Тёмный

🛑Bermel Georgis የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ አገልጋይ ማርያምን እና ጊዮርጊስን አይቼ ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 17  

Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ
Подписаться 45 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

👉 የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምራት እንመሰክር ዘንድ በሚዲያው አጥቢያ የነብስያ በረከተ ትሩፋቶቹን ይዘናል።
☎️ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
#LIKE #SHARE #SUBSCRIBE
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @terbinos_media1
👉 More Video - / @terbinos_media1
Subscribe to Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2024 Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ

Опубликовано:

 

4 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@Terbinos_Media1
@Terbinos_Media1 28 дней назад
☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
@danimagna1144
@danimagna1144 Месяц назад
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን ከዳቢሎስ ከአጋንንት እስራት ፍታን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን ፈውሰን አምላከ ጊዮርጊስ ማረን ተለመንን ራራልን ይቅርበለን❤❤❤
@user-oz7oi8bx3n
@user-oz7oi8bx3n Месяц назад
ደስ ሲል እኔም የቅዱስ ጊወርጊስ ልጅ ነኝ በህፃንነቴ ታምሜ በአባቴ ፀበል ነዉ የዳንኩት አሁንም መጨረሻዪን አሳምርልኝ
@user-cr7ky4rj8n
@user-cr7ky4rj8n Месяц назад
አሜን ሁላችነንም ለደጁ ያብቃን
@isaiahmclaughlin9535
@isaiahmclaughlin9535 Месяц назад
በጣም ልዩ የሆነ አባት ነው አሳዳጊዬ ጠባቂዬ የነፋሴ ወዳጅ የኔ ውድድድድድ አባት ቅድስ ጊዩርጊስ ፋጡነ ረድኤት አባዬዬዬ❤❤❤❤
@abebewlda8554
@abebewlda8554 Месяц назад
ሊቀ ሰዕመዓት ቅዱሰ ጊዮርጊስ ሆይ ሁሉንም ቤተሰቦቼን ለደጅህ አብቃን ወንድሜንም ለሀገሩን አብቃልኝ እኔንም ከታሰርኩበት እሰራት ፍታኝና ለደጅህ አብቃኝ እንደ ኃጢያቴ ባይገባኝም የእግዚአብሔር ቸርነት በዝቶል ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ የልቤን ሳነግርህ ታውቀው አለህ የእናቴ አማላጅነትዋ ይርዳኝ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ሁሉንም ቤተሰቦቼ ለሰማዕቱ የቃል ኪዳን ቦታ አሰረግጥልኝ አምላኬሆይ የልቤን እንኳንሰ ሳነግርህ ታውቃለህ የኔአባት የኔ በሀሪ የፍቅር አምላክ ብቻ ላንተ ምን እነግርሃሁ ሳነግርህ የውሰጤን ችግር ታውቀዋለህ ቢቻ ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው
@user-kg3pc9je2n
@user-kg3pc9je2n 7 дней назад
በእውነት ለንእንተ የደረሠ የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረድልን አሜን አሜን አሜን
@bisrigmichael6934
@bisrigmichael6934 13 дней назад
እኔ ለአሳሪ ፈችዎቹ ያለኝ ክብር ልገልፁው አልችልም ወንድሜ አገልግሎታቹ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።
