Тёмный

Betoch | “ ሳክሰኛው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 442 

Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Подписаться 900 тыс.
Просмотров 276 тыс.
50% 1

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 442“ ሳክሰኛው” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 442
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Опубликовано:

 

3 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 322   
@Sariy177
@Sariy177 7 месяцев назад
ይችን ኮሚንት የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠበቃችሁ
@user-il7sb9dn6t
@user-il7sb9dn6t 7 месяцев назад
አሚን ወዴ❤
@user-eq4rh7yv6i
@user-eq4rh7yv6i 7 месяцев назад
አሜን ❤
@malikatamn2589
@malikatamn2589 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-dl8em4jq6r
@user-dl8em4jq6r 7 месяцев назад
አሚንንን ያረብብብብ 🤲🤲🤲😥😥ጓደኛየ ጠፍታብኛለች በዱአችሑ አትርሡኝ ፓርታይም ነበር የምትሠራው እደወጣች አልተመለሠችም ፓሊሥ ቢይዛት ትደውል ነበር ተይዣለሑ አላለች ድምጿም ጠፋ ሥልኳም አይሠራ ሤትዮዋ ጋር ብንደውል ሥትሠራ ውላ ሒዳለች አለች ምን እደገባች አላውቅም በዱአችሑ አትርሱኝ ይሕን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ መፍትሔ ሥጡኝ ግራ ገባኝ ኢቃማ የለኝ ፓሊሥጣቢያ እዳልጠይቅ ጠፍቼ ነው የምሠራው እሷም እደዛው ነበር ብቻ ጭቀት ላይ ነኝ ያረቢ 😭😭😭😭😭
@joshkillan4060
@joshkillan4060 7 месяцев назад
ameeen
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 7 месяцев назад
በአማራ ላይ የደረሰው ግፍ እልቂት ኢትዪጲያን ለማጥፋት እየተሰራ ነው አማራዬ በኢትዪጲያዊነቱ የማይደራደር ጀግና ህዝብ ነው💚💛💓ድል ለፉኖ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 месяцев назад
ትክክል ❤❤❤❤
@neemaebarahim
@neemaebarahim 7 месяцев назад
አማራ ላይ የምድር ሰውን በደል አላህ ፍርዱን ይፍረድ
@baetaab5226
@baetaab5226 7 месяцев назад
ትክክል❤❤❤😢😢
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 7 месяцев назад
@@BeletuSntayehu 💕💕💕💕💕💕💕💕
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 7 месяцев назад
@@baetaab5226 💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 7 месяцев назад
🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸😭ሰላም ለአለም ሁሉ❤
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 7 месяцев назад
እንዲህ አይነት ወንዶችን በየሰፈሩ እየሄዳችሁ ደበመድቡልን በተለይ የሴት ገንዘበመ የሚወስዱትን😢
@mestawet438
@mestawet438 7 месяцев назад
የማዳም ቅመሞችየ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጠን. አሜን
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 7 месяцев назад
Aman Aman Aman👏💘💖❤❤❤♥
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏
@Selamawittadesse-rj7gz
@Selamawittadesse-rj7gz 7 месяцев назад
እናመሰግናለን የዛሬው ደግሞ እንዴት ነው ከሁሉም አቅጣጫ ነው የሳቁ ምንጭ ደስ ስትሉ ተባረኩ
@baraka267
@baraka267 7 месяцев назад
ወይ ይህ ድራማ ግን መቸ ነው የምያልቀው አገር እያለሁ የጀመረ ሰደት ከመጣሁ እንኮን ሰምንት አመታት አሰቆጠርኩ🤔
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 7 месяцев назад
😂😂😂😂ኸረአይለቅብን
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 7 месяцев назад
lemin Yileh 0:03 0:03
@baetaab5226
@baetaab5226 7 месяцев назад
አወ ማርያምን ልጅ እያለሁ የጀመረ አሁን ስደት ላይ ተከተለኝ😅😅😅😮
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 месяцев назад
ማሪያምን እዉነትሺን ነዉ እኔ እራሱ 9 ዓመት ሆነኝ ደግሞ ምንም አይሰለቹም በዚ ላይ ትርፍዬ ብትኖር ብዬ ተመኘዉ 😭😭😭
