Тёмный

bermel Georgis እመቤታችን ተገልጣልኝ ሰግጄላት ከነ ቤተሰቦችሽ ምሬሻለው አለችኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 25 

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@andarega6800
@andarega6800 Год назад
አሜን አሜን አሜንአሜን እውነት ነው ለአብ ምስጋና ይገባል ለወልድ ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል አምላክንለወለደች ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ምስጋና ይገባል ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን ሲል ለተሰቀለበት መስቀል ምስጋና ይገባል❤❤❤❤❤❤
@nekabeb1333
@nekabeb1333 Год назад
እኔ ንምለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
@mnaatyobi1395
@mnaatyobi1395 Год назад
ወለተ ስላሴ ብላችሁ ተፀሎታችህ አስቡኝ
@lidacall9142
@lidacall9142 Год назад
Egziyhberh yemesegen
@sane878
@sane878 Год назад
❤❤❤🥰🥰🙏🙏🙏
@danimagna1144
@danimagna1144 Год назад
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከነቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን የኔንም የቤተሰቦቼን የህይወት ቋጠሯችንን እና እንቆቆልሻችንን ፍታልን ቤተሰቦቼን ለደጅህ አብቃልኝ ጥራልኝ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረን ማረን ማረን ተለመነን ተለመነን ተለመነን ይቅርበለን ይቅርበለን ይቅርበለን እራራልን ❤❤❤
@hermontikele6357
@hermontikele6357 Год назад
Amen yeteran ledeju semaetu kiduse gioeges
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 Год назад
በእውነት ለሰማእቱ ክብር ይገባው አሜን አሜን አሜን እህት ወንድሞቻችን የስማእቱ አምላክ የእኛም አምላክ ለድጁ ያብቅን በእውነት ኤልሻዳይ ወንድሞች እናመሰግናለን በፀሎታችሁ አስቡኝ አደራ አፀደ ማርያም ብላችሁ 🤲😭😭😭
@jonegetnet6746
@jonegetnet6746 Год назад
እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን ያንች የተገለጠይልሽ ወላድት አምላክ እኛንም ታስበን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን ይማረን
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Год назад
እልልልልል የ ቋረጣችሁ መስሎኝ ነበር መሄዱን እመብርሃን ፀሎቴን ሰምታኛለች ተመስገን
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 Год назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ የኔነም የልጆቼንም ቋጠሮ ፍታልን።
@hermontikele6357
@hermontikele6357 Год назад
Amen yeftaline lehulacein
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
ለናንተ የደረሰ አምላከ ቁዱስ ጎርጊስ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችንን ይጠብቅልን በረከትዎን ያብዛልን
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Год назад
ክብርና ምሰጋና ይግባው ለአምላከ ቅዱሳን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጁ ያብቃን❤❤❤
@MedhanitAgezew
@MedhanitAgezew Год назад
Egezabeher yemesgen yehen yaderg legnam yedergelen sematugeworges lebota yedersen amen amen amen 🙏🙏🙏
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
እስኪ ንገሩኝ ምግብ እዛው ይሽጣል ወይ እና ደግሞ ጎዞችሁ ነሀሴ ወር ትሄዳላችሁ ወይ ማለት ጉዞው ቋሚ መሆኑን ንገሩን አትለፉኝ ኤልሻዳይ
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 Год назад
ኤልሻዳይ እናመሰግናለን የውላቹ ልፋታችሁን ከንቱ ሊያደርግ አጋንንት እየሰራባቹ ነው ምን መሰላቹ እናንተ ቪድዬ ስትቀርፁ ከመስካሪዎቹ ጀርባ ሁሌ በሰንሰለት የታሰረች እህታችንን እያመጣ እያስቀረፃት ነው ያማለት ፀበሉፈዋሽ እንዳልሆነ ብዙ በሽተኞች ያይምሮ በሽተኞችንም እያየን ነው እና ስትቀርፁ ተጠንቀቁ እነሱ ባይገቡ አናመሰግናለን በርቱ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Год назад
እኔም እያየዋት ነበር ግን ደግሞ ሁሉም የሚድንበት ጊዜ እና ስአት አለው ለሷም ቀን አላት አይዞአቹ
@meazagirma764
@meazagirma764 Год назад
ለናንተ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ይድረስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቦታ ለመርርገጥ ፀበሉን ለመፀበል ያብቃኝ ታድላቹ
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏❤️❤️ ሰሟእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለሁላችንም ፍጥረተቹ ይማረን ኣሜንንን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ እኔንም ለደጅህ ኣብቃኝ
