Тёмный

Betoch | “ቆራጥ ውሳኔ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 351 

Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Подписаться 902 тыс.
Просмотров 620 тыс.
50% 1

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 351 “ቆራጥ ውሳኔ ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 351
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Опубликовано:

 

27 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 669   
@gojamfenta1225
@gojamfenta1225 2 года назад
እረ ሰዋች በፈጣሪ ስም ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን እንጸልይ ሰላም ለሀገራችን !!! ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አቤቱ ታረቀን ፍቅር ስጠን የተሰደድትንም ለሀገራቸው መሬት አብቃልን
@afrotube3610
@afrotube3610 2 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0RvuHBwvXRc.html
@limphotsosane1184
@limphotsosane1184 2 года назад
Nice job
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 2 года назад
ከእኔጋ የአላህ ቃል ቁራአን የሚቅራ የታለ እንቅራ እናብብ ቁረአን የህመማችን ማፍውሻ ነው
@saliya3249
@saliya3249 2 года назад
እኔ አለው
@Rahmarahma-sh9rr
@Rahmarahma-sh9rr 2 года назад
Ba min.lageghish ukti
@abdiemaliki4162
@abdiemaliki4162 2 года назад
ኤኔ አለሁ
@zahriaahmed1651
@zahriaahmed1651 2 года назад
Inenis asgabing ihte ibakish. Jezakallah
@user-ou8nj5su2h
@user-ou8nj5su2h 2 года назад
ውዷየ በየትነው
@meriemtube4869
@meriemtube4869 2 года назад
ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ የሚሰቃዩ ወገኖቻችን ኧረ ወደማነው የሚጮሀው 😭😭😭😭
@user-tk1id1vx2s
@user-tk1id1vx2s 2 года назад
ኧረ በጣም
@mahdersisay9476
@mahdersisay9476 2 года назад
@@user-tk1id1vx2s ጸ፣ዐኳአከጰጾከጨአጨሠጠኘኘጠነኘጠ
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 2 года назад
🙋🏽‍♀️ለወሬ ቦታ አለን ለብራክ እንሩጣለን ግን ቁራአን በልባችን የለም ሞት ግን ጊዜ ቀጥሮ የለውም በማንያውም ጊዜ ቦታ ሞት አለ😭ስለዛ ለቁራአን ቦታ እንስጥ ወደ አላህ እንመለስ ከእኔጋ ቁራአን እንቅራ እናዳመጥ እስላማዊ ጥያቄ መልስ እንማማር ሞታችን በሸሀዳ😭🌹
@aamirsalih3903
@aamirsalih3903 2 года назад
mashallah
@mamye0919
@mamye0919 2 года назад
insha allah
@user-ox3kg4uv5p
@user-ox3kg4uv5p 2 года назад
✅✅
@Nour-cg2qu
@Nour-cg2qu 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-sb2vx1qo7l
@user-sb2vx1qo7l 2 года назад
ኤጅእባክሽ ጉረኝእራስሽስ ስታይአደልእምትውይውበሄድኩበትአገኝሻለሁ ለመሸቀያሽነውእምፅፊው እቤትሽፕለቲካነው እመለቂው
@tube9781
@tube9781 2 года назад
በዚ በአዲስ አመት ለሀገሬ ትልቅ ምኞት አለኝ ፍቅር እና ሰላም አብሮነትን መተሳሰብን ደስታን ሀገሬ ከሁሉም ከፍ ብላ ማየትን እመኛለው ኢንሻ አላህ ያረብ ዘረኞችን አላህ ወደ አንድነት አላህ ይመልሳቸው 🇪🇹💞
@afrotube3610
@afrotube3610 2 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0RvuHBwvXRc.html
