Тёмный

bermel Georgis የይሁዲ እምነት ተከታይ ነኝ ፀበሉ እንደገባዩ ያየሁት አስገረመኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር 

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 249   
@romangesses8983
@romangesses8983 7 месяцев назад
ወንድሜ ከስጋ በሽታ ነፃ የወጣ ክርስቶስ እሱ በፈቀደው ጊዜ ደግሞ የስላሴ ልጅነትን እንድታገኝ ይርዳ ምክንያቱም እምነታችሁ የክርስቶስን መወለድ ለእኛ ሀጢያት ሲል በመስቀል ላይ መሞቱን በ3ኛው ቀን ከሞት መነሳቱን እኛን ከሞት ወደ ህይወት እንዳመጣን ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን እንደሰጠን አኛምንም አንተን ለመስበክ አይደለም ግን ክርስቶስ እኔ ሕይወትም እውነትም መንገድም ነኝ ብሏል ከእሱ ወጪ ህይወት ባዶ ናት ።ቀጣዩ ጊዜ የሥላሴ ልጅነትን አግኝተህ ከነቤተሰቦች እንደምትመሰክር ተስፋ አለኝ ። ግን ያለህን ጥንካሬ አደንቃለሁ እግዚአብሔር ይባርክ !!!!❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 7 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤❤
@Asniyoutube-ek1wg
@Asniyoutube-ek1wg 7 месяцев назад
Amen
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 7 месяцев назад
ወንድሜ አላየ የኤልሻዳይ የጉዞ ማህበሩን ወይይም የአንተን ስልክ ቁጥር በውስጥ መስመር በቴክስት ብትፅፍልኝ አሜሪሪካ ነው ያለሁ እና ስለጉዞው ማወቅ ፈልጌ ነው
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 7 месяцев назад
@@yeshiworku2639 betam selamawi behone mengede mulu wasetrnawe be alshaday yeguzo maheber ke gondar tenseto beremil yederegal guzow
@solataacra6797
@solataacra6797 7 месяцев назад
❤❤❤ለደጅህ፡አብቃኝ፡የበርሜሉ፡ሰማዕቱ፡ቅዱስ፡ጊርጊስ፡❤❤❤
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 7 месяцев назад
አሜን እኔንም ጥራኝ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለምስክርነት አብቃኝ ችግሬን ሁሉ ፈተክ
@AdanuAdanu-mb1nj
@AdanuAdanu-mb1nj 7 месяцев назад
amen amen amen
@Hulegebi23
@Hulegebi23 7 месяцев назад
ዋናው የስላሴን ልጅነት ማግኘት ነው ያን አይተህ ተመለስ ወንድሜ ገንዘብ እያታለለን ብዙዎች እግዚአብሔርን አጥተነዋል። እኔ ወደ በርሚል ገና ሳልሄድ ሁለት የእስራኤል ዝርያ ያላቸው ጎደኞች አሉኝ እኔም ምንም በክርስትና እምነት ውስጥ ብሆንም የእስራኤል ዝርያ አለኝ እና አንዱ ጓደኛዬ ወደ እስራኤል ሀገር ሄደ አንዱ ደግሞ ወደ በርሚል እና እሚገርመው እኔ ገና ወደ ፀበሉ ሳልሄድ በህልሜ ሁለቶችንም በአንድ አየኋቸው ወደ እስራኤል የሄደውንም ወደ በርሚል የሄደውንም ወደ በርሚል የሄደው በጣም ነጭ ለብሶ ደስ ብሎት አይዋለሁ ወደ እስራኤል የሄደውን ደግሞ በጣም ጠቁሮ በሚያሳዝን ሁኔታ አየሁት እና ወደ እስራኤል የሄደውን ጓደኛዬ ሰላም ልለው ብየ ስሄድ ተወኝ ይለኛል። ከዛ ሚገርመው ወደ በርሚል የሄደው ጓደኛዬ ጧት ተራራ ወጥቶ ደወለልኝ ሲደውልልኝ ቀጥታ እንኳን ደስ አለህ ድነሃል ስለው እኔም ከፀበሉ ስገባ ተሰውሬ ሳል አየሁህ አለኝ እኔ በህልሜ ሳየው እሱ ደግሞ ተሰውሮ ሳል ሲያየኝ ኑሯል። ከዛ እኔም ግንቦት 28 ወደ በርሚል አቀናሁ ድንቅ ነገርንም አየሁ። ምስጋና ለአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🌹
@tigisit2534
@tigisit2534 4 месяца назад
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@martaetopian6896
@martaetopian6896 3 месяца назад
አሜን አሜን ይገርማል❤❤
@mimizd5828
@mimizd5828 7 месяцев назад
ወንድማችን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ ይስጥህ። ልጆችህን ከፍ ያለ ደረጃ ያኑርልህ። ከአዳም እስከ ዘካርያስ ትንቢት የተነገረለትን መሲሁን የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስን አምነህ የሥላሴ ልጅነትን ተቀብለህ ወደ ኦሪቷ መደምደሚያ ወደሆነችው ሀዲስ ኪዳን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ለመቀላቀል ያብቃህ።ድንግል ማርያም አዛኝቱ ጻድቃንና ቅዱሳን መላእክት ሁሉ አንተን እና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይጠብቁልህ። በአይንህ አይተህ በአንደበትህ መስክረሃልና እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 7 месяцев назад