@ageriewubet560
@ageriewubet560 Месяц назад
ቅዱስ ጌዎርጊስ ከነቤተሰቤ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 Месяц назад
ለደጅክ አብቃን ስማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ
@MunaMan
@MunaMan Месяц назад
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብዙ ታምራት አርጎለታል ብዙም ታምራትን አይቶል የኔ ወንድሜ ሰማዕቱ ይጠብቅ
@mekuriazeleke5414
@mekuriazeleke5414 Месяц назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ የአብቃን 🙏💚💛❤
@mestawet438
@mestawet438 Месяц назад
ሰማዕቱ ሆይ እባክህ እኔ ደክሞኛል እባክህ ለሀገሬ ብቻ አብቃኚ ለሀገሬ ቃበቃከኚ ደጂክን የማረግጥበት ምክንያት አይኖርም. እባክህ እርዳኚ
@hailem5426
@hailem5426 Месяц назад
ሰማእቱ ይርዳችሁ
@selamhailemariam2885
@selamhailemariam2885 Месяц назад
Amen Amen Amen kale Hiwoten Yasmalene 🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Месяц назад
ኡፍፍፍፍፍ ኤባካች የኛ ስግዳታኞች ለደጁ ያበቃን ዘንድ በጸሎት አስቡን 🥲እግዚአብሔር ይመስገን
@Biyu151
@Biyu151 Месяц назад
benatachihu emnet alachihu terbinosoch
@mogesgabriel6419
@mogesgabriel6419 Месяц назад
እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ewnet new wendmi masredat yikbdal girum dink new yeftar fikr ena sir ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@androiduser5893
@androiduser5893 Месяц назад
😢😢😢😢ጉዞ መች አለ በእናታቹ ተባሀሩኝ
@almaztadesse2845
@almaztadesse2845 Месяц назад
ሰለሞን ያንተንም ድንቅ ተአምር ንገረን።
@user-cr7ky4rj8n
@user-cr7ky4rj8n Месяц назад
አባቴ ሰምአቱ ጊወርጊስ አቤቱ መላው ቤተሰቦቼ ከታሰርንበት የአጋንት ሰሰለት ፍታን ለደጅህ አብቃን የእናቴን ነገር አደራህን😢
@alexmario1097
@alexmario1097 Месяц назад
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረንነ ቦታዉን አስካብረህ እኛንም ለደጅህ አብቀን ለምስክርነትም አብቀን❤
@haimont9075
@haimont9075 Месяц назад
እባክህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አገራችንን ሰላም አርገህ ለደጅህ እንድበቃ አድርገኝ እባካችሁ ወለተስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@alemgosa774
@alemgosa774 Месяц назад
ታድለህ ሰመአቱ ሲወድህ እውነት አውነት እዛ ቦታ ማገልገል መመረጥ ነው ጉልበታችሁን ጤናችሁን ይስጣችሁ ጉልበታችሁ ይባረክ የጎደለባችሁን ይሙላላችሁ
@AlemBerhe-zt1zm
@AlemBerhe-zt1zm Месяц назад
Yegenbot 3 neberku 1Amelak yemesgen 2 Temesgen. Neber asetbabaerw Wenamesegenaln
@hanani74
@hanani74 Месяц назад
እኔ ጠጣም የከበደኝ ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል መናገር ከህሊና በላይ ነው ቃላቶች ሁሉ ያንሣሉ❤❤❤❤
@YeshiB
@YeshiB Месяц назад
መሄድ ይቻላል እንዴ አሁን በግል ወይስ ብጉዞ???