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 2 года назад
ፍትህ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አምላክ ሆይ ምህረትህን አቅርብልን
@hilwayasin7088
@hilwayasin7088 2 года назад
ena yemilew comment lay becha new ende yemiselayew
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 2 года назад
@@hilwayasin7088ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን እስካልገቡ ድረስ እንጯሀለን እንደ ኢትዮጵያዊ ስለምናስብ እደ ባንዳ ለሚያስብ መስሚያችን ............ነው
@hilwayasin7088
@hilwayasin7088 2 года назад
gosh
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የአምላካችን ምህረት ይብዛልን
@user-km3hh2kn9j
@user-km3hh2kn9j 2 года назад
ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህ ለእስርተኞች ፍትህ ድምፅ ሁኑ ወድ ያገሬ ልጆች በዚህ በሙቀት እየተሰቃዩ ነዉ እየሞቱ ነዉ መንግስት እንደለለን ወገኖቻችንየሰብአዊ መብት ጥሰት ይቁምልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 2 года назад
ኡፍፍፍ 😭😭😭💔💔💔
@ethiopia1896Adwa
@ethiopia1896Adwa 2 года назад
#አዲስ__ዓመት ለኢትዮጵያችን ችግር ተቃሎ የሁላችንም ሰላምና ተስፋ የሚለመልምበት #ኢግዚያብሔር አብሮነታችን ላይ በረከት የሚያዘንብበት ያድርግልን ለሁሉም መልካም ዓመት ያድርግልን!
@user-xx5ut1lh4g
@user-xx5ut1lh4g 2 года назад
ሻሼን የምታደንቁ አንደኛ ነች ኮ ❤
@user-su3bg6qn1e
@user-su3bg6qn1e 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሞቱ እህት ወንድሞቻችን እባካችሁ በቁማቸው እንድረስ ግማሹም አለ
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 2 года назад
ፍትህ በሳውድ እስር ቤት እየሞቱ ላሉት ህፃናት እናቶች እህት ወንድሞቻችን ሳያልቁ ድረሱላቸው ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭
@waleedsaif8277
@waleedsaif8277 2 года назад
Pppppp
@pakistanzindabad8495
@pakistanzindabad8495 2 года назад
ፍትህፍትህ
@user-vy4kb2fu4d
@user-vy4kb2fu4d 2 года назад
ኢትዮጵያ ና ህዝቦቻ ና ፈጣሪ ይባረክ ያላታሰበ ደስታ ቤታቹ ይግባ ውዶቼ ኣሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔❤😍💋
@abebatube6227
@abebatube6227 2 года назад
ደምሩኝ
@user-he9ge7ep7f
@user-he9ge7ep7f 2 года назад
አሚን ያርብብብብብ
@bestebeste448
@bestebeste448 2 года назад
አሚን ያረብብ
@sabletube3397
@sabletube3397 2 года назад
ውድ እህት ወንድሞቸ በየሃይማኖታችሁ ለወሎ ህዝብፀልዩ በዚህ ሰአት የወሎ ህዝብ በጦርነቱ ምክኒያት ሁሉነገር ዝግነው ቤተሰቦቻችንን ድምፅ መስማት ናፍቆናል😰😰😰😰
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
3 ወሪ የቤተሰቦችን ደምጽ ከሰማሁ በቅንነት ደምሪኝ 😍
@fozilovemohammed5654
@fozilovemohammed5654 2 года назад
ፈትህ ለወሎ ህዝብና እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገናቻችን😭😭😭😭😭😭
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😭😢😢😢😭😭😭😢
@fozilovemohammed5654