መዳህኒአለም ቸሩ አባቴ ሀጥያትን እንጅ ሀጥያተኛን አይጠላም ወንድሜ ምን ቀረህ በል ተጠመቅና ሙሉ ደስታህን አግኝ ሀጥያተኛ እህትህ ነኝ
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 7 месяцев назад
የሰኞ ውዳሴ ማርያም ነው ብዙ ሀጢያት ባለበት ጊዜ የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች እውነት ሶሪያዊ ቅዱስ ኤፍሬም በረከታችው ይደርብር አሜን ፫
@aboaomr5163
@aboaomr5163 7 месяцев назад
አሜን
@haimont9075
@haimont9075 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 месяца назад
አሜንንን🙏❤🙏
@alove5247
@alove5247 3 месяца назад
Amen
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ 2 месяца назад
አሜን
@Asmiratu
@Asmiratu 7 месяцев назад
ሰማህቱ ሆይ ወዳተ ቦታ እመጣዘድ እማፀንሀለሁ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 7 месяцев назад
ያዳነህ እኮ ምስክርነትም ትሰጥና ትለወጥም ዘንድ እንጂ። እነሱስ ክርስቶስን አይተህ፣ ሦስቱን ስላሶችም በአካል ሶስት ሆነዉ ሶስቱም በአንድ ጊዜ በአንድ ድምጽ የሰማኸዉም ነበር።
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 7 месяцев назад
አይገርምም የኛ ነገር 🥲
@halenaberham1388
@halenaberham1388 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ለቤቱ ያብቃኝ እመቤቴ አችው እርጅኝ እባክሽ
@KasechAbebaw-t2e
@KasechAbebaw-t2e 7 месяцев назад
አቤቱ ሰማዕቱ ቅዱስ ግዮርግስ ለደጅህ አብቃኝ ከቤተሰቦቼ ጋር እባክህ አባቴ
@ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
ለሰጋህ ፈዉሰ ይሰጥህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሰጋና ይድረሰዉ እኛንም ለደጅሁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ አደራ ኢትዮጵያ
@kirstossamrasimge125
@kirstossamrasimge125 7 месяцев назад
ማነኛዉም ሰዉ በስጋ የተገለፀዉን ከድንግል ማርያም በተዋህዶ ፍጹም ሰዉ ፍጹም አምላክ ሆኖ የተወለደዉን መድሀኒአለም ክርስቶስን ካላመነ አምኖም ካልተጠመቀ የመንግስቱ ወራሽ መሆን እንደማይቻል ወንጌል ያስረዳል። ስለዚህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስም ሠማእትነት የተቀበለዉ በእየሱስ ክርስቶስ በማመኑ አና መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ብቻ ነዉ ብሎ ስላለ እና ስለመሠከረ ብዙ ፈተና እና ስቃይ ደረሠበት ለክርስቶስ ፍቅርም ብሎ ሰማማእትነት ተቀበለ። በዚህም ምክንያት ክብር ተሠጠዉ አምላካችን መድሀኒትችን እየሱስ ክርስቶስም ቃል ኪዳን ገባለት ታዲያ ይህ ድንቅ ፈዉስ የሚገኝበት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ብቻ ሲሆን የስጋ ፈዉሳችንን ብቻ ሳይሆን የዘላለም ቤታችንን መንግስተ ሠማያትን ለመዉረስ በተዋህዶ ከድንግል ማርያም የተወለደዉን አለምን ለማዳን በመስቀል ላይ ተሠቅሎ ሀጢያታችንን በደሙ ያጠበልንን አምላካችን መድሀኒታችንን መወለዱን፣ መሞቱን ከሙታንም ተነስቶ ማረጉን ዳግመኛም ለፍርድ እንደሚመጣ አምነን ካልተቀበልን የሚበልጠዉን መንግስተ ሠማያትን ማጣት አለና ወንድሜ ከይሁዲነት ወደ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ብትመለስ መልካም ነዉ። ምክንያቱም ተሠዉረህ በነበርክበት ሠአት ጌታችን መድሀኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን አየሁ በማለትህ ነዉ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳህ።
@ngsti277
@ngsti277 7 месяцев назад
በትክክልም እውነተኛ ህወት ጌታ እየሱስ ነው❤❤❤❤ ክብሩ ይስፋ ለዘላኣለም❤❤❤😂
@liya7521
@liya7521 7 месяцев назад
ደስ እሚል ምስክርነት አልዋሸም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜም ከአይምሮው መተት ድናል የሚመትትበት ሰውዬ ደሞ በቀነ ለቱ ከወራት ብዋላ ሞተ መታቾች ንሰሀ ግቡ
@elssaandarge1156
@elssaandarge1156 7 месяцев назад
lante yederese amlake gioris legnam yidres❤❤ enem ke8 wer befit bermil giorgis hije neber bedgami endmeta egzabher yifkedlign amen❤❤❤
@AynalemBelachew-o3s
@AynalemBelachew-o3s 7 месяцев назад