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 Год назад
ክብር ምሥጋናአ ላተ ይሁን ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊስ የኔ አባት እናቴ ኪዳነ ምህረት የኔ መከታ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Год назад
ክብር ምስጋና ለሰማአቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን አሜን እኛንም ለቤቱ ያብቃን
@sssshh208
@sssshh208 Год назад
አሜን በእውነት
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 Год назад
ክብር ምሰጋናዉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን ነዉ የሚባለዉ ሰማእቱ ለራሱ የእግዚአብሔርን ሰራ ሰርቶ ሄዷል በተረፈ መፀሀፍ ቅዱሰ አንብቢ ።
@emualmu8637
@emualmu8637 Год назад
ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጌስ እኛንም ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር ይመስገን
@mnaatyobi1395
@mnaatyobi1395 Год назад
እኔንም ከሰደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ
@queenofsaba2861
@queenofsaba2861 Год назад
Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 yabkan 🙏🙏🙏
@xbgg5952
@xbgg5952 Год назад
እኔም ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
@danieladamu3975
@danieladamu3975 Год назад
ሰይጣን ምን ያህል አሳሳች እንደሆነ ልብ በሉ ለኔ የተገለጸች አምላክ ትገለጽላችሁ ስትልንኳን ጠያቂው ሊያርማት አልሞከረም። እሱም ማርያም አምላክ ናት ከሚሉት ጋር መስማማቱን ያሳያል። በዚ በዚህ አካሄዳችሁከምድር እስከ ሲኦል ከእርግማን አትወጡም ለበረከትና ለህይወት ሳይሆን ለፍርድና ለኩነኔ ነው የሚሆነው ስራችሁ ሁሉ
@tadla8200
@tadla8200 Год назад
ውሸት ነው የሚሉ ካሉይገርማል አለም የመሰከረ የእግዚአብሔርን ማዳን እዴት ውሸት ይሆናል እፁብ ድቅ ብሎ ማመስገን ነው የእግዚአብሔርን ማዳን ለላው ኮከብ የገባለት ቃልኪዳን ድቅነው በመቅደሱ ዙሪያ እግዚአብሔርይመስገን🌾🌾🌾
@tigestasfa536
@tigestasfa536 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን ሰማያት ቅዱስ ጊዮርጊስ
@matub4261
@matub4261 Год назад
ለናንተ የደረሰ መድሀኒያለም ለኛም ይድረስልን
@mikiyas2928
@mikiyas2928 Год назад
ያሳደከኝ አባቴ ኃጢያተኛውን ልጅህን ጥራኝ ባይገባኝም ወደ ቤትክ ልግባ በጠበልክ ልዳን ቤተሰቦቼን መምልጃክ አድንልኝ
@bezatemir5402
@bezatemir5402 Год назад
የልጅነቴ ሰመአት በምህረትክ እኔን እና ቤተሰቦቼን በምህረት አየኝ 😢😢
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደርገ እኛንም ለቦታው ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
አሜን አሜን አሜን😥
@masara1238
@masara1238 Год назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወሪጊስ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት ድንቅ ነው
@tesfsh27
@tesfsh27 Год назад
ከ አዲስ አበባ ትራንስፖርት ስንት ነው?
@emualmu8637
@emualmu8637 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Год назад
ድንግል ማርያምን አምላክ ስትል እንዴት አንድ ሰው እንኳን አይገስጻትም ???? ተአምሩን ለማየት እግዚአብሄር ያብቀን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
አምላኽ ሰው ሆነ በመጠቅለያም ጠቀለለችው አወ አምላኽ ነው ልጆም ነው የት ነው ጠፍቶ
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
ሙታን አንዳች አያውቁም መክ3:22😮 ወደሞተ ፃድቅ መፀለይ ሙታን ጠሪነት ነው ይሄ አየን በማለት የሚመሰክሩት ሰይጣን እየተመሰለ የሚገልፅላቸው ነው ፍጡራንን ማምለክ ትክክል ነው እንዲባል የሚጠቀምበት ዘዴ ነው ሮሜ1:21-25😮 ለፍጡር የሰገደን ምሬ አልምረውም ስለሚል ሰው ፍጡር ለሆነው ለሊባኖሱ ወታደርእና እሱ በጦር ለወጋው ዘንዶምስለ ስእል በመስገድ ከፈጣሪ እየራቀ ነው ተመለሱ ወደጌታኢየሱስ ክርስቶስ መዳን በእሱ ብቻ ነው 1ኛጢሞ2:5
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Год назад
እግዚአብሔር ይገስጽህ
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
@@misrakmisu2750 ለምን?ለዘንዶና ለወታደር አትስገዱ ስላልኩ
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Год назад
@@getutolla4312 ለዘንዶና ለወታደር የሰገደ የለም ወዳጄ የምታወራውን እወቅ በመጀመሪያ
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
@@misrakmisu2750 እሺ ጊዮርጊስና የተወጋው ዘንዶ ምስለስእል ቅዱሳን አማላጅ ተብለው ይሰገድላቸዋል አይሰገድላቸውም?