@fozilovemohammed5654 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jameelaomar1143
@jameelaomar1143 2 года назад
ሰላምነወ
@rahmarahma317
@rahmarahma317 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yl2iz2yk7d
@user-yl2iz2yk7d 2 года назад
😭😭😭😭💔💔💔💔
@nejuwollotube8520
@nejuwollotube8520 2 года назад
ሰላም ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ክሪሲታን ወገኖች እንኳን አደረሳችሁ በር 2014 መልካም ዘና የምንሰማበት ያድሪገን አገራችን ሰላሟን ይመልስል እስረኞችም ለሀገራቸው ያብቃቸው ያረብ ድአ አድሪጉ 😭😭💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
@eehanahana5182
@eehanahana5182 2 года назад
አሜንእንኳንአብሮአደርሠንመልካምሠው
@ismnwikko1358
@ismnwikko1358 2 года назад
👍👍👍👍👍👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👐😪😪😪😪😪
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኢትዮጵያውያን በሙሉ ባአል ነው አዲስ አመት ሰላም ለሀገራችን ይስጥልን ፈጣሪ አሜን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 года назад
Ere astewyi amet mikeyerew lekiristianoch bicha new ende muslimochunatinorubetimm Yeafihinnfire tibelalehnyilal METSHAF kidus ahun yega yikir belegen bey beamish nigir endaywesdish
@nejuwollotube8520
@nejuwollotube8520 2 года назад
@@liyagessesse7435 ያኔ ለሁሉም ነው ግን በናተ ደሞ በአእላችሁ ነው
@maskaramnege5712
@maskaramnege5712 2 года назад
እባካቹ ዘሩን አምጡልን እሱ ከሌለ አያምርም
@enat5573
@enat5573 2 года назад
በጣም
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 2 года назад
እውነት እኔም በጣም ነው የናፈቀኝ ድምቀት ነውኮ
@funnytube5462
@funnytube5462 2 года назад
@@enat5573 .
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኔም
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 года назад
ፍትህ ያጣው የሰው ህይወት ከምን ደረሰ ኢትዮጵያ እማማ ቀና በይ እባክሽ የቤተሰብን ድምጽ አሰማን ቸሩ መድሃኒአለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@manufikir4845
@manufikir4845 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ኧረ ኡኡኡኡኡ
@user-lq7ps4so5o
@user-lq7ps4so5o 2 года назад
ውነት ነው ፍትህ ነይ እንዛመድ የሀገሬ ልጅ
@AlexAlex-ye3vu
@AlexAlex-ye3vu 2 года назад
አሁን አንተ ለህዝብ እስበህ ሳይሆን ወሬ ለማራገብ ነው እንጅ በአሁኑ ሰዓት በወሎ ብቻ ሳይሆን በአማራ ፣ በአፋር ክልሎች ህወሃት ባስከተለው ግጭት ትንሽ የማይባሉ ወገኖቻችን ከቤት ከቀያቸው ከመፈናቀል ባለፈ በከባድ መሳሪያ ህይውታቸው ያለፈ ፣ ሃብት ንብረታቸው የውደመና የተዘረፉ ብዙ ናቸው ። በዚያም መስረት መንግስትም የኢትዮጵያ ህዝብም ያለውን ሁሉ እያደረገ መሆኑን ሳናቅ ቀርተን አይደለም ። ስለዚህ በአሁኑ ሰዓት ሃገራችን የምትፈልገው መሬት ላይ ወርዶ የሚሰራላት ፣ የሃገሩን እና የወገኑን እንባ የሚያብስላት የከፉ ቀን ደራሽ ልጇን ነው የምትፈልግ እንጅ የማንንም ትንፋሽ የሚያራግብ አትፈልግም ።
@sarhope8468
@sarhope8468 2 года назад
ወሎ ምን ተፈጠረ ?😭🙏
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 года назад