ወንድሜ አላየ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሄር አይቀይርህ እግዚአብሔር እኛንም ለደጁ ያብቃን በብዙ ችግር ውስጥ ያለው ሰው ነኝ እባክህ ፀበል ሲገቡ ክርስትና ስሜን ፅፈው እንዲገቡ እርዳኝ ፅጌ ሀና አመሰግናለው
@fikrietayie302
@fikrietayie302 7 месяцев назад
እኔ በጣም ገርሞኛል አላየ ግን የጠየከው ጥያቄ ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም ጥያቄህ በጣም ግልፅ ነበር ወንድማችን ግን እውነቱን መናገር ፈርቷል ምክንያቱም በእምነቱ በኩል የሚያገኘውን ጥቅማጥቅም እንዳይቀርበት ነው ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ላይ በአንዴ መውጣት አይቻልም እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ነው በስጋ እማ ሞስሊም ፀበል ተጠምቀው ይድናሉ አሁን አንተ እንደምትለው ከሆነ የያዝኩት እምነት ልክ ነው እያልክ ነው
@ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
ትክክል
@fevengaim
@fevengaim 7 месяцев назад
የእስልምና እምነት ተከታይ መሄድ ይችላል ወንድሜ
@tigisit2534
@tigisit2534 4 месяца назад
​@@fevengaimደዉለህ ጠይቂ
@ፍትሕቅንጦትሆኗል
@ፍትሕቅንጦትሆኗል 7 месяцев назад
እስራኤል አገር ለመጀመሪያ ጊዜ እትዮጵያዊያውያን እንደ ባሪያ የሚታዩበት አገር እና ኢትዮጵያውያንን እንገት የሚያስደፋና በመላው አለም ያሉትን ኢትዬጵያውያንን ክብርና የኢትዮጵያውያንን ሞራል የሚነካ ነው ። እትዮጵያዊያውያን ወገኖቻችን ከመንፈሳዊና ከቆዳ ቀለም ባርነት ጭቆና እግዚአብሔር ነፃ ያውጣችሁ
@tigisit2534
@tigisit2534 4 месяца назад
ትክክል 🥹ምክንያቱም እስራኤልን እንደ ሀገር መልሰው ያቋቋሙት ትክክለኛ እስራኤልላዉን አደሉም ሲቀጥል ደሞ በፊቱ ሲኬድ እስራኤል ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው እና መጠኔት እንዲሰማቸው ነው የሚያረጉት
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 месяцев назад
አባታችን ከስጋ በሽታ ነጻ ያወጣህ የሰማታት የሁላችንም አምላክ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለስላሴ ልጅነት ያብቁህ 😢 አሜን፫❤
@rucha6231
@rucha6231 7 месяцев назад
ይገርምሃል እግዚአብሔር ይፈልግሃል በፍፁም ልብህ ተቀይረህ ክርስቶስን አምነህ በቅዱሳን መላእክት በሰማዕታቱ ሁሉ አምነህ ልክርስትና ህይወት ይጠራሃ በቅርቡ እመን ብቻ ጨርሶ ይማርህ
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 7 месяцев назад
Yamenale gun le sew sibal hageru kebade new
@emyspiller7059
@emyspiller7059 7 месяцев назад
እንካን እግዝአብሄር የማረህ ሰመአቱ ቅዱሰ በርሜል ጎርጊሰ በመቀጠል ሀይማኖትህ ሳይሆን እንኳን በአምነት ይፈውሰኛል ብለህመምጣትህ እራሱ ልብህ ቅን ነትን ይሳይል እመሰካከርህ ረራሱ ልብን ይሰባል እድንመጣ ከይለንበት እሁንም በምታምነው እምነት ፀልይ እታቋርጥ ወንድማችን እሜን እሜን እሜን 🙏🙏🙏
@almazyilma8956
@almazyilma8956 7 месяцев назад
ወንድሜ ከስጋ ህመምህ በሰማዕቱ አማላጅነት በመዳንህ ደስ ብሎኛል ነገር ግን እራሱ ጌታችን መዳህኒታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱ መጥቶ እይተኸው እንዴት ጨከንክ የነፍስን ጥሪ ለመፈፀም ወደ እውነቱ ለመምጣት ያብቃህ እላለሁ
@ngsti277
@ngsti277 7 месяцев назад
ከወንድማችን የተረዳሁት ነገር ብኖር ሁለት መንገድ እየተከተለ ነው ኣይሁድም ተከታይ ሁነህ ሕክምናህ ደሞ እምየ ኦርቶዶክስ ናት፡፡ከዚ በላይ ሓቅ የለምና ወደ ቀጥተኛ መንግድ ይምራህ ሰማኣቱ
@konjetabate6813
@konjetabate6813 7 месяцев назад
ከኢትዮጵያ የበለጠ የተቀደሰ ስፍራ የለም ለዚህም ነው የሰይጣን ውጊያ የበዛባት ሰይጣን እመቤታችንን ያሳዳት የነበረው መድህን ዓለም ክርስቶስን ድል የሚነሳውን ስለወለደች ነው እስራኤል የተቀደሰች ሐገርነች እንበላለን እንጠጣለን ሆድ አምላኩ ለሆዱ የተገዛ ሌላው ቅዱስ ሚካኤልን ስም ሲያነሰ እኔ አላፍርም ሲል የሰማሁት መሰለኝ የቅዱስ ሚካኤልን ስም ስለጠራ ይከብራል የቅዱስ ሚካኤል ስም እንዲሁም የቅዱሳኖች ስም በኛ አፍ አይጠራም እኛ ማነን እራሳችንን መጠየቅ አለብን አርና ንፍጥ የተሸከምን ስንሞት ሽታችን የማያስቀርብ ምን ማለት ነው የቅዱሳኖችን ስም ስለጠራ አያሳፍረኝም ማለት ብዙ ክርስቲያኖች ወደእስራኤል ሲገቡ ክደው ይሁዲነትን ተቀብለው ጭረመሽ ዋናሁነው ይገኛሉ ይሄም ሆድ የቀየረው መሰለኝ አሳፋሪ ቃለ መጠየቅ ስታደርጉ ሐተታ ባይበዛ ዋናዋና ነገሮች ቢስተናገዱ ጥሩ ነው አንዳንዴም ጭራሽ ባይደመጥ ይሻላል አላዊቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ሆነ ነገሩ ከይቅርታ ጋር
@Tekelhaymanot
@Tekelhaymanot 7 месяцев назад
