Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
Betoch - "ዶሮን ሲሸውዷት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 254
24:43
አስቴርን ምን አስለቀሳት? | የእስክንድር ነጋ ያልተጠበቀ ውሳኔ | ለሀገሬ ምንም ማድረግ አልቻልኩም! | Haleta Tv
29:08
Будзек в магазине игрушек🐝 #юмор #sketch #comedy #прикол #funny #смех #humor
00:19
Узнал страшную правду 30ти летнего мотора Форда😱
00:58
ВИРУСНЫЕ ВИДЕО / Комар на носу 😂
00:27
СЕКРЕТЫ МОЕГО СОСЕДА, но это не мой сосед б̵̀е̶͝г̶̚ӣ̷
23:47
Betoch - "ዘና" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 251
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Подписаться 898 тыс.
Просмотров 1,4 млн
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 251 "ዘና" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 251
Опубликовано:
5 апр 2019
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
1,6 тыс.
@user-ez9ut5ys5q
5 лет назад
*ስደትን ነኝ ግን ብቸኛ አይደለሁም አምላክ ከእኔ ጋር ነዉ አልፈርም የምትሉ Like ጊጩ 👏🙏*
@user-ql4pf1kp4m
5 лет назад
በጣም እህቴ ዛሬም ዞትርም እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ez9ut5ys5q
5 лет назад
@@user-ql4pf1kp4m አሜን
@nesimdire3109
5 лет назад
🙏🙏🙏
@ziadah9152
5 лет назад
እደኔ ሀሳብ በቅብሽ ያለቹ ማዳም እደትግጭሽ ቢያቲለሁ
@fkrnafakifkrnafaki6156
5 лет назад
🙏🙏🙏
@tube504
5 лет назад
*አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የኢስላም ልጆች እንኩዋን ደስ አለን ረመዳን 1ወር ቀረዉ አህለን ቢከ ያረመዳን አላህ በሰላም ያድርሰን #
@cgghdfggg1650
5 лет назад
አሚንያረብ
@user-zw7km6kj7n
5 лет назад
ወአለይኩምሰለም ወረህመቱሁ ወበረከቱ እንከን አብሮ አደረሰን መመ
@user-st5fv8nd2m
5 лет назад
aminyareb
@ramaahmar9259
5 лет назад
ኡሙ ረያን ilove you mama ፈጣሪ በሰላም ያድርሳችሁ ፁሙ ፀልዩ ለሀገራችንም ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ
@fathimafathima1904
5 лет назад
Amin
@atsedealemu2437
5 лет назад
ዛሬ ከቤቶች ጋ ዘና ነው ኑ የስደት ጋዶችየ እወዳቹሀለሁ
@ramaahmar9259
5 лет назад
Atsede Alemu መተናል እኛም እንወድሻለን
@jawahersaif4526
5 лет назад
Egnam enwedshalen
@RitaDevi-xg3bm
5 лет назад
እሽመጣን ጠብቁን
@yeeyesusnegniiloveyoujesus4237
5 лет назад
Engnam Enwedshalen
@abdullaziizahmed9741
5 лет назад
እኛም እንወድሸለን እስት ሰብስከርብ አድርጉኝ ሁለችሁም
@tamkinlalamochuchu1786
5 лет назад
በአላህ እስት ዘሬ Like ግጩኝ ከፍቶኛል
@nassarnassar8699
5 лет назад
እሽ አብሽሪ
@mirara7545
5 лет назад
ማር፣ኢሄው፣እኔም፣ገጨሁሽ፣
@user-fv9yu9un8w
5 лет назад
አብሺሪ እህት የምን መተከዝ ነው የምን አንገት መድፋት ነገ ለሚያልፍ ቀን ሁልጊዜ መከፋት ስቀሽ አሳልፊ አልሃምዱ በይና የዛሬን ቀን ነገ አታይውምና
@tamkinlalamochuchu1786
5 лет назад
Thanks all of you 🙏
