Тёмный

bermel Georgis እመቤታችን ልጇን ታቅፋ በገነት አያታለው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 110 

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Развлечения

Опубликовано:

 

17 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 546   
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 8 дней назад
እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ ቤተሰቦቼ ቅዱስ ገብርኤልን በጣም ነው የምወደው ቃል የለኝም ታዲያ ማንቆርቆሪያ እንኳን ማንጠልጠያ አለው ገብርኤል ብቻ አትበሉ እህቴ አትበይ ቅዱስን ጨምሪ እኔ ያመኛል ሁሉንም በክብር ብንጠራቸው ያከብሩናል ባናከብራቸው ምልጃና ጥበቃቸው ይርቀናል ተው ይቅር ይበለን ቅዱስ ገብርኤል የዘብሩ ዳኛ እኔን ኦፕራሲዬን ያደረግ ወገኖቼን እና እኔን ሀጢአተኛዋን ባርከን
@zabibaali9470
@zabibaali9470 8 дней назад
Amen amen amen amen amen 🙏❤
@HawiEthopia
@HawiEthopia 8 дней назад
❤❤❤
@TsiyonDagafu
@TsiyonDagafu 8 дней назад
አሜን
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 8 дней назад
እዉነትነዉ ቅዱስገብረኤል ከክፋሁሉ ይጠብቀን❤❤❤
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 8 дней назад
ቅዱሥ ገብርኤል በኛቤትም ብዙታምር አድርጎልናል የቅዱሳን አምላክ እገዜአብሔር ይመሥገን እደ አናንያ እደሚሳኤል አዛርያ እደሦሥቱ ህፀአናት ወድሜን እህቲን እኒን ወድሜ ቡብ አገኝና ወድቁ ቀለበት አለው አደል ቡቡ እሦን ሢያወጣ ፍነዳ ፌት ለፌት አለች እህቲ እኒምእናቲም አለች ከኛትንሺ እርቃ ሢፍነዳ ቁርቁሩው በጭሥ ጠቁሩ ሠው ተሸከፍ ከሩቅ አሥቡት ቡብ ሢፍነዳእኛ ደድነናል ሢመሥለኝደገጠን ከሞት አተርፍን ምንም ሴንሆን ቅዱሥ ገብርኤል ክብር ምሥጋና ይገባው ወድሜ ገጠሪወች የቁጥ አልጋ ታቃላችሁ ህፀአንሆኖ ከላይ ወደታች ወደቀ ምንም ሳይሆን በቅዱሥ ገብርኤል ቀን ሥለዚህ ቅዱሥ ገብርኤል እሥከቤተሠቡቸ ከክፍ ይጠብቀ ልክእደትናቱ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 7 дней назад
ምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምህረት የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የነገርኳችሁን አደራ!
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 8 дней назад
ደጁን የረገጣችሁ አቤት መታደላችሁ❤🙏እናቴ ኪዳነምህት አባቴ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ፈቃድህ ከሆነ ደጅህን አስረግጠኝ አውቃለሁ በደሌ ሀጢያቴ የበዛ ነው 😢እባክህ ፍቀድልኝና እላዬ ላይ ያሉትን መናፍስት አስወጣልኝ እባክህ አባቴ 😢የራስ ምታት መድሀኒት መዋጥ መሮኛል ጠዋት ማታ😢😢😢😢🙏
@user-kw7fk8vd4v
@user-kw7fk8vd4v 8 дней назад
እግዚአብሔር ጠይቂው ያሰብሺውን መልካም ነገር ያደርግልሻል ...እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ሄጃለሁ...