በክርስቶስ ኢየሱስ በድንግል ማርያም ልጅ ሳታምን በስጋ ብትድንም በነብስ መዳን አትችልም አንተ የተቸገርከው እዛ አይቀበሉኝም አይመቸኝም ነው ስጋትህ ከኦርቶዶክስ ወጥተህ እንዲህ መሆንህ ያሳዝናል ክርስቶስን ከሰቀሉ ጋር ለስጋ ይመቸኝ ብሎ መካድ ያሳዝናል መድሀኒአለም ወደ ቀደመ እምነትህ ይመልስህ ሁሉም ነገር ቀሪ ነው በድንግል ማርያም ልጅ በክርስቶስ ኢየሱስ እመን ወንድማችን ከገንዘብህ በፊት እንተነትህን ለእግዚአብሔር ስጥ ለዚህም አምላክ ይርዳህ አሜን
@libanosferew1333
@libanosferew1333 7 месяцев назад
Ye libun fetari yawekal yehe hulu tamer ayetoma ayrkerem yemelesal wedetekekelgnawa orthdox
@edenslesi
@edenslesi 7 месяцев назад
ይቅርታ ምንም ቤሆን ምንም ወደ ሀይማኖትህ ተመለስ ሀይማኖት (ኦርቶዶስ)አትቀየርም ክርስቶስን እመኑ ተመለሱ እባካቹ
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 7 месяцев назад
በሥም ሥላሴ ከዚህ በላይ ምንትፈልጋለህ አይሁድ ክርስቶስን እንዳልተወለደ ነው የሚያሰቡት አንተ ደግሞ አይለኸዋል ስለቅዱሳንም እመቤታችንን አይተሀል እና ወስን እናት አባት ልጅ ቤተስብ ሁሉ ትርፍነው የድንግልማርያም ልጅ አማኑኤልን ያዝ 50% አትስጥ100%ሁነህ አይ ከማየት ምናለ ወድማለም እግዚኣብሔር ይርዳህ እመብርሀን ትርዳህ እስከቤተሰቦችህ ይመልስህ አሜን፫
@getbee6361
@getbee6361 7 месяцев назад
ለስጋህ ፈዉስ የሰጠህ ቅድስት ስላሴ ለነፍስህም ድህነት ይስጥህ። ተጠምቀህ የስላሴ ልጅነትን፣ ክርስቶስን መልበስን ይስጥህ።
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይስጠን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@bethlehemnegede5996
@bethlehemnegede5996 7 месяцев назад
አባቴ ለደጁ ያብቃልኝ
@demenaYoutube426
@demenaYoutube426 7 месяцев назад
Amen
@lehulutube9063
@lehulutube9063 7 месяцев назад
ወንድማችን በረከትህ ይደርብን ለኛም ብርታቱን ያድለን ሰማዕቱቅዱስ ጊዮርጊስ በደጁ እንድንደርስ ፍቃዱ ይሁን።
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 7 месяцев назад
ወንድማችን የስጋ ፈውስ ስላገኘህ ደስ ብሎኛል፡ ዋናው ነገር የነብስ ጉዳይ ነውና ወደ ቀደመ እምነትህ ተዋህዶ እንድትመለስ ፀሎቴ ነው፡ ተባረኩ፡፡
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 7 месяцев назад
የእዉነት ቃል የለኝም የምገልፅበት ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 7 месяцев назад
ድቅ ምስክርነት ነዉ ለደጁ ቃብቃን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@alexmario1097
@alexmario1097 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@comcell3831
@comcell3831 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የደረሰ ሃያሉ እግዚአብሔር ለኔም ይድረስልኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ🤲
@Ninasee19
@Ninasee19 6 месяцев назад
በጣም ይገርማል ክርስቶስን አይቶ አለማመን ምን የሚሉት ነው??? ኦርቶዶክስ ካልሆነ ሰው ለምንድነው ፀበል የሚሄዱት በሀይማኖታችን እንደምንባርከው አያውቁምን??? ማመን ይከብዳል
@SamirahM-nb2gt
@SamirahM-nb2gt 3 месяца назад
ወንድሜ አላየ በማርያም ይዤሀለሁ በስኳር በሽታ እየተሰቃየሁ ነው ወለተ ስላሴ ብለህ ፀሎት አስደርግልኝ ለደጁ እስከሚያበቃኝ ድረስ😢😢😢
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 месяца назад
የሊድያው ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ በረክታዊት ባዳንክበት መንፈሰ ቅዱሰ እኔም የበረከታዊት ሀገር ነኝ እና አባቴ ድረሰልኝ ፈውሰኝ አሜንንን🙏❤🙏
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 7 месяцев назад
ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች ሠመአቱ አባቴ ለደችህ አብኝ ❤❤❤❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 7 месяцев назад
እግዚአብሔርይመስገንአሜን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 7 месяцев назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ የ ኢየሱስ ክርስቶስ አርበኛ ነው። እንደአምላኩ ኢየሱስ ክርስቶስ በስሙ ይፈውሳል። ስለዚህ እንዴት ኢየሲስ ክርስቶስ አምላክ አይደለም የሚሉት ጋር ያወዳድራል?