@tamkinlalamochuchu1786
5 лет назад
አማሰግናለው ሁላችሁም
@kibret1581
5 лет назад
ቤቶች ዉድድድድድ like ስጡኝ በናታችው እወዳቹዋለው
@ramaahmar9259
5 лет назад
ሰላም ንህዝበይ እኛም ውድድድድድድድ የኔ ማር
@gelanidemi4938
5 лет назад
Fh
@gebreegziabherhailay2464
5 лет назад
ሰላም ንህዝበይ
@alnazkebaer4473
5 лет назад
Ewdachuhalew
@kibret1581
5 лет назад
@@alnazkebaer4473 ኣማርኛ ብዙ ስለማልችል ነው ዉንድመ ኣስተካክላለው
@mekdeswubsht1186
5 лет назад
ከሁሉም በላጭ ጤና ነውና ፈጣሪ ጤና ይስጣችው
@lanalana3564
5 лет назад
Amen
@yosefd9818
5 лет назад
Amen amen amen like
@tenad7309
5 лет назад
Mekdes M አሜን🙏🏾
@tagesechyeenatuwaliji3489
5 лет назад
Amen
@meseretfentaw9695
5 лет назад
Mekdes M amen amen amen
@user-lv4oc9ll8l
5 лет назад
#ቤቶችዬን እንደ እኔ እንቅልፍ ትቶ የምጠብቅ ማነው ? የሀገሬ ልጆች ወድድድድድድድድድድ ደሰሰሰሰ የምል ምሸት ተመኘሁ ❤
@alalico7282
5 лет назад
Lanchim Melkam meshet😙
@user-kc6is1cs3h
5 лет назад
አሜንንንን ለሁላችንም ማርርርር
@user-br9oy3xy7o
5 лет назад
በዚህ ሰኣት ነው የሚትተኚው ገና ነው እኮ ማዓሪየ
@user-uf9wj1mc7g
5 лет назад
Lanchim
@user-tc5mz2rs1s
5 лет назад
የምን እንቅልፍ
@mohamnedfatih3246
3 года назад
ዛሬ የእህቴ ምር ቃት ነው አና እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
@user-bg8gy2bj9v
5 лет назад
አላህ ሀገሬንና ህዝቦቿን ይጠብቅልኝ ለኔ ሚያኖረኝ የምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ነው ሰላሟ በዝቶ ትርፍርፍ ይበልልኝ ልጆቿም አፍርተው ኮርተው ይግቡላት ማምዬ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@user-kc6is1cs3h
5 лет назад
አሜንንንንን
@abdullaziizahmed9741
5 лет назад
አሚን እስት በምርቀና ሰብስከርብ ግጩኝ
@hghfjj5036
5 лет назад
አሚን አሚን ያረበላለሚኢኢኢንንንንንንንንንንንን
@abdullaziizahmed9741
5 лет назад
@@hghfjj5036 ሰብስከርብ አድርግኝ
@zewdtuaregahegnzd322
5 лет назад
አሜን እማ
@cell7153
5 лет назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በሰላም ወታቹ በሰላም ግቡ ክፉ አያግኛች በያላቹበት እ/ር ይጠብቃች እወዳቹዋለው ❤❤❤❤
@user-tu6gc4dw2n
5 лет назад
አሜን ፫
@sdfdsfsddsfsd6084
5 лет назад
Amiiiiiiin. Hulachinim
@samramaamr5326
5 лет назад
Amen amen amen mar
@user-hl1zw9hm6m
5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@malisha1239
5 лет назад
አሜንንንንንንን
@user-yo4dc5br7u
5 лет назад
ዛሬ ደስ አለኝ መዳም ደሞዝ ጨመረችልኝ
@ami1544
5 лет назад
እኔም ደስ ብሎኛል ልክ እንዳንች
@user-bo2vx3co2e
5 лет назад
እንኳን ደስ አልሺ👏👏😆
@merymmohammed3073
5 лет назад
Hawa Hawa መብሩክ አላህ በረካ ያድርግልሽ
@user-fr8qb9ij4w
5 лет назад
Hawa Hawa አንኳን ደስስ አለሽ ሀቢብቲ
@jemelafudeyili5811
5 лет назад
እኳን ደስ አለለሽ አላህ በረካውን ይጨምርልሽ
@user-up9yi8xd6l
5 лет назад
*ይችን ጣፍጭ ልጅ የምውዳት እጆን ያሳይኝ በላይክ አሜንየ ውድድ የኔ ጣፍጭ!*
