Тёмный

bermel Georgis ውጪ ለመሄድ ያሰባቹ ከኔ ተማሩ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ  

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 75 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥቅምት 8
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0954777776
0969917070_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram group t.me/elshadayg...

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 116   
@asedMariyame
@asedMariyame День назад
ምስክር ለመስማት በጉጉት የሚጠብቅ እንደኔ ቦታውን ለመርገጥ በተስፋ በጉጉት እሚጠብቅ😢
@habitam
@habitam День назад
እኔም እዳች ነበር የምጎጎው እናም ደሽ ነው የመጠዉት ሶስት ወር ተቀምጭ ዓለው እዴት ደስ እደሚል እናም ያደርሰሻል አያሉ ፈጥኖ ደራሽ ነው የኔ ዉድ አይዞሽ
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 День назад
እኔምምምም❤
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw День назад
እኔአለሁ ልሺ እኚንምለምስክርነትያብቃንሰማአቶ
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv День назад
❤️❤️❤️
@asedMariyame
@asedMariyame День назад
@@habitam በፀሎት አስቢኝ ታድለሽ😍😍😍
@kelemdemissie5222
@kelemdemissie5222 День назад
ጥቅምት 8 ተጓዦች ፈጣሪ ስለፈቀደላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሰላመ እግዚአብሔር በመንገዳችሁ አይለያችሁ አሜን
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 День назад
አሜን
@NitsuhGetachewu
@NitsuhGetachewu День назад
ሰማቱ እኔንም ለደጅህ አብቀኝ አባቴ❤
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ፍቃድህ ከሆነ ጥራን ለቤትህ አብቃን ከእስራታችን ፍታን የህወታችንን እንቆቅልሽ ሚስጥር ቋጠሮ ፍታን የመዳናችንን ቀን አቅርብለን በምህረት እጅ ዳሰህ ፈውሰን ሳትምረን ሳትፈውሰን ሳንድን ከቤትህ አትመልሰን ድነን ተፈውሰን ለምስክርነት አብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ይቅርበለን❤❤❤
@kidisthabte2458
@kidisthabte2458 День назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 12 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማይቱ ቅድስ ጊዮርጊስ የደጅህ አብቃን
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 День назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን እኞንም ለቦታው እንዲያበቃን የሄዳችሁና የእግዚአብሔር ድንቅ ሰራ ያያችሁ ሁሉ በፀሎታችሁ አሰቡን ።
@טזטה
@טזטה 5 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባኝ ቅዱስ ቦታውን ያሠረገጥከኝ አምላከ ሠማአት ቅዱስ ጊዮወርጊስ አባቴ ተመስገን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 День назад
.በእዉነት እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ታላቅ ነዉ ክብር ምስጋና ይግባዉ እኛም በሠላም ለሐገራችን ለቅዱስ ስፍራዉ ያብቃን
@abayaa7117
@abayaa7117 7 часов назад
አሜን አሜን አሜን ሰማእቱ ለደጁህ አብቃኝ በፀሎታቹሁ አስቡኝ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
ደለጎዋ ቅድስት ኪዳነምሕረት ነብሴን አደራ ደጃችሁ ሳርለገጥ እስከቤተሰቦቸ ነብሳችን ከስጋችን እዳትለያት አደራ😢
@የሺዬነኝየድግልልጅ
ሰመአቱ ቅድስ ገወርጊስ ሆይ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ በሰላም ተስደት መልሰሰ አደራህን አምላኬ ሆይ እርዳኝ 😢
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 День назад
አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እኔንም ለደጅሕ አብቃኝ❤
@MeskeremAsrat
@MeskeremAsrat День назад
ሰማእቱ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ በፀሎታቹ አስቡኝ
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv День назад
ለዴጁ ያብቃሽ❤
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
ሁላችንም ለደጁ ያብቃን
@Titi-ol7tu
@Titi-ol7tu День назад
ለደጁ ያብቃሽ እማየ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 19 часов назад
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤❤❤❤
@zenayalew9779