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 6 месяцев назад
ወንድሜ እንኳን ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረሰኛው ጸበሉ ፈውስን ሰጠህ፣ ይሄንን ላደረገልን እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል🙏🙏🙏 ስለምን ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜል ጸበል እያልህ መመስከር ከበደህ?? እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው ። ልብህን ስለሚያውቀው ምህረትን በቅዱስ ጊዮርጊስ ተራዳይነት እንድትድን ፈቅዶልሃል። ግን የቅዱስ ጊዮርጊስ ስም መጥራት ይኖርብሃል!!
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 месяцев назад
ግን ቤተሰቦቼ የእግዚአብሔር ቸርነት ብዛቱ አይገርማችሁም አዳም እና ህይዋን ጥፋት ባጠፉ የእራሳችሁ ጉዳይ ብሎ ሳይተወን ከልጅ ልጅህ ተወልጀ አድንሀለሁ በማለት እሩሩህ የሆነው አምላክ ከወለላይቱ ክድንግል ማርያም ተወልዶ አዳነን ይሄ አይበቃ ብሎ የማግዙን የሚረዱን ብዛታቸው 😢😢😢እንደው እድለኞች እኮ ነን ንስሀ ገብተን በቅድስ ስጋው በቅዱስ ደሙ እኛ ንጹህ እድንሆን አዘጋጀልን ቸሩ መድሀኒያለም ሆይ ቸርነትህ የበዛልን አምላክ ሆይ ተመስገን😢😢😢😢😢
@እቢ
@እቢ 7 месяцев назад
ሰዉየ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ሆኖ አይቀጥልም ከንግግሩ ስረዳዉ ምክንያቱም ሰዉን እና ቤተሰቦቹን ስለ ሚፈራ ችግር ነዉ ያሳዝናናል ታምሩን ለስጋዉ ብቻ ተጠቅሞ ሊያቆም ነዉ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 7 месяцев назад
በርሜሉ ጊዎርጊስ🤲 ለደጅህ አብቃኝ🤲 ሁለት አመት ሁለት ጊዜ መጥቼ፣ ከአ.አ. ሳላልፍ ተመልሼ ወደምኖርበት ሀገር ተመለስኩ። በመጀመሪያዉ፣ ወረርሽን ገብቶ አዲስ ሰዉ አይገባም ሲሉን ቀረን።
@ገዳማትትግራይ
@ገዳማትትግራይ 7 месяцев назад
የሁዲ ደሞ ምንድነው እኔ ለመጀመርያ ስሰማው ምንድነው የምያሙኑት???
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 7 месяцев назад
አምላክን የሰቀሉት ከሀዲዎች ናቸው
@ገዳማትትግራይ
@ገዳማትትግራይ 7 месяцев назад
@@ሰላም-ቸ1ጠ እና ማነው ኣምላካቸው በስምኣብ😥
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 7 месяцев назад
እሚያመልኩች በእግዚአብሔር ነው ግን ክርስቶስ ገና ይወለዳል ብለው ይጠብቃሉ​@@ገዳማትትግራይ
@Liyahabisatradstionalcloth
@Liyahabisatradstionalcloth 7 месяцев назад
በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን:: መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መድሀኒት ነው አይሁዳን ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነዉ እኛም በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም፡፡ ይህ ወንድሜ አይሁድ ነኝ አለ ግን የወርቅ መስቀል ለካህናት ሰጠ ያማለት በመስቀሉ ያምናል ማለት ነው በመስቀሉ የሞተልንን መድሀኒታችን መድሀንያለም ያምናል እኔ እንደዛ ነው የተረዳሁት ግን ያንን ለመናገር የፈራው ነገር አለ ወንድም አለም እባክህ አንተም ቤተሰቦችህም ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሁኑ በስጋህ ድነሀል ለነፍስህ ደግሞ በኛ ሀጥያት አብ አንድ ልጁን ላከልን ወልድም በመስቀል ተሰቅሎ አዳነን:: አላዬ ወንድሜ ብስራተ ማርያም ነኝ በፅሎታችሁ አስሁኝ::
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ያስባችሁ
@LiyaMuchie
@LiyaMuchie 7 месяцев назад
አሜን(፫)
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 7 месяцев назад
እግዚአብሄር ስጋህን እንዳዳነሀ‍ በነፍስም አምላክን ኢየሱስ ክርስቶስን አምነህ በንስሀ ለመመለስ ያብቃህ ።
@tighist331
@tighist331 7 месяцев назад
ወለተማርያም ነኝ ቅድስ ጊዬርጊስ የሚጥል በሽታ ( Épilepsie) አለብኝ መድሐኒት መውሰድ ሰለቸኝ ለቤትሕ አብቃኝ🙏🏼
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን 🥰🙏
@tighist331
@tighist331 6 месяцев назад
እሜን እሜን ያብቃን 🙏🏼
@Ephrem-v7m
@Ephrem-v7m 7 месяцев назад
תודה לך אדני ואלוהים ישוע המשיח ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ. የሰማዕቱን ደጅ እንድንሳለም ለኛም እንደ አንተ ያድለን. ሶበ ይቤሉኒ ቤተ እግዚአብሔር ነሐዉር እንዳለ ቅ.ዳዊት በዛን ጊዜ ምኞታችን ተሳክቶ መጽሐፍ ላይ ይቀመጣል.