@maruamahmad3802
5 лет назад
ይመችሽ ይሜkkk
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
5 лет назад
በቃ ኮመንት ላይ አጠፊም አደል እኔም እኮ አንቺን በመከተል እግሬ ቀጠነ እሄው በሚጣ ስም ላይክ ገጭቼሻለው ብድር አለብሽ
@saraaberham2074
5 лет назад
አሜን የኔ ቅመም ስወድሽ♥ እንደ እኔ የሚወዳት like
@abdullaziizahmed9741
5 лет назад
Like
@cb3623
5 лет назад
C
@abumajd8733
4 года назад
ሀ
@fhgfffdgg8909
4 года назад
Zz
@user-jr3to5ng1r
5 лет назад
ቤቶችዬ😙😙በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ከክፍነገር ሁሎ ትጠብቀን እመቤቴ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😚😚😚😚
@diledegefa2563
4 года назад
Miritinesh
@user-bw1vj9mw2w
5 лет назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረከቱ ውድ ሙስሊም የአሔራ እህቶቼ እራህማው ሸሀር እረመዳን መጣልን እንዴኔ ስትናፍቁ የነበራችሁና ዴስ ያላችሁ ዴስታችንን አብረን እንግለፅ ዴርሰው ፆመው ከተጠቀሙት አላህ ያድርገን ቤቶችዬ እወዳችሁ አለሁ😘😘💝💝
@emantube2177
5 лет назад
አሚን
@user-wx7oc2tj6u
5 лет назад
አሚንንን
@smsm9987
4 года назад
አሚን እህት ጀዛኪላሁኽይር
@yesasofa4174
5 лет назад
ሰላም ውዶቼ እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ዘረኝይነት ይዉደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@tsegakbirtukbirtu5133
5 лет назад
ኢትዮጲያን እግዚያብሄር ይባርካት። የስደት ሂወት ያብቃ መባርካችን ባገራችን ይሁን።
@seadatube8121
5 лет назад
በሦደት ያላችሁ እህት ወንድምቸ በሠላም ወደ ኢትዬጲያ ይመልሣችሁ
@alinalin5500
5 лет назад
ቤቶች እናመሰግናለን፡ሁሉምሺ
@othman_ahmadothman_ahmad3879
5 лет назад
Amen
@user-if7pf4xj2u
5 лет назад
አሜን
@zakyatessema9931
5 лет назад
አሜን
@user-on7ln9iq8r
4 года назад
አሚን
@salimmosa8557
5 лет назад
ዛሬ ድብሮኛል እስኪ በላይክ አስናኑኝ ያገሬ ልጅች
@yeshidejen1231
5 лет назад
ስት ትከፍያለሽ
@gmal9273
5 лет назад
ለምን
@hbvbvgcvvhvv850
5 лет назад
አብሽሪ የኔ ዉድ አይዞሽ
@SamsungGalaxy-uh7oi
5 лет назад
የዞሽማር
@abdullaziizahmed9741
5 лет назад
ላክ ሰጠሁሽ ። አንችም ሰብስከርብ አድርጉኝ
@user-kc5mq8so7t
5 лет назад
ቅድስ አማኑኤል አባታችን ከክፍ ነገረ ሁሉ ይጠብቀን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም አድረግልን አሜን አሜን አሜን
@shewayedengelmaryamlejjj2479
5 лет назад
Amennnnn Amennnnnn Amennnnnnnn weda🙏
@user-ll9kk7rd3q
5 лет назад
እኔስ በዘመኔ ይችን አፏ የሚጣፍጥ ቅመም የሆነች ልጅ የናፈቀኝ እደኔ የሚወዳት ላይክ ብቻ አድርጉ
@ahmadzainab4857
5 лет назад
እህቶች ልሳፍር ነው ዱአ አድርጉልኝ 8 አመቴ ኢትዮዽያ ልህድ ነው በስላም ያስጋባሺ በሉኝ
@user-fp3fo4lb2s
5 лет назад
@@ahmadzainab4857 ሰላም ግቢ እህቴ
@user-fp3fo4lb2s
5 лет назад
@@ahmadzainab4857 ወንድም
@dasetalbachso5577
4 года назад
እማይ
@dasetalbachso5577
4 года назад
አሜን
@user-zq8df3is7w
5 лет назад
አሜን የኔ ቅመም ስወድሽ ❤!እንደኔ የሚወዳት like
