Тёмный

bermel Georgis አዲስ የፈለቀው ሰዋሪው የኪዳነምህረት ፀበል ታምር እየሰራ ነው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር  

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

1000474324536:-ምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን አካውንት
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 240   
@eshetushferaw3348
@eshetushferaw3348 6 месяцев назад
እውነት ነው አይተናል ኪዳነ-ምህረት ስራዋን እየሰራች ነው እግዚአብሔር ፍጥረቱን በዚህ ቦታ እየማረ ነው እየፈወሰ ነው ክብር ለስላሴ ክብር ለማርያም🙏🙏🙏
@Yisalemush
@Yisalemush 6 месяцев назад
😢😢
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 6 месяцев назад
ዳግም ለደጇ ታብቃኝ ያልደረሰውም ይድረሰው ግን የእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ደጇ ቤቷ በጣም ያሳዝናል ምንም የላትም ምንም ምንም እግዚአብሔር ሁላችንን ይፍቀድልን ቤቷን ለመስራት አንጀቴን በልታኛለች
@AmsaleMulugeta-cn4sw
@AmsaleMulugeta-cn4sw 6 месяцев назад
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@seblet148
@seblet148 6 месяцев назад
አሜን🙏
@ዶክተርአብይነኝሰብስክራይ
አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ምንኛ የታደላችሁ ናችሁ በረከታችሁ ይደርብን እናቴ እኔንም ፈዉሽን በመንፈስ ቅዱስ
@AccAcc-x3k
@AccAcc-x3k 6 месяцев назад
Ayezoshi andi keni ladajuu yedrsanle samtatwu kedsii Gorgorsi ❤❤❤❤
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 6 месяцев назад
እናቴ እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ ፍቀጅና ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ❤❤
@almazabrham879
@almazabrham879 6 месяцев назад
Amen Amen Amen
@Asniyoutube-ek1wg
@Asniyoutube-ek1wg 6 месяцев назад
Amen amen amen
@eyobmergia169
@eyobmergia169 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 5 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen 😢😢😢😢😢
@YalemthshayKebede
@YalemthshayKebede 5 месяцев назад
Ayzuachehu angetachhune atedefume egha lejochschehu eyalen feqadua yehunelene.
@EmabetmalkuAlu
@EmabetmalkuAlu 6 месяцев назад
እመሰክራለሁ ኪዳነ ምህረት እናቴ ድንቅ ስራዋን አይቻለሁ በአይኔ ኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ አብቂያቸው ደጅሽን የተመኙትን ሁሉ❤❤❤
@weletekiros2334
@weletekiros2334 6 месяцев назад
Amen ehtie emebrhan enatie kidane mhret kidane kala lezi kdus bota abkign ebaksh yegietaye enat🙏🙏🙏
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 6 месяцев назад
አሜን😢🤲
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 6 месяцев назад
Amen 🙏
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 6 месяцев назад
አሜን ከስደትመልስ ለደጃታብቃን እናቴ ኪዳነምህረት❤❤❤❤❤❤❤
@seblet148
@seblet148 6 месяцев назад
አሜን🙏
@Msaemibit
@Msaemibit 6 месяцев назад
