፃ ሆነሽ አክብረሽ ብትቆርቢ ደስ ይለኛል ነገ የሚሆነው አይታወቅም
@አርአያ-ሠ1ጀ
@አርአያ-ሠ1ጀ 3 месяца назад
ሠማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ቤትህ መጥቸ ያሳየህኝን ሚስጥሩ ን ግለጽልኝ ደጉ እሩህሩሁ ቸሩ የድግል ልጅ መድሀኒ አለም የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ማረኝ ራራልኝ ሳይገባኝ ለዛ ቅዱስ ቦታ ያበቃህኝ ክበርልኝ አባቴ አሁንም ባለሁበት ባርከን ጠብቀን አሜን
@androiduser5893
@androiduser5893 3 месяца назад
❤❤❤❤❤😢😢😢😢 አደራቹ በማርያም ፈጣሪ ካለ 18 ቀን በጋላ አገሬ እገባለሁ አደራ ለወር ብቻ የምመጣ እረፍቴ አደራ አደራ መቼ ነው ጉዞ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 месяца назад
ጉዞ 2017 መሰለኝ ደውለሽ ጠይቂ
@bitanya2094
@bitanya2094 3 месяца назад
የልዳው ሰማእት ቅዲስ ጊዮርጊስ አሳቴ እኔንም ፍቃድህሆኖ እንደማርካቸው ማረኘ እንዳዳንካቸው አድነኝ
@luwanekubal4
@luwanekubal4 3 месяца назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ፈቅዶ ቦታው እኔም ደርሼ በሰላም ተመልሻለሁ:: ክብር ለስላሴ ክብር ለወላዲተ አምላክ ክብር ለሰምአቱም ቅድስ ጊዮርጊስ ይሁን። ቦታውን በጣም በጣም ያስፈራል። የተረዳሁት የአለም ነገር ሁሉ ከንቱ መሆኑን ነው። እኔም እምመሰክረው ይኖራል። የቻለ የተፈቀደለት ሁሉ ይሂድ
@AbayMengistu-yt2dz
@AbayMengistu-yt2dz 3 месяца назад
አባቴ ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ያሳደከኝ ሰማይት እርደኝና ለደረሰ አብቀኝ ድንግል እናቴ እመቤቴ እባክሽ ፈውሽኝ ተጨንቄአለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 3 месяца назад
ሰማዕቱሆይ እኔንምከነቤተሰቦቸምርህ ድንቅስራህን ያንተን ሀያልነት ለአለምለመመስከር አብቃኝ ሀጤያቴንሳትቆጥር
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 3 месяца назад
ወንድሜ❤ያች❤ሴት❤አይሰሩም ያለችበት ሳትሆን መንፈሱነውና ፀልዩላት
@KokebTefera-k4q
@KokebTefera-k4q 3 месяца назад
ለመግለጽ የፈለከዉ ምንድነዉ
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 3 месяца назад
አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ከነመላ ቤተሰቦቼ ጥራኝ።
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 месяца назад
Kale hiwot yasemalen Ehtachen kdus giwergis le dejh abkagne ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimiymaryamlig3510
@mimiymaryamlig3510 3 месяца назад
ወንድሜ እባክህ ፀበሉ ካለህ አቀብልልኝ ስለሰመአቱ እናቴን ያማታል እኔም ፀበሉን እፈልጋለሁ ትንሽ ችግር ተፈጥሮብኝ ነው ደግሞ ከአመት በፊት ፕሮግራሙን እየተከታተልኩ ስለነበረ ነፍሴን ደስ እስኪላት ተደስቼ ፀበሉንም ስፈልግ ነበረ ተኝቼ በደመና መልክ ነጭጭጭ ጥጥ የመሰለ ፈረስ ላይ ጎልማሳ ተቀምጦ በሰማይ ሲሄድ ኮቲው ይሰማኝ ነበረ በጣም ደስ ይል ነበረ ጠዋት ስነግራቸው ሰመአቱ ነው ስላሰብሽው አሉኝ ግን ከሀገር ውጪ ስለሆንኩ ፀበሉን ማግኘት አልቻልኩም
@mesertbirke4908
@mesertbirke4908 3 месяца назад
በእውነት እኔም በጣም ፈርቼ ነበር በተለይ በርሜሉጋ እንዲልቀመጥ ይሸሽ ነበር ግን አልቀረልኝም ከሚያሰሩቱ አንዱ በእጁ ነይ ብሎ ጠራኝ እና በርሜሉን አሰደግፎ አሰረኝ ሰከንድ አልቆየሁም ተሰወርኩ እግዚአበሔር ይመስገን በጣም ደሰ ብሎኝ ነው የተመለሰኩት ።