@user-kl3cu2dv2x
5 лет назад
ዛሬ ደስ ብሎኛል ላይክ አርጉኝኝ👉👉👉👉👉👉👊👊👊👊👊👊👊👊👊😛😛😛😛😛😛😛😛😀😀😀😀
@user-ql4pf1kp4m
5 лет назад
ምንአገኘሽ እኔስ ደብሮኛል
@user-kl3cu2dv2x
5 лет назад
@@user-ql4pf1kp4m ምንሆንሽ ማማዬ
@user-bo2vx3co2e
5 лет назад
ስደት አስጠልቶኛል 😆💖🍀🌹
@user-ql4pf1kp4m
5 лет назад
@@user-bo2vx3co2e እኔን ባየሽኝ ጧት ተነስቸ ስራ ባልገባ ደስታየ😢😢
@user-ql4pf1kp4m
5 лет назад
@@user-kl3cu2dv2x የሰውቤት ሁሌም አያስደስትም እህቴ
@user-is1uj5kt6i
5 лет назад
ማፊየምሰራውን ፊልምማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ 😂😂😂😂😂😂
@user-ep6qh4lr9l
5 лет назад
አሜን የኔ ጣፍጭ እድግ በይልን ቤቶች ሥወዳቹ
@muller19961
5 лет назад
ዋው የዛሬ ድራማ እንዴት ደስ ሲል እናመሰግናለን ቤቶችዬ
@mariamsameera5609
5 лет назад
አገራችንን አላህ ሰላም ያደርግለን
@enataaresama9436
5 лет назад
እንኳን ነገ 6ተኛ ሳምንት ገብርኤል ወይም ደግ ሰው በአል አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ወዳጆች
@user-fs1ls9su9x
5 лет назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@SaraAli-lr6df
5 лет назад
አሜን እንኳን አብሮ አደራሰን
@behailuadem2520
5 лет назад
Gebirher
@behailuadem2520
5 лет назад
Amen
@Max-vc5gs
5 лет назад
Enata Aresama እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-fx9qk6bv8q
5 лет назад
በናታችሁ አገሬ መግባዬ ስናፍቀው ኖሬ ዛሬ ደሞ ፈራሁ እስት አበርቱኝ
@mo2902
5 лет назад
ምን አስፈራሽ ማሬ ሰላም ግቢ እኔናፍቄ አለሁ (6)
@mayabatrouni9011
5 лет назад
ረዲ ከልደታ ayzoesh.mimy.abshir
@mimilema2816
5 лет назад
ለምን ፈራሽ
@rahelrihek9148
5 лет назад
ረዲ ከልደታ lamen
@suzenasuzena6517
5 лет назад
Ayizoshi mar lamanignawm wasigni
@meronadane2921
5 лет назад
ዋው ቤቶችየ እንኮን በዳና መጣችሁ ዩቲዩብ ዘበኛ ሆኜ ስጠብቃችሁ ነበር 😍
@user-lf1im9gy8q
5 лет назад
#መዝሙር_ዘኒቆዲሞስ ሃሌ ሉያ (5) መኑ ውእቱ ገብርሔር ዘይረክቦ እግዚኡ በምግባረ ሰናይ ወይሰይሞ ዲበ ኩሎ ንዋዩ ካዕበ ይቤሎ እግዚአብሔር ገብርሔር ምዕመን ዘበእሁድ ምዕመነ ኮንከ ዲበ ብዙኅ እሰይመከ ባዕ ውስተ ፍስሐሁ ለእግዚከ፡፡ #ትርጉም ፡- ጌታው መልካም ሲሰራ አግኝቶ በገንዘቡ ሁሉ ላይ የሚሾመው ቸር እና ታማኝ አገልጋይ ማነው ዳግመኛም እግዚአብሔር በታንሹ የታመንክ ደግና ታማኝ አገልጋይ ሆይ በብዙ እሾምሀለሁ ወደጌታህ ደስታ ግባ አለው፡፡ ማለት ነው
@philippinespilipino7971
5 лет назад
Amen AmenAmen kale hwet yasemaln ❤💚💛
@meseretfentaw9695
5 лет назад
Amen amen amen kale hewat yasemaln
@MimiMimi-ii5cu
5 лет назад
I 4o5405tjh
@wdmr7282
4 года назад
እነሰጠቸውተሁነ25
@user-bv9sl3qj9o
3 года назад
አመን አሜን አሜን
@user-fo5kv5th5i
5 лет назад
የመኮሞንት ሰሱ ሰላለብኝ ነው እንጂ ገና ኣላየሁትም 😂😂😂
@user-bo2vx3co2e
5 лет назад
😂😂😂😂😂👏👏💖
@meharibrothershenokmeharik3073
5 лет назад
Betochiiiiiii selamchu bezit yibel fkr ❤👈selm le emom Ethiopia 🙏🇪🇹🇪🇹
@wdmr7282
4 года назад
እነሰጠቸው52)ቁረአነ25እዳተዘጋጀ?))