@zenayalew9779 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራህን እናኝን ልጆችህን በስደት ያለነውን ለቦታው አብቃን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 6 часов назад
የስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ አምላክ እስከሚፈቅድልኚ እማጸናለሁ ለደጁ እዲበቃኚ
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed День назад
ኪዳና ምህረት እናቴ የውስጤ ነገር አንቺ ታውቅያለሽ እርድኝ❤❤❤❤❤
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 День назад
እናቴ እመቤቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰምአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
@meseretmamo9163
@meseretmamo9163 День назад
ኤልሻዳዬች እግዚአብሔር በጉዟችሁ ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን እኛንም በፀሎት አስቡን /እህተ ማርያም /
@achawachyideg605
@achawachyideg605 День назад
አኛንም አስበን ወለተ ስላሴ ወለተ የዋንስ ገብር የዋንስ ቅዱስ ጌውርጌስ አባቴ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 6 часов назад
እንኳን በስላም አደራሳችሁ ለጥቅምት8በስላም ተመለሳችሁ እግዚአብሄር ይመስገን
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j День назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እደጅህ ሳልደርስ ነፍሴ ከስጋዬ እንዳትለይ አደራህን ሰማእቱ የቅዱስጊወርጊስአምላክ እርዳኝ ዋ ነፍሴ መግቢያሽ የትይሆን 😢😢😢😢😢😢
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
እህቴ ደጁያብቃን
@Lusii-b1f
@Lusii-b1f День назад
Amen amen ❤❤❤
@አስቴርጥበብበየነ
ሰማቱቅዱስጊወርጊስ ለደጂአብቃንአሜን
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 День назад
እማዬ እማ ፍቅር እመብርሐን ኪዳነ ምህረት እናቴ የዉስጤን ጭንቀት አንች ታዉቂዉ አለሽ የጭንቀቴን ካባ አዉልቀሽ ጣይልኝ በእናትንት ምልጃሽ በነፍሴም በስጋየም ድዉይ ቁስለኛ ነኝ እና ፈዉሽኝ እና ስደተኛይቱን ልጅሽ ለደጂሽ አብቂኝ የስደት ስንቄ ሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ አንተ በፀሎትህ በምልጃህ ልደጂህ አብቃኝ ድወይነኝ እና ፈዉሰኝ 😢😢😢😢😢 አላዬ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረታልን የአገሌገሎት ዘምንህን ይባርክልን ሰማያዊ ዋጋን ይህፈልልን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 часов назад
እግዚአብሔር ይስጥልን👏
@HabasiKarita
@HabasiKarita День назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለቤትህ አብቃኝ ሰማእቱ አምናለሁ እደምታበቃኝም የኔ ፈጥኖ ደራሽ ❤❤❤❤
@wlete.mekale
@wlete.mekale День назад
ወለተ ወለተሚካኤል በፀሎት አስብኝ በስደትነኝ❤
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy День назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ቋጠሮአችሁን ይፍታላችሁ እኛንም ፈቃዱ ሆኖ ለደጁ ያባቃን አሜን አሜን አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed День назад
ሰማእቱ አንተ ራስህ ጥራኝ ትችላለህ❤❤❤❤❤❤❤
@Eden-e3w
@Eden-e3w День назад
ይልዳው ቅዱስ ጌውርጌስ🎉ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 22 часа назад
Amen🙏🙏🙏
@kelemdemissie5222
@kelemdemissie5222 День назад
ሰማዕይቱ የኔን ነገር ታውቅ የለ እንዳሻህ አድርገኝ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 День назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለእኛም ደጁን እንድንረግጥ ይርዳን
@SamsonW.gebriel-ui5vj
@SamsonW.gebriel-ui5vj 21 час назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ እንደወደቅኩ አልቅር አንድ ሰው ፈልገህ ደጅህ አድርሰኝ። እኔማ ባዶ ነው ኪሴ ፍላጎቴን ግን አንተ ታውቀዋለህ። አሁን ለምትጓዙ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በሰላም በምሕረት ይመልሳችሁ!!!
@elaminale-h3
@elaminale-h3 День назад
ግሮም ነዉ ክብር ለሰማቱ ቅዱስ ጌወርጌስ
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 День назад
እግዚአብሔር ከፈቀደ ለደጁ ያብቃኝ❤❤❤❤
@wlete.mekale
@wlete.mekale День назад
እኛንም ለደጁ ያብቃን
@AziebTeklemariam
@AziebTeklemariam День назад
Kibri ykun niezgabher❤❤❤❤.