@@AlexAlex-ye3vu ወንድም ደምረኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 года назад
@@sarhope8468 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@husenemam8527
@husenemam8527 2 года назад
ፋትህህህ ሣኡድ ላሉ እትወድሞች ህፃናቶች አለቁብን ድምፅ እንሆናቸው እባካችሁ ወገለወገኑደራሺነው
@fhfh2877
@fhfh2877 2 года назад
እባካችሁ ፍትህ ፍትህ ለሳአዊድ አረበያ እስርቤት ላሉ ህፃናት። እስረኞች
@user-ru3jf1pw8s
@user-ru3jf1pw8s 2 года назад
ቤቶችችችች እየጠበቅንን ነው እንግዲህ አታጓጉኝ ቶሎ ግቡ በር በሩን እያየሁ እኮ መሸ
@user-jp9tl8di3r
@user-jp9tl8di3r 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ አማራ ህዝብ😭😭😭ያለጥፋታቸው ለሚሰቃዩት
@selammekonennethiopia2110
@selammekonennethiopia2110 2 года назад
😭😭😭😭ፍትህ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
ይግባኝ ለክርስቶስ 😥 እህቶች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 👏
@user-mr3lb7xl7g
@user-mr3lb7xl7g 2 года назад
ሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነት ስጥልን በየእስር ቤቱ የሚሰቃዩት ሀገራቸዉ የሚገቡበት ጦርነት አበቃ ሰላም ሰፈነ የምንባልበት ያርግልን 🙏
@MdSahed-tn1iw
@MdSahed-tn1iw 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህፍትህፍትህ ለስርቤትለሚገኙትወገኖቻችን
@user-iz8gc5ej5d
@user-iz8gc5ej5d 2 года назад
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን
@lishantube3157
@lishantube3157 2 года назад
ቤታሳብ እንሁን ውዴ
@user-iz8gc5ej5d
@user-iz8gc5ej5d 2 года назад
@@lishantube3157 እሺ
@redshtube7299
@redshtube7299 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ና ወንድሞች👉😭😭
@SHAMA-TUBE
@SHAMA-TUBE 2 года назад
ደምረኝ ብሮ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን በደና መጣቹ ቤቶች ፈታ በአዲሱ ዓመት ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ሰላም ሲኖር ሁሉ ነገር ደስየሚለው
@alemneshbayisa4108
@alemneshbayisa4108 2 года назад
Hchhdhdhd
@ayele8318
@ayele8318 2 года назад
ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭😭😭😭😭
@user-ip6mf3gs5v
@user-ip6mf3gs5v 2 года назад
ቤቶችየ እንኳን ዳና መጣቹ ፍትህ ላኣገራችን ፍትህ በእሰሪ ያሉቱ ወገነቻችን ያሃገሩ ሰላም የናፈቀው እፍፍፍፍፍ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-px8fg8nk4u
@user-px8fg8nk4u 2 года назад
ፍትህ ለሳዉድ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ዝም አትበሉ አለ ቀን የሰዉ ያለህህህህህህህህ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
እግዚአብሔር ይድረስልን በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 👏
@ethiolove7219
@ethiolove7219 2 года назад
ለኢትዮጵያ ሰላም ይሁን የሚል ሰው እጂ
@konjonash5569
@konjonash5569 2 года назад
ሠላም ለአገሬ ህዝብ ፍቅር አንድነት ስምምነት ደስታ ሁሉንም እማኝለቹወለው የኔ ውድ ህዝቦች ፈጣሪ ይጣብቀቹ የቤቶችን ድረመ በጉጉት ነበር የምጣብቀው ስለመጣቹ አመስግነለው 🙏🙏🙏🙏🙏