@zuhrazuhra8342
5 лет назад
መሸለም ያለበት ድራማ ነው ከስራችሁ ሰአት አክባሪነታችሁ ሊያሸልማችሁ ይገባል❤
@jesusmydadjesusislordnursa9632
5 лет назад
የጌታ ስላም ለእናት ይሁን
@user-lu5hy8wy9j
5 лет назад
አይ ቅመም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-eq4dm6qs3p
5 лет назад
የይቤ፣አድናቄወች፣ላይክአርጉኝ
@user-tg5py4mu5c
5 лет назад
ስወዳችሁ
@ergobekares1493
3 года назад
እኔውድድድድ ነው የማረገው
@user-eq4dm6qs3p
3 года назад
@@ergobekares1493 የኔ የምንጠጋ ጠጋ
@ekroneg6311
3 года назад
መውደዲ ብቻ
@zharaadem3001
5 лет назад
ቤቶች ወሰጤ ናቸወ በተለይ ይቤ አዛሎ አሜንየ ወሰጤ ናቸወ 😍😍😍😍😍😍
@mandris515
5 лет назад
እስኪ ሀገራችንንም እኛ ስደተኞችንም ከክፍ ነገር ይሰውረን የሀገሬ ልጆች
@halimahabeshawit3807
5 лет назад
Amiiiiin hode
@user-wi5py5pv4v
5 лет назад
አሚን
@user-bq5cp3hh6w
5 лет назад
ሠላማችሁ ይብዛ የአገሬ ልጆች እንካን ለ#ገብርኄር ፮ ተኛ ሳምንትበሠላም አደረሣችሁ አምላክ ለብርሀነ ትንሳኤው በሠላም ያድርሠን አሜን ፫
@senitsega1517
5 лет назад
Amen
@user-wk1se7ei9o
5 лет назад
አሜን
@hadajsaid6882
5 лет назад
መቅዲ የማርያም ልጅ መቅዲ
@user-zl1eh7dk5r
5 лет назад
ረመዳን ከሪም ሙስሊም እህት ወድሞቼ በዱአ እንበርታ ሰላም ያድርሰን አድ ወር ቀረው አልሀምዱሊላህ ። ቤቶች እናመሰግናለን
@halimahabeshawit3807
5 лет назад
Amiiiiin ya rebiii insha Allah
@khouloudhaidar3438
5 лет назад
ZzyQalch
@khouloudhaidar3438
5 лет назад
@@halimahabeshawit3807 alima jeml
@user-wt3sl6pb4w
5 лет назад
ስዉዳችሁ ጎዴኞቸ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ዴስተኛም አላህ ያርገን ዴሞ ላይክ አርጉኝ ዴብሮኛል
@abdullaziizahmed9741
5 лет назад
ላክ አርኩሽ ። አንችም ሰብስከርብ አርግኝ
@user-wt3sl6pb4w
5 лет назад
@@abdullaziizahmed9741 መጣህ ጠፍተሀልኮ አላየሁህም ሰሞኑ በሰላም
@user-wt3sl6pb4w
5 лет назад
@@abdullaziizahmed9741 ሰብስክራብ ካረኩህኮ ቆየሁ
@hayatalhayat7681
5 лет назад
ዘሀራ ዘሀራ ሀሀይእሕቴአአብሽሪ
@user-wp2ch1py6p
5 лет назад
ውይይይ እስኪ ኔነንም like ግጩኝ የመጀመሪያዬ ነው like ስል
@laylaji2432
5 лет назад
ደብሮኝ ነበር ቤቶችዬ እካን ደና መጣችሁልን😘
@user-sr9ne8uy3i
5 лет назад
ዛሬ ቢከፋኝም በቤቶች እፅናናለው አልሰማህም ሰይጣንየ
@user-ep6qh4lr9l
5 лет назад
ሲከፍሽ መዝሙር አዳምጭ እህቴ አይዞን
@user-db5wt9ug8k
5 лет назад
Well ብለናል ቤቴችና ኮሜንተሮች አንደኛ ነኝ ቃስ እያላቹ እለፉ እዳርግጡኝ
@user-pw2kw2zo2o
5 лет назад
ያለ ጭንቃት እንዝናነ በ ቤቶች ድራማ well come
@messiayoub7234
5 лет назад
ቤቶችዬዬዬ እንካን በሰላም መጣችሁ ሲወዳቹኮ ፨😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹👈
@bettyethiopian4544
5 лет назад
እኔ የቤቶች አድናቂ ነኝ እንደኔ የምትወዱት like
@ggalaxys2010
5 лет назад
ጣፍጭን እደኒ የምትወዶት ማነው
@user-sr9ne8uy3i
5 лет назад
የኔ ናፍቆቶች እንኩዋን በሰላም መጣችሁ ቤቶችየ
@saronayalew9374
5 лет назад
እናመሰግናለን አብረን እንዝናናለን ቤቶችዬ።😍😍😍😍😘😘😄
@genihabeshw3681
5 лет назад
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ👏👏👏😍😍😍💘💘💘💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saeedalbelooshi5337
5 лет назад
6
@user-fe7sj2xm2n
5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የሀገሬ ልጆች ነገ ሀገሬ ልገባ ነው እናንተንም እመቤቴ በሰላም ለሀገራቸው ተብቀቸው እወዳቸዋለሁ
@user-gq8ov1fz3j
5 лет назад
አሜን በሰላም ግቢ እህቴ ቅዱስ ሚካኤል ይከተልሽ
@user-fe7sj2xm2n
5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ማር
@optionscell354
5 лет назад
አሜን
@user-qq2kp3pb7n
5 лет назад