@degolabraha9972
@degolabraha9972 7 месяцев назад
ሰላም መምሕር በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር ሆይ ለቤትህ አብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ለቤቱ ያበቃችሁ በረከቱን ውሰዱ እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ከዳር እስከዳር ፈውስ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 месяцев назад
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ማሩን😢😢😢😢😢😢😢የእናቴ አባት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃን አባቴ😢😢😢😢
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 7 месяцев назад
በስጋ ድነሃል በነፍስ እንድትድን እግዚአብሔር ይርዳህ
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 7 месяцев назад
አባቴ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@Atifra1532
@Atifra1532 7 месяцев назад
ፅንስ ያስወረደም ንስሀ ይግባ ሀጥያት ነው ነገር ግን ፅንሱ በእግዛብሄር ቤት ያድጋል በገነትም ይኖራል በመድሀኒያለም እረኝነት ገነትን ከወረስን በውርጃ የተገደሉ ልጆችን በሰማይ አድገው ይጠብቁናል ለንስሀ ያብቃን
@ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
አሜን
@almaza6666
@almaza6666 7 месяцев назад
አሜን
@tsigemariammulat
@tsigemariammulat 7 месяцев назад
Be wolajochachew yasferdalu nisihhha gid new
@elk5824
@elk5824 7 месяцев назад
እግዚአቢሔር ይመስገን ❤❤❤
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 7 месяцев назад
ወንድማችን ላተ የደረሰልህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላኛም ይድረስልን ነገር ግን እምነትህ አሁን ያለህበት የጨለማ እምነት ነዉ ስለዚህ ከሃይማኖት የሚበልጥ ነገር የለም ስለዚህ ሁሉም ነገር ይቅርብኝ ብለህ እምነትህን አስተካክል እንጂ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንደሆነ መስክር እንጂ አሁን ያገኘሄዉ ፈዉስ የስጋነዉ የነፍስ ድህነት ግን ገና አላገኘህም ወንድሜ እግዚአብሄር ይህንን ታአምራ ያደረገልህ እምነትህን እንድታስተካክል ጭምር ነዉ የአይሁድ እምነት የጨለማ እምነት ነዉ ባጭሩ ስለዚህ ከዚህ እምነት ወጥተህ ደግሞ ለመመስከር እግዚአብሄር ይርዳህ የክርስቲያኖች አምላክ ንጉስ ክርስቶስ ይርዳህ ወንድማችን
@ወለተኪዳን-ፀ6ጘ
@ወለተኪዳን-ፀ6ጘ 7 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 7 месяцев назад
ስለ ሁሉም ነገር አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን
@Embete-
@Embete- 7 месяцев назад
በል በል ተመለስ በሁለት እግር ሁለት ዛፍ ታይቶም አይታወቅም
@amiwoldeyesus2304
@amiwoldeyesus2304 7 месяцев назад
አቤቱ እንደቸርነት ድንግል ሆይ እባክሽ እናቴ ይህን ቦታ እንድረግጠውና ካለብኝ ችግር ሁሉ እፈወስ ዘንድ ቤተሰቤ ሁሉ ይፈወስ ዘንድ በሰማእቱ እማፀንሻለሁ
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ
Egezhbr yemsgan Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@FirehiwotTsegaw
@FirehiwotTsegaw 7 месяцев назад
ባአካል በመንፈስ ቅድስ እየጠመቀህ የይሁዲ እምነት ነኝ ማለት ላነተ አይከብድም እራሱን እያየህ መቸ ነው ወደ ትክክለኛው እምነት ምትመለስው
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኔም እንድሄድ ፍቃድህ ይሁን ሰመዓቱ አሜን አሜን አሜን
@AmelDabshet
@AmelDabshet 7 месяцев назад
እኛስ፣እንዴትእንሂድ፣ዋጋውአይቀመስምትናንስፓርቱ፣ፊጣሪለደጅህያብኛኝ
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ
@ህሪተሰላሴገብረሰላሴ 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚኣብር ጨርሶ ይማርህ ላንተ የደረሰ የሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ኣምላክ ለሁላችን ይድረሰልን
@sayiethiopia
@sayiethiopia 7 месяцев назад
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ ጌታ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏 ኤልሻዳዮች በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤
@mulumulu5957
@mulumulu5957 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አምላከ ጊዮርጊስ ፈቃዱ ሆኖ ለደጁ ያብቃን ወይኔ እዴት እደጓጓሁ😢😢ሁ
@אליאסטרקו
@אליאסטרקו 4 месяца назад
ሰውየው የሚናገረው ነገር እውነት ከሆነ ለምን ቤሊንሶን ሆስፒታል አለህ ያሉትን ብሽታ የሚያሳይ ዶክሜንት ይዞ አልቀረበም ማለትም ከበርሚሉ ጠበል ከመሄዱ በፊት የነበረው በሽታ ከዛ በኋላ ሰውየው እንደሚለው እስራኤል አገር ተመልሶ ምርመራ አድርጎ ምንም ነገር የለህም አሉኝ ይላል ሰውየው የለህም ያሉትን ውጤት ለምን ይዘው አልቀረበም ???