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 7 месяцев назад
12አመቱ ከመጣ እኔም 12 አመት ሆነኝ ስደት😢😢😢
@user-ml5rq4fd4z
@user-ml5rq4fd4z 7 месяцев назад
መቸም እንደ ማፊ እሚዘጋኝ የለም ውለ ቢስ መጮህ ብቻ ከአድሶቹ ሳሪና ታሪኳ ተመችተውኛል ❤❤❤❤
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 7 месяцев назад
ቅቅቅቅ😂😂😂😂አረግዬ፣የባሻ ሚስት 😂እና በተለይም ካድሬዋ ታሪኳ በጣም ነዉ 😂😂😂😂የሚያዝናኑኝ! በተለይም ታሪኳ You are hilariously funny! ሁላችሁንም የቤቶች ቤተሰቦች ዉድድ ነው የማደርጋችሁ! Much Loved and Respect ጥላሁን ጉግሳ ቤቶች families❤❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 месяцев назад
ወይ ሻሽዬ እና አቢ ስትፋቀሩ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘😍😍😍 በተረፈ ዉድድድድድድድድ ነዉ የማደርጋችሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪
@haykelyesuf9329
@haykelyesuf9329 7 месяцев назад
72 564 ሠዉ ያየዉ ማሻአላህ የመዲም ቃመመች አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 7 месяцев назад
ቤቶች ሁሌም አዲስ ናችሁ
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 7 месяцев назад
አዛሉ ናፈቅችኝ 😢
@AfiyaYemer-ry2cf
@AfiyaYemer-ry2cf 7 месяцев назад
Ye hedanew
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 месяцев назад
ከድራማዉ ወጥታ ነዉ መሰለኝ
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 7 месяцев назад
​@@BeletuSntayehuአልወጣችም
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 7 месяцев назад
​@@AfiyaYemer-ry2cfወደውጭ ሀገር ለስራ ወተው ነው ይመለሳሉ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 7 месяцев назад
እኔስ ከቤቶች ድራማ የሚያስጠሉኝ ሰው በፍረዱ ከነሚስቱ ቤቶችን አበላሹት ወሬያቸው ለዛ የለው ድርቅ ያሉ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 месяцев назад
እኔ እራሱ እንዴት እንደሚያስጠሉኝ ምስለቢሶች ናቸዉ😂😂😂😂
@zaitunamaisapi183
@zaitunamaisapi183 7 месяцев назад
አረ አይባልም እኔ እንደት እንደምወዳቸው
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 7 месяцев назад
እረ ዝም በይ እኔ ሴቷ በጣም ነው የምወዳት እንዳውም በማፊ ቦታ ነበር መግባት የነበረባት
@zaitunamaisapi183
@zaitunamaisapi183 7 месяцев назад
ትክክል
@saeedamatafria2115
@saeedamatafria2115 7 месяцев назад
የምጨወቱት ከራክተር ይሆናል😂😂😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 7 месяцев назад
አረግዬ የኔ ቁጡ 😂😂ይመቻችሁ አቦ ፈታ እኮ ነው የምታረጉን 🤣
@Qkyikhhhhttthbbtt
@Qkyikhhhhttthbbtt 6 месяцев назад
እቺ አረጋሽ የምትባል ስትኖር ሁሌ ቤቶችን እንደዘለልኩት ነው። የቤቶች ዝገት ምናለበት ብታስወጡዋት
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Месяц назад
❤❤❤❤😂😂😂
@gabitadesse4904
@gabitadesse4904 7 месяцев назад
በርቱልኝ ሁሌም ደስ ትላላችሁ አረጋሽም ቀጥይበት ረብሻውን ❤❤❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 7 месяцев назад
እኔን የሚያስቀኝ የአረጋሽ አውቆ አበድ መሆን😂😂😂 ይመቻችሁ ፈታ ዘና ነው ምታረጉ ኢትዮጲያ ሀገሬ ሰላም ይመለስ ጦርነቱ የኑሮ ውድነት አገበገበው ህዝብሽን😢😢😢😢😢
@HALELUYA62
@HALELUYA62 6 месяцев назад
❤ኢየሱስ ድንገት ይመጣል❤
@123abay
@123abay 7 месяцев назад
ቤቶች ድራማ መቸ ነው የሚሰለቸኝ ግን❤❤❤❤❤
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 7 месяцев назад
አደጋ አለው አለች አዛልዬ የት ሄደች ሰሞኑን አላየናትም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 месяцев назад
ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይስጥን 💚💛❤️
@marthamari7459
@marthamari7459 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@erkeselambellete7500