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 месяца назад
ታድለሽ
@AnalamEshtu
@AnalamEshtu 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤semaetu leniym derslegn abate medehanalem abati amelakey derlegn
@azmeruaynalem5861
@azmeruaynalem5861 3 месяца назад
ኣምላኬ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው ክብርና ምስጋና ይድረስህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ኣብቃን መቼ እንደምትጀምሩ ቀድማቹ ንገሩን ወንድማችን ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን ፀጋው ያብዛላቹ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 3 месяца назад
ቃል ሂወት ያሰማልን❤
@ngsti277
@ngsti277 3 месяца назад
ሰማኣቱየ የነገርኩህን ኣደራ ደግመህ ጥራኝ ናፈከኝ❤❤❤❤❤
@DestaNguse-u1c
@DestaNguse-u1c 3 месяца назад
እሽ ቃለ ህይወት ያስማልን
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 3 месяца назад
ሰማቱ ደጅክ ናፈቀኝ የጀመርከውን ጨርስልኝ አጽያቴንና ጥፋቴን አትመልከትብኝ አማኑኤል እንደቸርነትህ ማረኝና ለምስክርነት አብቃኝ።
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад
እፅብ ነዉ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔስ ልጂህ ሃጢያተኛ ነኝ አዉቃለሁ ይቅር በለኝና ለደጂህ እስክበቃ ፈዉሰኝ በስደት ተሰቃየሁ😭😭💒💒💒
@MedhanieBerhane-io8lu
@MedhanieBerhane-io8lu 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Almaz-z7t
@Almaz-z7t 3 месяца назад
Salamachu bezet yebalelachu bayalachubat Samaetu kedusu Gergoges Abet end Ega Hatset sayehon end merite marathon Abet yen Get yen Abat adarkacenkatachen awtn kan malaw betaseb kan Lejeune adar Abet kedana mert ent adar bazarefafa kamesesh tabekn Adarsh ent
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 3 месяца назад
ሰማእቱቱቱቱቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TegestTegest-wg2sz
@TegestTegest-wg2sz 3 месяца назад
እናቴ ቅድሥት ድግል ማረያም የኔ አዛኝ የኔ እሩህሩህ ማንም ሲተወኝ አች ግን ከነበደሌ ከነሀፀያቴ ሁልም ከኔ ጋረ ሥለሆሺ አመሰግንሺ ዘድ ምክንያቴ ብዙ ነው አሁንም ከሥደት መልሥ ወደተቀደሰው ቅድሥ ጊወረጊሥ ሀያል ከሆነው ቦታ እደምትወሥጅኝ ተሥፈ አለኝ
@jajajaja3860
@jajajaja3860 3 месяца назад
ግሩም የው በሚጣፍት አደበትሽ በደንብ ነው የገለጽሽው እህታችን ላ
@alsaaalsaa3016
@alsaaalsaa3016 3 месяца назад
አባቴ እባክህ እኔም ሀጣተኛ ልጅህ የልቤን ታውቃለህ እባክ ድረስልኝ
@China-up4pb
@China-up4pb 3 месяца назад
ሰማእህቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝከነ ቤተሰቼ ለደጅህ አብቃኝ ለንስሀ ብቃኝ
@YehualaTilahun
@YehualaTilahun 3 месяца назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለቤትህ አብቃኝ
@tesdalsolomon6309
@tesdalsolomon6309 3 месяца назад
ያዩትን የሰሙትን ይመስክሩ ማንም ምንም ቢል ለምን ቦታ ትሰጣላችሁ ሲጀመር የተፈቀደለት ነው ያንን ቦታ ሚረግጠው!!!!!!!