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
ቤቶችን ማነው እሚወዳቸው ኢትዮጵያ አንስቸ እስከ ሳውዲ ያገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ ያሉት ኢትዮጵያዊ ድምፅ እንሁን እባካችሁ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭
@saleh9397
@saleh9397 2 года назад
ኢትዮጵያ ለመግባት 20 ቀን ቀረኝ እስት በሰላም ግብ በሉኝ
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 года назад
Besalm.gebi
@user-hp9df7oh6x
@user-hp9df7oh6x 2 года назад
እኔ 10 ቀን የአለህ
@Nour-cg2qu
@Nour-cg2qu 2 года назад
በላምላሀገሪሽያብቃሽ
@hdhrnfhfh6024
@hdhrnfhfh6024 2 года назад
ፍትህ ለወሎ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭የእናቴን ድምጽ ከሰማሁ ወር አለፈኝ እናት ያላችሁ እናታችሁን የምቶዱ እንደኔ በስደት እየተሰቃያችሁ በዛ ላይ የእናታችሁ ናፍቆት ጭንቀት ያሰቃያችሁ አብረን እንጩህ የመንግስት ያለሁ ፍትህ ኸረ ፍትህ😭😭😭😭🙏🙏🙏💚💛❤😥
@woineabreha4510
@woineabreha4510 2 года назад
እኔ አለሁ ግን ወደ ማን እንጩህ ከፆሎት ውጭ
@user-ch4fm7bp1m
@user-ch4fm7bp1m 2 года назад
አላህፍይህያዉርድእጂ ከስዉማአላገኝንም
@user-ko9kx1et6w
@user-ko9kx1et6w 2 года назад
እኳን ደና መጣቹሁ ቤቶችየ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይሁን አዲሱ አመት የፍቅር የሰላም ይሁንልን
@abebatube6227
@abebatube6227 2 года назад
ውዴ ደምሩኝ
@geni2791
@geni2791 2 года назад
በዜ ማህተብህ ሲያምር🥰
@milikihacalu1701
@milikihacalu1701 2 года назад
well.betochiyee እንኳን ለአድሱ አመት በሰላም አደርሳች ሙሉ የእትዮጰያዋን እንድሁም ስላሙን ያውዉርድልን
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s 2 года назад
አሚን
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
የማይሰለች ደሰ የሚል ድራማ ግን ፍትህ ለወሎ ህዝብ ይሁሉ ግፍ እግዚአብሔር እኮ ይፈረዳል።
@asayealaba4595
@asayealaba4595 2 года назад
ከስው ምን ትጠብቃለህ ከአላህ እንጅ አደራ ያዓ አላህ ኢትዮጵያን አደራ ያለቹው አንድ አገረ ነች እስዋም ኢትዮጵያ ።።ከቡርጅ ሶያማ
@Emabet755
@Emabet755 2 года назад
ሠላም ለሀገራችን ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@hadiyahasan2947
@hadiyahasan2947 2 года назад
ፍትህ ለሰሜን ወሎ አላግባብ ለሚጨፈጨፉት ህዝብብብብ
@abeebaabera6594
@abeebaabera6594 2 года назад
ፊትህበግፍለሚ ሠቃዩ ወገኞቻችን ያርብአገራችንሠላሟንአወርድልን
@user-vr5nh8mr6e
@user-vr5nh8mr6e 2 года назад
ፍትህ ሳኡዲ የለሚሰቃዮት ዕህት ወድሞቻችን ድም ፅ ሁኑልን
@dsa7953
@dsa7953 2 года назад
ፍትህ ለሥርቤትወድሞቻችን
@user-cl7we4zt5i
@user-cl7we4zt5i 2 года назад
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሠቃዩ እህት ወንድሞች ኧረ ፍትህ
@user-fv1tr5ts7c
@user-fv1tr5ts7c 2 года назад
ፍትህ ለወሎ ህዝብ። ወላሂ ስቃይ ላይ ነው ያሉ
@titititi8574
@titititi8574 2 года назад
ምንሆነ ነው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዉሎ ሕዝብ ቤቶች ድምፅ ሁኑላቸዉ 😭😭😭😭😭😭📢📢📢📢🎤🎤🎤 ወገኖቻችን አለቁ
@user-cc9yt5nf2l
@user-cc9yt5nf2l 2 года назад