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 8 дней назад
@@user-kw7fk8vd4v በስደት ስላለሁ ቀኑ ረዘመብኝ እግዚአብሔር እንደሚያሳካልኝ አምናለሁ አንቺስ ታድለሽ🙏
@mare7241
@mare7241 8 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 8 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 8 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tigisit2534
@tigisit2534 8 дней назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 8 дней назад
አሜንንንንንንንንን 💙💛❤️💚🙏
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 3 дня назад
Ameen 🙏❤️
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 8 дней назад
ወይኔ ሁሌ ምስክርነት በሰማሁ ቁጥር በሄዳችሁት ሰዎች እንደቀናሁ አለሁ እባክህ ሰማእቱ ደጅህን ለመርገጥ አብቃን ።እናቴ ኪዳነምህረት ጥሪን።
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 8 дней назад
ትጠራናለች ሁላችንም ቀን አለን
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube 7 дней назад
ቀላል ያስቀናል 😢
@hamiddino7826
@hamiddino7826 8 дней назад
ላንቺ የደረሰ ቋጠሮሸን ለፈታልሸ እኔንም እንቆቅልሼን ይፍታልን አሜን😭🤲
@danimagna1144
@danimagna1144 8 дней назад
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ መላው ቤተሰቦቼ እንቆቅልሻችንን ቋጠሯችንን ፍታልን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን እናቴ ወላዲተ አምላክ የእንጦጦዋ ንግስት የግሸኗ እመቤት የፃድቃኔዋ ማርያም የዘረያቆብ እመቤት ወለላይቱ እመብዙሀን ንፅህተ ንፅሃን ቅድስት ቅዱሳን አቁራሪተ መአት የጌታዬ እናት ወላዲተ አምላክ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከልጅሽ ጌታዬ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አማልጅኝ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ከዳቢሎስ ከአጋንንት እስራት ፍችን ማሪን የህይወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍችልን የመዳናችንን ቀን ከቅርቢልን በቃቹ በይን ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትሽ አብቂን እናቴ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጅሽ ዳብሽን ማሪን እራሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZenebechShenkoru-kj6zv
@ZenebechShenkoru-kj6zv 8 дней назад
Miskirenet lemesemat begebahu geze hulu yihin tselot tetsifo ayalehu. Meshatachiwun yifetimilachew Amen 🙏
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 8 дней назад
እውነት ነው እኔም አየዋለው ከሰው ስሜት በላይ የምትንሰፈሰፈው እመቤታችን መቀነቷን ታጥብቅላችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ
@danimagna1144
@danimagna1144 8 дней назад
@@ZenebechShenkoru-kj6zv አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ከሀጢያት በቀር የልባችንን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልን
@danimagna1144
@danimagna1144 8 дней назад
@@user-rw2oy3li1s አሜን አሜን አሜን ከሀጢያት በቀር የልባችንን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልን
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 7 дней назад
አንቺ ልጅ ሁሌ ይሄን ቴክስትሽን ባየሁ ልክ ልቤን ስፍስፍ ታደርጊኛለሽ😥😍የሠማዕቱ ጥበቃውና መባረኩንም ሁሉ ከነ ቤተሠቦችሽ ይጎብኝሽ እህቴ!
@mebeacake
@mebeacake 8 дней назад
እግዚያብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ, የምወትጃት እመቤቴ ማርያም, አገላለፅሽ ደስ ሲል, ሁሌም አትለይሽ, አትለየን, አሜን
@user-ow5kh7ml2i
@user-ow5kh7ml2i 7 дней назад
Amen ❤❤❤❤❤Amen ❤❤Amen
@user-pp8dg3dd8n
@user-pp8dg3dd8n 8 дней назад
የኔ እናት የኔ አዛኝ እናቴ እመብረሀን እመብዙሃን የጭቅ አማላጁዋ እመቤቴ ማርያም እኔ ኃጢያተኛዋን ልጅሽን ይህን ሁሉ ቆሻሻ ተሸክሜ ያልተፀየፍሽኝ በጠራሁሽ ቦታ ሁሉ የምደርሽልኝ የስደት ስቄ መፀናኛዬ ነሽ 😭😭😭😭😭😭እናቴእመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም እወድሻለሁ የሰመዓቱን ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅ ለመርገጥ አብቂኝ ቀኑንም ቅርብ አርግልኝ 😢😢😢😢
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 7 дней назад
አሜን አሜን አሜን!