የኔ መመኪያ ህይወቴ አለኝታዬ እመቤቴ ቅድስተ ቅድሳን ንፅህተ ንፁሀን ድንግል ወላድተ አምላክ ማርያም ክዳነ ምሕረት ክብርና ምስጋና ይድረስሽ እማዬ ደካማዋ ልጅሽ ለደጅሽ አብቅኝ ደግሞ አምንሻለው እንደምታበቅኝ ❤🤲🕊✝️🕯
@KirakTown
@KirakTown 6 месяцев назад
ኪዳንዬ ከልጅነት እሰካሁን የጠበቅሽኝ ክብር ላንቺ ይሁንልኝ ለደጅሽ አብቂኝ ከነቤተሰቤ
@negedehaile7244
@negedehaile7244 6 месяцев назад
እመቤቴ ኪዳነምሕረት ለደጅሸ አብቂኝ እናቴ
@danielabate-x3j
@danielabate-x3j 6 месяцев назад
ኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 6 месяцев назад
እማ ፍቅር ለደጅሽ አብቂኝ አሜን 🤲🏽 ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን 🤲🏽
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 6 месяцев назад
እናቴ ኪዳነ ምህረት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጃቹሁ አብቁኝ🤲
@queenofsaba2861
@queenofsaba2861 6 месяцев назад
Amen amen amen 🙏 🙌 👏
@SosinaYimer-th3uh
@SosinaYimer-th3uh 5 месяцев назад
@@queenofsaba2861 ኪዳንብረት እናቴ እኔንም፡ለቦታሽ፡አድይነ፡ኅ
@avg4628
@avg4628 6 месяцев назад
የኔ ሩህሩህ የኔ ልዬ የኔ ሂወት የኔ እናት ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ ኣብቅኝ ለኔ ለሰነፉ ሰደተኛ
@ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
@ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 6 месяцев назад
ኪዳነምህረት ለደጇ ታብቃን ❤
@sabo8756
@sabo8756 6 месяцев назад
የት ነው ግን ውዴ😢😢
@Tekelhaymanot
@Tekelhaymanot 6 месяцев назад
እውነት ነው የመድሀኒአለም ፍቃዱ ሆኖ በቦታው ተገኝቼ የአምላኬን ቸርነትና የእናቱን አማላጅነትን አይቼበታለሁ ድንቅ የሆነ የፈውስ ቦታ ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን ያልሄዳቹ እግዚአብሔር ይፍቀድላቹ ደርሳቹ ድንቅ ስራውን ለመስከር ያብቃቹ አሜን
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
አሜን
@fyyd9676
@fyyd9676 6 месяцев назад
Amn❤❤❤
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 6 месяцев назад
አሜን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@brkti2123
@brkti2123 6 месяцев назад
እናቴ ውል ውል አለኝ ደጅሽ እመሰክራለው እናቴ የፈቀድሽልኝ ቀን❤ደጇን ለመርገጥ የናፈቃችሁ እመብርሃን እናቴ ለደጇ ታብቃችሁ
@YeshiworkGetahun-n2l
@YeshiworkGetahun-n2l 6 месяцев назад
ኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ አብቂን።
@ElaYemikael
@ElaYemikael 6 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እመቤታችን ለደጅሽ ያብቃን
@mimiayele3564
@mimiayele3564 6 месяцев назад
ገበያ ላይ አታዉጡት እባካችሁ:: መፈወሻ እንዳናጣ::አትነካኩት
@bisratgetu206
@bisratgetu206 6 месяцев назад
እኔም ሰውሮኛል የኪዳነምህረት ጠበል ፍፁም ፈዋሽ በረከት አለው እና የበረከቱ ተቋዳሽ ያድርጋቹ ።
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 6 месяцев назад
አሜን
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 6 месяцев назад
እመብርሃን ቅድስት ኪዳነምህረት ምህረትሽአይለየን ❤❤❤
@demekyigsaw2659
@demekyigsaw2659 6 месяцев назад
Semaitu Kdus Giorgisna Kdst Kidane Mhret Enatie ledejish Abkign Aderashn.