@workeworke4373
@workeworke4373 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@برهانصومال
@برهانصومال Год назад
ስልክ ቅጠር ካላቹ ላኣክልኜ ክብር ምስጋና ለሰማአቱ ለቅድስ ጊዩርጊስ ይሁን ብእውንት
@ኤፍታህ-መ4ቘ
@ኤፍታህ-መ4ቘ Год назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@mikaelwerkey6019
@mikaelwerkey6019 Год назад
አሜን አሜን አሜን ለአብ ምስጋና ይገባል ለወልድም ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን😥🙏
@AynyeHanok
@AynyeHanok 7 месяцев назад
ለእናንተ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ደርሶልን ለምስክርነት ያብቃን ለደጁ ያብቃን
@Someone-i1h9o
@Someone-i1h9o Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልም። ግን ወንድማችን ቃለመጠይቅ ካረክላቸው በኋላ ደግመህ ባትናገር ጥሩ ነው። የነሱ ይበቃል በዛ ላይ ሰዓት መውሰድ ነው
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ለናተ የደርሰ ለኔም ለቆሻሸዋ ይድረስልኝ አሳዳጊዬ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ😢🙏💒
@debashdejen2417
@debashdejen2417 Год назад
ኦ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃህ አይለየኝ አይገባኝምና አንተ አግዘኝ አሜን!!
@etagegntakele8283
@etagegntakele8283 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቦታ ለመርርገጥ ፀበሉን ለመፀበል ያብቃኝ ታድላቹ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
እግዚአብሔር ሆይ ለደጂህ አብቃኘ🙏🙏🙏
@taybaa8158
@taybaa8158 Год назад
ምዕራብ ጎንደር ቛራ ወረዳ ነው
@emuemu8333
@emuemu8333 Год назад
በርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ነው
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@@taybaa8158 እሺ 🙏
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@@emuemu8333 እሺ
@ኤፍታህህሪተስላሴ
በኡነት ለናንተ የደረሰ ሰማአት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይደርሰልን ወደ ደጁ ያብቃን
@birukamare2626
@birukamare2626 Год назад
ሰማእቱ ለደጂህ አብቃኝ ያንተ ታሪክ ቢነገር ቢነገሪ አያልቅም እፁብ ድንቅ ነው
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Год назад
Amen amen amen egzabher ymesgion❤🎉 Lanate yderse lhulacen ydersgh Semte ksdet mless ldgeh abkaen❤🎉
@titiasres1004
@titiasres1004 Год назад
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሁልጊዜም ተመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@getnetyeshitla7733
@getnetyeshitla7733 Год назад
ሠማእቱ ለኛም ድረስልን ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚአብሄር ይሁን
@beletbelay6721
@beletbelay6721 Год назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው አብቃኝ ከነዘመዶቼ
@ቅዱሰሚካኤልአባቴ
አሜን አሜን አሜን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Год назад
ሠማአቱ ቅዱሥ ጌዎርጊሥ በረከቱ ይደርብን ለደጁ ያብቃን
@taybaa8158
@taybaa8158 Год назад
ቃለህወት ያሰማልን
@genetendela2285
@genetendela2285 Год назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@Atifra1532
@Atifra1532 Год назад
አረ ወንድሜ ስለ ሰው ወሬ ብለህ አታቋርጣቸው ተወው የፈለገ ይዳን
@ብርሀኔ-ጠ2ፈ
@ብርሀኔ-ጠ2ፈ Год назад
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከነ ቤተስቦቸ ለደጅህ አብቃኝ
@TsigeredaT2
@TsigeredaT2 Год назад
Egizihabiher ledeju yabikan ....