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 Месяц назад
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃን ለአንተ የደርሰ ለእኛም ይድርስልን
@saratube7513
@saratube7513 Месяц назад
አረ በፀሎት አሥቡኝ ለ 3:36 እኔም እንዲፈቅድልኝ ደጁን ለመርገጥ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ አሥደት መልሠኝ በቃ በለኝ ወለተ ሥላሤ
@tizetabelay
@tizetabelay Месяц назад
እውነትህን ነው ላላየው ማውራት አይቻልም አይገባም እጅግ በጣም ግሩም ነው አቤት አቤት እንዴት ያለ መልካም ቦታ እንደሆነ አልነግራችሁም ሁላችሁም እባካችሁ ሂዱና እዩት እኔ ደርሼ ተመልሻለሁ ግን ሁሉ ነገሬ እዚያው ነው ያለው ያባቴን ቤት ጥዬ የመጣሁ እየመሰለኝ ነው ልቤ እዚያው ቀረብኝ በድጋሚ እንዲረዳኝና እንዲወስደኝ በጣም ምኞቴ ነው እጅግ እጅግ ድንቅ ነው በሁለት ቀን ዝናብ ዛፎቹ ጠዋት ስንነሳ አረንጎዴ ሆነው አገኘን ፣ አንድ እንጀራ ለሶስት ጥግብ አድርጎ ይዘከራል ግሩም አትሉም ከነዚህ ሰዎች ጋር አንድ ላይ ነበርን እግዚአብሄር ይርዳቸው ፡፡
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy Месяц назад
እግዚአብሄርሆይ አደራህን እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
@user-rn1uy3ed9s
@user-rn1uy3ed9s Месяц назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Месяц назад
የሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባት ቅዱሰ ባለ ወልድ አባቴ እኔም እህቶቸ ወንድሞቼ በሰደት ያለነው ወደ ሀገራችን መልሰህ ቤተሰቦቼ ጨምረህ ለደጅህ አብቃኝ አሜንንን🙏❤🙏
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 Месяц назад
በጣምጥሩ ወንድሞች በርቱ አይዞቹ እያሉ ሚረዱን ወድሞቻችን ሰመአቱ የልባቹን ይስጣቹ ተመስገን ጥሩሰው ተባረኩ በእውነት
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 Месяц назад
ሰለሞን ወንድማችን ጥሩ ሰው በጣም ናፈቅንህ ደርሰናል አይዞቹ የምትለው ሞራልህ ናፈቀን ተባረኩ በእውነት
@ababaabbba4866
@ababaabbba4866 Месяц назад
Sematuu keduses George's ledjuu yabekane❤❤❤❤
@Rahel-ot1md
@Rahel-ot1md Месяц назад
Teme betam teru leg neh ke terbenoes mahbertegoch ula egzyabeher yesethen tehetena tazazenet betam teut neh aberen teguzenal ayichaleu fetari fesamehen yasamereleh ke terbenos astenaberiwoch ulu teleyaleh fesamahen yasamereleh adera ketelebet beteshale unata
@kideusmichael9811
@kideusmichael9811 Месяц назад
Ye CRSTOS SELAM KENANTE GAR YHUN ❤❤❤
@user-vi7dj3nu2e
@user-vi7dj3nu2e Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@LovelyCheeseBoard-if2pe
@LovelyCheeseBoard-if2pe Месяц назад
ትክክል ብለአል ወንድሜ ሰለሞን በጣም ብዞ እዝብ ነው የማሰተናግደው ሰማቱ ብድሩን ይክፈለው
@user-jr2ww2sc2d
@user-jr2ww2sc2d Месяц назад
Enqaun dehuna metachihu yesematu ageligayuch egzabher fekido benanite mehaber beremel geyorges bedesta tefewush beselam gebichalehu አግዚአብሔር yimesgen kalat yelegnem min edemil 🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰 egziabher yitsebikachu ሰሎሞን esk godejochihu
@mantedagi7568
@mantedagi7568 Месяц назад
ታድላችሁ ወንድሞቼ🥰 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ሁላችንንም!!አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማረን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማረን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማረን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Месяц назад
Selam wegenoche
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo Месяц назад