@astekastek1000
@astekastek1000 7 месяцев назад
እኔ ያልገባኝ ነገር አልተጠመቀም ማለት ነዉ ይሁዲ ሆኖ ቀረ ወይስ እስኪ መልስልኝ ወንድሜ ተመለስ ወደቤትህ ይሁዲ እምነት 666 እምነት ነዉ የሴጣን ማህበር ነዉ አንዲት እምነት አንዲት ጥምቀት ነዉ ሚለዉ ቅዱስ ጳዉሎስ ንስሀገብተህ ተመለስ በዚህ አልስማማበትም እምነት ሁሉ አንድ ነዉ ማለት ሰማእቱ ይመልስህ ልቦናህ አብርቶልህ
@AshenafiUma
@AshenafiUma 7 месяцев назад
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በረከቱ ምልጃው ፈወሱ ይሁን ይደረግልን ለኛም ለደጁ ያድርሰንና ለምስክርነት ያብቃን
@mulukenalem-o4g
@mulukenalem-o4g 7 месяцев назад
አይይ ዋጋም የለህ ይህ ምንም ጥቅም የለው ባትመጣ ይሻልህ ነበር እዛው ብትቀር ያሳዝናል ይሁዲ ሆኖ አሁን ስጋህ የቀረህ እድሜ እግዚአብሔር ካለ የኖርከውን ብትኖር ነው ምን ዋጋ አለው ደግሞ ይሄ ምን እንዲያስተምር ነው የምታቀርበው ስጋን አለማዊ የማያምን መናፍቅ ዶክተርም ይውሳል እኮ ንእማን ይሻላል ከአንተ እኔ በእመቤቴ ለማመን እንኳን ዝግጁ አይደለም የአንተ ገንዘብ መጣ አልመጣ ሰምአቱ የሚሰጠው መቼ አጣና የአንተ የወርቅ መስቀል ምኑ ነው ለክርስቶስ ዝም ብትል ይሻላል የድሃይቱ አንድ ሳንቲም ትሻላለች
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 6 месяцев назад
እግዚያብሄር አምላክ በሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ አድሮ ለፈውስ ሰላበቃህ ሰሙ ይክበር ይመሰገን። ወንድማችን የተደረገልህን አይተሃል ወደ ቀጥተኛይቱ መንገድ ይመልስ ህ ዘንድ የቅዱስ አማኑኤል ፍቃዱ ይሁን።
@Only1God889
@Only1God889 7 месяцев назад
ቅጀታም ወይ መሰወር ደም መዘዎወሪያው ታሰሮ በዚህ የጭሰ እንፍሎት እና ጋዝ ሚተን ከምድር ሚወጣው ነብሰ ጊቢ ነብሰ ውጪ እያቃጀህ ነው ተገድፍህ እሰክትሄድ ድረሰ ያዙኝ ልቀቁኝ እያለህ በገመድ ተወጥሮ ታሰሮ ግድግዳ ብረት እራሱ እየተዎጋረ ሰለተመታ ነው እራሱን የሳታው።
@hfj4001
@hfj4001 4 месяца назад
በፈጣሪ ያዳንህን አምላክ እመን መፃጎን እካ ሲፈውሰው ከዚህ የበረታ እዳትሰራ እራስክን ለካህን አስይ ብሎታል ስለዚህ ወደ ቤተክርስቲያን ተመለስ
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 7 месяцев назад
ወንድሜ አላየ ስለጉዞው አንዳንድ ነገር ማወቅ ፈልጌ ነው ስልካህን በውስጥ መስመር ቴክስት አርግልኝ አሜሪካ ነው ያለሁ እና እናንተን ማናገር ፈልጌ ነው እባክህ
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ 6 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🥰ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 🙏
@Selamsahlemulat
@Selamsahlemulat 7 месяцев назад
Er mewasedagn waganohey ebakahu erdugn tesekayaw😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@pomgeremew9190
@pomgeremew9190 7 месяцев назад
ጊዮርጊስ እኮ ክርስቲያን ነው። አንተ እኮ ክደኸዋል ክርስቶስን እንዳዳነህ ካመንክ ለምንድነው ክርስቲያን ማትሆነው?