@AynalemGizachew-i7q
@AynalemGizachew-i7q 6 месяцев назад
እናቴ ኪዳምረት በደጇ አድናኛለች
@Nigatu-p5j
@Nigatu-p5j 6 месяцев назад
እናቴኪዳነምህረትአለኝታዬክብሬየመንገዴመሪየሐሳቤፈፃሚየችግሬደራሽእመቤቴእኔንሀፂያተኛዋንልጅሽንለደጅሽአብቂኝናልመስክርስለልጅሽስለመድሐኒዐለምብለሽ።
@genetdubei9894
@genetdubei9894 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤እልልል እልልል አሜን፣
@josimotivation2942
@josimotivation2942 6 месяцев назад
የእግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ከአጋንንት እስራት የተፈታሁበት ቦታ ነው።
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 6 месяцев назад
እኔስ አሁንም እናፍቃለሁ፡፡ እናቴ ኪዳነምህረት አሁንም ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልደሽ በድጋሚ የሰማዕቱን የቅዱስ ጊዮርጊስንና ያንቺን የቃል ኪዳን በረከት ጠበል በተረጋጋ መንፈስ ሆኜ እንድካፈል በምልጃሽ እማፀናለሁ፡፡ ወለተ አብ ነኝ፡፡ በፀሎት አስቡኝ፡፡ እንደኔ ለሚናፍቁም ሁሉ የልባችንን እግዚአብሔር ይሙላልን፡፡
@eyobmergia169
@eyobmergia169 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@eyobmergia169
@eyobmergia169 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@Erebuye
@Erebuye 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 6 месяцев назад
እንኳን የመቤቴ ቤት የሰውም ቤት ይሰራል። እባካችሁ ለማይረባው ግንባታ ማደሻ ብላችሁ አትጫወቱ። ወደዱሮው ሣር ቤተክርስቲያን ተመልሳችሁ እያስቀደሳችሁ ለኪዳነምህረት ይሄንን አፍርሳችሁ ትልቅ ገዳም ሊሰራላት ይገባል። ሁላችንም ያቅማችንን እናደርጋለን። እግዚአብሔር ይርዳን
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 5 месяцев назад
በሀጢያት የቆሸሸች ነፍሴን በኪዳንሽ ፈውሺኝ እናቴ😢😢😢😢😢
@DaveWassihun
@DaveWassihun 6 месяцев назад
ቀጣዩን መስካሪ እኔን አርገኝ አባቴ መድኃኔዓለም ስለ እናትህ ምልጃ ብለህ🙏🙏🙏
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
እናቴ ኪዳነምህረት ለደጅሽ አብቂን ባለውሌታየ ከታሰርንበት በመንፈስ ቅዱስ ፈውሽን እንዳልመጣ የውስጤን ችግር አች ሳልነግርሽ ታውቂ ዋለሽ😢😢😢
@kishnbelay
@kishnbelay 6 месяцев назад
Amen! enenim EMEBETE HOY!
@AbrahamNeway
@AbrahamNeway 5 месяцев назад
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለደጅሽ እንድበቃኝ ከ ቅዱሱ ልጅሽ አማልጅኝ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 5 месяцев назад
አቤቶ ግታሆይ ለደጅህ አብቃን በስደት በሰው አግር ያለነውንም አተ ለደጅህ አብቃን ሁለየም እኔስ መቸነው እያልኩ እናፍቅአለሁ ጊታሆይ አተ ፍቀድልን እሚይናፍ የለም እናእግዚአብሔር ሆይ አስበን አተእርዲን
@SofiaGebru
@SofiaGebru 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲት አምላክ ደጂሽን አስረግጭኝ ኪዳነምህረት እናቴ ማሬ
@metu-gt9me
@metu-gt9me 6 месяцев назад
የኔ አዛኝ ሩህሩህ እናቴ ፈቃድሽ ሆኖ ለደጅሽ አብቂኝ
@mulneshbalcha2294
@mulneshbalcha2294 Месяц назад
እናቴድግልማሪያም፣ለደጅሽአብቂኝ🎉❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 6 месяцев назад
እናቴ ለደጅሽ ለፀበልሽ አብቂኝ የኔ እሩሩህ እናት ልጄን ወድሞቼን እዳበቃሽ እስከ አባቴ እኔንም አብቂኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@romange5198
@romange5198 6 месяцев назад
እናቴ ኪዳነምህረት ቅድስ ፈቃድሽ ሆኖ ደጅሽን አፈርሽን አስረግጭኝ በጸበልሽ እድናለሁኛ ።
@aelemitukassa7792
@aelemitukassa7792 6 месяцев назад
እናታ ለደጂሺ አብቅን ታምረኛዋ
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 6 месяцев назад
የአምላክ ሥራው እፁብ ድንቅ ነው ያለምን ግፊት ከምድር ውስጥ ወጥቶ ህዝብ የሚያድን አቤቱ ስም ይባረክ
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 6 месяцев назад
ባለሀብት አይደለሁም ግን ለስራው ከጎናችሁ ነኝ።
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
እልልልልልልል እልልልልል ደስየሚልእኳነው ኦርቶዶክስ እምነት ታድለሻል እኳ እኔም ተፈቅዱልኝ እረግጠው ይሆናል ከነናቴ
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 6 месяцев назад
Emebete welelaye ledejish abkign enat aleme🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@MekedsMerid