Kirmit lay benor
@kebeshalemu1110
@kebeshalemu1110 Месяц назад
🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😢😢😢
@Aye-dk8pg
@Aye-dk8pg Месяц назад
🙏🙏🙏😍😘😍
@samrawitLeul
@samrawitLeul Месяц назад
የውነት ወንድሜ እውነት ነው።እኔም እንዳንተ ላልሄደ ሰው መናገር ይከብደኛል።በዚህ ወር ነበር ከናንተ ጋር። የእውነት ፈጣሪ የልባችሁ መሻት ይፈጥምላችሁ።የሚናፍቀኝ ደግሞ መሄድ ነው።ሁሉም ሰው ቢሄድ መታደል ነው።
@samrawitLeul
@samrawitLeul Месяц назад
በጣም ይናፍቀኛል ።ስለቴ ደግሞ ወደ ደጁ እንዲጠራኝ ነው። አባቴ ደግሞ ይጥራኝ❤❤❤❤❤❤
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l Месяц назад
ምንኛ የተባረካችሁ ወጣቶች ናችሁ
@Rahel-ot1md
@Rahel-ot1md Месяц назад
Egezhaber fekedo degmo endegena aberen le megaz yabeqan yamet sew yibelen ye 2016 fasikan abere eza neber yasalefenew sematu endegena le degeh abeqag adera betam tenafeqaleh
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f Месяц назад
መቼ ነው ጉዞ ሚጀምረው
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo Месяц назад
Yenem tiyaka new
@user-zu1hh5zv2t
@user-zu1hh5zv2t Месяц назад
መቼ ነዉ ጉዞ ደማጃምሰዉ
@user-yy1bh9om2l
@user-yy1bh9om2l Месяц назад
እኔ በ ግሌ ልሄድ ሀሳብ አለኝ የሚያካሂደኝ ሰው እፈልጋለው
@yemmhiwe3246
@yemmhiwe3246 Месяц назад
ሰላም ኣሕዋት፡ሕቶ ነይርኒ ተገዲስኩም መሉሱለይ፡ካብ ውጪ ናብ ማርያም እንጣጦ ካብ1-8-2013 ክሳብ 13-8-2013 ተጠሚቀ መበል 14 መዓልቲ ቀደር ተጠሚቀ ግን ናይ ቃንቃ ስለ ዘለኒ ጥምቀት ከኣ ኣብ ሄወተይ ንመጀርያይ ኢዩ። ካልእ ከኣ ሰብ ናብ መርቢል ቅዱስ ጊዮርጊስ ዝከይድ ረኪበ ጸበል ተልክየ ሰትየ ግን ንስሃ ኣይ ኣተኩን።
@mezmurtube8712
@mezmurtube8712 Месяц назад
Wey temea mert agelgi endehonk ena meseker negn
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Месяц назад
Mind new yemitamtatun andie selam yekem mengedu tiluna endegena demo nu tilalachu endegena demo bekiremt menged yelem tilalachu yemitinagerut eyetegachebin new.
@akalulegesse3461
@akalulegesse3461 Месяц назад
Sle Kdus Giorgis blachu wusedugn eza bota aschegari huneta lay negn
@user-er2zf3uc1x
@user-er2zf3uc1x Месяц назад
ሠላም ለሁላችን ይሁን የኔ ጥያቄ አገልጋዮች ሲጠመቁ ያዩትን ለምንድን ነው የማይናገሩት
@tsehaygebrehiwet5147
@tsehaygebrehiwet5147 Месяц назад
እኔሰ ሀጣተ ሀጣቴኛ ነኝ እዛ የሚቀር የሚሞት ይመስለኝል
@zenebechdemessia7852
@zenebechdemessia7852 Месяц назад
አረ ቀጣይ ጉዞ እየጠበቅን ነው
@kideusmichael9811
@kideusmichael9811 Месяц назад
Meskerem lay guzo alewey ?
@EtagegnDemisu
@EtagegnDemisu Месяц назад
ጉዞ መቼ ነው የሚጀመረው 2016 በቃ ጉዞ የለም ?
@samiraahmad3695
@samiraahmad3695 Месяц назад
እር በማርያአም ሀምሌ ላይ አለ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Месяц назад
Baderegeln medhanialem...gin ጭቃ ነው ብለዋል
@samiraahmad3695
@samiraahmad3695 Месяц назад
@@zabibaali9470 ለኛ ስደተኞች😭😭😭😭😭
@fkrimisamlak6256
@fkrimisamlak6256 Месяц назад
Temesgen ende smih berta eske tenesu bleh kenkilfachun stkeseksen astawsih alhu egzabher tsegu yabzalachu wendmeche ewdachu alhu befkri neru ende bealefe yhone fetena sdersachu befkri nuru endatlayayu bekidusgyors sim tsentachu neru. Betselachu hasubun ehtachu beale dabo ney😂
Далее