@banchikassahun4286
@banchikassahun4286 7 месяцев назад
ላንተ የደረሰው ሰመአቱ ለኛም ይድረስልን
@Only1God889
@Only1God889 7 месяцев назад
በጭሰ እና በጋዝ እንፍሎት እየታጠነ ታፍኖ የጣዝ በገመድ ተወጥሮ ታሰሮ እንደ እብድ ነብሰ ውጪ ነብሰ ጊቢ ሆኖበት በዚ እግሩና እጅ ተወጥሮ ደሙ መዘዎወር ማቆሙ ያቃጀው😅
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 7 месяцев назад
ወደ ክርስትናህ ብትመለስ ይሻልሃል ግማሽ ግማሽ ሚባል ነገር የለም በስጋ ድነሃል በነፍስም መዳን አለብህ ከዚ የበለጠ ትአምር ምን ፍጋለህ
@Kiddos27
@Kiddos27 5 месяцев назад
ሰው ሞኝ ነዉ እና ይሄን ሁሉ ሰማያዊ ሚስጥር አይቶ በ እየሱስ ክርስቶስ አምኖ አይጠመቅም? ከዚህ በላይ ምን እንዲሆንለት ነዉ ሚፈልገው ::
@Asas-zo3mn
@Asas-zo3mn 7 месяцев назад
ወዳጄ ሆይ ኢትዮጵያን ምንኛ ወደድካት ፍቅርህንባፈቀርከን ልክ አብዛልን
@astermallco333
@astermallco333 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገረ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃይ አባቴ 😢😢😢😢
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 7 месяцев назад
በገዳም ሰለዉ አርሴማ የማተምን ልጅ ገንዘብ ለገዳም ሰጠች አርሴማ ቅድስት ግን በአንድ እህት ገንዘብ ከገዳሜ አዉጡት ብላ ተናገረ ገንዘቡ ተቆጥሮ ተመለሰ ከገዳሙ እንደት ገባ አልፈቅድም ብላ ተነገሰቻት ኦርቶዶክስ ከልሆነ ለምን አቀረብክ ክንፍ የዋጣ ቢመጣ አታቅርቡ የማያምን ቻናል አመኔታ ያጣል ተከታይ ተጣላችሁ አረ ንከዉ ሰዉይዉ የነብስ አጭቤ ነዉ መነገር አይፈልግም ሐይማኖት ተጠይቆ እሱ ይቀበጥራል አለዬ በሰማአቱ ያገኛችሁትን ዝም ብለችዉ አታቅርቡ ኦርቶዶክስ ከልሆነ የሚወራ ማንም አያምንም አጭቤ ነዉ የሚባል ሰዉዬዉ አረ ገንዘብን ልብሰ ሰማዕቱ አይፈልግም ራዕ ማራያም አንብብ አለዬ መንገድ ሰማይ የነብስ ጣር እሄ መኖሩን በቅ ስጋዬን አሰርጄ ብሰጥ አላልችም ከአዬች ሰዉ ዓለሙን ሙሉ ቢያድን ነበሱን ከአጠ ምን ይጠቀሞዋል አላልም ጌታ ልክ እንደ ዘመኑ ገንዘብ ብቻ ነዉ የሰዉዬዎ ድህነት አለቆጫቹም ይሄ ስታት አይደገም
@yohanatedros1725
@yohanatedros1725 7 месяцев назад
ወድሜ ያላመነ ያልተጠመቀ ኣይድንም፡ ኣሁንም ድህነት ያለው በክርስቶስ ኢየሱስ ማመን እና መጠመቅ ብቻ ኖው፡ ለዚ ደሞ ኣምላከ ቅዱስ ግዮርጊስ ይርዳህ።
@woyinshetgirma7381
@woyinshetgirma7381 6 месяцев назад
semaetu kidus giworgis ledjih abkagn wolte eyesus blachihu asbugn
@milliet6747
@milliet6747 7 месяцев назад
የሰኞ ውዳሴ ሜርያም ነው ብዙ ኀጢእት ባለበት የእግዚአብሔር ጸጋ ትበዛለች የሚለው
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 7 месяцев назад
ስላሴንአመስግኑ 3ጊዜየምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ።
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 7 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ስለነበርክ ወደ እውነተኛዋ ኃይማኖት መመለስ አለብህ።
@mesietesfaye8648
@mesietesfaye8648 2 месяца назад
ለደጅህ አብቃኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😢😢😢😢😢
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 7 месяцев назад
አሜን❤❤❤
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 7 месяцев назад
መሠረትህ ክርስትና ነው። ከሥጋ ተፈውስሃል። በነፍስስ? በጣም አስብበት።
@የሴቶችምክርቤትTube
@የሴቶችምክርቤትTube 7 месяцев назад
ህጉን መጠበቅ አለብን ቆይ ግን እደው በእግዚአብሔር ማደሪያ ለምን ንግድ ለምን ህጉን አጠብቅም?
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 7 месяцев назад
ያመነ ይድናል ተብሎ ተጽፈዋል። እግዛብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሆት። የቅዱስ ግዪርጊስ በረልከቱ ጸጋው ኣይለየን።
@millionka4583
@millionka4583 3 месяца назад
አሜን እኔም ለደጁ ያብቃኝ ስማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ አባቴ አሜን
@zinashzeleke3364
@zinashzeleke3364 7 месяцев назад
Semaetu Abate Bermel Kidus Giorgis ledejeh yabkan.
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን
@metsilalgebrew5399
@metsilalgebrew5399 7 месяцев назад
ወንሜ እግዚያብሔር እውነቱን የገለጸልህ ሊያድንህ የወደደው እውነተኛዋ እምነት ኦርቶክስ ተዋህዶን መሆንዋን ጭምር እንድታውቅ ነው! ተመልሰህ ወደዛው ወደ ቀድሞ ከሄድ ምኑን አመንከው እውነቱን አሳወቀህ አብን ወልድን አሳየህ እኮ ሌላ እውነት የለም ተቀበል!
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 7 месяцев назад
በወጣ ይትካለቹ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 7 месяцев назад
ጊዮርጊስ የክርስቶስ ምስክር ነው። በክርስቶስ በማዳን ሥራ እመን።
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
ችግሩ ከተፍወሱ በኋላ ፅም ፅሎት፣ስግደት የለም ስለዚህ ሲታደስ አቅም ይኖረዋል።
@elshua9530
@elshua9530 7 месяцев назад
May God bless you for your honesty sir, while sharing your experience in your journey there! Knowing that people die there out of various reasons is a valuable info.
Далее
Ко мне подкатил бармен
00:58
Просмотров 142 тыс.
Это нужно попробовать
00:42
Просмотров 440 тыс.
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 268 тыс.
Ко мне подкатил бармен
00:58
Просмотров 142 тыс.