@user-gu8hb3rb8b
@user-gu8hb3rb8b 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 8 дней назад
ወይ መመረጥ የኔ እናት እድለኛ ነሺ ላንች የደረሰ መዳህኒዓለም ለተቸገርን ሁሉ ይድረስልን እመቤቴ ሰማዕቱ ለደጃቸው ያብቁን አሜን
@haimont9075
@haimont9075 7 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@EyobDemissie-ou7bo
@EyobDemissie-ou7bo 5 дней назад
Amen
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 5 дней назад
አሜን❤❤❤
@EleniRetta
@EleniRetta 8 дней назад
በሰመአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱሰ አሀዱ አምላክ አሜን ። አህቴ በህይወትሸ ውሰጥ የአጋጠመሸን ፈተና ሁሉ ያመንሸው አምላክ ኢየሱስ ክርሰቶሰ የተማፀንሻት ቅድሰት ድንግል ማርያም እንዲሁም የልዳው ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ቅዱሳን መላዕክት ሁሉ ፃድቃንም ጭምር ፀሎትሽን ተቀብለው የተራዱሽ የደረሱልሸ ለእኞም ለሁላችንም ይድረሱልን አሜን ። ክፍለ ማርያም ከአዳማ ።
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 6 дней назад
አሜን አሜን 🙏🙏
@user-hn8eb5gq8j
@user-hn8eb5gq8j 8 дней назад
ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስ እመቤቴ ድንግል ማሪያም የልቤን ቁልፍ ፍቺልኝ
@AskaleGebeyhu-kt1ob
@AskaleGebeyhu-kt1ob 8 дней назад
አምላከ ሰማዕቱቅዱስ ጊዮርጊስ ከነመላ ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን እባክህ ትችላለህና❤❤❤
@workelove3235
@workelove3235 8 дней назад
እኔም በዚህ ክረምት ልሄድ ነው መንገዱን ይክፈይልን ቅዱስ ጊዮርጊስ
@LemlemGuta
@LemlemGuta 8 дней назад
ተመኝው የውእውነት መዳንን ምክኒያቱም ታምሚያለሁ ደክሞኛል ሰልችቶኛል ነገሮቼ መመሰቃቀል እጂ መቃናቱ አልታይ ብሎኛል አምናለው እያስተማረኝ ነው ሊያድነኝ ስሙን እኳን መጥራት የማይገባኝ ከንቱ ነኝና እባካቹ ወለተኪዳን ብላቹበፀሎታቹ አስቡኝ ሰማህቱ እኔንም ለደጁ አብቅቶኝ ስሙን እድመሰክር ስራውን እዳውራ ድንግል ማርያም ከልጆ ታማልደኝላንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረስልን አሜን አሜን
@Legna27
@Legna27 7 дней назад
አሜን ሁላችንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤
@Yemaryam-ni2pg
@Yemaryam-ni2pg 5 дней назад
Amen Amen Amen 🙏
@user-yp3ss6sq7v
@user-yp3ss6sq7v 8 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ማህበራችሁን ያጠንክርላችሁ። እህታችን ላአንቺ የደረሠች እናቱ እናታችን ለእኔም ትርዳኝ። ሴቶች ግን ፀጉራችሁን፣ ደረታችሁን እስከ ጡታችሁ ድረስ የተገለጠ ልብስ፣ ሌሎችም እሱ ያለፈቀደውን ባታደርጉ ለራሳችሁም ለሠውም ጥሩ ይመስለኛል።
@user-ge2uo6ne5h
@user-ge2uo6ne5h 5 дней назад
አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የልቤን መሻት ታውቀዋለህ።አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ።
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h 8 дней назад
አቤት መታደል ታድለሽ ነውኮ እማዬ በረከትሽ ይድረሠኝ ለኔ ለአንዷ ሀጦያተኘዋ ከቱዋ ወራዳዋ ሴት 😢😢❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 7 дней назад
ድንቅ ምስክር ከልብ የመነጨ ምስክርነት የኛ ወርቅ እመቤቴ ማርያም ምንም ብንል ይሷን አይገልጻትም አንችን የረዳች እመቤቴ እኛንም ታድነን ለቦታው ታብቃን አቤት እኔ እማ በአለም ላይ እደኔ ሀጢያተኛ ነኝ በገንዘን በረከት የለኝ ሀጢያትም እደኔ የሰራ የለም ግን እግዚአብሔር ምሀሪ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታህ አብቃኝ❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 8 дней назад
እመ አምላክ እኔም እወድሻለሁ እኮ የዉስጤን ችግር አች ታዉቂአለሽና አደራሽን የሊዳዉ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሃጢያተኛ ባሪያህን ወለተሰንበትን ከተያዝኩበት እስር ፍታኝ ለደጂህም አብቃኝ እደማንም አድርገህ😢😢
@user-if7po8kj9p