ፍትህ በስደት ላሉ ቤተሰቦቻችን
@huwaip30lite24
@huwaip30lite24 2 года назад
ፍትህ ለሀገር ፍትህ ለእስር ቤት እባካችሁ😭😭😭😭
@user-cc9yt5nf2l
@user-cc9yt5nf2l 2 года назад
@@huwaip30lite24 ፍትህ ፍትህ ፍትህ እግዚአብሔር ሆይ የሆነብንን አስብ
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 года назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ በራብ ላልቁብን ነዉ 😭😭
@user-ml3el1rs9g
@user-ml3el1rs9g 2 года назад
የሰው ዴም የሚስበት ዘመን አብቅቶ ሰላምና ፍቅር የማሰፍበት ዘመን ያድርግልን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሩኝ
@duaasaleh1330
@duaasaleh1330 2 года назад
ፍትህ ለሰአውድ አርብያ እስረኞች ፍትህህህህህህ
@SamsungPrime-cg1rk
@SamsungPrime-cg1rk 2 года назад
እካን በሰላም መጣችሁ የፍቅር ዘመን ይሁንልን
@zdlove1516
@zdlove1516 2 года назад
ፍትህ ለ ወሎ ህዝብ
@user-vy4kb2fu4d
@user-vy4kb2fu4d 2 года назад
ኣድስ ኣመት ዘረኝነት ኮረና ደም መራጨት ተነቅሎ ገደል ይግባ ሰላም ፍቅር ኣንድነት መወዳድ መተሳሰብ ይዞ ይመጣን
@user-oj2iq6vy1b
@user-oj2iq6vy1b 2 года назад
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 2014 ደሞ ምን አይነት ጊዜ ዓመት ይሆን ይሆን
@godisgoodgodismaylaif5379
@godisgoodgodismaylaif5379 2 года назад
ለዉጥማ አለ ለአድሱ አመት አድስ ነገር እንጠብቃለን
@hayatadembabo4974
@hayatadembabo4974 2 года назад
ፍትህህህህህህህህ ፍትህ ፍትህ ለወገናችን በሳኡድ እስር ቤት ላሉ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህህህህ ለኢትዮጲያ ዜጎች ፍትህህህህህህህፍትህህህህህህህህፍትህህህህህህህ
@qwqw2105
@qwqw2105 2 года назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ አማራ በመሆኑ ብቻ ለሚገደለው ለሚሰቃየው እኛ አማራዎች ሂሳብ ማወራረጃ አደለንም
@jmylove5318
@jmylove5318 2 года назад
በጣም😥😥😥
@cvf5013
@cvf5013 2 года назад
በአፋርምእተሞቱነው ፍትህለአማራህዝብ ፍትህለአፋር
@abushe1364
@abushe1364 2 года назад
እናት ሀገሬ ኢትዮጵያን የፍቅር ጎጆዬ ሆሳዕና ለመግባት እያሰብኩ ነው በሰላም ገባ በሉኝ እሲት 👂👂
@masiyeselaseeljiidengalama3073
@masiyeselaseeljiidengalama3073 2 года назад
ብሰለም ገባ ዬነ melkm
@yenunigatu8249
@yenunigatu8249 2 года назад
በሰላም ግባ ወንድማችን
@charbelelkhoury3486
@charbelelkhoury3486 2 года назад
በሳለም ግበ ያሰብከው ማልከም ይሳከልክ ለሁለችንም 🙏🙏🙏
@user-vy4kb2fu4d
@user-vy4kb2fu4d 2 года назад
እኔም ኣብረህ ልግባ🇪🇹💔❤ለማንኛው መልካም ግዞ
@ayele8318
@ayele8318 2 года назад
ፍትህ በሣኡዲ እስር ቤት እየሞቱላሉ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ። ፍትህ ፍትህ
@meseretsisay7723
@meseretsisay7723 2 года назад
ፍቅር🇪🇹 ስላም🇪🇹 አንድነት 🇪🇹
@hopestudio1903
@hopestudio1903 2 года назад
I Love my beautiful people
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 2 года назад
ቤቶችየ እንኳን ደና መጣችዉ መጭዉ ዘመን ለሀገራችን ሰላምን ጤና ለሌለዉ ጤናን ለህዝቡ ፍቅርን ልጅ ለሚፈልግ ልጅን ቤት ለሌለዉ ቤትን ለተራበ ምግብን ትዳር ለሌለዉ ትዳርን ስደተኞች ለሀገራቸዉ ስራ ለሌለሁ ስራን ለሀጥያታችን ይቅርታን እግዚሐብሔር ያድለን አሜን 🙏