አሜን.።አፈማር..ውድድድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@amhara74
5 лет назад
ቤቶች እነኳን ደህና መጣችሁ እከ ወዴት ጠፋ አሜንዬ ውድድድ
@user-ct9bc4yc8o
5 лет назад
ውድ እህቶች እንደት ናችሁልኚ ኮመንቶች ማለቴ ነው እወዳችሁለሁ አላህ ለሀገራችን በሰላም ያስገባን ስደት መረረኚ ከረመዳን ቡሀላ ሀገር ልገባ አስቤለሁ ዱአችሁን እሻለሁ አላህ ያሳካልሽ በሉኚ ውዶቼ
@user-bo2vx3co2e
5 лет назад
በሰላም ጊቢ ማምዬ👐👐👐
@Ch-xm8tc
5 лет назад
አላህ ያሳካልሽ ሀያቲ
@dasetalbachso5577
4 года назад
ወኡም
@Jameela-wl9lg
5 лет назад
አሚንየ እዲግ በይ ልጀ ትናፍቀኛለቺ አንቺንሳይ እባካቺሁ ከልጂሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ ስደተኛ ነኝ
@zaratube608
5 лет назад
እንዴት ናቸው የሀገር ልጆች በያላችሁበት ሰላማቸው ይብዛ
@azizamar1529
5 лет назад
እንኮን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኝል ውድ ያገሬ ልጆች እናተንም ደስ ይበላችሁ
@nianaban2204
5 лет назад
ክክክክክክ አይ በዛብህ ብቀብሩትም ይነሳል አባባልህ ተመቸህኚ ቤቶች ስወዳቹሁ
@alhaddad706
5 лет назад
ስወዳችሁ ቤቶችዬ እደኔ በጉጉት የሚጠብቃችሁ የለም እረእከን አምጡሉን
@user-zg3gq9mo8e
5 лет назад
አቤት ገና ከመለቀቁ ኮሜንቶች አበዛዛችሁ ሺሺሺሺሺ ሁኑልኝ እንደነ በስደት ያላችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ የኔ ማሮች ውድድድድድድ በተረፈ ቆይ ስለ ቤቶች ልያቸውና እኮምታለው እሺ ማሮች
@user-er5kb5fn8j
5 лет назад
ዉይይይይ ቤቶችየ እንኳን መጣችሁልኝ በጣም ተናድጀ ነበር መዳሜን እንቅልፍ አልይዛት ብሎ ወይ አሜንየ እሙሙሙሙሙሙሟ።
@samrawit5314
5 лет назад
እኔ ግርምምም የሚለኝ ቤቶች የተለቀቀው አውን ኮመንቱ ግን ሰማይ ደርሳል አቤት አቤት የቤቶች ተከታዮች። በሙሉ በላይክ መስርቅ ተጥፕርጥራቹዋል 🤔🙄😋እስኪ በነካ እጃቹ h b r d በሉኝ ነገ ልደቴ ነው ይሄም በዘመድ ነው እንዳትሉ ደሞ😏😉
@user-te9mo7pu3n
5 лет назад
H b d ደሞ ለመወለድ
@samrawit5314
5 лет назад
@@user-te9mo7pu3n ከልብ አመሰግናለሁ። 🙇♂️
@meronmeron1294
5 лет назад
HAPPY BIRTHDAY TO YOU 🎂🎂
@aduhabeshawit4238
5 лет назад
Happy birthday sistuka
@samrawit5314
5 лет назад
አመሰግናለሁ። ምርጥ የሀገሬ ልጆች😍
@lsbsks4104
5 лет назад
ላይክ ግጩኝ ደስ ብሎኛ ዛሬ እናቴ ወለደች
@burtykanbeirut9568
5 лет назад
በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@saraarayi4542
5 лет назад
ቤቶች: በጣም: እናመሰግናለን አሜንየ: እንወድሻለን
@rehimaahmed
5 лет назад
የዩቱብ ዘበኛ ቢኖረው ምን ነበር 😂 ጥሎብኝ ቤቶችንና ኮሜንታትሮችን ስወዳቹ ኑ የስደት ጓዶቼ የማይሞላ #ዱኒያ ዘና እበል 😘
@user-xi7el2jx9d
5 лет назад
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ሳህ ዉዷእህቴ
@mdsahedkhan2038
5 лет назад
Eshi
@user-cr3iv4qd8u
5 лет назад
አይ ማፊ መቼ ነው ፊልሙን ምትሰሪው😂😂😂😂
@masiyedr.abiyeadnaki6128
5 лет назад
😂😂😂😂
@user-is1uj5kt6i
5 лет назад
😂😂😂😂
@user-fp3fo4lb2s
5 лет назад
ክክክክክክ
@fatanchasham7867
5 лет назад
የማፊፊልየለም
@user-qu9py1md4b
5 лет назад
kkkkkkkkkkkkk
@adisiialemixagayee1588
5 лет назад
Welcomee betochii diramaa yee betisher diramaa bexamii iwodachaloo uuuuupppp lovee somecee
@user-qr6gj1qj5h
5 лет назад
ውይ ዛሬ አለፈልኚ እኮ እንኮን ሠላም መጣችሁ ቤቶችየ
@Tube-wt9rj
5 лет назад
*ዛሬ ማሚን ብሶቷን ስለተጋራሁዋት ትልቅ አድርጋ ስላዋየችኝ ደስ ብሎኛል ላይክ ግጩኝ*
@mekditubeselamethiopia7049
5 лет назад
Like
@user-zt2lb3rv4i
5 лет назад
እንካን ደስ ኣለሽ
@englishforethiopians3419
5 лет назад
Betoch is my favourite sitcom ✌🏼
@englishforethiopians3419
5 лет назад
Well, I am here to promote English so that I can catch the attention of the viewers of this TV series.