@user-if7po8kj9p 8 дней назад
እግዚአብሔር የመሰገን ይሁን ሰመአቱ ክብር ይግባዉ ለደጁ ያብቃን ጥበቃዉ አይለየን በፀሎታችሁ አስቡኝ❤😢😢
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 8 дней назад
ሰማይ ምድር የማይችሉትን ሀያሉን እየሱስ ክርስቶስ ለአኛ መደኛ የወለደችውን እመብዙሀን አለማከበር ለሚያቃልሉ ሁሉ አምላክ በቸርነቱ ይቅር ይበላቸው
@muluwownicemulu5762
@muluwownicemulu5762 8 дней назад
ስማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኚ አባቴ
@user-og9li5sc2k
@user-og9li5sc2k 7 дней назад
ለኔም ሰማእቱ ቅዱስ ጀወርጊስ ባለ ውለታዬ ነው በእውነት ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤
@SalamSalam-mw2px
@SalamSalam-mw2px 8 дней назад
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጂህ አብቃን ክብርህን እንመስክር
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 7 дней назад
ቅድስት ኪዳነ ምህረትን አጥብቀሽ ያዣት ልዩ ፍቅር እናት ናት::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mestawtambaw1955
@mestawtambaw1955 День назад
ኪዳነምህረት የኔኔኔኔኔ እናት ሠማእቱ ፈረሠኛው ቅዱሥ ገወርጊሥ ለደጅህ አብቃና ቋጠሮየን ፍቱልኝ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 7 дней назад
እኔማ እናቴ ሰናገሩብኝ ይነዝረኛል ቅዱሳን መላክት ስሳደቡ ያመኛል ጌታየ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ሰነከቡኝ ያማል
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 6 дней назад
እሄን ልስማ የፈቀድክልኝ እግዚአብሄር መድኃኒያለም እየሱስ ክርስቶስ አመሰግንኃለው።የእኔ ውድ አንደበት ጣፋጭ እመቤቴ ከፍ የሚያድርግ ሰው እንዴት እንደ ምያሰቀናኝ አዛኝቷ በሰደት ላለን ብርታታችን ናት እኔም ሰጨንቀኝ እናቴ ደስ ሲለኝ እናቴ ከሰውጋ ንግግር የለኝም።❤❤❤❤❤❤
@user-cf5vb8hc1p
@user-cf5vb8hc1p 8 дней назад
እግዚአብሔር ነው የምላችሁ ስደት ያለንው እናምናምናልን እኔ በጣም ነው ድንቅ የሚለኝ ስደት ያለንው በማይት ብቻ ድነናል❤❤❤❤ ሰመአታቹ አደራ ላገሬ በሰላም መልሰኝ
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 7 дней назад
እምነት ያለውም ከእኛ ነው
@Diborayemariam
@Diborayemariam 7 дней назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ሀጥያተኛዋን ደካማዋን ፅዳለ ማርያምን ለደጅህ አብቃኝ እመብረሀን አንቺ በምልጃሽ ደጅሽ አቁሚኝ እናቴ
@user-df1qz3ef7r
@user-df1qz3ef7r 6 дней назад
አምናለሁ አባቴ ሀያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከደጅህ እመጣለሁ አምናለሁ እንደምታደርግልኝ❤❤❤ እምዬ ማሪያም ላቺ ቃል የለኝም የስደት ስቄ እመብርሀን እመብዙሀን እመአምላክ ኪዳነ ምህረት
@user-ht1rm8pi3h
@user-ht1rm8pi3h День назад
ላንቺ የደረሰች ድግልማርያም ከነልጆ ኸቅድሳን መላእክትጋ ለኔም ከነቤተሰቦቼ ትድርስልኝ አሜን አሜን አሜን
@ironman6973
@ironman6973 8 дней назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ ቋጠሮየን ፍታልኝ እናቴ እመብርሀን ኪዳነምህረት ለቤትሽ አብቂኝ ቋጠሮየን ፍችልኝ ህይወቴን አስተካክሊልኝ በፅሎታችሁ አስቡኝ ተክለፃዲቅን አስቡት ብላችሁ
@user-pj9hw4hr9y
@user-pj9hw4hr9y 7 дней назад
ውይ እኔም ክድዬን እወዳታለው ቃላት የለኝም ስንትት ፈተና ያለፍኩባት ገና ስእሏን ሳይ ነው እምባዬ ምፈሰው ክብር ይግባትና ❤❤❤❤
@user-jr2ww2sc2d
@user-jr2ww2sc2d 8 дней назад
Betam yigerimal yichn lije abiren bermel gibont 5 yabuye let enem abiriyat new yetsetsemekinw selemebetachin sitimesekir amalaji nat eyalech eniem abireyat lik new emebetachin worik nat eyaliku neber endeyewum egziabher yimesigen🥰🥰🥰❤❤❤🌹🌹🌹
@YalemEskeziaw
@YalemEskeziaw 7 дней назад
እህቴ መጨረሻሽን ያሳምረው ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ!!!