@tigistmek6617
@tigistmek6617 3 месяца назад
በማርያም ንገሩኝ እምታቁ ፀበሉ አሁን ክፍት ነዉ
@serkalemkura7400
@serkalemkura7400 3 месяца назад
kewakbt bechilema mndnew trgumu???
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
አሜን(3) መቼነው ጉዞ እምታደርጉ😢እባክህ በምን ላግኝህ ቤተሰቦቼ 😢😢ታመውብኛል እባካችሁ እርዱኝ አግዙኝ
@elroitube27
@elroitube27 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይማርልሽ የለም አለኮ መስከረም ወይም ጥቅምት
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 месяца назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ
@ehitemikael
@ehitemikael 3 месяца назад
Ante tawukaleh tsadku giorgis
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@ZenebechShenkoru-kj6zv
@ZenebechShenkoru-kj6zv 3 месяца назад
Yelibsh meshat yifetesmal ayizosh
@kidabebe8614
@kidabebe8614 3 месяца назад
Yegzabhare fekade yehune belilig wendema selyilige ebakehe lelije new
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 3 месяца назад
በህልሜ ቄደር ተጠመቂ ስትለኝ አደረች የሆነች ሴት ፊቷ በደንብ አይታይም እስኪ ፍቱልኝ 🙏
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 3 месяца назад
Mne alebat metemek yinorbshal keder yemselgnal.
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 3 месяца назад
@@misrakmisu2750 ልክ ነሽ እህቴ አመሰግናለሁ በሰው አገር ስንኖር ብዙ እማይሆን ነገር አለ ከምግቡ ጀምሮ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 месяца назад
መች ይሆን ቀኔ ደርሶ ደጅህን የምረግጠው
@tsegaykahsay4888
@tsegaykahsay4888 3 месяца назад
ayzosh ❤ esu befekedew ...እጹብ ድንቅ ነዉ ከሄድኩ 1አመት ሆኖኛል ግን እሱ በሚያዉቀዉ ሁሌ ይናፍቀኛል አይዞሽ እህቴ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 месяца назад
@@tsegaykahsay4888 እሺ ውዴ🙏❤
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 3 месяца назад
ቆይ እዚህ ምስክር ሲሰጡ አቢ።ያለ ደውየስጠይቅ መንገድ ዝገነው መሐ።ኸድ አይቻልም አለችኝ እህቴ በረ በማርያማ ንገሩኝ የቆየነው ውይስ አድስነው።
@elroitube27
@elroitube27 3 месяца назад
ግማሹን ነውዴ የሰማሽው ጉዞ የሚጀምረው መስከረም ወይም ጥቅምት ላይ አለኮ
@yemmhiwe3246
@yemmhiwe3246 3 месяца назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ መሓረና ህዝቤ ክርስትያን ቀደር ግን እንታይ ማለት ኢዩ ።ቅድሚ 3ዓመት ቀደር ተጠሚቀ ነይረ ናይ ቃንቃ ጸገም ኣብ በቱኡ ኢዩ
@abebabekele3050
@abebabekele3050 3 месяца назад
እንደምን ከርማችኋል ኤልሻዳይ የጉዞ ማህበሮች በሐምሌ ወር ጉዞ ይኖራችኋል?
@elroitube27
@elroitube27 3 месяца назад
ሙሉውን ስሚ መልሱን ታገኝዋለሽ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 месяца назад
ሀምሌና ነሀሴ የላቸውም
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 месяца назад
ደዉለህ ለምን አትጠይቅም
@almazgetahun1313
@almazgetahun1313 3 месяца назад
እነም
@BereketAbebeAschenaki
@BereketAbebeAschenaki 3 месяца назад
Botaw yet new
@Alemtsehay-k1v
@Alemtsehay-k1v 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
Далее