@MekedsMerid 6 месяцев назад
እናቴ ኪዳነ ምህርት አባቴ የልዳው ኮኮብ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጃችሁ አብቁኝ
@GentBerhanu-u7z
@GentBerhanu-u7z 6 месяцев назад
እመበቴ እኔ ሀጢአተኛዋ ልጅሽን ለደጅሽ አብቅኝ
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 6 месяцев назад
እም አምላክ ,ሰመዓቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጃችሁ አብቁኝ።
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 6 месяцев назад
Kidist Kidane- Mihret Enate le dejafish abkign 🙏🙏🙏
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 6 месяцев назад
እናቴ ኪዳነምህረት ለደጂሽ አብቂን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Maram-zk3ml
@Maram-zk3ml 6 месяцев назад
ሰማህቱአባቴአናትአባትእንደለለይአንተተዉቃአሳቤንአሳክቸአሰክመለሰደረሰልጆቸንእከአባተቸዉጠብቅልአደራሰጥቸሀለሁ
@Maram-zk3ml
@Maram-zk3ml 6 месяцев назад
አናቴመጽናኛየተሰፈየአደራሸንየነገርኩሽሜሰጥሬእሰፈታጠብቀሽለደጅሽእንድታበቂአደራአልሻለሁአማጸንሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Asniyoutube-ek1wg
@Asniyoutube-ek1wg 6 месяцев назад
Enate EMEYE EMBETE enenim atseyateng lijishin ledejish abeking😢
@SabaGmedin
@SabaGmedin 6 месяцев назад
እናቴ, እመ አምላክ እመ ብርሀን እኔንም አስቢኝና ለ ደጅሽ አብኪኝ 😢😢😢😢
@MekedsFenta
@MekedsFenta 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤Enatyeledegesheabekege❤❤❤❤❤
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 6 месяцев назад
ቃለሂውት ያሰማልን እግዝአብሐር ይሰጥልንአመቤቴ ኪዳነመህረት ትሰጥሌልን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@asefumunasie2998
@asefumunasie2998 6 месяцев назад
እግዛቢሔር የተሰገነ ይሁን። ኪዳነምህረት ደጅሽን እንድረግጥ ፍቃድሽ ይሁን።
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 6 месяцев назад
እናቴ ኪዳነ ምሕረት የስደት ስንቄ የኔ ተስፋ አልኝታዬ ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 6 месяцев назад
Abetu abaty Dengle embety beten betsben gobigh 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@danboy2425
@danboy2425 6 месяцев назад
እናቴ ኪዳነምህረት ሰማዕቱ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጃችሁ ኣብቁኝ
@debregebru771
@debregebru771 6 месяцев назад
እምወዳሽ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ከነቤተሰቤ!❤
@webet2273
@webet2273 6 месяцев назад
አላዬ መረጃ ፈልጌ መልክት ልኬነበር በቴሌግራም እየዉና መልስልኝ የን ወድም ይቅርታ አገልግሎትላይ እዳለህ ይገባኛል የእኛ መልካም አገልጋይ እግዚህአብሄር ይባርክልን
@aishyoman7316
@aishyoman7316 5 месяцев назад
አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 6 месяцев назад
እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም መዝሙር ዳዊት 22😢😢😢😢😢
@lemlemdemissie7186
@lemlemdemissie7186 6 месяцев назад
የኔ ልዩዬ እናቴ ለቤትሽ ለደጀሰላምሽን አብቂኝ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 6 месяцев назад
እማ ፍቅር ኪዳነምህረት እናቴአች ታዉቂአለሺ ለደጅሺ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን
@HlfitHlfit
@HlfitHlfit 5 месяцев назад
እናቴ ኪዳነ ምህረት ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጃቹሁ አብቃኝ❤❤❤❤
@sabo8756
@sabo8756 6 месяцев назад
ኪዳነ ምህረት እናቴ እኛንም እስቢን ፈውሽን እናቴ ለደጅሽ ያብቃን😢😢😢😢😢😢
@GenetDeneke
@GenetDeneke 6 месяцев назад
እናቴ ኪዳነ ምህረት
@AbrahamLegesse-y2i
@AbrahamLegesse-y2i 6 месяцев назад
ምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ቋራ ምርት ደለጎ በርሜል ጌዎርጊስ ቤተክርስቲያን
@sememenkebede9929
@sememenkebede9929 6 месяцев назад
እረ አላየ እባክህ ፀበል እና እምነት አምጣልኝ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ እሥከምሄድ!!!!?