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 7 дней назад
ቁዱስ ገርጌስ አባክህ ለድጅህ አብቃይ ደከመይ በሰው ሃገር ሁኘይ 😢😢😢
@raheltadesse9808
@raheltadesse9808 8 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለመዳን አበቃሽ እህታችን አፀደ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@okbd6659
@okbd6659 8 дней назад
እህቴ ለአንች የዴረሠ ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ለኔም ይድረሥልኝ በሥዴት ነው ያለሁት😢😢😢😢
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 8 дней назад
Amen amen amen
@SenaitButa
@SenaitButa 7 дней назад
አሜን ለኔ ለሃጣተኛዋም ይርዳኝ ናቤቱ ያብቃኝ
@user-pz6ur8ow6l
@user-pz6ur8ow6l 7 дней назад
ላንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት እናቴ ለኛም ትድረስልን❤❤❤ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምልጃው ለደጁ ያብቃን🎉🎉🎉 ወልደ ሰንበት ብላችሁ ኣስቡኝ ስደት ነኝ ያለሁት😢😢😢
@tube6227
@tube6227 5 дней назад
ላቺ የደረሰ ቸሩ መድሀኒአለም እናቱ ቅድስት ድንግል ማሪያም ለኛም ይድረሱልኝ አሜን 🤲✝️😢
@nekabeb1333
@nekabeb1333 7 дней назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አገራችን ሰላም አርግልን እባክህ
@liyuasefa
@liyuasefa 2 дня назад
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጺያ ባለ ውለታ ለቦታው ያብቃን❤❤❤
@KrisMusfamily10
@KrisMusfamily10 7 дней назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀ አብቃኝ
@user-rn1uy3ed9s
@user-rn1uy3ed9s 7 дней назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለቦታህ አብቅተህ ለምስክርነት ፍቀድልኝ
@China-up4pb
@China-up4pb 6 дней назад
ላንቺ የደርሱ ቅዱሳን መላእክት ለሁላችንም ይድርስሰማእቱ ቅዱስ ከነ ቤተሰቤ ለደጅህ አብቃኝእኔ ሀጢያተኛ በደለኛ ነኝ
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x 7 дней назад
ላቺ የደርሰቺ እማምላክ ለሁላቺን ሰደኞቺ ትደርስልን ላቺ ይደርሰ ቅዲስ ጌግርጌስ ለሁላቺን ይድርስልን😢😢❤❤❤🤲🤲🤲🤲❤️
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube 7 дней назад
ወገቤ ስብርብሩ ወቷል ጉልበቴም ውኃ ሆኗል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃና ፈውሰኝ ስለ አምላክህ ብለህ እርዳኝ ካለ ሥራ በሰው ሀገር እድሜ መፍጀት ስልችት ብሎኛል 😢😢😢
@degolabraha9972
@degolabraha9972 6 дней назад
ሰላምታችሁ ይብዛ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አገልጋዮች በርቱ ጠንክሩ እልልልልልልል እህታችን ወይዘሮ መሠረት አንቺ እንደተረዳሽው ለመምጣት ዕቅዱ ላለን ያብቃን ታድለሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 дней назад
ሰማዕቱ ተአምርህን መስማት ነብሴን ያለመልማታል። ጭልጥ ብየ ወደ ልጅነት የዋህነቴ ይወስደኛል። ያኔ ገጠር ወጣ ያለ የላላባ ጊዮርጊስ ፀበል የአቡየ ፀበል አቤት ግርማዉ እስካሁን ዉስጤ አለ። ይህ ትዉልድ ብቻ ጠበል ቦታ ይዳፈራል።
@user-dm5uy4ft2r
@user-dm5uy4ft2r 8 дней назад
እግዛብሄር ይመስገን ላንች የደረሰች ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስ አኔም መቼ ከስደት ተመልሼ ለዚህ እንደምበቃ እዴት እደናፈቀኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zp4tl1hb5y
@user-zp4tl1hb5y 7 дней назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
@workeworke4373