@saralove7453
5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች ዛሬ ከቤቶች ጋ ዘና እንበል♥♦♥
@halayhalay5696
5 лет назад
My favourite comedy betoch 🤩🤗🤩😘😍🤗🤩😘
@yotube4
5 лет назад
አይ ኮሜንታተሮች የእቤታችሁ ጣጣ እዛው አትጨሪስም ስለ ድራማው አስተያየት ፃፊ ሆ መዘዝ እናመሰግናለን
@user-gw4hb3uy4o
5 лет назад
እስቲ ከባድ ጉዞ አለብኝ መድሀኒያለም ይከተልሽ በሉኝ በማሪያም
@mekedienegnyabatienafakiec6662
5 лет назад
Medanie alem yektlsh marrr
@user-zq9hr8us1s
5 лет назад
መደሀኒለም ይከተልሽ ውዴ
@user-zt2lb3rv4i
5 лет назад
ኣሏህ ካንቺካ ይሁን ውዴ
@user-zt2lb3rv4i
5 лет назад
ኣሏህ ካንቺጋይሁን ውዴ
@mandelamaru3554
4 года назад
Medihaniyalem yiketelish
@jscomputer2789
5 лет назад
ዛሬ በጣም ከፍቶኛ ነበር እንዃን ደና መጣቹህልኝ ባይሆን ይችን ግማሽ ሰአት አንኮ ጭንቅላቴ ዝና ይበል
@user-oq5jh2gh4s
5 лет назад
እንኳንደህናመጣቹቤቶችበጉጉትነውምጠብቃቹ
@fatumaseid7760
5 лет назад
እስኪ ላስቸግራችሁ እህት ወንድሞቸ ልጀን አሞብኝ ነው በየ እመነታችሁ ዱአ አድርጉልኝ የማናችን ዱአ ተቀባይነት እንዳለው አይታወቅም
@user-ng1ii7ow2i
5 лет назад
አሏህ ያሽርልሽ ውድ እህቴ አብሽሪ
@user-zb5yw3dl8c
5 лет назад
አላህ፡ያሽለዉማማየ፡ኢሻአላህ፡ይዲናል፡ማርርር
@sadasada5220
5 лет назад
አላህ ያሽረልሽ እህት
@user-bb1dn2vs5h
5 лет назад
አላህ ያሽርልሽ የኔ ዉድ እህት አብሽሪ ይድንልሻል አታስቢ
@user-bq5cp3hh6w
5 лет назад
ፈጣሪ ይማርልሽ እህት
@user-lb6sn1ek2o
5 лет назад
ኮሜንት ማንበብ ደስ ቢለኝም ሁላችሁም Like ግጩኝ ብቻ ተመሣሣይ ኮመንት ዝም ብዬ ደከምኩ
@user-yl4wn8qx9q
5 лет назад
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ውድ ያገሬ ልጅች ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ
@GgddHv
5 лет назад
yeba yaradalege
@zeinayetayeh7866
5 лет назад
ለመናፈቅነውየጠፍችሁ፣እስከአሁንክክክክክክክዛሬቅጣትአለ።
@user-qu7dd9eb3e
5 лет назад
ይበቃልና የኔ ወንድም አንድ ናቸው ሁሌም ማጥፋት ይወዳሉ 😂😂😂 ወንድሜ እዲህ ነበር ምርር ሲያረገን የነበር ተመስገን ዛሬስ ልብ ገዝቷል
@samrawit-e.2385
5 лет назад
Esey temesgen new ahun meshashalu
@leyilaahmde388
5 лет назад
ዛሬ ሰው የላይክ ቸር ሆኖአል እኔም ልበል ዛሬስ ላይክ ግጩኝ
@hellotube4433
5 лет назад
ልብ ያለው ከዚህ ብዙ ነገር ይማራል።😊🤗
@user-io1lg2gf7q
5 лет назад
ቤቶች አሜንዬ ጣፋጭዬ
@messihailu9240
5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ ቤቶች እስክ ሰላም ግቢ በሉኝ ነገ ወደ ቅድስት ሀገሬ ልገባነው
@wasmi3143
5 лет назад
አሰለም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የገሬ ልጆች ሰለመችሁ ብዝትዝት ይበልልኝ ቤቶች ዌል ብለነል
@fadilafa2199
5 лет назад
ውአሌኩመሰለም ዉርማቱለህዉበርከቱሁ
@tigsetmulugita8118
2 года назад
ተባረኩ፡በብዙ፡ቤቶችየ፡ውድድ
@azebazeb3242
5 лет назад