@erkeselambellete7500 7 месяцев назад
😊😊
@erkeselambellete7500
@erkeselambellete7500 7 месяцев назад
😊
@erkeselambellete7500
@erkeselambellete7500 7 месяцев назад
😊😊😊😊
@erkeselambellete7500
@erkeselambellete7500 7 месяцев назад
😊😊😊
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 7 месяцев назад
አሹ ብልሹ ጠፋ ማፊ ከወጣች በኋላ
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 7 месяцев назад
ቤቶች በጣም ነው የሚያዝናናኝ ግን እንደአረጋሽ የሚያስጠላ ገፀ ባህሪ የለም ሌላ ፊልም ላይ ትመቸኛለች
@salamghosn8854
@salamghosn8854 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችው
@getuhaile4665
@getuhaile4665 7 месяцев назад
አሁንስ ፎርማቱን ቀይራችሁ በሌላ ስም ብትመጡ ይሻላል።እውነተኛው ቤቶች በያኔዋ ማፊ እና ብያኔው ይቤ ጊዜ ቀረ!!ለዛ ሙጥጤ ሆናችሁ።
@afff1569
@afff1569 7 месяцев назад
ጠንክሩ በጣም ምርጥ ነው
@helanhelan50
@helanhelan50 7 месяцев назад
እደኔ አርጋሺን የሚፈራት ማነው 👍👍👍😂😂😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 7 месяцев назад
እኔ ስትቆጣ ድግጥ ነው የምለው ወይ እስር ይህች
@user-xm6ql1wq7l
@user-xm6ql1wq7l Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@yamlakneshadeba614
@yamlakneshadeba614 7 месяцев назад
ሥወዳቹ ።
@user-cz9lr7pi9s
@user-cz9lr7pi9s 7 месяцев назад
በርቱ በዚ ቀጥሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 7 месяцев назад
ደልለአማራ😮😮
@hermalacoma5555
@hermalacoma5555 7 месяцев назад
በጣም የሚናገሩት አማርኘ ይከብዳል
@yoyoBalaye
@yoyoBalaye 7 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣wow😘😘😘😘😘
@Obsee12
@Obsee12 6 месяцев назад
Ilove you betcha dram❤❤😅
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 7 месяцев назад
ሻሼ ከማን አንሼ ትመቸኛለች ።😂😂😂😂
@HayatQueen12
@HayatQueen12 7 месяцев назад
አረግየ እኔ በአካል ባገኝሽ እሮጣለሁ😊😊😊😊በስልኬ እንኳን እዴት እደምደነግጥ ብታይ🙈😍😍
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e 7 месяцев назад
እንኳንሰላም መጣቺሁ
@yeneblessedfamily1142
@yeneblessedfamily1142 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂👏🏼👏🏼more love 💕
@user-yf6tz2zv6g
@user-yf6tz2zv6g 7 месяцев назад
ተባረኩ
@user-tn3gk4ng4i
@user-tn3gk4ng4i 7 месяцев назад
፧💐🌹👏👏💐🌹👏🌹👏ምርጦች ሰላም ናችሁ
@amsaleworku139
@amsaleworku139 7 месяцев назад
God bless you all
@sihamtube3115
@sihamtube3115 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ስወዳችሁ
@Mes355
@Mes355 7 месяцев назад
oh day very nice good like welcome 😍😍😍😂😂🌹❤
@azmera0124
@azmera0124 7 месяцев назад
ክክክክ ገላጋይ የለም አላሉም😂😂😂😂
@amsaleworku139
@amsaleworku139 7 месяцев назад
የዛሬው ጥሩ ነበር
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 7 месяцев назад
ይምየ😂😂እና የማፊየ ኪሎ😂😂😂😂😂😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 7 месяцев назад
ሻሺ እና አቢ ተሻላችሁ ❤
@nefisa70
@nefisa70 7 месяцев назад
እውነት መሥሎሽ ነው የታመሙት
@rosarose2433
@rosarose2433 7 месяцев назад
ምን አቅልኛለሁ ብለሽ ነው እህቴ ♥️
@astermelesa5669
@astermelesa5669 7 месяцев назад
አቤት ባአሪብ አጋር ያሌን ሴቶች ባዎሻት ፍቅር ስንታላል ባቃላል እንዳዝ ነው ናዬ ይማቺ 😄😄👍👍
@bayecymuluye3324
@bayecymuluye3324 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 6 месяцев назад
ቤቶችን እዴት እደምወዳቸው
@behailu2006
@behailu2006 6 месяцев назад
ሁሉም ነጠር እያስጠላ ነው ይህ ድራማ ከማፊና ይቤ ውጪ ማየት በጣም ያስጠላል!!ይፈፀም!!