@workeworke4373 8 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን እባክህን ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀሻ በለኝ ስለመቤታችን ስለመዳኒታችን ስለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብለህ ችግሬን ስራዬ ታቀወለክ የእግዚአብሔር ቅዱሳን ሁሉን ያቃሉ ታቀኛለህ ስራዬ ታቀዋለህ እርዳኝ በቃሽ በለኝ አቅሜ አለቀ በሃጥያት ይህ ምስክርነት የተናገርሽ እህቴ ወለተ ማርያምን ብለሽ በፀሎት አስቢኝ አስቡኝ እግዚአብሔር ነይ ሲለኝ ወደዋላ የምሳብ አስቀያሚ ተግባር ያለኝ የዳቢሎስ አሽከር ሁኛለው ስለሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ሰማለው ሰማለው ልቤ ተደፈነ አድኑኝ ማርያምን የራሴው አጥያት አስጨነቀኝ ይህን ያሰማከኝ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለተመረጡት ብለ ባለንበት ፈውሰን ሁሉን ታቃለህ ስለወዳጅ ብለ ፈውሰን
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 6 дней назад
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረስህ በቤተሰቦቼ በእናቴ በእህቶቼ ላይ በወድሞቼ ላይ ያለህ መንፈስ ሰማእቱ ጊዮርጊስ አንተ ያዝልኝ በእህቴ ላይ ከሰው እየተላክ በቁላል በአር በተለያየ ነገር በጅብ ዬሚላከውን መንፈስ ያዝልኝ በርሜል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለላኪዎቹም እግዚአብሔር ልቦና መራራትን ይስጣቸው እኔም ቤተሰቤ እኔም ድኘ ለመመስከር ያብቃኝ አሜን
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 8 дней назад
ሰማአቱ ቅድሰ ጌወረጌሰ ከእነ ቤተሰቦቼ ለደጅእክ አብቃኝ❤❤❤❤
@user-wo4xb3ml4t
@user-wo4xb3ml4t 8 дней назад
መላኩ እኔም ለደጅክ አብቃኝ እመቤቴ አች የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ ሀፃተኛ ነኝ ይቅር ብለሽ ሩሩ ሥለሆሸ ለደጅሽ አብቂኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ageriewubet560
@ageriewubet560 7 дней назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ለቤትህ አብቃኝ❤❤❤
@user-hc2ty6nd7j
@user-hc2ty6nd7j 6 дней назад
ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤
@user-sg8cx9jh3w
@user-sg8cx9jh3w 8 дней назад
አንቺን የሰማ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ልጄንም ምሮልኝ ምስክር ያርገኝ፡፡
@user-qn7pb6yx3c
@user-qn7pb6yx3c 8 дней назад
እግዜአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰመአቱ ክብር ይግባዉ ለደጁ ያብቃን ጥበቃዉ አይለየን በቸረነቱ ይማረን በፀሎታችሁ አስቡኝ ተክለ ዮኻንስ ብላችሁ
@user-df6lz6qy6i
@user-df6lz6qy6i 10 часов назад
ቅዱስጊዮወርጊስአባቴከነቤተሰቦቸለደጂህያብኝ😢😢😢
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u 5 дней назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ ለፀበሉ ያብቃን ❤አችን የረዳ እግዚአብሔር ይርዳን❤❤❤ክብር ምስጋና ለድግል ማሪያም ልጂ ለመድሀኒያለም አባቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@fikrtesilase
@fikrtesilase 7 дней назад
ስለ እመቤቴ ለመግለፅ ቃል ስለሌለኝ ዝም አልኩኝ 😢😢በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ ከልባችሁ ለምኗት እንጅ የምር ከጎናችሁ ናት 😢
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት አዎ ለኛም ትድረስልን የኔ እናት እመብርሀ ን ለኛምትድረስልን ከነልጆ 🤲🤲🤲🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️
@user-ft5ih6bw3f
@user-ft5ih6bw3f 8 дней назад
እማዋይሽ አንቺ የደሆች እናት ይልቁንም የስደተኞች ተስፋ ነሸ በአንቺ ተአምር ዘመርኩልሸ ባእድ ነገር ሆኜ 😢😢😢 ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝኝኝኝኝ 😥
@user-dq7ei7qd4s
@user-dq7ei7qd4s 7 дней назад
ላንቺ የደረሰች ድንግል ማርያም , እኔንም ከነልጄ ታስበኝ . ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃድህ ይሁን ለደጅህ እንድበቃ ከነልጄ