@weynshetadmassu3795
@weynshetadmassu3795 Год назад
እኔ ለመምጣት በጣም እፈልጋለሁ ግን የሚፈፅመው መድሐኒያለም ይፈቅድልኝ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
እኔም እንዳቺ ነኝ
@weynshetadmassu3795
@weynshetadmassu3795 Год назад
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ መድሐኒያለም ፍቃዱ ይሁን
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@@weynshetadmassu3795 አሜን አሜን
@KidistAmen-uj4cy
@KidistAmen-uj4cy Год назад
ስለ ተዓምራቱና ስለ ምህረቱ እግዚአብሔር ይመስገን ። እኛንም ለደጁ ያብቃን ። ጓደኛዬ በመንፈስ እየተሰቃየች ቤት ውስጥ ነው ያለችው ደጁ ሄዳ መዳን ትፈልጋለች ግን መሄጃ ገንዘብ ስለሌለን እህት ወንድሞቼ አቅም ያላቹ መርዳት ምትችሉ በድንግል ስም እንድንሄድ አግዙን።
@simonbeselot4206
@simonbeselot4206 Год назад
Silk kutresh.lakilgn
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
ሰማቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እስከቤተሰቦቸ ልጆቸን በሙሉ ቆጠሮችን ፍታልን እንቆቅልሽን ፍታልን ለደጅህ አብቃን
@Mimi-gh6bt
@Mimi-gh6bt Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁን እንድንረግጥ ያርገን!!!
@danieladamu3975
@danieladamu3975 Год назад
በዚ ሁኔታ ምን ክርስትያን አለ ይባላል በዚህ ምድር ጣኦት አምላኪ ሁላ
@mnaatyobi1395
@mnaatyobi1395 Год назад
ክብር ምሰጋና ይሁን ለሰማአቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ
@HessaSalim-r5c
@HessaSalim-r5c 9 месяцев назад
Ameuameuameu👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 Год назад
Amen amen amen ❤❤❤
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Год назад
አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Год назад
😢😢😢😢6ወር ቀረኝ ሃገሬ ልገባ እንዴት እደቸኮልኩ
@mariamman2209
@mariamman2209 Год назад
Amen amen amen🙏🙏🙏
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 Год назад
እግዚአቤሄር ይመስገን ላደርግህልን ሁሉ
@merhawittedros394
@merhawittedros394 Год назад
Egzaebiher Temesgen sile kulu senayy srahka
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 6 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤እልልልልል
@እማፍቅር-ጐ7ኘ
@እማፍቅር-ጐ7ኘ Год назад
እናቴ አሞብኛል እዴው እዴታርጌልውሰዳት ጌታሆይ😢😢😢
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
ሰማዓቱ ይፈውስልሽ እናትሽን ባሉበት እግዚአብሔር ይማራቸው
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Год назад
እንደዚህ የሚሉትን ሰዋች አትስሞቸው ባላዮት ነገርነው የሚያወራው
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አስበኝ አባቴ
@mekdi9983
@mekdi9983 Год назад
ስልክ እቢ አለኝ imo ብፅፍም እንዴት ነው የማገኝህ
@tiyubista9685
@tiyubista9685 Год назад
ለቦታዉእያብቃንእ፡እግዛብሕርእ
@BirukAmbacew
@BirukAmbacew Год назад
ለደጅህ አብቃን ሠማዕቱ
@akliluworete2943
@akliluworete2943 Год назад
ኧረ የት ነው ቦታው የሚገኘው?
@makerma3853
@makerma3853 Год назад
Egziabher ymesgen
@hfudydyduhjjzjshjs6838
@hfudydyduhjjzjshjs6838 Год назад
AmenAmenAmen ❤❤❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 7 месяцев назад
አሜንንንንንንንን
@ወለተእየሱሰ
@ወለተእየሱሰ Год назад
አሜን አሜን አሜን
@fashionethiotube2734
@fashionethiotube2734 Год назад
እልልልል እመቤቴ
@ethiopianothalmeto9700
@ethiopianothalmeto9700 Год назад
Amen Amen Amen ❤😚
@سوسواديسبابا
@سوسواديسبابا Год назад
ሰላም እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ልጆች እስኪ መልሱልኝ የት ሀገር ነው ያለው
@mulukenzeleke6525
@mulukenzeleke6525 Год назад
ጎደር ቋራ ጊወርጊስ ነው ያለው
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 Год назад
በጎንደር ሀገር በርሜል ሚባል ወረዳ በርሚል ጊዮርጊስ ይባላል
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Год назад
😢😢😢😢😢😢አምላኬ አረድረስልኝ
Далее
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 196 тыс.
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 1,5 млн
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 880 тыс.
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 196 тыс.