@user-uy9qz2wy7s
@user-uy9qz2wy7s 7 месяцев назад
ማፊና ይቤ ይመለሡ
@user-yf6tz2zv6g
@user-yf6tz2zv6g 7 месяцев назад
በስማም የዛሬይለያል በተለይእንጭሌስወዳቸው
@user-gt2lg2fz7p
@user-gt2lg2fz7p 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂እረወየው
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 7 месяцев назад
😂😂😂😂 ምንም ብትሉ አንዴ ተነካክቷሎ ያስጨርሳት አለች አረጋሽ😂😂😂😂
@abdumohammed3583
@abdumohammed3583 7 месяцев назад
😂😂😂😂ትክክል ውድ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 7 месяцев назад
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@meronmammo6124
@meronmammo6124 7 месяцев назад
Endih lezachehu yetefa... kisarawoch
@nanny3146
@nanny3146 7 месяцев назад
Amen Amen 🙏
@Qkyikhhhhttthbbtt
@Qkyikhhhhttthbbtt 6 месяцев назад
እቺ አረጋሽ የምትባል ስትኖር ሁሌ ቤቶችን እንደዘለልኩት ነው። የቤቶች ዝገት ምናለበት ብታስወጡዋት
@semu639
@semu639 6 месяцев назад
አረ ስወዳቹ የሣቄ ምንጮች አረ አዛሉዬ የት ሄደች
@eftusiratadesse4670
@eftusiratadesse4670 7 месяцев назад
😂😅😅😂😂😂😂 የስጋ አይደለም የፃም ነው😊😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@semirasemira5861
@semirasemira5861 7 месяцев назад
ቤቶችዬ አላችሁ
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የሳቅ ምጬች❤❤❤❤❤❤❤
@belalas4322
@belalas4322 7 месяцев назад
😅😅😅weyi na ewunetim sekeskibign
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 7 месяцев назад
የዛሬ በጣም የሚያስቅ ነዉ 😂😂😂
@user-uy9qz2wy7s
@user-uy9qz2wy7s 7 месяцев назад
ና መቼ ይሆን ሪከርዱን የምሰብረው
@user-em5jj1oi9m
@user-em5jj1oi9m 6 месяцев назад
Bexam nw yemwedachu❤❤❤❤❤❤
@johnmokoena4310
@johnmokoena4310 7 месяцев назад
ሀይ ሸሼ ግን ረሠቸዉን አይረሱም ክክክ
@user-sl2th9wc6o
@user-sl2th9wc6o 6 месяцев назад
Amennnnnn❤❤❤❤
@honey48757
@honey48757 7 месяцев назад
Ere Na 😂😂😂😂😂😂 Chemiro yele ende 😂😂😂😂😂
@filmonboyiza5045
@filmonboyiza5045 7 месяцев назад
GReat
@user-bh2vx7xq4sfaseka
@user-bh2vx7xq4sfaseka 7 месяцев назад
እረ አዛልዬ የት ነች ቤቶች❤❤❤
@amsal2076
@amsal2076 7 месяцев назад
እካን ደህና መጣችሁ
@MakeMebau
@MakeMebau 7 месяцев назад
እኒ ግን የበፊቱቹ ናፈቁኛ
@user-np1nq7on9o
@user-np1nq7on9o 7 месяцев назад
ይብ ይመለስ ሁሉ ከይብ
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 7 месяцев назад
ክክክክክክክክ በደብ አሺቃብጡልኝ አለ. ና. ሀገራችንን ወደገደል ያስገቡብን በደዚህአይነትአይደልእደ ምንም ሳይሰሩ አሽቃብጡልንእየሉገዘብእየከፈሉ. የሚያሽቃብጡላቸው
@HdHd-ew2qt
@HdHd-ew2qt 7 месяцев назад
ሰላም ውዶቸ እኔምለው አዛሉ እርስቴ በዛብህ የት ገቡ አጭ እህ ጠፈፍ ብለው አይሰሩምዴ ዋ😢😢😢
@salmasalma8492
@salmasalma8492 7 месяцев назад
Wow❤❤❤❤