ይብዬ የኔ ማር አይዞህ ሁሌም አንተን ያሳቅቁሀል ማፊ የምትባይ አዝግ ክክክክክክ ከይቤ ላይ ወረድ በይ
@hikimetinegnisubscribearag1061
5 лет назад
ዋው ማፊ ዛሬ በጣም በጣም አምሮብሻል
@amerachtojesus4349
5 лет назад
ዊል ከም ቤቶች💖👌
@user-nb4qf3kb3d
5 лет назад
Enkon dena metachu batochiy❤
@meskremtsegaye8582
4 года назад
ቤቶች ውድድድድድድድ
@liliqueen9146
5 лет назад
Well came
@user-yb3fm6rc9r
5 лет назад
መጡ ገባ ገባ በሉ የቢኒ እናት ኢትዮጵያ ልትገባ ነው ጨርሶ ይማራት አብይ ነፍ አመት ይኑርልን
@zdyanayoutube2199
5 лет назад
Well come
@yenuyenu92
5 лет назад
ቤቶችዮ የኔ ምርጣች ምርጥ ትምህርት ነው ለመዝናና አቃቂ አለ ከከከከከ
@kidistbekele4085
5 лет назад
አሜንዬ ካይን ያውጣሽ የኔ ውድ ቃላትሽ ዋው አንደበትሽ ማር
@masaramasara7436
4 года назад
አሜንዬ ቆጃ
Далее
24:43
Betoch - "ዶሮን ሲሸውዷት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 254
Просмотров 718 тыс.
29:08
አስቴርን ምን አስለቀሳት? | የእስክንድር ነጋ ያልተጠበቀ ውሳኔ | ለሀገሬ ምንም ማድረግ አልቻልኩም! | Haleta Tv
Просмотров 8 тыс.
00:19
Будзек в магазине игрушек🐝 #юмор #sketch #comedy #прикол #funny #смех #humor
Просмотров 50 тыс.
00:58
Узнал страшную правду 30ти летнего мотора Форда😱
Просмотров 2,5 млн
00:27
ВИРУСНЫЕ ВИДЕО / Комар на носу 😂
Просмотров 88 тыс.
23:47
СЕКРЕТЫ МОЕГО СОСЕДА, но это не мой сосед б̵̀е̶͝г̶̚ӣ̷
Просмотров 679 тыс.
46:08
ቅጣት ክፍል 91 | Kitat episode 91
Просмотров 34 тыс.
30:45
Betoch Comedy Drama “ጥያቄና መልስ“ - Part 172
Просмотров 992 тыс.
12:06
🔴 ሞጣ ታኩር ላይ የግድያ ሙከራ ፈፀመበት !!! | fehad
Просмотров 658
40:36
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
Просмотров 644 тыс.
23:15
Betoch - "ፖስት ፒል" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 237
Просмотров 1,3 млн
1:24:04
በ አርቲስቶች ጨዋታ የደመቀው ልዩ የበዓል ማን ይቀነስ ፕሮግራም ..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Просмотров 253 тыс.
10:06
Ethiopia: ወጋ ወጋ አስቂኝ ቀልድ ክፍል 21 (Wega Wega Comedy Part 21)
Просмотров 942 тыс.
28:55
Betoch | “ፍርጃ ነው!!! ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 346
Просмотров 677 тыс.
34:05
Betoch -"ወደ ድሮ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 299
Просмотров 884 тыс.
29:17
Betoch | “አለቅልቀው ደፉት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 358
Просмотров 1,4 млн
00:19
Будзек в магазине игрушек🐝 #юмор #sketch #comedy #прикол #funny #смех #humor
Просмотров 50 тыс.