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 6 дней назад
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሁላችንም ለደጅህ አብቃን አሜን❤❤❤ ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ና ቅድስት ኪዳነምህረት ለኛ ሀጢያተኞቹ ይድረስሉን አሜን❤❤
@user-zm6vf8yw4d
@user-zm6vf8yw4d 6 дней назад
አባቴ ሰማዓቱ የእኔ ፈጥኖ ደራሽ የስደት ህይወቴን ባርከህ ለሀገሬ አብቃኝ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ሰመዓቱ የውስጤን ቋጠሮ አንተ ታውቀዋለህ
@user-te1el2mk5k
@user-te1el2mk5k 7 дней назад
አቤት መታደል 😢😢😢 ሰማዕቷ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አበቃኝ ኪዳነ ምህረት እናቴ❤❤❤❤
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 6 дней назад
አሜን እህታችን በረከትሽ ይደረብን አምላከ ጊዬርጊስ ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር ለሁላቸንም ለደጁ እንድንበቃ በቸርነቱ ያሰበን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት እሳን የያዘ ሰው ምን ይጉልበታል የስደት ስንቄ እና ስለቅድስት ድንግል ማርያም ስለሳ ተናግሬ አልጨርሰውም😢😢😢 እውነት በሳ አለመወደድ በሳ አለመመረጥ አለመታደል ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ባለንበት ያስበን ምልጃው አይለየን 🙏🙏🙏
@user-pj9hw4hr9y
@user-pj9hw4hr9y 7 дней назад
እውነት ብለሻል በቸርነቱ በምህረቱ ያስበን እንዳው ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ድንቅ የሆነ ምስክርነት ❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 6 дней назад
ላች የደረሰች ቅድስት ኪዳነ ምህረት እኔንም ትድረስልኝ ለዝህ ለቅዱስ ቦታ አብቃኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ
@user-dd2rm1xw4j
@user-dd2rm1xw4j 7 дней назад
እንየ ሃጥያተኝ ቖሸሽ ልጅህን አደራ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢
@repblicmedia2023
@repblicmedia2023 5 дней назад
በዝች ውብ ኢትዮጵያዊት አንደበት የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ ነው። በእምነትሽ ያፅናሽ።
@fozfoz6240
@fozfoz6240 7 дней назад
ሰማይቱ ቅዱሰ ጉዊረግሰ ላች የደረሰዉ ለእኛም ደረሶልን ለደጅ ለመብቃት ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-is9bt1bm6s
@user-is9bt1bm6s 7 дней назад
እውነት ነው የኔ ውድ እናት እማ ፍቅር እኮ በተለይ ለኔ ለኃጢያተኛዋ ልጇ ትለያለች ውድ እህታችን በረከትሽ ይድረሰን ❤❤❤ወንድማችን ቃለ ይወትን ያሰማልን አላየ ኧረ አውራ በጣም ነው ቃልህ ደስ የሚለው ወንድማችን በርታልን ❤❤❤እኛንም ስደተኛ ልጆቹን ለደጃፉ ያብቃን አሜን
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 7 дней назад
የኔ እሕት እንኮን ለዚሕ አበቃሽ የኔን ያንቺን የሁላችንን እናት የኛን ሙሽራ እንዴት በሚጣፍጥ አነጋገር ነው የገለፅሻት ልቤ በአነጋገርሽ በደስታ ተሞላ ሐኪሜ ማሪያም ሁሌም ክብርሽ ይገለፅ የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ላይ ይውደቁ ሁሌም ክበሪልን 💚💛❤🙏
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 8 дней назад
ለደጅህ አብቃን አባቴ ጥሪው ከመንፈስ ቅዱስ ይኹን ልኝን
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 8 дней назад
ታድለሽ እመብርሀን እናቴ ከስደት መልሰሽ በቤትሽ አኑሪኝ 😢
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 6 дней назад
ሰመአቱ.የሊዳው.ጊወርጊስ.ለአንተ.የማዋይህ.ብዙ.ሚስጥር.አለኝ.ለደጅህ.አብቃኝ
@user-mr7pe3es2k
@user-mr7pe3es2k 7 дней назад
ከየትኛዉም ስብከት በላይ የሐጥአተኞች ምስክርነት ይማርከኛል ሐሴት አደርጋለዉ በተለይ ስለወላዲተ አምላክ በሐጢያተኛ አንደበታቸዉ ሲመሰክሩ!!!