@SSs-ym7kc
@SSs-ym7kc 3 месяца назад
እናቴ ኪዳነ ምህረት ላገሬ አብቂኝና ለበረከቱ ተሳተታፊ እድሆን አብቂኝ
@hanateshome3723
@hanateshome3723 6 месяцев назад
እግዚአብሔር የቸመሰገነ ይሁን
@selitensay3763
@selitensay3763 6 месяцев назад
ኪዳን ምህረት ለደጅሽ አብቂኝ
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 6 месяцев назад
❤እመቤቴ❤ ለደጅሸ ❤ አብቂኝ ❤
@MeluDani-jo2zm
@MeluDani-jo2zm 5 месяцев назад
እመሰክራለሁ ኪዳነ ምህረት እናቴ ድንቅ ስራዋን አይቻለሁ በአይኔ
@mintamerashenafi944
@mintamerashenafi944 5 месяцев назад
እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ ፍቀጅና ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ
@BehailuHailemariam-t8z
@BehailuHailemariam-t8z 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት።
@azebtsege6437
@azebtsege6437 6 месяцев назад
እማአምላክ እማፍቅር ለቤትሽ አብቂኝ❤❤❤❤ ሥራው ድንቅ አምላክ❤❤❤❤
@selamawitnegussie8423
@selamawitnegussie8423 6 месяцев назад
Temesegenyii enate Kidanemeheret.
@TegistAbate
@TegistAbate Месяц назад
ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ አቢቂኝ እናቴ በጣም ናፈቀሽኛል
@redattaye2485
@redattaye2485 5 месяцев назад
እመቤቴ የአምላኬ እናት ሰማዕቱ የእግዚአብሄር ባለሟል የነፍስም የስጋ ፈውስ እንዳገኝ ለዚህ የምህረት ደጅ ለሆነው ቦታ አብቁኝ
@girmaabera7619
@girmaabera7619 6 месяцев назад
💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ጽዮን ቅድስት ክዳነምረት ለአለም ሁሉ ቃልኪዳን ገብታለች ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክዳነምረት እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል ይገባታል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓💚💛🤲💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛🤲💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓🕯️🕯️🕯️🕯️💡🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💌💌💌💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@Demisugirma-n2w
@Demisugirma-n2w 6 месяцев назад
ለደጇ እንድታበቃኝ ፀልዩልኝ ወልደሚካኤል ብላችው
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 6 месяцев назад
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉❤❤🤲🤲🤲🙏🌷🥰🥰🥰🌷🙏🤲
@TigistBeyene-dw7zg
@TigistBeyene-dw7zg 6 месяцев назад
እናቴ ቅድስት ኪዳንምህረት ለደጅሽ አብቂኛ እኔንም አሜን
@FreweyniGoytom-q7i
@FreweyniGoytom-q7i 6 месяцев назад
እመብርሃን መዓረይ ልመናኺ ኣይፈለየና
@ababaababa310
@ababaababa310 6 месяцев назад
ለደጁ እብቃንን
@adisalemalyewgj3786
@adisalemalyewgj3786 6 месяцев назад
እናቴ,ኪዳነምረት,አባቴ,ቅዱስ,ጊዮርጊስ,ለደጃቹህ,አብቁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 6 месяцев назад
እኔ የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ስለሆነ እንዴት ነው የኪዳነምህረትን እና የስማአቱን የቅዱስ ጎርጎርዮስን ፀበል እንዴት እንደምናገኝ ወንድማችን አላዬ ብትገልፅልን ደስ ይለኛል እኛም ውጭ ያለን ምእመናን በማንኛውም ነገር ለመተባበር ዝግጁ ነን :;