@charbelelkhoury3486
@charbelelkhoury3486 2 года назад
Ameeeeeeen ameeeeeen
@seadanurye7313
@seadanurye7313 2 года назад
እንደኔ ዘሩ ቀለጠ የናፈቀው ላይክ ያዲርግን አምጡልን እሱ ነው የዲራማው ዲምቀት
@matentertainment3812
@matentertainment3812 2 года назад
Awo
@zemzemzd9409
@zemzemzd9409 2 года назад
ዘሩ ቀለጠ ታናፍቀዋል በሂወት አሉ ወይ በሰላምነው የጠፉት
@user-cx6bt3on4b
@user-cx6bt3on4b 2 года назад
ኩመንቱቱች ማሻአላህ ጠራችሁ ሁሉ ወድ ፈትህ ነወ ድሰሰትሉ
@user-tb6jm8vt5r
@user-tb6jm8vt5r 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለራያ ህዝብ እባካችሁ ድረሱላቸው ምስኪን ገበሬ አለቀ
@danieladmasu4672
@danieladmasu4672 2 года назад
Wow betoch keep gowing for 100000000 years god blessed you
@zinetz7492
@zinetz7492 2 года назад
እርስቴ የምታወራው ሙሉ ደስ ይላል የኔ ቆንጆ በጣምነው የምወድሽ
@user-io5gm6jr7g
@user-io5gm6jr7g 2 года назад
ቤቶች ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@user-md4oq5dy5v
@user-md4oq5dy5v 2 года назад
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፈትህ ለስረኞች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@almazhailu8748
@almazhailu8748 2 года назад
ቻዩው እግዲ ምንም ማድረግ ኣይቻልን 🤗🤗🤗 ከማንም ኣይበልጡም
@user-wb6gx7ur6v
@user-wb6gx7ur6v 2 года назад
ፍትህ ፍትሕ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን
@edukayyageta5746
@edukayyageta5746 2 года назад
ቤቶችዬ ተባረኩ ❤️❤️❤️
@birkegulu1179
@birkegulu1179 2 года назад
እባካችሁ ቤቶች ቤተስቦቻችን አባታችን ዘሩ የት ነቸው??????ለሳዑዲ ድምፅ ስለሆናችሁ አመስግናለሁ ክበሩልን እውዳችኳለሁ❣️❤💞🥰🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kubraweleyewa184
@kubraweleyewa184 2 года назад
ማፊእናአሹብልሹ መቸነው የሚጋቡት ስንትአመትሆናቸው ነው ፍቅርኛሞችነንካሉ🤔😁
@dvgf6675
@dvgf6675 2 года назад
😂😂😂😂
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 года назад
ቤቶችዬ እንኳን በሰለም መጠቹ ❤️❤️❤️❤️💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@emebettube4963
@emebettube4963 2 года назад
ሰላም ቤቶችየ ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 года назад
Woy Basha gebersh yeferas eyelu 😍😍😂😂😂 behige silaleshign tichelaw silu “yedero Ethiopia tize alechegne” betochye siwodechu 🔥🔥🔥🔥
@user-wl2pp8mw6c
@user-wl2pp8mw6c 2 года назад
አፍፍፍ የኢትዮጵያ ፍቅር 😰🇪🇹🇪🇹ሰላም ናፈቀኝ
@agapegospelmedia4987
@agapegospelmedia4987 2 года назад
እንደ በረኛ ጠብቄ ሳለው በድንገት ስለቀቅ አቤት ድንጋጤ 😂😂
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሩኝ
@tigihailu9027
@tigihailu9027 2 года назад
@@rayabisoberi አንችም ደምሪኝ
@werka9274
@werka9274 2 года назад
ስላም ሀገሬ💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@mekitubem6491