@kelemdemissie5222
@kelemdemissie5222 День назад
ኤልሻዳዬች ከአዲስ አበባ ውጭ በሌሎች ክልሎች ጉዞ ብታዘጋጁ ሰበብ ብትሆኑን መልካም ነው
@FirehiwotTsegaw
@FirehiwotTsegaw День назад
እውነት ነው ግን ሰላም የለም እሱ እኮ ነው ሚጨንቀዉ
@yayayaya1455
@yayayaya1455 День назад
Yesemaetu bermeal kidus giorgisn meskrenet madametu rasu yenfse megeb new abate bemebrehan ledejih abkagn
@kytyirgu7920
@kytyirgu7920 День назад
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሀሉም ይሆናል። ይህን አምናለሁ
@NaZw-r7s
@NaZw-r7s День назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከስደት መልሰህ ለደጁ አብቃኝ
@XsdAvc
@XsdAvc День назад
ለናንተ የደረሰላችሁ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወዮርጊስ ለደጂህ አብቃን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎት አስቡኝ ችግር ላይ ነኝ
@alembirhanie7698
@alembirhanie7698 47 минут назад
የምትሔድ በሰላም ደረሳችሁ ተመለሱልን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
እናቴ ኪዳና ምህረት እናቴ እኔ ሀጥያተኛዋ ሰደተኛዋ ልጅሽ በምልጃሸ አማልጅኝ ለደጅሽ አብቅኝ አሜን በፆሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ አይርስኝ ወጎኖቸ በፆሎ በቆማቹህ ጊዜ አትርስኝ እህቶቻችን ለእናተ የደረሰ አምላኬ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን አሜን🙏🙏🙏🙏
@senaityohans888
@senaityohans888 5 часов назад
🙏❤❤❤
@BerhanBerhan-r4e
@BerhanBerhan-r4e День назад
ከኔ የበረታችሁ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ❤/2/
@gjgiv6227
@gjgiv6227 День назад
ሰማአቱ አባቴ እደጅህ ደርሼ ታሪኬ እንደሚቀየር አምናለሁ😢
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 6 часов назад
እንኮን ደሰ አለን እኔግን አልቻልኩም መቸ ነዉ አላዉቅም ወለተ ሰላሴ ብላችሁ ፀልይሉኝ እባካችሀ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 23 часа назад
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ጭንቀቴን ንቀልልኝ😢😢😢😢
@አችቤተልሔም
@አችቤተልሔም День назад
ማነውእንደኔ በጉጉት ጠብቆ የሚሰማው❤❤❤😢
@hehamanot
@hehamanot День назад
ሰመአቱ እኔንም ሀፂያተኛ ልጂህን ለደጂህ አብቃኝ 😢😢
@BezawitTeklu-yh1ee
@BezawitTeklu-yh1ee День назад
ጊወርጊስ አባቴ አንተ አስበኝ እኔንም ጎስቋላ ልጅህን 🙏🙏🙏
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbabuAbabu-f8e
@AbabuAbabu-f8e День назад
❤❤❤❤❤❤❤⛪
@avg4628
@avg4628 День назад
ሰማእቱ ቅድስ ጊወርግስ መዓልቲ እተነወሐናብ ቤትካ ኣረግፀና
@kelemdemissie5222
@kelemdemissie5222 День назад
ለምንድን ነው ግን መንፈሳዊ ሚዲያዎች ብዙ እይታ የሌላቸው
@HhfBbd-x4x
@HhfBbd-x4x День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@عبدالرحمنالزهراني-ي4ط
ሰማእቱቅደሰጊዮርጊሰበሰላምይመልሳችዉ❤ከፊታችዉይቅደሚአሜንአሜንአሜንአሜንእእእእእልልልልልልልል❤በረከቱይደሪቢንአሜንቅደሰጊዮርጊሰአባትአደራህን
@MesiCherecher
@MesiCherecher День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WoinshetBirhanu-i5m
@WoinshetBirhanu-i5m День назад
እግዚአብሔር እኔን ባርያህን አስበኝ አባቴ 🙏🙏😭😭😭
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 День назад
Bienvenue mes tguatanches ❤
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 День назад
ወባዋ ነጭ ሽንኩርትም አትወድም እሱንም ከተነከረ ሽንብራ ጋር አንድ ላይ ቢበላ ጥሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ የእናንተን በረከት ይስጠን በሰላም እንቅፋት ሳይነካችሁ ተመለሱ!!!