@RahelNiguse-uo2co
@RahelNiguse-uo2co 6 месяцев назад
Amen amen lededgesh abking
@jelo3241
@jelo3241 6 месяцев назад
በእውነት ግን ከዚህ ውስጥ አንድ ስው እንኳን መጽሐፍ ቅዱስ አያነብም? ለነገሩ እግዚአብሔር ካላበራልህ እኮ ከባድ ነው ጌታ ሆይ ለህዝብ እና ለአገራችን ድረስልን።
@AnalamEshtu
@AnalamEshtu 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤emebeti ledejeshi abekign ❤❤❤❤❤❤❤❤ yetykushin yematenshi yegerkushi yematreshibegne enati yehulu yemihonew endeseraye sayehun endelejeshi chirent endachi fekre bezat new kebre yegebashi enatey❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HannaMichael-jb1rq
@HannaMichael-jb1rq 6 месяцев назад
Enate ledajesh abekene
@Lea-gb5nm
@Lea-gb5nm 6 месяцев назад
Emnata kedanmert enanim be menfeskeduse fewesegn yesedet legishen
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 6 месяцев назад
እመቤቴ..ለደጅሽ.አብቂኝ.❤❤❤
@محمدمحمد-ت9ض3ر
@محمدمحمد-ت9ض3ر 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እምዬ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አምዬ ለደጅ ያብቀን
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 6 месяцев назад
አሜን ይሁን ይደረግልን
@AbebeMulatu-wp2py
@AbebeMulatu-wp2py 6 месяцев назад
እናቴ፡የልብሀሳቤን፡አስፈጽሚኝ፡አሜን!!!
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 6 месяцев назад
አባቶቼ ለታሪክ ኪዳነምህረት በፀበሎ የምታደርገውን ገቢረ ታምር አንድም ሳይቀር ተፅፎ ይቀመጥ የተዋህዶ ገድላችን ስለሆነ የናታችን የኪዳነ ምህረት በረከቶ ቸርነቶ አማላጅነቶ አይለየን::
@SaraNega-s8o
@SaraNega-s8o 5 месяцев назад
እናቴ ኪዳነምህረት እንቆቅልሸን ፍችልኝ
@Erebuye
@Erebuye 6 месяцев назад
እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ልዩ ናት እኔም ደጇን ለመርገጥ እድል ሰታኛለች ዛሬም ትናፍቀኛለች ልዩ የሚለው ቃል አይገልፃትም ድንቅ አርጋልኛለች ዳግም ለደጇ ታብቃኝ ታብቃን። አሜን።
@alexmario1097
@alexmario1097 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@sememenkebede9929
@sememenkebede9929 6 месяцев назад
እአመብርሀን እኔንም ልጆቼንም ለደጅሽ አብቂን 🎉🎉🎉🎉
@queenofsaba2861
@queenofsaba2861 6 месяцев назад
Kidanemhret enate yena negat chgren tawukelech chgren fetesh ledejch abekig 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HlfitHlfit
@HlfitHlfit 5 месяцев назад
እናቴ ኪዳነ ምህረት ለደጃ ታብቃን እኔ ስደት ነኝ😢😢
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 6 месяцев назад
እናቴ ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤
Далее
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 1,1 млн
Учёные из Тринидад и Тобаго
00:23
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 1,1 млн