@mekitubem6491 2 года назад
ፍትህ ለውሎ ህዘብ እድሁም ሳኡዱ ላሉት 😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤
@genihabeshw3681
@genihabeshw3681 2 года назад
የቤቶችን ተከታታዮች ዛሬ መንገድኛ ነኝ መልካም ጉዞ በለኝ🙏❤
@sikosiko7148
@sikosiko7148 2 года назад
Melkam guzo yene wud
@sikosiko7148
@sikosiko7148 2 года назад
🙏🙏🙏
@habshyalhabshy8495
@habshyalhabshy8495 2 года назад
እኳንሚአደሰችሁለደሰዘበን
@abitube3078
@abitube3078 2 года назад
ቤቶችየ እንኳን በስላምመጣቹህልን
@memetabast1601
@memetabast1601 2 года назад
አረ አፍጥጨ ቀረሁ😳😳
@meryemtube3653
@meryemtube3653 2 года назад
ሀገራችን ሰላም ሆኑ ከጭንቅ ከሀሳብ የምናርፍበትን ቀን ያቅርብልን
@sikosiko7148
@sikosiko7148 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏✌
@user-tm7bc9gf6s
@user-tm7bc9gf6s 2 года назад
አቤ እና ሻሸን የማወድ ላይክ አርጉ ስወዳቸው በጣምነው ደስእሚሉት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 года назад
ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣቹህልን
@user-tk1id1vx2s
@user-tk1id1vx2s 2 года назад
ኧረ ሃገራችን ሰላምሽ ናፍቆኛል እስከመቸ ነው እዲ ምንኖረው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@samiramuhammad4235
@samiramuhammad4235 2 года назад
ፋትህ በሳኡድና በወሎ ያለለዉ ስቃይ
@zenaali3629
@zenaali3629 2 года назад
ሰላም ፍቅር ላገራችን ይሁን እስኪ አሚን በሉ
@fnggjh3553
@fnggjh3553 2 года назад
ወሎ ላይ ለሚሰቃዩት እና ለሚገደሉት ድምፅ ሁኑ
@hayatmostafa8563
@hayatmostafa8563 2 года назад
ሀሊማዬ ሂጃብሽ ሲያምርብሽ ማሻአላህ አለይኪ የኔ ቆንጆ ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ልክ🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯💯💯💯💯👍🏻👍🏻👍🏻💯
@hqs8057
@hqs8057 2 года назад
ፍትህ ለእሥረኞቺ እረ ምን ይሻለል ውይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ወደማናባታቺን እንጩህ ሠሚ ጠፋኮ እረ ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
@senayyakob2283
@senayyakob2283 2 года назад
ይመቻቹ ቤቶች አባታችን በሰላም ነው የጠፋው
@fhchchchdyydyf3460
@fhchchchdyydyf3460 2 года назад
ፍት በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቀዩ ለወገኖቻችን አረ የፊት የለህ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 года назад
ማፊ ከቤቶች ልትወጣ ባልሆነ ባለፈዉ የራሰን ስራ እያሰብኩ ነዉ ስትል ነበር ማፍዬ እባክሽን ከቤቶች እንደትወጭ ዉጭ ልትሄድ ነዉ ስባል ፈራዉ
@meskiyadeta9426
@meskiyadeta9426 2 года назад
ዋዉ በጣም ደስ ይላል
@user-bf2ol3rl5j
@user-bf2ol3rl5j 2 года назад
የሆነ ሆኖ እንደወንድሜ ነው የማያችሁ እንዳትከጅሉኝ 🕺
Далее
Monster shops mini mart 👻🛒 #shorts
00:49
Просмотров 11 млн
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
58:44
Просмотров 10 тыс.
Monster shops mini mart 👻🛒 #shorts
00:49
Просмотров 11 млн