@KalkidanAdidas
@KalkidanAdidas День назад
እኔ አለው እጂ ፈቅዶልኝ ሄጄ ሳልድን የመጣውኝ ግን ሁሌም ተሰውሬ የሆንኩት ነገር ውል ውል ይልብኛል እባካቹ ፀልዩልኝ እዳልፈታ የፈራ መንፈስ ነው የመለሰኝ ድጋሚ ቢጠራኝ😢😢😢
@tariku8486
@tariku8486 День назад
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 День назад
😢😢😢😢😢
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw День назад
እባካቺሁ አግዙኚ መሂድፈልጌ ገዘብ ሳይነስ በሺታ ሊገለኚነው
@makdabekele8833
@makdabekele8833 День назад
እኔምለው የዛሬ ሁለት ምእመን ለምን እንደቀረቡ አልገባኝም ኤልሻዳይ ብዙ የሰመአቱን ምስክርነት የሰማንበት ነው: ከዛሬ ሁለት ግለሰቦች ምንም ምስክርነት አልሰማንም ለምን ሚዲያላይ እንደቀረቡ አልገባኝም::
@GebreTsadik-d8z
@GebreTsadik-d8z День назад
ምክንያቱም በሰአቱ ቦታው ላይ ያለውን ሁኔታዎች ለማወቅና ለማስረዳት ነው ደግሞም ምስክሩ ጥሩ ነው
@SolomonMengesha-ie5jq
@SolomonMengesha-ie5jq 4 часа назад
ጥቅምት 8 መቼ ?አመተ መህረቱን ተናገር
@melketsadikkhan2224
@melketsadikkhan2224 День назад
አጎበር መግዛት ፈልጌ አዲስ አበባ ውስጥ ላገኝ አልቻልኩም ፤ የወባ በሽታ መድሃኒትም ያለ ሀኪም ትዕዛዝ ማግኘት አይቻልም እንዴት እናድርግ
@rejimuwenz1147
@rejimuwenz1147 День назад
ስልክ ቁጥራችሁ ጻፉልኝ እስኪ በሰማእቱ
@FujFu-n5d
@FujFu-n5d День назад
@tsedenyahailu1457
@tsedenyahailu1457 День назад
Wendme bemn lagignik telegram kalek ebakih 😢
@LindaGashaw
@LindaGashaw День назад
Ledejh abkagn semaetu kdus giyorgis yene abat
@NardosDame
@NardosDame День назад
Endetmegew alew abata kidus geyorges le dejih abkag be semeatu akim yalachu ehti wendmocha agizug ke fetare tagenalchu
@makdabekele8833
@makdabekele8833 День назад
እኔ ግራ የገባኝ ቢጫ ያደረጉት መነኩሴ መሰሉኝ ለምን ምስክርነት በደንብ አልሰጡም : አዛ ድረስ ሄደው ሰማእቱ ያደረገላቸውን ካልተናገሩ ለምን ሚዲያ ላይ ቀረቡ; ሸፋፍኖ ማለፍ ምንም ዋጋ የለውም ሚዲያው የምስክርነት ነው ::
@AbebechMesert
@AbebechMesert День назад
ከጎንደር አለ እንዴ
@EmebetYesgat
@EmebetYesgat День назад
ተው.በማርያም.አግዙኝ.ግማሽ.ክፍያ..አሞኛል.ግን.አቅም.የለኝም
@seli1221
@seli1221 22 часа назад
Yet nesh
@EmebetYesgat
@EmebetYesgat 22 часа назад
@@seli1221 ኢትዮ
@EmebetYesgat
@EmebetYesgat 4 часа назад
​@@seli1221ኢትዮ.ነኝ
@brunofernandes310
@brunofernandes310 День назад
Don't go Arabic country ok just pray don't look money looking God 🙏
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp День назад
❤❤❤❤
@tigest3176
@tigest3176 День назад
Whayi
@brunofernandes310
@brunofernandes310 День назад
@@tigest3176 egzihabher alifekedew bota new
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp День назад
❤❤❤❤❤❤
@makdabekele8833
@makdabekele8833 День назад
እኔ ግራ የገባኝ ቢጫ ያደረጉት መነኩሴ መሰሉኝ ለምን ምስክርነት በደንብ አልሰጡም : አዛ ድረስ ሄደው ሰማእቱ ያደረገላቸውን ካልተናገሩ ለምን ሚዲያ ላይ ቀረቡ; ሸፋፍኖ ማለፍ ምንም ዋጋ የለውም ሚዲያው የምስክርነት ነው ::
Далее
ДИАНА в ТАНЦЕ #дистори
00:14
Просмотров 247 тыс.