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 7 месяцев назад
ኸረ ኒቶርክ ክፈቱልን በጭቀን አንሙት ኸስቡንአላህ ወኒእመልወኪል 😢
@RahmiYube
@RahmiYube 7 месяцев назад
ማንም አይሰማንም ውደ አላህ ሰላሙን ያውርድልን
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 7 месяцев назад
በሀሳብአለቅን አላህመላውንይሻልን
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 7 месяцев назад
በማፊ ቦታ መተካት የነበረባት የበፍርዱ ሚስት ነበረች ደሞ ስወዳት
@user-xs7st5uh7f
@user-xs7st5uh7f 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-ec3nw6gk1n
@user-ec3nw6gk1n 7 месяцев назад
ፍጣሪ ሀገሬችንን ሰላም ያርግልን በስደት ያለንው እህት ወንድሞቸ በላም ለሀገራችን ያብቃን 😢😢 ቤቶች እውዳችሆለሁ
@zientahmed8116
@zientahmed8116 7 месяцев назад
የድሮወቹ ቀስ በቀስ አለቁ ወላሂ ይመቹኝ ነበረ😢
@nefisa70
@nefisa70 7 месяцев назад
ዘሩና ሻዬ ብቻ ናቸው ያሉት ከመጀመሪያው እሥካሁን ያሉት
@fhxh2270
@fhxh2270 6 месяцев назад
​@@nefisa70ደላለዉንእረሳሺዉ😂
@user-zi3ck2qu1n
@user-zi3ck2qu1n 6 месяцев назад
ዉዶቸ እደትናችሁ እስኪ ዱባይ ያላችሁ ስራፈልጉልኝ አደራ ሹክ በሉኝ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 7 месяцев назад
❤❤❤
@fufy2285
@fufy2285 7 месяцев назад
አህለን
@user-zw8ch8lx1t
@user-zw8ch8lx1t 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤😂😂😂
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂❤👍👍👍
@user-ff5ih5cq2y
@user-ff5ih5cq2y 5 месяцев назад
❤❤❤😂😂
@Zheena-lh8qs
@Zheena-lh8qs 7 месяцев назад
❤❤❤❤😂😂😂
@user-tv9sh9pd6w
@user-tv9sh9pd6w 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@vvtsr9867
@vvtsr9867 18 дней назад
ክክክክክክክ ና
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 7 месяцев назад
ሀይ
@AlliceMatta
@AlliceMatta 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@asterasterarasrasa1727
@asterasterarasrasa1727 7 месяцев назад
😂❤❤😂😂😂
@user-dj9md4jb3y
@user-dj9md4jb3y 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@nounanana3343
@nounanana3343 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lc3ch4sj3m
@user-lc3ch4sj3m 7 месяцев назад
አሚን
@afff1569
@afff1569 7 месяцев назад
ጠብክሩ በጣም ምርጥነው
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 7 месяцев назад
ማሚ/እትየአዛሉንናአርስቴ/ቅመሟየትአሉአረይምጡልን፡ናፉቀውናልበተረፉእንወዳችዋለንበርቱቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Далее
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
Просмотров 810 тыс.
Кеды из СССР «Два Мяча»
00:58
Просмотров 471 тыс.
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
Просмотров 26 тыс.
ወቅታዊ ሁኔታ
Просмотров 834
Кеды из СССР «Два Мяча»
00:58
Просмотров 471 тыс.