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 8 дней назад
Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen አግዚአብሔር ይመሰገን 🕊️🥰🥰🥰
@user-hy2bh8tn4h
@user-hy2bh8tn4h 7 дней назад
ያንችን ቋጠሮ የፈታ ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርጊስ የኛንም የቤተሰቦቸን ቋጠሮ ፍታልን እመቤቴ ማርያም የኔ እናት የኔ እሩህሩህ እናት አደራሽን ቋጠሯችንን ፍታልን😢😢😢😢😢😢😢
@fasiqa470
@fasiqa470 7 дней назад
አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ለኛም አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 7 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የድርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን . ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያበቃን 🥲
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 7 дней назад
ፍቀድልኝ. ቅዱስ ገወርጊስ እመቤቴ እርጂኝ ልምጣና ቆጠሮዬን ፍችው 😢😢😢😢😢
@MemeBerhan-rb7ir
@MemeBerhan-rb7ir 6 дней назад
ላንቺ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረሱልን በእውነት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን እኔ በቤተሰቦቼ ብዙ ችግር አለብኝ በፀሎት አስቡኝ በሰላም ለሀገሬ አብቃን ለደጅህም አብቃኝ🤲
@HH-pf8vr
@HH-pf8vr 7 дней назад
አብዮቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እኔ ሃጥያትኛዋ ልጅህ 😢😢😢😢😢
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 7 дней назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአምላክ ታማኝ አገልጋይ ነው።
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 7 дней назад
ቅዱስ ጉርጊስ ክብር ምስጋና ይድርስው እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድርሳት እናቴ እውዳታለው አከብራታለው እኔም ያደርግችንልኝ እድመስክር ትርዳኝ እናቴ ክበሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@workeworke180
@workeworke180 6 дней назад
ለአንቺ የደረሠ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ይድረስና ለደጁ ያብቃኝና ምስክርነቱን ልስጥ😢😢😢
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 7 дней назад
ታድላ ቀናው በውነት ከዚህ በላይ ምን የሚያስቀና ነገር አለ የእመአምላክ መሆን መመረጥ ነው እሷን ያጣ ሰው እጅጉን ያሳዝነኛል
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 7 дней назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ደጅህ መጥተው በረከት እንዳገኙት እህቴቼ እና ወንድሞቻችን ለእኔ እና ቤተሰቦቼም ድረስልን ታምእርህን እንድናገር እርዳኝ በተለይ ልጆቼን ከክፉ ሁሉ ሰውርልኝ
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 6 дней назад
የሰማይ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ረድኤት ማዳኑ በኔ በሀጢያተኝልው ልጅህ ላይ ይድረስልኝ ያንችም በረከት ይድረሰኝ
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 7 дней назад
እመ አምላክ የብርሀን እናት እመ አዶና የሰላም እናት እማ ዛኝቷ የጌታየ እናት የቃልኪዳኗ እመቤት እወድሻለሁ ቃል የለኝም በእባ ነው ያዳመጥኩሽ አምላከ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮሪጊስ የሰመዓቱን ደጅ እድርግጥ እርዳኝ
@user-ys7nk8xe5e
@user-ys7nk8xe5e 8 дней назад
አንችን የማረችሽ እመብርሀን እኔን ሀጢአተኛዋን ወለተአማኑኤልን እንድትምረኝ ሰማእቱ እንዲምረኝ ለገዳሙ አባቶች የክርስትና ስሜን ስጡልኝ እባካችሁ እኔ መንታ ወልጄ የወራት ልጆች ስላሉኝ መሄድ አልችልም እጅግ በጣም ውስብስብ ችግር አለብኝ እርዱኝ በፀሎታሁ።
@tigest3176
@tigest3176 8 дней назад
Emeberhane weladti amelki tasasebshi
@zena4992
@zena4992 7 дней назад
አሜን አሜን አሜን ሰመአቱ እባክህ ባለሁበት ፈውሰኝ እመ ብርሃን እመ ብዙሃን እባክሽ ስደቴን ስደትሽ አድርጊልኝ
Далее
МОЙ БРАТ БЛИЗНЕЦ!
19:34
Просмотров 1,3 млн
Как экзамены сдали?😅
0:13
Просмотров 1,1 млн
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
Просмотров 12 млн